Ethiopia: የእነ ዶ/ር አምባቸው ገ'ዳይ ታወቀ! who kille'd dr ambachewu mekonin Addis Agelgil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2024
  • #fetadaily #ethiopianews #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
  • Zábava

Komentáře • 165

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před měsícem +6

    አሣምነው ፅጌ ጀግና ነው
    የአማራ መከታ ነው ❤❤❤

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před 21 dnem +3

    ያአማአል አምባቸውን የመሰለ ሰው ማአጣት አሳምነውን የመሰለ ጀግና ተበላን

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před měsícem +9

    ብዙዎች ቀባጠርክ እንጅ ገዳዩ በእርግጥ ማን እንደሆነ አልተናገርክም። ግን የአማራ ሕዝብ ያውቀዋል።

  • @BekelHaile
    @BekelHaile Před měsícem +32

    ከእውነት የራቀ መረጃ ነው፣መረጃው አሁን ለአማራ አንድነት ስለማይጠቅም ተዳፍኖ ነው እንጅ ሁሉም መረጃ አንድ ባንድ ታውቋል ጌታው።

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 22 dny +2

    ስንቱ ነገር በወያኔ ተመሀኘ ወላሂ ጎረፍ ቤት ጉዳት ቢያደርስ የወያኔ እጅ አለበት እየተባለ ሲመሀኝ ባቸው ህዝቡ ራሱን ነው ያጠፋው።

  • @AddisTesfa-mn9bp
    @AddisTesfa-mn9bp Před měsícem

    Thanks

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዶ/ረ አንባቸው ለአማራ ቢኖር አይ❤❤❤❤❤❤ አምላክ በመንግስተ ሰማያት በአብርሃምእና በይሳቅ

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před měsícem +18

    አሳምነው እዛ የደረሰው አንባቸውን ሊያድን ነበር ተገሎ ሲደርስ ቀሪ ሴረኞችን ገሎ ነው ሚሆነው🤔🤔🤔

  • @TayeTamirat-pq4ro
    @TayeTamirat-pq4ro Před měsícem +5

    ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ያስፈሐገህ አብይን ወንጀሉ ውስጥ ሐማስገባት ነው

  • @solomonalemu2822
    @solomonalemu2822 Před měsícem +1

    ብይ ጥሩ ከሠራ እንዳሁ ያሰቸገረን በልቶ እንደማያውቅ የሚራወጠው ድንጋይ ይገርመኛል።self confidace ማጣት።

  • @user-mv5oe7hm9q
    @user-mv5oe7hm9q Před měsícem +3

    ያልከውን ያህልበል እኛ የአማራ ህዝቦች ካንተ የተሻለ የመረዳት አቅም አለን እናም በጣም ቆሸሻቹህ ገማቹህ ከአንተጀምሮ ፅንፈኞች ናቹህ አማራን የጨፈጨፋቹህን በሁሉም ቦታ አሁን ደግሞ በክልላችን እየጨፈጨፋቹህን ነው ተባባሪ የሃይማኖት መሪወቹን አሰልፋቹህ ደም ጠጣቹህ አይበቃቹህም

  • @tefferimekonnen5595
    @tefferimekonnen5595 Před měsícem +2

    የአረጋ ከበደን አሟሟት አስረዱን

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem +5

    ጌታቸውና አብይ. ተነጋገሩ በማለት ውሽታምነትህ. ተጋልጦአል

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Před měsícem +1

    ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 Před měsícem +1

    Thanks for ur truth information

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 Před měsícem +6

    አምባቸው የተገደለው በለውጠ 1 አመት ከከሶስት ወር በኋላ ነው ። በዚህ ጊዜ ጌታቸው የት አአለ ?

  • @Hagos-np2hp
    @Hagos-np2hp Před měsícem +2

    ዉሽት ለሀገር አይበጂም ለሀገር የሚጠቅም መረጃ ተናገር

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před měsícem +13

    እነ ዶር አሞባቸው ሲሞቱ ጌታቸው አሰፋ ሥልጣን ላይ አልነበረም። አትቀባዥር

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Před měsícem +1

    ገጥመናል ፡ ገጥመናል ፡ መስሚያችን ፡ ጥጥ ፡ ነው የሞቱት ተነስተው ፡ ቢመጡም ትግሉ ፡ አይቆምም ፡ ጨርቅህን ፡ አትጨርስ ተረጋጋ።

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p Před 29 dny +1

    enawukalen gin ketenagern enalkalen silu yeneberut be Ethiopia bizu sewoch neberuna.

