የነብይ ለማ ቤተሰብ ምን አስለቀሰው ልዩ የትንሳኤ የበዓል ፕሮግራም// ከነብይ ለማ ቤተሰብ ጋር//River Tv Ethiopia// 2015/2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Welcome to official CZcams channel of River Tv Ethiopia | River of life church
    Subscribe our CZcams channel here - - bit.ly/rivertv...
    #New_protestant_live_worship
    #worship
    #mezmur
    #protestant
    #river_tv_ethiopia
    ሪቨር ኦፍ ላይፍ ቤተክርስቲያን | River of life church | River Tv Ethiopia
    ▶️ የፕሮግራም ቀናቶች
    ✅ እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ ( የአምልኮ እና የቃል ጊዜ )
    ✅ ማክሰኞ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ( ልዩ የኃይል እና ነፃ የመዉጣት ቀን )
    ✅ RDC /ሪቨር የነፃ መዉጣት ማዕከል / ልዩ የፀሎት ፥ ነፃ የመዉጣት እና የትንቢት አገልግሎት ዘወትር ረቡዕ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ፥ ለሰላሳ / 30 / ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ አሁኑኑ ይደዉሉ እና ይመዝገቡ /09-68 68 70 46 / ።
    📍 አድራሻችን ጀሞ 1 የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ባለዉ ኮብልስቶን 400 ሜትር ገባ ብሎ ። በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!! ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ... እናመሰግናለን

Komentáře • 23

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +2

    እንዴት መባረክነዉ ይህንያሳደገ ቤተሰብ ተባረኩ

  • @techanemastewal7297
    @techanemastewal7297 Před rokem +1

    Amazing program 👏👏👏.... bless you all ❤

  • @anyaanyaanyaanyaanya
    @anyaanyaanyaanyaanya Před rokem +1

    What a blessed family my God blesse you

  • @user-qi6kv7qh2z
    @user-qi6kv7qh2z Před rokem

    በእውነት ጌታ ባርኳችኃል።ምንም ታይታም ሆነ ማስመሰል የሌለበት የቤተሰብ አምልኮ እና መቀራረብ
    ያየሁበት ነው። ዋው ተባረኩ። አንድ ነገር ተምርያለው
    በቤተሰብ ለማገልገል በጣም ቢከብደኝም በጌታ ፀጋ ግን በቤተሰብ ማምለክ እንደሚቻል ተረድቻለሁ።

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před rokem

    የተወደድ የእግዚአብሔር ቤተሰብ አቤት ስታስቀኑ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምለም ፀጋው እጥፍ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @kidistleramo
    @kidistleramo Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HiAlain-gv7cb
    @HiAlain-gv7cb Před rokem +1

    እሰይ አሜንን የተባረካችሁ❤

  • @elshaddaieyesus5669
    @elshaddaieyesus5669 Před rokem

    May God shine his face upon you! More blessings to you all!

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 Před rokem

    Amazing family may God bless you all,

  • @malutamiru6246
    @malutamiru6246 Před rokem +1

    Wowww teberaku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    SHALOM ALL LEMMA'S FAMILY::

  • @MikiMike-ne8kk
    @MikiMike-ne8kk Před rokem +1

    Tebareku

  • @elshaddaieyesus5669
    @elshaddaieyesus5669 Před rokem

    እጅግ የተወደደ ቤተሰብ! ዘመናችሁ ይለምልም! ለብዙዎች ምሳሌ በመሆን ቀጥሉ፣ ተፅእኗችሁ ምድሪቱን ይሙላ በኢየሱስ ጌታ ስም አሜን!!!

  • @tesg7804
    @tesg7804 Před rokem +1

    Happy Easter to all of you
    Jesus is lord!!!!
    Bro. Texas Houston

  • @AddiskidanLemma-ku8ir
    @AddiskidanLemma-ku8ir Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Před rokem +1

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው በጌታ! ለሚሊዮኖች ምሳሌዎች ናችሁ! እዚሁ አንድ ቤተሰብ ውስጥ ነብያት ፖስተር ከሁሉ በላይ በዚህ ጊዜ የትም የሌለ 'ወንጌላዊ' ደግሞም ዘማሪ ሙዚቀኛ ሁሉም አለ..እግዚያብሔር በእውነት ከዚህ በላይ ይባርካችሁ! ጌታ ኢየሱስ በቤታችሁ በግልፅ ደምቆ ይታያል!

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰👍

  • @anyaanyaanyaanyaanya
    @anyaanyaanyaanyaanya Před rokem +1

    Melkam ye fasika beal yehunlachu

  • @lelejejuliyagemechu3801

    እውሽ የኔ ቆንጆ እኔ ላልቅስ❤❤

  • @roritefera910
    @roritefera910 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @papiget2903
    @papiget2903 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