መናፍስትን መለየትና የበቀል ቅባት....... በነብይ ዮሴፍ ይፍሩ.......ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መናፍስትን መለየትና የበቀል ቅባት....... በነብይ ዮሴፍ ይፍሩ.......ክፍል አንድ

Komentáře • 29

  • @MelakuDejene-sb8cd
    @MelakuDejene-sb8cd Před 2 měsíci +1

    ምንኛ የተባረክ ጥበብ ሰጭ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ተባረኩቤት በትምህርቱ አትንካ የምለዉ!

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 Před 2 měsíci +4

    You are value-adding minister of Lord! I feel blessed by all your sermons! Keep it up, my brother!!!

  • @Generalpanimsinger
    @Generalpanimsinger Před měsícem

    man of God የጌታ መንፈስ በአንተ ላይ ነው ቀጥል ተባርካሃል፡♥

  • @danielawoke3996
    @danielawoke3996 Před 2 měsíci +1

    በዚህ ትምህርት በጣም አተረፍኩ መንፈሳዊ አይኖቸ በሩልኝ ክብር ለኢየሱስ!! ተባረክ ወንድም!!

  • @samita525
    @samita525 Před 2 měsíci

    ስለ ትምሕርትህ ጌታ ይባርክህ ግን ብዙ አይነት ሰው ስለሚሰማህ እና ነጻ ወጣን ሕዝብ ስለሆነ ቋንቋ ስላለን በሱ በመናገር ጥቀመን ተባረክ

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 Před 2 měsíci

    I love this!!!! Eye opening!!! God bless you!!

  • @user-bv8yy9gn5e
    @user-bv8yy9gn5e Před 2 měsíci +1

    Geta Iyesus Ahunim Abzito Yibarkih important Message

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Před 2 měsíci +2

    ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ አሁንም ይብዛልህ ይጨመርልህ

  • @zzx.730
    @zzx.730 Před dnem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርክህ 👏👏👏

  • @HadinaAbeni
    @HadinaAbeni Před měsícem

    amen

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 2 měsíci +1

    Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @35484
    @35484 Před 2 měsíci

    Ameeeeeeeeeen betam dink newu

  • @abenezerhailu3385
    @abenezerhailu3385 Před 2 měsíci +1

    Wow GBU

  • @user-lw7eo9og6s
    @user-lw7eo9og6s Před 2 měsíci

    Oh! bro GOD bless you Amazing preach...!!!

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 Před 2 měsíci

    Um no more Goleyad spirit to my life to my Generation in name of Jesus Christ
    Amen.

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 Před 2 měsíci

    Tebark prophet Tegaw yabzalh Amen.

  • @natnaelnati4908
    @natnaelnati4908 Před 22 dny +1

    አሪፍ ነበርክ ግን የሰውን ልጅ አትቆጡ አያገባችሁም መጥፎ ቢሆን ለእናቱ ነው ብለህ የተናገርከው 10ደቂቃ ከ55ሰከንድ ላይ ስለ ትውልድ አለማሰብን ያሳያልና ተሳስተሀል!!!!!

  • @user-hk5nd8ot6g
    @user-hk5nd8ot6g Před 2 měsíci

    amen amen

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜንንንንን ተባረክ

  • @user-uf1ei8rr5g
    @user-uf1ei8rr5g Před 2 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!እኔ የጸሎት እርዳታ አፈልጋለሁ፤ በብዙ ተጽእኖ ውስጥ ነኝ። እንዴት ማግኘት እችላለሁ።

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 2 měsíci

    Amen thank you lord 🙏 🙏 Thank you for sharing ❤❤❤❤

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour Před 2 měsíci

    More grace in Jesus name🔥

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před 2 měsíci

    እውነት ነው ወንድሜ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před 2 měsíci

  • @user-pe8wo9vd8f
    @user-pe8wo9vd8f Před 2 měsíci

    AMENE I RECEVD

  • @user-sz1zd5rr8w
    @user-sz1zd5rr8w Před 2 měsíci

    ሰውዬ ስብከት ጠቅሞኛል ግን ቅር ያለኝ ግማሽ ፈረንጂ በልተ ነው የገባህው ጉባኤው ላይ ምነው ስብከቱን በአማርኛ ብታጣፍጠው

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt

    አህያ

    • @user-hk5nd8ot6g
      @user-hk5nd8ot6g Před 2 měsíci

      አህያ የሚል አህያ ነው አይባልም እራስህን መርምር እሱ የእ/ር ባረያ ሰው ነው ግን ኢየሱስ ይወደሀል ሰይጣን ከሆንክ፠ አንወድህም እንጠላሀለን መምህር ተባረክ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