Ethiopian Music : Abenet Girma | አብነት ግርማ (እንዳመሰግንህ አሳልፈኝ) New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Abenet Girma | አብነት ግርማ (እንዳመሰግንህ አሳልፈኝ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #AbenetGirma #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Komentáře • 324

  • @amantube9784
    @amantube9784 Před 4 lety +183

    ፈጣሪ አምላክ ይህንን በሽታ ከምድረገጽ አጥፍቶ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጎ
    በስደት አለም የሚሰቃዩትን በሰላም ወደ ሀገራቸው መልሶ ስኬታማ የሚሆኑበት ዘመን
    ይምጣልን

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow Před 4 lety +129

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ድግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጥብቃችሁ

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 Před 6 dny

    ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ በስደት በባእድ ሀገር መፅናኛዬ ነው ይህ ዘፈን 🙏🙏🙏

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 Před 4 lety +20

    እግዚአብሔር ሁላችንም ያሳልፈን በምህረቱ እና በቸርነቱ🙏🙏🙏

  • @tzetakasa5466
    @tzetakasa5466 Před 4 lety +16

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን
    ለቅድስት ድንግል ማሪያምልደት
    በሰላምአደረሳችሁ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před rokem

    አብነት በጣም ነው እማመስግንህ ይህንን የምስጋና ዜማ ስስማው ብውል አልስለችም እንባዬም ይቀድማል አላቅም ብቻ በጣም አመስግንሀለሁ ይህን የመስለ የመፅናኛ መዝሙር ጋሽ አየለ ማሞ ከሆነም የስጠህ ነፍሱን ይማረው ልቤ የሚስበርበት ዜማ ነው

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 Před 4 lety +8

    እንዳመስግንህ አሳልፈኝ ይሄንን ፈተና ወየው ድምፅህ እኮ ውብ ነው ትንሹ ጥላሁን አለባበስህ ውብ ነው የአብነት ግርማ አድናቂዎች ኑ እዩት ይሄን ምርጥ ስው

  • @riyadabdi4416
    @riyadabdi4416 Před 4 lety +19

    ዝም ብሎ ወደጆሮ ሳይጎረብጥ ተለሳልሶ እና ተምዘግዝጎ የሚገባ ግሩም ዜማ ነው ይቅናህ ይደመጥልህ አቤ!!!

  • @goldexplorer1079
    @goldexplorer1079 Před 4 lety +3

    አቡ አንተ አምላክህን ለማመስገን ነው የተፈጠርከው ፡፡ እግዜር ይባርክህ ወንድሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ምንም ማይሰለች ነው ፡፡

  • @betelhemwerku8126
    @betelhemwerku8126 Před 4 lety +15

    የዚህ ሰውዬ ስራወች ይመቹኛል በርታ

  • @kidanemesgina7315
    @kidanemesgina7315 Před 4 lety +5

    I wish you are Protestant so you know Jesus more. I love it

  • @kebebadefris9030
    @kebebadefris9030 Před 4 lety +9

    ፈጣሪ ከመጣብን መአት ይጠብቀን በስደት ያላችሁት እህት ወድሞቼ ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @dargeabebe5696
    @dargeabebe5696 Před 3 lety +1

    አርይፍ ግጥምዜማ ዋው ይሳያስ አድማሱው ግሩም ድምፅ አብነት ግርማ ድንቅነው

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 Před rokem

    አብነት በጣም የማደንቅህ ምርጥ ዘፋኝ ነህ ነገር ግን መዝሙርና ዘፈን የተቀላቀለ እየመሰለኝ ነው

  • @yonasdesta7382
    @yonasdesta7382 Před 4 lety +6

    በጣም ከባድ ጊዜ ነው ልክ ብለሃል ይቅር ይበልን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ምርጥ ስራ

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 4 lety +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሬያም ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ልደትሽ ልደቴ ነው አወ አሳልፈኝ አምላኬ ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ ስእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማሬያም ብለህ ይህን ክፍ በሽታ አጥፍልን ለአለም ሁሉ ምረት አምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 4 lety +5