    • @user-wv6rf7gq2p
      @user-wv6rf7gq2p Před 29 dny

      enawukalen bayoch endezih aynet zefeba layakerbu yichilalu eko.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před měsícem +2

    የኢንጅነሩን የአባይ ግድብ የመራውን ማን ገደለው ????

  • @solomonwubu3563
    @solomonwubu3563 Před měsícem +1

    Very good explanation
    Would you please explain why Enginer Simegnew killed?

  • @habtamumnichl8171
    @habtamumnichl8171 Před měsícem +3

    why do you bring it today????

  • @AntenehDebebe-oc9bp
    @AntenehDebebe-oc9bp Před 28 dny

    ምርጥ እይታ ነው።

  • @user-mi2fd7wl1m
    @user-mi2fd7wl1m Před měsícem +3

    የመይሰሉ ወሸት ተቀደድ ይህ ህዝብ የፈረደባት

  • @solomonalemu2822
    @solomonalemu2822 Před měsícem

    ሰው ይለወጣል እንጂ አይሞትም ተሐወጠ እንጂ በፋፁም አይሞትም።እኛ ሰው ነበርን ወደ አፈር እንለወጣለን እንጂ ሰው ሞቶ ይቀጥላል ሰው ከአፈፈር አይደል የመጣው ጀግኖችም ሳይንቲሰቶችም እንደዚ ናቸው።እውነት እ/ር ነው።

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 Před měsícem +1

    2011ዓ/ም

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 Před měsícem +2

    አብይና ወያኔ ናቸው ያስወገዷቸው

  • @6Sky6
    @6Sky6 Před 2 dny

    ራስ ወዳድነት ክህደትን ኣስፈንጥሮ የፖለቲካ ቁማር ሲያባላን ለመረጥነው መሪ ታማኝነታችን ሲሸረሸር ኣደጋው የከፋ ነው :: እኔ የሰሜኑ ምርጥ ልጅ ላመንኩበት ኣላማ ሟች ነኝ :: ላመንኩት መሪዬም እንዲሁ :: ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 እና ህዝቦቿ
    ቆፍጣናዎ መኬ ❤

  • @luke-h6e
    @luke-h6e Před měsícem +1

    no main points

  • @wubshetketema2075
    @wubshetketema2075 Před 16 dny

    Betam telekel new

  • @user-cd9zu6jb6b
    @user-cd9zu6jb6b Před měsícem +1

    እነዚህንየአማራጀግናወችናእትንፋሶችየገደለየእጁንማግኘትአለበት

  • @GebrekidanTeklemichael

    በጥላቻ መርዝ ከምትዘባርቁ በሃቅ ለመኖር ሞክሩ፡

  • @amme1724
    @amme1724 Před 16 dny

    ዛሬ ላይ ይህን ሊነግሩን ለምንፈለጉ አማራ ጠርጥር

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 Před měsícem

    Never ever Asminew didn't kill Amhara leaders,in my opinion all plan done by Abbey Ahemed.

  • @BekelHaile
    @BekelHaile Před měsícem +1

    ጌታቸው አሰፋ ትክክል ነው አለበት ነገር ግን ሌላው ታውቆ ያደረ እና ጄኔራል አሳምነውን ወደዚህ የገፋፍት ሰዎች አሁን የአማራ መሪነን ብለው ድራማ የሚሰሩ ሰዎች አሉበት፣ለጄኔራሉም ሞትም ሆነ ለነዶክተር አንባቸው ሞት ማን ተጠያቂ እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል፣ተከድኖ ይብሰል ነው እንጅ ታውቆ ያደረ ነው።

