ጀነራሉ እና ፕሬዝዳንቱ ምን አጋጠማቸው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2024
  • ጀነራሉ እና ፕሬዝዳንቱ ምን አጋጠማቸው?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 157

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h Před měsícem +18

    አይ ኤርምያስ ጅጋ ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ የፈፀመ መከላከያ እንዴት የሰላም ዘብ ይሆናል!!!

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před měsícem +4

    ኃይለየሱስ ተጠቃሚ ነህ ታሳዝናለህ የአማራ ህዝብ የእውነት አምላክ ይፈርድብሀል

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 Před měsícem +11

    ከአማራ የምታገኛት አስር ሳንቲም አታገኝም።ገመድ አፍ ።

  • @tilahunassefa8525
    @tilahunassefa8525 Před měsícem +6

    ፍኖተ በለዉ ቢመርህም ዋጠው ትጥቅ አትበል የእይጥ ምስክር ድንቢጥ ሀይለየሱስ ስዕል አይደብርህም

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 Před měsícem +8

    ተው ዋቅጂራ አልቅሰህ እንዳትሞት።

  • @Unfa372
    @Unfa372 Před měsícem +16

    ከሀይለየሱስ ነው መረጃ ለማግኘት የደወልከው? ሸም ኦን

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 Před měsícem +14

    ሀይለየሱስ ነው ምስክርህ😂😂😂

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 Před měsícem

      ታዳያ ዘመነ ይሁንልህ😂😂😂

  • @bg3426
    @bg3426 Před měsícem +7

    የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ አለ, የውሸት ፕሮፖጋንዳ እያሉ ውሸት አይ ኤርሚ በርቶብሻል.

  • @birhanugedef1666
    @birhanugedef1666 Před měsícem +10

    የለየልህ ካድሬ ሁነሃል
    ኮሶ በር የመጡት ህዝብን ለመሰብሰብ ነበር ግን መሰብሰብ አልቻሉም ይህ ለፋኖ የመከበባቸው ማሳያ ነው ፋኖ ይችላል ቢመርህም ዋጠው

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 Před měsícem +3

    ሆዳምነት እና ክፋት አብሮ ሲኖር

  • @demisebekele
    @demisebekele Před měsícem +7

    ውሸት መሆኑን ስትገረፍ ታወራዋለህ የጎጃሙን

  • @AlsadaWome
    @AlsadaWome Před měsícem +3

    አረ ኤርምያስ ።።።ወዴት ወዴት ወዲት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አየሩ ደርቷል ማለት ነው ።

  • @ZaniraNour
    @ZaniraNour Před měsícem +2

    እናንተንስ ለምን እና እንዴት ልመናችሁ ??

  • @Yekochalij
    @Yekochalij Před měsícem +8

    Hahaahah Hayileyesus yet hono new selegojam yemimesekrew?

  • @Garth-ut2bc
    @Garth-ut2bc Před měsícem +5

    How about you, you are on you tube for the money. You don’t need to worry about Fano, we are doing everything for ourselves, not for you. You are the most layer person on the earth

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před měsícem +3

    At least. I can witnessed that fanos had attacked Part of Bahir Dar city (Abay mado area) .so you two are also disminating false information

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před měsícem +1

    ❤❤❤የእነዚህ ፎካሪዎች ጣጣ መቸም በጣም ያሳፍራል!! ጅብ እስኪመጣ አህያም ጀግና ነው!!❤ ለምን ሃይላቸውን ይጨርሳሉ ገና ስራቸውን ሳይጀምሩት ሳይጨርሱት ለምን ችኮላ?? ❤❤❤

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 Před měsícem +4

    የዓይን ምስክር ሃ/የሱስ ተብየው ራሱ ከሠው መረጃ ሰብስቦ ነው እያዎራ ያለው:: ኤርሚያስ ተራ ፕሮፖጋንዳህን አቂም: አይጠቅምህም:: እየተዋጋ ያለው ፋኖ እንጂ አንተ አይደለህም::

