Fikru Arage (ፍቅሩ አራጌ) - Kana ቃና - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Fikru Arage (ፍቅሩ አራጌ) - Kana ቃና - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
    Check Out New Ethiopian Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 503

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 Před 6 lety +24

    ወይ አንተ ልጅ ከከከከከ የእውነት ቃና ድራማ አልወደውም በቋንቋችን የሚቀልዱ ነው የሚመስለኝ በአጋጣሚ ስቀይር ሳያቸው እንኳን ይሄናክል ይዳነቃሉ ማለት ነው

  • @imiss-you-mamiye1489
    @imiss-you-mamiye1489 Před 6 lety +11

    ወይ ጣጣ ቃና ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ልዌ ልዋጭ ይላክልኝ ልዋጭ በሳቅ ድክም አይ ቃና ቢያቆም ይሻላል ወደ Ethiopia ስልክ ስደውል ቶሎ አያነሱም ለምን አታነሱም ስል ቃና እያየን ነበር ይሉኛል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @Molo-pw7vt
    @Molo-pw7vt Před 6 lety +2

    ውነት ነው ቃና ነው ሱስ የሆነን የኢትዪጵያን ፌልም ማይት ከተውሁ 2አመት ሆነይ ቃና ስራ አስፈታን

  • @temermm8921
    @temermm8921 Před 4 lety +4

    በጣም ነው ደስ እሚለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ce8zb6bc6m
    @user-ce8zb6bc6m Před 5 lety +16

    ፈልጌ ነው የሠማሁት በውነት በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረገኝ ውድድድ

  • @user-uk6lu5xw7c
    @user-uk6lu5xw7c Před 6 lety +73

    ኧረ ቃና ተዘፈነል እኮ ብንቀና ባንቀና አማራጭ የለንም እኔ ክርሥትያን ነኝ ውድ የሙሥሊም እምነት ተከታዩች እንኳን ለረመዳን ከሪም በሠላም አደረሣችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @user-en2xb2zi9n
      @user-en2xb2zi9n Před 6 lety +1

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ .እሙየ እንኳን አብሮ አደረሰን ሃቢብቲ አሚን

    • @vipaaa7407
      @vipaaa7407 Před 6 lety

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ ትክክል ማር

    • @user-uk6lu5xw7c
      @user-uk6lu5xw7c Před 6 lety

      Vip Aaaትዝት ውስውስኒ ማሬ አመሠግናለሁ

    • @user-fz6xr5yz5j
      @user-fz6xr5yz5j Před 6 lety

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ

    • @sfanabdo1169
      @sfanabdo1169 Před 5 lety

      Kkkkkkkkkk

  • @Me-qh6wb
    @Me-qh6wb Před 6 lety +6

    እድሜ ለአረብ አገር የሁሉም ቻይናል ቃና ሳይመጣ ገና አይቸዋለሁ ግን ኢቶ ስገባ
    አደስ ሆነብኝ በትለየ በአረብኝ የማርካል በአማረኛ ግኝ ብዙ ደስ አይለኝም😏

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 Před 6 lety +17

    ክክክክ እድሜና ጤና ይስጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን ይመችክ

  • @femer1430
    @femer1430 Před 6 lety +2

    ቃናዬ ባይዘፍንለት ይገርመኝ ነበው ቃና ውስጣ ውስጤ ነው ።

  • @maaziyerayalji272
    @maaziyerayalji272 Před 6 lety +94

    kkkkkkkkkkkkkkk እረ ቃና ገና ጉድ ያሳያል ተዘፈነበት ብንቀናም ባንቀናም አማራጭ የለም ይመችህ አባ 😂😂😂😂

  • @user-qz9lv7ms8x
    @user-qz9lv7ms8x Před 6 lety +1

    እኔሰ አለወዳቸውም ከመጀመሪያው ሁሉ ሲዝፈንልት ዘፈኑን ሰማሁ እንጅ እሱን ሰሞ በቻ ነው እማሰማው እንጅ አይቸው አላውቅም እግዚአብሔር ይመሰግን የሰራ ፈት ነው ቃና