    • @sabri5460
      @sabri5460 Před měsícem

      ካወቃችሁ ለምን ተከድኖ አየተጠጠቀ ይኖራል? ለማን ተብሎ??ጌታቸው የት ሁኖ ነው አለበት የተባለው?? ሁላችሁም ከውሸትና ከፈጠራ ወሬ ከጥላቻ ከየአብየን ወደእምየ ትሁን አክስትየ... የማላጋትና የማገጨት የዘረኝነት የቅጥፈት የምቀኝነት ባህል የተገኛችሁ ህሊና ቢስ ደመኞች ናችሁ!! በውሸትታችሁና በአረመኔነታችሁ ያው ያች የአውሬዎች አገራችሁ ልተፈጭ ልትደቆስ አንድ ሐሙስ ቀርቶዋታል!!"በናንተና በናንተ ሰበብ ብቻ ላትመለስ ዱቄት ሆናለች!!!ደስታየንም አልችለዉም ካንተና ከመሰሎችህ ከውሸትና ከዘረኝነት ከወረራና ዝርፊያ ግድያ ነጻ እንወጣለን!!" ተለያይተን በሰላም እንኖራለን!!
      መለያየት ብቻ ሳይሆን መተያየትም የለብንም!!!

  • @adonay9339
    @adonay9339 Před měsícem +15

    ቱሪናፋ ምንም ጭብጥ የሌለው ፣ እርዕሱና ትንታኔው፣ ማጠቃላያው የማይገናኝ ዘገባ

  • @mekuriaalemu1893
    @mekuriaalemu1893 Před měsícem

    Wesetame

  • @alebelewunetuyimam7854
    @alebelewunetuyimam7854 Před měsícem

    Please tell us about the death of engineer Yidinekachew?, who was responsible for the Abay gidib.

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před měsícem +2

    ቂቂቂቂቂ ጽንፈኛ አንተ ነህ!! ዛሬ የጠነሰስከው አዲስ ሤራ ነው!!ተንኮላችሁ አያልቅ!!

  • @luke-h6e
    @luke-h6e Před měsícem

    wushetam!!

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian Před měsícem

    አይጥ

  • @TamratTomas-ff4gh
    @TamratTomas-ff4gh Před měsícem

    Abiy endih ayinet sewu ayidelum egiziabhern yemferu sewu nachewu

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Před měsícem

    መረጃቹ ፍንትው ያለ አይደለም፡፡

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Před měsícem

    Woregna, getachew assefa was not with ciward Abiye

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Před měsícem

    ከ ጌታቸው አሰፋ ጋር ለማገናኘት ብዙ ለፋሕ
    ማስረጃ የሌለው ወሬ
    ሕዝብ ለሕዝብ የሚያጣላ እና የማይረባ
    ከይየት አገኘህ መረጃ ማስረጃ የሌለው

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před měsícem

    Abiy yelebetim.....wushetam ...gedayu ..asaminew tsige

  • @user-it8cd6xc5r
    @user-it8cd6xc5r Před měsícem +1

    ከጅምሩ የነሱ ገዳይ በግልጽ አቢይ ንብረት ፡፡

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Před měsícem +1

    ሁለንም ያስገደላቸው አቢይ አህመድ የሚባል ነብሰ ገዳይ ወንበዴ መሆኑ ለአብዛኛው ግልፅ ነው

  • @garitulu6525
    @garitulu6525 Před měsícem

    የአማራ ክልላዊ መንግሥት አመራሮች ና ጄኔራል ሠአረ መኮንን ገዳዮች የሴራው ተዋናይ ደብረፅዮንና ዐቢይ ናቸው !!

  • @user-dw8tw5gw3r
    @user-dw8tw5gw3r Před měsícem

    Fictious!!