  • @volo401
    @volo401 Před měsícem +6

    ,ኤርሚ ,ይሄ ፋራ ማስክሽን አስላጠብሽ 😂 ባነሽ ብታስቆሚው አልሰማሽም

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před měsícem +2

    ባዎሬ፣ዬሚፋርስ፣ግዜ፣ላይ፣ኣይዶላንሚ፣ያላናው❤❤❤❤

  • @milkanebyou9158
    @milkanebyou9158 Před měsícem +5

    አይ ኢርሚያስ ሆድ ዘቅጥ ዘቅጥ የዚህ የፓልቶክ መቀለጅ እጅ ውድቅ ሆዳም

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před měsícem +2

    በአማራ ህዝብ ስም አትቀልዱ አማራ እንዳይታገል ማድረግ አትችልም። ይህ ማዋቅራችሁ ይፈርሳል።

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před měsícem +1

    አንድ ምላስህ ፋኖ የለም ትላለህ በሌላ ምላስህ ፋኖ ትላለህ መንታ ምላስ

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 Před měsícem +2

    These guys even look alike

  • @AlsadaWome
    @AlsadaWome Před měsícem +1

    ባሌጌ ናችሁ ።። በጣም ባለጌ ናችሁ።። ለሰላማዊ ሰዎች ግድያ ማስተባበያ ታቀርባላችሁ። 👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿

  • @marualem9757
    @marualem9757 Před měsícem +3

    ከባህር ዳር እንጅባራ በመኪና እያሽከረከሩ ገቡ ብትልስ ተከፋይ አይደለህ እንዴ?

  • @ZumamTube-150
    @ZumamTube-150 Před měsícem +4

    ኤርሚያስ ተልከሰከሰ

  • @SamesonShege
    @SamesonShege Před měsícem +2

    Aye ermyas cerashe ETV news merga ncew

  • @buze1buze1
    @buze1buze1 Před měsícem +3

    ሀይለእየሱስ ስለክልሉ በደንብ መረጃ ያገኛል በፖለቲካውም በሥሏል የሚናገረውን አምናለሁ ኤርሚዬ🙏🙏

  • @GenetAkeli
    @GenetAkeli Před měsícem +2

    በቃ ለየልህ ብልፅግና ሆንህ😂😂😂😂😂 ዳይፐር

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 Před měsícem +3

    Ahun ye huletachew point mendenew??😂😂😂😂

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 Před měsícem +8

    አይ ኤርሚ ቢወግጡት እንቦጭ መልሰህ ብአዴን ዉስጥ መወሸቅህ ያሳዝነኛል

  • @aboolilaugh6596
    @aboolilaugh6596 Před měsícem +1

    Fano 💪 ቢመርህም ዋጠው አተ ጃርት

  • @birhanugedef1666
    @birhanugedef1666 Před měsícem +3

    አይ ሃይለ እየሱስ ግን ጥይት ተኩሰዋል አይደል ማፈሪያ ካድሬ

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 Před měsícem +2

    ወርደህ ወርደህ አንድ የዜና ርዕስን ርዕስ አድርገህ ከአንድ የብአዴን ቡችላ ጋር ሙሉ ፕሮግራም ትሰራ ጀመር? ሰው እንደ በግ እየታረድ ባለበት ወቅት ላንተ የዩቱብ ሚዲያ ሥራ ችግር ሆነብህ።
    የሚፈርመው ቡችላውን ስታዳምጥ የፊትህ መኮሳተር!

  • @AbrahamEtho74
    @AbrahamEtho74 Před měsícem +5

    Banda media

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz Před měsícem +2

    I concluded that this medias is PP propaganda…

  • @mengistubinyaw1516
    @mengistubinyaw1516 Před měsícem +10

    ኤርሚያስ አንተ ገመድ አፍ እረፍ አሽቃብጠህ ትቀራለህ

  • @dadaforddada8411
    @dadaforddada8411 Před měsícem +5

    ግም ለግም

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 Před měsícem +2

    ግም ለግም ይሏል እንዲህ ነው

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před měsícem +2

    ዋው ኤርሚያስ❤❤❤ ለእውነት መቆም ከጤናማ ሕልና ጋር መኖር ነው!!

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 Před měsícem +4

    ኤርምያስ ሴታሴት ነህ ይሔን ፕሮግራም መስራት አስፈለገህ አብይ ይወርዳል እርምህን አውጣ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před měsícem +2

    📞ብልፅግንነው????ኤርሚ በጣምይሥትውቅባችዃል !

