Aster Aweke - 11 Lib Weled

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 101

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 2 měsíci +2

    ወይኔኔኔኔኔ! From Intro to the end this is the highest definition of magic!
    What a sophesticated lyrics!…ግሩም ድንቅ አዚያዜም አዘፋፈን፣ ዝግግግግግ ትልና እንደገና ደሞ when she goes to the high pick Aster Killed it!…Ate it up!
    How she plays her tounge saying the words, how she commands her throat and raise her voice once in a Sore, other times in sweet way. This woman is matchless. Unmatchable, Unbeatable. Period!

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 5 lety +5

    አስቴር በህይወቴ ዘመን ዕድል ገጥሞኝ ለማውራት ከምፈልጋቸው ሰዎች። ድንቅ የጥበብ ሰዎች መሀከል አንዷ። ዕድሜና ቸርነቱ አይለይሽ።

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 Před 5 lety +8

    My favorite song from this Album . Thank you mommy . I love you 😍😍😍😍😍😍😍

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +3

    እንደ ሌሎቹ ልታይ ልታይ የማትይ አስቱካዬ እንደው ምን አይነት ስብእና ነው ያለሽ የኔ ምርጥ የምወድሽ የማከብርሽ🙏❤❤❤😍😍😍😍

  • @rahelastatike5744
    @rahelastatike5744 Před 5 lety +14

    አስቱ ለኔ መሰለኝ የዘፈንሽው እድሜ ይስጥሽ

  • @SalehSaleh-gb5xg
    @SalehSaleh-gb5xg Před měsícem +1

    Astuka mechem Qalatoch yatrugnal endet endamogsesh Negeste nesh derom zarem wedefitem.
    Wedshalew Negest Aster

  • @liliraya7271
    @liliraya7271 Před 4 lety +6

    Astukaye Yne feker sewdsheko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sadasied6598
    @sadasied6598 Před 4 lety +2

    አሥቱክየ አች ለኔ የሕይወት ብረሐኔ ነሺ ፈጣረ እሪጂም እድሜና ጤና ይሥጥሺ የኔ ንግሥት በጣም ነው የምወድሺ ለኔ ያላች ሕይወት ጨለማ ነች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @abeilhedguhedgu8994
    @abeilhedguhedgu8994 Před rokem +5

    I am in love with this song ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před 3 lety +5

    A music which lays on the 7th level of sky

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 Před 5 lety +27

    ያንቺ አድናቂ ባልሆን ምን እሆን ነበር በቃ እድለኛ ነው አንቺን የሚያደንቅ ሰው ንግስቷ

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +11

    ወይ ድምፅ ወይ ድምፅ ተስረቀረቀ እኮ😭😭😭😭😭 አስቱካ ውድድድድድ💋💋💋❤❤❤

  • @hiwikebede8292
    @hiwikebede8292 Před rokem +1

    i don't think there will any body how is not in love with this song

  • @kingsol8654
    @kingsol8654 Před 5 lety +4

    Perfection!
    The best Singer at her best🤩👍

  • @addisababa6540
    @addisababa6540 Před 3 lety +6

    I am alive to listen her voice "God bless " you

  • @evaeva370
    @evaeva370 Před 3 lety +1

    Your the best stil 2021 when I heard ur music I always missed my country representing my country 🇪🇹😂❤️❤️one love ethiopian 🇪🇹🇪🇹😂😂❤️😘

  • @zebenetadesse2156
    @zebenetadesse2156 Před 2 lety +1

    My gold singer astuka no one like you God bless you

  • @yaredabiy7783
    @yaredabiy7783 Před 5 lety +3

    የአልበሙ ምርጥ ዘፈን 👌

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 Před 4 lety +2

    Yene andega ❤😘

  • @tube-dj9lr
    @tube-dj9lr Před rokem +1

    ለራሴ የጋበዝኩት ምርጫዬ ❤❤❤

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci

    ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ደሞ ❤🎉

  • @ethiogoogle2442
    @ethiogoogle2442 Před 5 lety +4

    ከሴት ድምጸ መረዋና የተዋጣላት ዘፋኝ እንዳንቺ አይኖሩም በጭራሽ ከወንድ ደግሞ ቴድዬን ጫፉ የሚደርስ የለም በእውነት ውድድ ነው የማደርግሽ