    ልክ ብለሀል እንዳመሰግህን አሳልፈኝ አቅም የለኝም እውነት ነው ካለሱ እኛ አቅም የለንም እግዚአብሔር በቸርነቱና በምህረቱ ከዚህ አስከፊ በሽታ ሀገራችን እና ህዝቧቿን እኛንም ሁላችንም ከዚህ ፈተና ያሳልፈን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mebratendeya6037
    @mebratendeya6037 Před 4 měsíci

    አብነት ግርማ አንተ ካሁን በፊትም ያወጣሀዉ በጣም ምክር አዘል መዝሙር ሰሰማዉ ያሰለቅሰኛል አሁን ደግሞ ትክክል ነህ እየመሰለን ነዉ ያለሱ ምንም የሚሆን ነገር የለም ተባረክ

  • @salams503
    @salams503 Před 4 lety +7

    አሜን እግዚአብሔር ያስላፍን we love you አብናት ምርጥ ስው

  • @godislove3328
    @godislove3328 Před 4 lety +7

    በታም በታም አዉ እረድቶኛል ጠብቐቆኝል አሜን ሁል ከእኔ ጋር ነው መቻል መልካም ነው ሁሉ ለመልካም ነው::

  • @nardosbirru7422
    @nardosbirru7422 Před 4 lety +6

    With God, anything is possible!! Abi I will never ever get enough of your amazing voice😘 no words!

  • @ajar3959
    @ajar3959 Před 4 lety +34

    This song touching the heart but Iam somalian I don't understand but this song makes me cry 😭😭👍

    • @bektak9714
      @bektak9714 Před 4 lety +10

      Hi Jamal,
      He is submitting himself to God grace so that he gives us strength to fight COVID-19

    • @ajar3959
      @ajar3959 Před 4 lety +2

      Aameen thanks bro,

    • @Tg-es1bz
      @Tg-es1bz Před 4 lety +1

      Abdullah Jamal yes it makes crying very much 😭😭

    • @gs6374
      @gs6374 Před 4 lety +2

      The song basically saying that we don't haven't the power to get out of the problems the world is facing and asking God mercy.