  • @zinabmlasho3089
    @zinabmlasho3089 Před 6 lety +5

    ጣና ይዘጋልን የሚመለከተው አካል ያስብበት በሀገራችን ብዙ መስራት ይቻላን። ባርነት እየገዙን እኮነው

  • @id.enjera7573
    @id.enjera7573 Před 2 lety

    ይሄው እኔም ተለክፌዋለው በቃና

  • @emanfeker3691
    @emanfeker3691 Před 5 lety +4

    ትክክል ነው ቃና መዘጋት አለበት ልጆች መማር አልቻሉም በሱ ፍቅር ተይዘው

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v Před 6 lety +2

    ክክክክክክክክ አሪፍ ነው ሰሚ ካለ እኔ እንኳን ስሙን ነው የማውቀው አቶ ቃና ተብዬውን ድራማ 😀😀😀

  • @user-ye1hb3xk7s
    @user-ye1hb3xk7s Před 6 lety +49

    ደምፁ ደግሞ እደት አባቱነው እሚያምር

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 6 lety

    ጎሽ እድናቂህ ነኝ ስው ስል ሃገር እና ስልመንግስት ይዘፍናል አንተ ስል ቃና ክፓሎቲካ የፀዳ ዘፍን እና ኮመዲ ናፍቆኝ ነብር ጎሽ እግዚሃር ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @saifalameri7863
    @saifalameri7863 Před 6 lety +2

    በጣም.አሪፍ.ነው.እውነትክ.ነው.ሁሉንም.ስራ.ያስፈታ.ቲቪ.ነው.ቢዘጋ.ነው.የሚሻለው

  • @kidist6498
    @kidist6498 Před 6 lety +23

    እሄሁሉ ያገራችን ደራሲ ተዋናይ ችግርነው አድ አይነት ፊልም ከአድአይነት አክተር ጋር ተደጋጋሚ እየሠሩ ያገራችንን ፊልም አወረዱት ስለዚ ሠው የተለየነገር ሲያይ መውደዱን አያቆምም

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 Před 3 lety +2

    ወይ ቃና የስራክን ይስጥክ እኔ ቡናሳፈና ቡናውን ፈጭቼ በጀበና አስገብቼ ውሃ ሳላስገባ ጀበናውን በከሰል ጣድኩት ረስቼው ቃና ላይ ፍዝዝ እዳልኩ ጀበናው እሳት በዝቶበት ተሰበረ ውሃ የለውም ዱቄት ቡና ብቻ ነበር

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o Před 4 lety +1

    የትሄጀነው ያመለጠኚ ቃና ሊዘፈንለትይገባዋል
    እናቶችሳይቀሩ ማንአለበቃናያላበደ
    አቦይመችህ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 Před 4 lety

      እኔስ በቃና ቲቪ በጥቁር ፍቅር ፊልም አፍጥጬ ነበር እማድረው

  • @khadigago8669
    @khadigago8669 Před 5 lety +1

    ክክክክክክክ ዊ ለኔ ይመስላል ይሄ ውሉ ስደትን አልወጠውም ነበር ቃና በይኖር ውነት ነው እኔ ፍጥጥ ብዬ ነው መድረው ከቃና ቀን ከስራ

  • @onelife6423
    @onelife6423 Před 6 lety +8

    ወይ ቃና እድሜሽ፡ይርዘም ክክክክ ወደዉ፡ አይስቁ አለች አያቴ ወይ ጉድ ሆሆ ተዘፈነልሽ እነ Ebs ተቃዉሞ እንዳያሳዱሩብሽ እራሽን ጠብቂ የኛ ፍልቅልቅ ክክ

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c Před 5 lety +1

    ክክክክክክክክክክ የእኔ ማር ነገር ውስጤ ነህ ስወድህ እሽ አፍህ ሲጥም ድግሞ ድምጽህ ዋውውው ሀቢብ

  • @ebrhimmhamd8531
    @ebrhimmhamd8531 Před rokem

    ወይ ቃና ተዘፈነለት በሳቅ🤣🤣😍😍🥰🥰

  • @selma4676
    @selma4676 Před 5 lety +1

    ሳይቅሙ መርቅነው በትክክል አደንዛዥ እፅ ዛሬ ቃና እና ሰንሰለት ድራማ ሆኗል

  • @user-eq2tw8zs7c
    @user-eq2tw8zs7c Před 6 lety

    ክክክክክክክ አረ የት ከርመህ መጣህልኝ የኔ ልዩ ነህ እኮ ዋውውውውውው አረ በሳቅ🙄 አቦ ይመህ ክክክክክክ ቃናም ተብሎ መዘፈን ተጀመረ በለው አቦ ይመችህ 👈👍👍👍🌹🌹🌹😗