    • @SeaDa-mt2qi
      @SeaDa-mt2qi Před 5 lety

      በትክክል ማንም የለም እንደሁለቱ ከትልልቆቹ ድምፃዊያንን ሳይጨምር

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 Před 5 lety +65

    #ልብወለድ
    ሀሁን አቦጊዳን ወንጌልን ተምሬ
    የእውቀትን ብርሃን ካየሁኝ ጀምሬ
    ባህሪውን ሁሉ ፅፌ ያልጨረስኩት
    አለኝ የህልም ወዳጅ ባሳብ ያሰፈርኩት
    💕
    ለብቻ የማየው ይሄ የልቤ ድርሰት
    ምነው እውን ሆኖ በገሀድ ቢከሰት
    ምን ነበር ፈጣሪ ነፍሱ የለገሰው
    ባካል ቢያመጣልኝ ይሄን የህልሜን ሰው
    እንደ እድል ነው እጣ
    ለሰው ሰው ሲወጣ
    ይህ የምኞት ድርሰቴ
    ያሻል ለህይወቴ
    በመጣልኝ ቤቴ
    💕
    እኔ እንደ ፈጣሪ አልሰራም ህይወት
    እንደው ምኞት እንጂ ባሳብ ምጫወት
    ትንፏሽም ዘርቶበት ስጋ ያለ በሰው
    ልብ የጀመረውን አምላክ በጨረሰው
    💕
    በፍላጎት ተስፋ ባሳብ የሳሉትን
    ይገጥመኝ እያሉ ሁሌየሚያልሙትን
    ልብ የወለደውን ከምን ያገኙታል
    ባይሆን ካጋጣሚ ከእድል ይመኙታል
    እንደ እድል ነው እንደ እጣ
    ለሰውም ሰው ሲወጣ
    ይሄ የምኞት ድርሰቴ
    ያሻኛል ለህይወቴ
    በመጣልኝ ቤቴ
    ♥♥

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 Před 5 lety +2

    AAstuye menabate lehunelesh weddddede❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelse3624
    @natnaelse3624 Před 3 lety +1

    አስቱዬ እኖድሻለን ዘላለም ኑሪልን

  • @lovemessimessimessibarcaba6825

    የኔ ጣፋጭ ውብ እኮነሽ

  • @fawazaalamaa1441
    @fawazaalamaa1441 Před 5 lety +2

    Awo zimee new beka

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před 4 měsíci

    መድሃኒት እኮ ነሽ 😘🥰

  • @user-fy5lc4vo2r
    @user-fy5lc4vo2r Před 5 lety +1

    አስቱካ እምወድሽ እማከብርሽ ኑሪልኝ ምን ጊዜም አንደኛ አስቱካዬ

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +1

    .የኔ አንደኛ አስቱዬ💖😘😘😘

  • @tesfaneshwoldeleul646

    💜አ 🌹ስ 💜ቱ 🌹ካ 💜 እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ 🙏

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před 5 lety +3

    አስቱካ አስቱዬ 💖💖💖

  • @wongelyohannes4961
    @wongelyohannes4961 Před 2 lety +1

    love u

  • @senaitaweke2902
    @senaitaweke2902 Před 8 měsíci

    Yeni derest❤❤❤

  • @MrTinsae
    @MrTinsae Před 2 lety

    The greatest of all the time!!!!!