  • @user-qs3qc1fq9q
    @user-qs3qc1fq9q Před měsícem +1

    እንኳን ሲሸጡን ሲያስማሙን እናውቃለን !!በአንተቤት በዚህ ልትከፋፍል አስበክ ነው ድሮቀረ!?! ምታውቀውንም ማታውቀውንም ነው የቀዣበርከው !!
    ያ ቀርቶ አዲስ ዘፈን መቶ
    እሱም ላይመለስ አማራ ተነስቶአል !!
    ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @kuhlen3925
    @kuhlen3925 Před měsícem +2

    Dedeb

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish Před měsícem

    ጀነራል ሳዓረ ሃገሩ ወዳጅ ነበር

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 Před měsícem

    Abiy Alebet ;;

  • @Birhanulawyer
    @Birhanulawyer Před měsícem +2

    Kebad alubaltegn

  • @robertaalt
    @robertaalt Před 17 dny

    አብይ እጅ አለበት,,ወደ ሀያ,አምስት ንፁህ ኢት/ያ

  • @Fano775
    @Fano775 Před 25 dny

    እሱ ነው

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Před měsícem

    Gdyouh yghwen ysthwe yarbe

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p Před měsícem +1

    ኸኸኸኸኸ ወሬ ጠላሁ

  • @user-hj7km7bi6s
    @user-hj7km7bi6s Před 25 dny

    መግባባት አለመኖር

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před měsícem

    Lier ❤❤❤❤❤❤

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 Před měsícem +3

    የእንጅነር ስመኘውን መርምሩት እስካ
    አብዛኛው ያቀረባችሁት ሲወራ የነበረውን መላምት ነው ግን በደንብ አጠናክራችሁታል ጥሩ ኘው። እስ የእንጅነር ስመኘውንም አቅርቡልን።

  • @TT-qt8dq
    @TT-qt8dq Před měsícem

    Abiy ahunim gena amaran amedun yilewal!! Chalut

  • @salamsalamlama3987
    @salamsalamlama3987 Před měsícem +1

    ወያኔና፣አብይ፣ናቸው፣የገደሉት

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 Před měsícem

    አትቀባዥር;; ከእውነት የራቀ መረጃ ነው፣እነ ዶር አሞባቸው ሲሞቱ ጌታቸው አሰፋ ሥልጣን ላይ አልነበረም። አምባቸው የተገደለው በለውጠ 1 አመት ከሶስት ወር በኋላ ነው ። በዚህ ጊዜ ጌታቸው የት አለ ?

  • @gashawmekonnen9946
    @gashawmekonnen9946 Před měsícem

    ጌታቸው አሰፋ የአሟቱስሚስጥር ምንድነው በምንሞተ ? ካለስ የትሐገር ? ሞቷልወይንስበሕይዎትአለ?

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Před měsícem +2

    እናመሰግናለን:ከሞላጎደል:ብዥታውንጠርቷል:በዚሁቀጥሉ:እውነትብትዘገይም:ተደብቃአትቀርም;ፍትህለጭቁኑየአማነራህዝብ

  • @user-lh8vn6mi8y
    @user-lh8vn6mi8y Před 19 dny

    ዳሩ ዳኛ የለም ልተወው ግዴለም፣ ያለው በዛብህ እውነቱን ነው፣ በዚህ ጊዜ የማያስፈልግ ወሬ አወራህ ለምን ይሆን፣ ማንን ለማዳን ነው ወይስ ለመወንጀል፣ ማን ማንን ገደለ ማለት ጥቅም የለውም ባጠቃላይ ግድያውን ማን እንዳቀነባበሩው ሆድ ይፍጀው፣

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi Před 23 dny

    እረ የብልፀጋና ተከፈይይይይይ

  • @gebremedhinhadera4652
    @gebremedhinhadera4652 Před měsícem +2

    ቀባጣሪ

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 Před měsícem

    Tultula

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co Před měsícem +1

    መረጃህ ተአማኒነት የለውም!!! ዶ/ር አብይ ለሰኔ 15ቱ ግድያ እጁን እንዴት እነዳስገባ አልገለፅክም ጠ/ሚኒስትሩ ጀነራሉ ላይም ሀነ አምባቸው ላይ መናደዳቸውን ገልፀሀል እናም 2 ቱንም አጋደሏቸው ነው አያለክ ያለኸው? ጀ/ል ሰዓረም የተገደለበት ምክንያት ብለህ የተነተንከው አያሳምንም