  • @csjdjdj9625
    @csjdjdj9625 Před 4 měsíci

    የተመቸኝ ሙዚቃ😅😅😅😅

  • @fkrhabtehiwetgerawerk7676

    ወይ ጉድ አሪፍ ገልፀኸዋል

  • @jbrqa3496
    @jbrqa3496 Před 5 lety +3

    ትክክክል ባልናሚስትን የሚያፋታው ቃና ነው ክክክክክክክ

  • @tig346
    @tig346 Před 6 lety +10

    እወነት እኮነው እኔማ ሰላቅልና ቅሬታ ሁሎ አቀርባለው አሁን ግን ከእትዩጽያ መንግስት መድርስ አለበት ምክንያቱም ሱስ ሁኖ ስራ መስራት አልቻልኩም በዚ ቃና የተነስ ስራ ቀር ትዳር ፍርስ እወነት እኮነው ግን እኔ ምለው የኛ ሰውች አርቴስቶችም ለምን ዝም አሉ ለምን ብትሉኝ ምክንያቱም የነሱ ፍልም እደኔ ከሆነ ማንም ዙሮ ሚያየው የለም ሁሉም ቃና ቃና አሁንስ ግራ ተጋባው መላ በሉኝ ከወነቶ ነው ምላህ

    • @medahmed4800
      @medahmed4800 Před 6 lety

      Tigi Tig በጣም እናመስግናለን እኔ ለወደፍቱ ቡዙ ትምህርት ተምራለው

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 Před 5 lety +2

    Kkkkkkkkkkkአረ ዉዉዉ የመጨረሻነዉ ፈታ ያረከኝ ወይኔ የመዳምምልብስ ተቃጥሎ ያለቀብኝ ኤፋሱንን ና አርዳን ሳይነዉ ወይ ጣጣ ምንታመጣ

  • @user-mx4re1bz8u
    @user-mx4re1bz8u Před 5 lety

    ጠጡጢጣ ምን ታመጣ ክክ ቃና በጣም ብዙ ትምህርት አለው

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 6 lety

    ያገሬ ከያኒያን ከባድ የቤት ስራ ነው የሆነባቹ ቃና ኢሄ ወደ ቱርክ የጎረፈውን ህዝብ ለመመለስ በደንብ መስራት ይጠበቅባችኋል

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g Před 5 lety

    ክክክክክክ ትክክል የቃና ፍቅር ገና ያሰጋናል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abduadem1617
    @abduadem1617 Před 6 lety +3

    ጊዜ የጣለው አዝማሪ አንድ ብር ይሸለማል

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety

    እውነት ተዘፍኖለታል ቃና ውስጤ ነው ግን አገራችን እየጎዳት ነው ትንሹ ትልቁ ቃና ላይ ተዘፍዝሮ ስራው እየ ረሳ ነው እባካቹ ቃና አትልቁት ምን እንደሆነ አላውቅም ሱስ አለው እንደ ቡና

  • @user-zh9nq9ou6w
    @user-zh9nq9ou6w Před 5 lety +2

    ክክክክክክክክክክክክ እኮ ልክ ብለሀል የፖለቲካ የፀዳ ምርጥ ኮሚዲ ልበለው ወይስ

  • @salehmuhamad8210
    @salehmuhamad8210 Před 6 lety +1

    ወይ እደት ይመቻል ለዝህማ ማንችሎን ሀበሻ መስራት አንችልምጅ

  • @user-px6jw6fj6d
    @user-px6jw6fj6d Před 6 lety

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክአረበሳ ትክክክል አስተዋይ ሰውነህ እዲህ አርጎ ማቀናበር ዋው ጥበብ ኢትዮጲያ