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 Před 4 lety +2

    My best

  • @yohannesestefanos9543
    @yohannesestefanos9543 Před 3 lety +1

    Gänsehaut ,liebe dich immer astuuye,

  • @user-ws1ck3hy7l
    @user-ws1ck3hy7l Před 5 lety +3

    ዋወ ያምራል

  • @top-rentertaiment9840
    @top-rentertaiment9840 Před 5 lety +1

    migerim sira astukaye

  • @ShivaShiva-sw1mm
    @ShivaShiva-sw1mm Před 5 lety +1

    Astiye fikirr edimena tenayisetsh fetari wudddddd nw madergsh💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @familytimeyebetesebgize9251

    Yehulem mirt❤❤

  • @trailersongs7746
    @trailersongs7746 Před rokem

    Kadametut migerm new

  • @merongetachaw268
    @merongetachaw268 Před 3 lety +1

    አስቱዬ ውይይይ ስወድሽ እኮ

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Před 2 lety

    ፍቅር ራበኝ

  • @bluetv6996
    @bluetv6996 Před 3 lety

    long live oue queen

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 Před 2 lety

    Lib weled ❤️❤️❤️

  • @DamtoMakonen-tz9gg
    @DamtoMakonen-tz9gg Před 4 měsíci

    👏❤

  • @user-qi8zs9gq2l
    @user-qi8zs9gq2l Před rokem +1

    መግብነውአኮዘፈኖችሸአሰቱካ❤💚❤

  • @kirosareghahegn8364
    @kirosareghahegn8364 Před 5 lety +2

    ❤❤❤

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Před 2 lety

    አስቱካ ስወድሽ ከልጅነት እስከ እውቀት 😘😘❤️

  • @comcell1074
    @comcell1074 Před 5 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vx9pr2qp8v
    @user-vx9pr2qp8v Před 4 lety

    Yehe zefen lene new astuye yezefenechilgh

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 Před 3 lety

    ተባረኪ

  • @ethiopanfood6617
    @ethiopanfood6617 Před 5 lety +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm8bk8yh9f
    @user-tm8bk8yh9f Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sifalislamalyamani7894

    ❤️❤️

  • @zalusanta2515
    @zalusanta2515 Před 4 lety

    ዉ ድድድድድድድ ነዉ
    አሰቱዬን

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 5 lety +5

    Adame koshe zefagn negn yemetelu belu ahun tedebeku lol mic dropped

  • @danatnetanet8662
    @danatnetanet8662 Před 5 lety

    💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @tensatezelo6367
    @tensatezelo6367 Před 5 lety +2

    አስቱካ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 4 lety +1

    እስቴር እወቀ የዶክተር እብይ ምክትል የፕሬዚደንት ሆነች እንዴ ???የእብይ ተቋዋሚዎች እስቴር ዳውን ዳውን እሉ ባደባይ ላይ ።መልሱ ከራሷ እጠብቃለሁ ።

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 Před 3 lety

    PLEASE translate in English?

    • @esaid9829
      @esaid9829 Před 2 lety

      It's hard to translate word by word. This song is about a love that she created in her mind or heart.
      A fictional love and wishing it would come true ...just as she imagine it or dreamed about it or wrote it.
      In one of the lines she is saying how beautiful it would have been to have a love like that.
      also how much luck plays a big roll in finding the perfect love.
      The song is titled LEB WOLED meaning FICTION in Amharic.
      In addition to her voice, she is also highly gifted writing her own lyrics to almost all of her songs.

