የኤልያስ መንፈስ! አስደናቂ የትምህርት ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ ጋር Teaching Time with Tamrat Gebre @ sbc

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #ecbcsb #Tamrat_Gebre #Teaching

Komentáře • 30

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 Před 4 lety +4

    ክብር ምስጋና ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር የጌታ ሰው ነቢይ ዘመንህ ይትባረክ ብዙልን በፍቅሩ ስጦታ ፀጋው🙏🙋

  • @elizabethyohannes3168
    @elizabethyohannes3168 Před 4 lety +6

    ታሜ ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እርግጠኛ ነኝ በእግዚአብሔር ቃል ኃይልና ጉልበት ምድር እና ሞላዋን እንደምትደርሳት ከዚህ በሆላ
    መሔድ መገስገስ መፍጠን መገስገስ በደረቁ ስፍራዎች ሁሉ ቃሉን በኃይል እና በስልጣን መዝራት ደግሞም ማጨድ ሆኖልሀል ተባረክ ወንድሜ!!!!

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 3 lety +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ononline3004
    @ononline3004 Před 3 lety +2

    ameeeeeeeeeeeeeee
    ameeeeeeeeeee
    geta yibarik

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r Před 3 lety

    በጣም ነው የሚወድ የእግዚአብሐር ሰው ተባረክ

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 Před 4 lety +2

    ኤረ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንን በኢየሱስ ስም ይሁንልኝ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንን በኢየሱስ ስም አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንን

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 3 lety

    በኢየሱስ ስም አሜን ይሁንልኝ !

  • @amenngare1146
    @amenngare1146 Před 4 lety +2

    አሜን በየሱስ ሰም ዪሁን ቢኝ

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Před 3 lety

    አሜንን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @tigist.gejatigist4626
    @tigist.gejatigist4626 Před 3 lety

    AMEEN AMEEN tebarkii 📖📖🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🔥🔥🔥🤲🤲❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @fiyorimebrahtu6687
    @fiyorimebrahtu6687 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen God bless you

  • @frehiwotberisso1716
    @frehiwotberisso1716 Před 4 lety +1

    Wow amen amen Eysus ybark tbark

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen bezh zemen endezi aynet Sibket tefto neber .Wendim.... Geta yibarkh

  • @HanaHana-tq7ol
    @HanaHana-tq7ol Před 4 lety +1

    አሜንንንንን

  • @tadeleteketel291
    @tadeleteketel291 Před 4 lety +1

    Wow Geta ymesgen tame sagegh des blogal Egziabher ybarkh tebarkealehu

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 3 lety

    ተባረክልን😍

  • @faizfaiz8689
    @faizfaiz8689 Před rokem

    Amen

  • @semeremehari6645
    @semeremehari6645 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @emuemu4850
    @emuemu4850 Před 2 lety

    Amennnnn

  • @lilyabera2933
    @lilyabera2933 Před 4 lety +2

    May my Lord continue to pour his annoying upon you

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Před 3 lety +1

    በጣም ያምገርማ ትህምርት ነው የእግዚአብሔር ሰው እወዳለሁ💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐 ዘመን ይበርክልኝ እኔ ዛሬ ነው ይገባው

  • @user-lh3hc7lf8w
    @user-lh3hc7lf8w Před 4 lety +2

    Blessed tame

  • @semharteklehaymanot7257
    @semharteklehaymanot7257 Před 4 lety +1

    Waww geta yebarekeh

  • @faizfaiz8689
    @faizfaiz8689 Před rokem

    Faligehalwhi

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 Před 4 lety +1

    የት ነው ቤተክርስቲያኑ?

    • @merobitamerob2045
      @merobitamerob2045 Před 3 lety

      Saris wendemamach church new bro 🙏 betam migerm church bezu bemenfes kedus yenededu lijoch yalubet betekrstiyan new 😀

  • @emuemu4850
    @emuemu4850 Před 2 lety

    Amennnnn