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 Před 4 lety

    አቦ ይመችህ አንድም የሚወድቅ የለውም ዋው

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Před 6 lety

    በጣም ዴስ ይላል እራስህ አፉጠህ የምታየው የቱርክድራማ ነው ስማቸውን እዳለ አጥንተሀል

  • @mlshewassfa7724
    @mlshewassfa7724 Před 5 lety

    አረ አድንቄህ ቃና የዚህን ያህል የሰውን ልብ ወስዳል

  • @rozashareef3187
    @rozashareef3187 Před 5 lety

    Ewnetih nw yahun wotat hulu lbachew kana lay nw

  • @user-pe2cc8hn1c
    @user-pe2cc8hn1c Před 5 lety +3

    ይመችህ አቦ

  • @seidemm5895
    @seidemm5895 Před 4 lety

    ወይ ቃና💓💔💔💘በጣም ነው የተመቸኝ😄😄😄😄

  • @user-dw5ju4pk2y
    @user-dw5ju4pk2y Před 6 lety

    ወይኔ እኔእራሡ ኮርኩትን ሥወደዉ ቃና ዉሥጤነዉ

  • @selma4676
    @selma4676 Před 5 lety +4

    እውነትክን ነው ግጥምህን ውድድድድ

  • @suziouzi
    @suziouzi Před 4 lety

    እዉነት ነዉ

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 Před 6 lety

    አንጀቴን አራስከው ቃና ይጥፋልን

  • @user-uq3tq3uh3t
    @user-uq3tq3uh3t Před 2 lety

    እዉነትኮነዉ ግን

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety

    ክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ እስከዛሬ ሳላይክ😛😅😅😅😅😅😅

  • @andshawshaw4695
    @andshawshaw4695 Před 5 lety

    ወይ ቃና

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 Před 6 lety

    Luwe Luwaci are yenates gudinew gin betam yastemiral yeliqi demo azinagni new thank you so much

  • @emra.aswabemranaswab9368

    አይ ጊዜ አይይይይይይይ ገና እማይሰማ የለም ቃና ተዘፈለት እኛ ሀገር በቃና ስንቱ ሴት ተፈታ በ2009 ሴቱ ሁላ ተፈታ ትዳር ፈርሶ ግማሹ ስደት መጡ ግማሹ ተታረቁ

  • @Aa-ek9zd
    @Aa-ek9zd Před 3 lety

    እሪፍ ነው ድምፅህ ያምራል

  • @user-gj7sy6sq3f
    @user-gj7sy6sq3f Před 5 lety

    ወይ በሳቅ እንደው ከቱርክ ፊልም የአየሁት ሁለትብቻ አላሳዝንም እደዜህ ተዘፈነለት

  • @ayelenegatu8278
    @ayelenegatu8278 Před 4 lety

    አዲስ ሙዚቃ

  • @arilinmohameedwaloo6920

    ዋው

  • @kiyanabiyate2734
    @kiyanabiyate2734 Před 5 lety

    ሰላምህን ያብዛልህ

  • @user-jr4yv8tl5b
    @user-jr4yv8tl5b Před 6 lety

    ክክክክክክ እረ ጥሩ ነው ያንተ እንጀራ ማብሰያ የኛ መዝናኝ ሰርተህልና

  • @user-bh3gw3rm9h
    @user-bh3gw3rm9h Před 4 lety

    እኔስ አላቀውም ዘፈኑንም አሁን ሠማሁት

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 Před 5 lety

    Befkir new yemewedew kana tv muzekahi degemo gerami new... kemre leke nehi salekem merekegnalw be kana

  • @getereme2785
    @getereme2785 Před 6 lety +1

    ወይ ቃና በአለም ተሰራፋ

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 Před 5 lety

    ሀሀሀሀ ኪኪኪ ይገርማል እኔም የቃና ወደጅ ነኝ

  • @user-mf9zi5hw3g
    @user-mf9zi5hw3g Před 4 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂. ትክክል.
    ድምፅክ በጣም. ሀሪፍነው.

  • @netsielie8836
    @netsielie8836 Před 6 lety

    ቀልቧ ቱርክ ሄዶ ቀለቧ ነው ከቤት
    አቤት አቤተ አቤት አቤት አረ በሳቅ አቦ ይመችህ ክክክክክክክ ምንም አልቀረህ እኮ ሁሉንም ሙልጭ አረካቸው ቃና ቲቪ ተዘፈነለት እንድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን አለች 😂😂😂😂😂😂

  • @user-wy1fj6dz5d
    @user-wy1fj6dz5d Před 6 lety

    ይመችህ ገና መቸ

  • @samirabete3234
    @samirabete3234 Před 5 lety

    Wayee kan

  • @ethiolove2530
    @ethiolove2530 Před 5 lety

    ወይ አንተ ልጅ ግን ምን አባቴ ላርግ

  • @hafizmujhid2236
    @hafizmujhid2236 Před 4 lety

    Kkkkkkkk Wao wao wao Amzing biro i am from America wtho b.ethio it love song

  • @user-sh8zg4zu2y
    @user-sh8zg4zu2y Před 5 lety

    ክክክክክክክ አረ ቃናገና ብዙ ያሳየናል

  • @yordanosgetu8303
    @yordanosgetu8303 Před 4 lety

    Betih kuchi bileh kana eyayeh teta mn tameta mn tameta....tetuteta..