  • @zewdeynaxanet4846
    @zewdeynaxanet4846 Před 3 lety

    Ewdsle

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +1

    XXXX

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 Před 5 lety +1

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 5 lety +14

    ምንልበል ምንልኮምት በቃ ገና አሁን የልቤ ደረሰ አስቱዬ አመሰግናለሁ ።እስከዛሬ ተቃጥዬ ነበር በማንም ቅራሬ ድምፅ

  • @hiwotalemu7779
    @hiwotalemu7779 Před 5 lety +1

    ❤❤❤

  • @tamiget-233
    @tamiget-233 Před 5 lety +13

    🎧🎤ይሄ ድምፅ ነበር የናፈቀን 🎧🎤

  • @susanagranados8479
    @susanagranados8479 Před 5 lety +5

    Astu fiqir, እንደው: የአንጀት: አድራሽ:
    የልብሽ: ሁሉ: ይሙላልሽ:::
    ረጅም: እድሜ: ከጤና: ጋ::
    ረቂቅ: ነሽ::❤️❤️❤️😘😘😘

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +3

    ዋዉ ድምፅ ቅንብሩ ልዩ ነው:: ሁኝበት🙏🏾💚💛♥️

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 5 lety +43

    ልብ ወለድ
    ሀሁን አቦጊዳ ወንጌልን ተምሬ
    የእውቀትን ብርሀን ካየሁኝ ጀምሬ ባህሬውን ሁሉ ፅፌው ያልጨረስኩት
    አለኝ የህልም ወዳጅ ባሳብ ያሰፈርኩት... ለብቻ የማየው ይሄ የልቤ ድርሰት
    ምነው እውን ሆኖ በገሀድ ቢከሰት
    ምን ነበር ፈጣሪ ነፍስ እየለገሰው
    ባካል ቢያመጣልኝ ይሄን የህልሜ ሰው እንደ እድል ነው እጣ ለሰው ሰው ሲወጣ የምኞት ድርሰቴ ያሻኛል ለህይወቴ በመጣልኝ ቤቴ
    እኔ እንደ ፈጣሪህ አልሰራም ህይወት እንደው ምኞት እንጂ በሀሳብ መጫወት ትንፋሽን ዘርቶበት ስጋ ያለበሰው
    ልቤ የጀመረውን አምላክ በጨርሰው በፍላጎት ተስፋ ካሀሳቤ ሳልሄድ(ሳልወጣ) ቢገጥመኝ እያሉ -- ሁሌ ሚያልሙትን ልብ የወለደውን -- ከምን ያገኙታል
    ባይሆን ካጋጣሚ -- ከእድል ይመኙታል እንደ እድል ነው እጣ ለሰው ሰው ሲወጣ የምኞት ድርሰቴ ያሻኛል ለህይወቴ በመጣልኝ ቤቴ/፫/

  • @ahmedmk4035
    @ahmedmk4035 Před 5 lety +1

    አስቱ አደኛ ምርጥ ስራ ነው💝

  • @samayaaa4390
    @samayaaa4390 Před 5 lety +2

    በጣም እወድሻለሁ

  • @webseyoum4658
    @webseyoum4658 Před 5 lety +8

    ያንቺ ሙዚቃ ራሱ ልብ ወለዴ ነው የልቤን የምትገልጪ ነሽ

    • @allaamm1389
      @allaamm1389 Před 5 lety

      አስቴርየ የፍቅር ሀኪም

  • @tewodrosadal1679
    @tewodrosadal1679 Před 5 lety +1

    Zem yeshalal

  • @user-kd9vx6id6b
    @user-kd9vx6id6b Před 5 lety +1

    የኔልዩውድድድ

  • @teardrop3240
    @teardrop3240 Před 5 lety +1

    Welcomme Queen

  • @senimengstu3304
    @senimengstu3304 Před 5 lety

    Enatya astkaya swdish ema Yliba new eko hulam

  • @logtube9701
    @logtube9701 Před 4 lety

    አሥቱካ ማር

    • @logtube9701
      @logtube9701 Před 4 lety

      የግል ህይወትዋን key አድርጋበታለች ይህ ለራስዋ የዘፈነች ይመስላል

  • @sarahtesema8291
    @sarahtesema8291 Před 5 lety +2

    አስቱካ

  • @fawazaalamaa1441
    @fawazaalamaa1441 Před 5 lety

    feker nesh keleb