  • @yohannessisay5474
    @yohannessisay5474 Před měsícem +2

    የአትላንታው የገቢ ማሰባሰቢያ እንዳይሳካ እነ ኤርሚያስ በተለዕኮ እየሰሩ ነው፡፡

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před měsícem +1

    Tofay I subscribed to this media because I noticed that it is becoming more and more realistic and balanced. Thank you Ato Ermias❤❤❤

  • @solomongetachew5823
    @solomongetachew5823 Před měsícem +1

    Yebetachinet , Smet, askayetok lidefak new ayidel? Oromumaw Ermiyas

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 Před měsícem +1

    Erimas what is your motive, pro Abiy system o4 against the mass movement

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 Před měsícem +2

    የኤርሚያስ ለገሰ መገለባበጠ የገረመው ማነው?

  • @user-ti6fq9sx1y
    @user-ti6fq9sx1y Před měsícem +2

    አይሚዲ ዝምብላሕ እቤትሕ፡ተቀምጠሕ ተቀደድ ብቻያሳዝናል

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 Před měsícem +1

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ማለት እንደዚ ነው

  • @shiferawwondimu
    @shiferawwondimu Před měsícem +1

    የኮሪደር ሰራ ማስጀመር ማለት እየሰራ መዋል አይደለም ደርምሰው ልጅ የተናገርውን ቆርጠከዋለ ሰዎቹ ወተዋል የአይን ምስክር ነኝ አረ ደርምሰው በደንብ አድምጥ አሳፋሪ ናችሁ::

  • @DawitKelemeworkW
    @DawitKelemeworkW Před měsícem +3

    እና ኤርሚ አታቅም እንዴ? ቦተሊካ(ፖለቲካ) በኢትዮጵያ ትርጉሙ ውሸት ማለት ነው።

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n Před měsícem +2

    አይ ዋቅጅራ ከዋቅጅራ የሚጠበቅ ነው የህሊና ሞት ሙተሀል

  • @Zmariam.j
    @Zmariam.j Před měsícem +1

    ደክመህ ና ያለህ ሰውየ

  • @banibani1076
    @banibani1076 Před měsícem +3

    ቦርኮ ነህ

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 Před měsícem +1

    Ermias wetaf nekay ye beltzegena afena joro eko new yehe genosayeder

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před měsícem +1

    ዎሬ፣ኤሌኮፒታሪ፣ጣላን፣ስቴ፣ሚጥሉት፣ባዎሬ፣ዬባላዐጋ፣ኣማራ፣ክልሊ፣ሌላ፣ክልሊ፣ባስራ፣ፋኖ፣ባዎሬ😢😢😢😢😢😢😢😢ድል፣ላማካላካያችን❤❤❤❤❤

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Před měsícem +1

    What so ever you do you can't make an angel out of a devil.

  • @kinfemesfin5749
    @kinfemesfin5749 Před měsícem +2

    ግም ለግም አብሮ ያዝግም ነው ነገራችሁ ።

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 Před měsícem +1

    ኮምፓሰ ሚዲያ ሌላው የብልፅግና ሚዲያ ነው😅😅😅

  • @temesegeneengeda7955
    @temesegeneengeda7955 Před měsícem +3

    አሁን ለየላቹህ ሳታስቡት ማንነታቺቹህ ተገለጠ።

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Před měsícem

    Prosperity party is by far better than the aimless and bandit fano by any parameter even for the people of Amhara . There is no party in the history of Ethiopia other than fano who complicated the lives of millions of Amhara

  • @hm9029
    @hm9029 Před měsícem

    ዛሬ ደግሞ አጅሬ ቃል አቀባይ አናደርግሃለን አሉት መሰል በደንብ ነው ሃይለ ኢየሱስ ያስጮኸው! አግዚኦ!!

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 Před měsícem +2

    ቦርኮ ነገር

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Před měsícem

    አራቱም የፋኖ ቡድኖች፣ ለድርድር ለመቅረብ በወሰኑበት ጊዜ ሁሉ፣ ከየቡድኑ አንድ አንድ ወይም ሁለት ሁለት ተወካይ በመሠየም፣ ድርድራቸውን በግለሰብ ሳይሆን በቡድን ሊያካሄዱት እንደሚችሉ እምነት አለኝ፡፡ የፋኖዎች መደራጀት ግን፣ ከፋኖነት መሠረታዊ እሳቤ (ወገኑ ላይ ጉዳት ሲደርስ፣ ሆ! ብሎ በመውጣት፣ ታግሎ ነፃ የሚያወጣ) ጋር የሚጋጭና ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ከማስገደዱም አልፎ፣ ተወካዩን ዒላማ/ሠለባ በማድረግ የፋኖን ትግል ለጥቃት በማጋለጥ፣ ወዳልተፈለገ ውጤት ሊያመራ ይችላል፣ ባይ ብዙ ነው፡፡

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Před měsícem

    ኩሸት ምን ማለት እንደሆነ የሚነግረኝ ካለ?