  • @gashawmekonnen9946
    @gashawmekonnen9946 Před měsícem +3

    የኢንጅነርስመኜውበቀለ አሟሟት ሚስጢር ምንድነው ማነስ ገደላቸው ለምን

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 Před měsícem

    ጓጃም እና ጓንደር ሙሉ በሙሉ ለኦሮሞ መሰጠት አለበት

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Před měsícem

    ወያኔ ወያኔን ማንም አላባረረዉም ወዶ ሄደጂ ታዲያ አቅም ካላችሁ አብይን በድሮን ሢጨጭፍ አባራ ወያኔኔ አንድ ጠጠር ወርውሮ ያሸነፈና ያባረረው የለም አትቀደዱ

  • @teferam
    @teferam Před měsícem

    ብልጽግና ስንት ከፈሉህ ??

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před měsícem

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Fano775
    @Fano775 Před 25 dny

    ፍሬ ፈርስኪ ነው የቀባጠርከው መላምቱንማ ሁሉም እንደመሰለው ይቀባጥራል ከኾነልህ ዕውነተኛው ይኼ ነው በለህ በተጨባጭ ማስረጃ ይዘህ መቅረብ ነው

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před měsícem

    ምንም አዲስ ነገር የለም የምናውቀው ነገር ነው እንደተለመደው በመጨረሻም ዶክተር አብይን ጥፋተኛ ለማድረገ ነው

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 Před měsícem +3

    ነብሱን ይማረዉ

  • @HassnSied-ex3ul
    @HassnSied-ex3ul Před měsícem +1

    💚💛❤️💪💪💪💪

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil Před měsícem

    ኢንጅነር ስመኘው በቀለስ....?

  • @gebregziabherkassa4815
    @gebregziabherkassa4815 Před měsícem +2

    ቱልቱላ ሚድያ

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 Před měsícem

    ገና አማራ ይደመሰሳል።

  • @user-tt5fu6mn5b
    @user-tt5fu6mn5b Před měsícem +2

    ይህ ድርሰት ምን ይጠቅሟችዋል ?

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 Před měsícem

    ገንዘብ እስካገኘህ ድርስ ታማኝነትህ ገንዘብ ብቻ ሲሆን ያሳዝናል፡፡ አንሳብስክራይብ አዲስ አገልግል

  • @mulugetatadesse5660
    @mulugetatadesse5660 Před měsícem

    yesmeanwn

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Před měsícem

    የአማራው ፅንፈኛ ተረግጦ ካልደቀቀ ካልተፈጨ ውሸቱን አያቆምም::

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před měsícem

    አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ብር ነው የሚያንተበትብህ ጊዜ ሲመጣ አሁን የደሰኮርከውን አትደግምም የነበረ አይመስልም ማን እንደገደላቸው እግዚአብሔር ያውቃል።

  • @user-jz4gi6hf1n
    @user-jz4gi6hf1n Před 29 dny

    Completely false

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Před měsícem

    ሕወሓት ካላላችሁ መቼም ዜና አይዋጣላችሁም

  • @norad999
    @norad999 Před měsícem

    ድንቄም መርማሪ ። ገለምሶህን እየጠጣህ ወሬህን ትበረጠቃለህ ።

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Před 17 dny

    በተለያየ ቻናል ተከፍቶ በዚህ ብልፅግና ሰው ውሸተሰ እየተረጨ ነው

  • @user-he3qs2lc1b
    @user-he3qs2lc1b Před měsícem

    አዎ ገደቡ አብይ አህመድ ነው እውነት ነው እሱ

  • @user-zl7qy5qu6s
    @user-zl7qy5qu6s Před měsícem

    ምን ትቀባጥራለህ

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před měsícem

    መጨረሻህ ብዙ: ብዙ ወሬ???

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před měsícem +1

    ጌታቸው አሰፋ የሥንት ሠው ደም በእጅህ አለ ይሆን የሠይጣን ልጅ ሠይጣን አንተም አይቀርልህም የንፁሀን ደም ይፈርድብኀል ለዚህ ነው የኪኒን ሲሳይ የሆንከው ዘር አይወጣልህም

  • @demekechgonfa-is2yi
    @demekechgonfa-is2yi Před měsícem

    Wesha Komeche buda yebuda zere ignorants