  • @Asd-ib3lw
    @Asd-ib3lw Před 6 lety

    ውይ ቃና ገና ጉድ ያመጣን

  • @wedRahelfiker
    @wedRahelfiker Před 6 lety +5

    ክክክክክ እረ በሳቅ እዉነትህን ነዉ ጉድ ዘፈኑ ወጣለት

  • @user-zc7bf5br4i
    @user-zc7bf5br4i Před 5 lety

    በጣም ልክ ብለካል ወድጀዋለው

  • @abdulfatahadil5809
    @abdulfatahadil5809 Před 4 lety

    Abet abet ewnatu new kana enji mache kanaa yilalu abet ye kaNa negar

  • @asterasmare879
    @asterasmare879 Před 6 lety

    Waw betam yamral mirt leza alew dmtsih

  • @almaz6270
    @almaz6270 Před 6 lety +2

    ክክክ ደስ ይላል

  • @user-kv7mm7vb8x
    @user-kv7mm7vb8x Před 5 lety

    ወይዘድሮ ጉድ ነው ገረመኝ ይሄን ያክል በቃ ልባቸውን በታትኖታል ማለት ነው ክክክክ እኔስ አልመለከተውም ግን ፈገግ አልኩበት ክክክክክክክክክክክክክክ
    በቃና እናያለን ብዙ ገና መች በቃና ወይ ጉድድድድ

  • @getu2308
    @getu2308 Před 6 lety +1

    እውነትህን ነው የኔ ቆምጆ

  • @emanemaneman2101
    @emanemaneman2101 Před 6 lety

    ከከከከከከከከ mey. Love. kana

  • @user-pt9hl2fw4r
    @user-pt9hl2fw4r Před 5 lety

    ታንቅም መርቅነን ፈጠን እያነጋን

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 Před 3 lety

    እዴት ነው ዳውሎስ ሚደረገው ወይ ላኩልኝ

  • @LoloLolo-fj8mr
    @LoloLolo-fj8mr Před 6 lety

    ክክክክክ ወይ ጉድ እረ ምድን ነወ አኡዙቢላህ አላህ ሂዳ ይሥን

  • @user-bp5ql7dn7p
    @user-bp5ql7dn7p Před 8 měsíci

    😂😂😂😭👊ወይ ቃና😂😂

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 Před 6 lety +5

    ወይ ቃና😂😂😂😂

  • @user-dc1sj5vh7y
    @user-dc1sj5vh7y Před 6 lety

    ውይ ቃና

  • @user-rs3mf7um9z
    @user-rs3mf7um9z Před 6 lety

    አቦ ይመችህ

  • @sukenashariif7364
    @sukenashariif7364 Před 6 lety

    Kkkkk Bayyeeeee namatii tola jabadhaa dhugaa keeti

  • @cecilechidiak8438
    @cecilechidiak8438 Před 6 lety

    ልዌ ልዋጭ ክክክክ በጣም አሪፍ ነው ብርታ

  • @user-qw3ew4gq4r
    @user-qw3ew4gq4r Před 6 lety

    Kkkkkkkkkk btame yemeyazinan new የቃና ጉድ ገና መች አለቀና ሃሃሃሃ

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu Před 6 lety

    በትክክል.ቃና.ድራማ.ጉድአመጣ.ክክክክ.አሪፍነው

  • @user-er9cd4he4w
    @user-er9cd4he4w Před 6 měsíci

    ዪመቺቹ❤❤❤❤😅😅😅

  • @user-nb1nn2mf3w
    @user-nb1nn2mf3w Před 6 lety

    አቦ ይማችህ.
    ጥቁር ፍቅር
    3 ስልኮችን አቀጥሎኝ
    ኑሮዬን የጭለማኝ ፈልም ነው
    በሰው ሀገር ሆኜ ስልኮችን አቀያይሬ እየገዘሁ
    data እየሞለሁ የሰረሁትን ሁሉ ሙሉጭ አርገኝ።

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 6 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቃና በዝርዝር

  • @iloveyoumom9597
    @iloveyoumom9597 Před 6 lety

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም ውይ አቦ ምችት ድልት ይበልህ

  • @seidseid6375
    @seidseid6375 Před 6 lety

    የምር በሀርን አፍቅሬ እሄው ይዣለሁ መከራተት እረ የዛን የመላጣ ቁጥር ፈልጉልኝ

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v Před 5 lety

    እረ ቃና እያዩ ምግብ ቀርቦ እረ አሁን አልበላም ይላሉ እርቧቸው ውይ ሢጠሯቸው አይሠሙ ቃና ሢያዩ ውይይ

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 Před 5 lety

      መሲ የተዋህዶ ልጂ ለቀልድ ነው ውይስ የእውነት ነው ምኑን ይስሙታል አማርኝ ቱርኮች ነው ማሬ

  • @betiy1902
    @betiy1902 Před 4 lety +1

    Fekruyyy yamerallll hahaaaaaaaa