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa Před měsícem +1

    Enant endemtlut khone mengst 1 amet men ysral

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures Před měsícem +1

    Who cares about Haileyesus

  • @AmanawitGebreamlak-ih3jf
    @AmanawitGebreamlak-ih3jf Před měsícem +2

    u are work with abey ahmed definder propoganda r

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před měsícem

    ኤርሚያስ የብልፅግና ቡችላ እደሆንክ ጠንቅቀን እናዉቃለን እኔ እኮ በአካል አዉቅሀለሁ ጦርሀየሰሎች አካባቢይ ሆላድ ኢቢሲ ምን እዳጎረሱህ አለቅም ብልግና

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይመከላከያተምየብሀርዳርንከበህእስከመቻእደምትቀመቅእናያለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከሀዲጨፍጫፊ

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f Před měsícem +1

    Aye armi hailyesus newrgna sew yawum fanone mitela newrgna sew manene new mitatalelew

  • @zakiteddy6343
    @zakiteddy6343 Před měsícem

    😂😂😂 ሀይሌ የተባለው አረጋ ጓደኞዬ ሲልህ የነበረና እራሱ ብአዴን ነው😂😂😂😂

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 Před měsícem +3

    ኤርሚያስ ወንድማችን እንደ ሸክላ ሲፈርስ
    ሌሎቹ ሲስቁ አፈርኩ አዘንንኩ እኔስ

  • @getachewemirie5913
    @getachewemirie5913 Před měsícem +1

    Dedeboch !!!!!!!!!!!

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa Před měsícem +1

    Weshtam hode ader

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂አይ ፋኖ

  • @todaylife8219
    @todaylife8219 Před měsícem +1

    menigst yehone fano awekihi ye banad lije

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa Před měsícem +1

    Helina bis wshetam

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Před měsícem

    ባህር ዳር ላይ ድልድይ ሲመረቅ፣ ከድርድሩ ጋር በተያያዘ፣ የተባለውን እያወቅክ፣ "የፌዴራል መንግሥትን ወክሎ መከላከያም ለድርድር ዝግጁ ነን እያለ ነው"፣ ስትል አንተ ራስህ (ኃይለየሱስ) ዋሸህ!!!!!!

  • @wechecha
    @wechecha Před měsícem

    ለመጀምሪያ ጊዜ ሙሉ ፕሮግራህምን አየሁ:: ጠ/ም መቃወምህ ጤናማ ቢሆንም ከግል ጥላቻ የመነጨ ስሜታዊ ሆነህ መሳደብህ ነበር ያራቀኝ:: ስለ ኢትዮጵያ ጠ/ም የስልጣን ወንበር ስትል ማክበር ያስፈልጋል:: በብርቱካን ሚዴቅሳ የተመራ አስመራጭ ቦርድ ሕዝቡ መርጦ ያስቀመጠው ጠ/ም መሆኑን አትዘንጋ ለህዝቡ ክብር ስትል:: በኢትዮጵያዊ ባህል አስተዳደግ እንኩዋን ባለሥልጣንን ጎርቤትም ይከበራል

  • @tayemekoyaalex12
    @tayemekoyaalex12 Před měsícem +6

    ኤርሚያስ ለአድማጭ ትክክለኛ መረጃ ይደርስ ዘንድ የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው።

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Před měsícem +1

    Ermiyas way u announced for giga genocide 24 people

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 Před měsícem +5

    ኤርምያስ በቃ ከዛሬ ጀምሮ ፋኖን ሳይሆን ኤርምያስን ነው የምንከታተል:: ብርሐኑ ጁላ ነግሮናል ፋኖ የሚባል ጠፍቷል :: ኣስቸኯይ ኣዋጁ ያልተነሳ ሰራዊት ትንሽ ኣማራ ክልል ውስጥ ሽር ሽር ያድርግ ተብሎ ነው:: ፍኖ ድሽቃ ከየት ኣምጥቶ ::
    የኣበባውንና የፕሪዚዳንቱን የቅርብ ጓደኛ ኣቅረበህ ሪፖርት ኣሰማህን:: ኣንድ ጥያቄ ኣልጠየከውም ጀኔራሉና ፕሬዚዳንቱ ቁርስ ምንድን ነው የበሉ ብለህ ኣልጠየከውም::
    ኤርምያስ ከ ኣማራ ትግል እባክህን በሽ ሜትር ኣርቅልን:: የመልካም ኣስተዳደር የ ኢኮኖሚ ጥያቄ ነው የ ኣማራ ጥያቄ? ሐቀኛው ሐይለ ኢየሱስ ቂቂቂ ቂ

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem

    ሀይለኢየሱስ ግን ፋኖ ባህርዳር ገብቶ አያዉቅም ሲል የባህርዳር ህዝብ ይታዘበኛል አይልም ? ሌላዉን ዋሸ ሲል ራሱ እየዋሸ መሆኑን ረስቷል !

  • @Aezamabreloo9831
    @Aezamabreloo9831 Před měsícem +1

    Aye ermi kesent sew gar sereteh endalneber........

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Před měsícem +1

    u work with abey way u afraid ermiyas

  • @user-ki1iq8mo1s
    @user-ki1iq8mo1s Před měsícem

    ፋኖ በትግል እንደማያሸንፉ ገብቷቸዋል ምናልባት በውሸትና በፕሮፖጋንዳ ያሸንፉ እንደሆን እየሞከሩ ነው።ያቺው የዳያስፖራው ገንዘብ እንዳይቀርባቸው ነው ።

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b Před měsícem

    የቀጣፊ መጨረሻው መጥፋት ነው። ፋኖ አመት አይቆይም።

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Před měsícem +1

    Ermiyas and haylisus layer person on the earth work with abey (devil )

  • @Me45898
    @Me45898 Před měsícem

    Ye Wakiera ligi ahunim ke Amhara ga atifatam .

  • @Amangebereyesus
    @Amangebereyesus Před měsícem

    በአሁ ግዜ የሚወለደው በናቱ ሆድ ውሸት ተምሮ ይወለዳል ምክንያቱ የተማሩ ኣባቶቻቸው ውሸት እጂ እውነት የማይናገሩ ናቸው

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Před měsícem +1

    Dedboch

  • @TsehayKebede-wf6mm
    @TsehayKebede-wf6mm Před měsícem +1

    😂😂😂😂 L Haiel eyesus Silk Mdwel Y Ametu Mert Keld

  • @zenawitayu5167
    @zenawitayu5167 Před měsícem +1

    ከካድሬ በላይ ካድሬ

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul Před měsícem

    ኤርሚያስ ሁሌም እንደዚህ ከእውነት ጎን ብቻ ከቆምክ ከጎንህ ነን በርታ።

  • @user-qd5tc2iv4v
    @user-qd5tc2iv4v Před měsícem +1

    ኣቶ ኤርሚያስ ጥሩ መው ከብልጽግና ድጎማህ አያገኘህ ልጆችህ ብታሰድግ ማድረግ ኣለብህ ለዚህ ነው በግልጽ ለብልጽግና ጠበቃህ ኣሳውቅ ያልነው የአሆደድ ድጋፍህ በደንቢ ኣሳውቅ ያልህ ዝምንለ ጥግጥግ ኢየሄድክ ፖሎቲካ ተንታኝ ነኚ ይምትለው የበግ ጸጉር ለምድህ ኣውልቀህ ልጆችህ ኣሳድግ ካንተ የምታናጋግረው ፋርጣ ሁንህ ድጋፍህ በደንቢ ገቢህ ኣሳድ

  • @samittilahun339
    @samittilahun339 Před měsícem +1

    ኤርሚንም ገበታ አቃፊ አደረጉዋት ከከወያኔ ካድሬ ምን ይጠበቃል ።ወሬህን ባላንስ ለማረግ የለገሰ ቱሉን ወሬ ማንሳትህ አስቆኛል

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před 16 dny

    እናተ ትዳር ፈቶች ከሚስቶቻችሁ ጋር ተደራደሩ ምድረ ባንዳ ድርድር ከፋኖ ጋር የለም

  • @tkwonddagona
    @tkwonddagona Před měsícem

    ኤርሚያስ የሐብታሙ አሽከር የምትለብሰዉም የምትናገረዉም እሱ ደስ የሚለዉን ነበር😂😂😂