    • @tsedalhunachew7265
      @tsedalhunachew7265 Před 4 lety

      ١7,,870

  • @enkumaryam4542
    @enkumaryam4542 Před 4 lety +6

    ✝✝✝ እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝
    +*" ልደታ ለማርያም ድንግል "*+
    ✝ ኢያቄም ወሐና ወለዱ ለነ ሰማየ:
    ሰማዮሙኒ አስረቀት ለነ ፀሐየ:: ✝
    " ኢያቄምና ሐና ሰማይን ወለዱልን:
    ሰማያቸው ደግሞ ፀሐይን አወጣችልን (ወለደች-አስገኘችልን) "
    =>የዓለማችን ወላጆች ነቢያት ሐዋርያትን: ጻድቃን ሰማዕታትን ወልደው ከብረዋል: ተመስግነዋል:: ኢያቄምና ሐና ግን ፍጥረት ሁሉ በአንድነት ቢሰበሰብ በእግሯ የረገጠችውን ትቢያ እንኩዋ መሆን የማይችል: የሰማይና የምድር ንግሥት: የእግዚአብሔርን እናት: እመቤታችን ማርያምን ወለዱልን::
    +ኢያቄም ወሐና ለእግዚአብሔር የሥጋዌ አያቶቹም ተባሉ:: እስኪያረጁ ድረስ በመካንነት አዝነው ፀልየዋል:: ንጽሕናቸውና ደግነታቸው ተመስክሮላቸው ድንግል ማርያምን አግኝተዋል::
    +እመቤታችን ከአዳም ስሕተት በሁዋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተወለደች የመጀመሪያዋ ሰው ድንግል ማርያም ሆናለች:: (ኢሳ. 1:9)
    +ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ: አንድም ትንቢቱና ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ቀን: በሊባኖስ ተራራ ከ2,022 ዓመታት በፊት ተወልዳለች::
    "ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ" (መኃልይ. 4:8)
    =>ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ (አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ: በሕጉ ጸንተው: በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር:: ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች ልጅ የላችሁም በሚል ይናቁ ነበር::
    +ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት-ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር:: ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ: ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ::
    እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም::
    +የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው:: አንድ ቀን እርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች:: "እንስሳትና አራዊትን: እጽዋትን ሳይቀር በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን?" ብላ አዘነች::
    +ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ:: ለ40 ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ:: በ40ኛው ቀን 2ቱም ሕልምን ያልማሉ:: እርሱ:- ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ: በሐና ቀኝ ጀሮ ገብታ: በማሕጸኗ ስትደርስ አየ::
    +እርሷ ደግሞ:- የኢያቄም በትር አብቦ: አፍርቶ: ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች:: ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: ለ7 ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ::
    +በ7ኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ 7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: "ዓለም የሚድንባት: የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው:: እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ::
    +እንደ ሥርዓቱም አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች::
    "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ . . .
    ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" እንዳለ ሊቁ:: (ቅዳሴ ማርያም)
    +"ለጽንሰትኪ በከርሥ: እንበለ አበሳ ወርኩስ: ወለልደትኪ እማሕጸን ቅዱስ . . ."
    "ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው: የተወለድሽበት ማሕጸንም ቅዱስ ነው . . ." (መጽሐፈ ሰዓታት, ኢሳ. 1:9)
    +እመቤታችን ነሐሴ 7 ቀን ተጸንሳ ግንቦት አንድ ቀን ተወልዳለች::
    =>የእመቤታችን የዘር ሐረግ:-
    *አዳም-ኖኅ-አብርሃም-ይስሐቅ-ያዕቆብ=
    *በእናቷ:-
    -ሌዊ-ቀዓት-እንበረም-አሮን-ቴክታና በጥሪቃ-ሔኤሜን-ዴርዴን-ቶና-ሲካር-ሔርሜላና ማጣት-ሐና::
    *በአባቷ በኩል:-
    -ይሁዳ-ፋሬስ-ሰልሞን-ቦኤዝ-እሴይ-ዳዊት-ሰሎሞን-ሕዝቅያስ-ዘሩባቤል-አልዓዛር-ቅስራ-ኢያቄም ይሆናል::
    +ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ: አንድም ትንቢቱና ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም: በሊባኖስ ተራራ ከ2,026 ዓመታት በፊት ተወልዳለች::
    =>የእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟ: ፍቅሯ: ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን::
    =>ግንቦት 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
    1.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም (ልደታ)
    2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
    3.ቴክታና በጥሪቃ
    4.አባ ሕርያቆስ ዘሃገረ ብሕንሳ (የእመቤታችንን ቅዳሴ የደረሰበት)
    =>ወርኀዊ በዓላት
    1.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
    2.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
    3.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር
    =>+"+ መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው::
    ከያዕቆብ ድንኩዋኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል::
    የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . . .
    ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::
    በውስጧም ሰው ተወለደ::
    እርሱም ራሱ ልዑል መሠረታት:: +"+ (መዝ. 86:1-6)
    >

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před rokem +1

    አዎ ጌታ ደጉ ቸሩ አሳልፈን

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 Před 4 lety +3

    ጎበዝ ድምፃዊ!አቦ ሲመች...

  • @natenate2694
    @natenate2694 Před 4 lety +1

    አብነት ያኔ የዘፈንካቸው ዛሬ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው ዛሬ ደግሞ በምህረት እንድንቀርብ በዜማ ስታሰማን ያስልቅሰናል በእውነት በትክክልልል ብለሀል ክብር ይገባሀል ።።

  • @user-jg8ir7us6n
    @user-jg8ir7us6n Před 4 lety +3

    ስንት ግዜ ደጋግሜ ሰማሁት ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @danedani8889
    @danedani8889 Před 4 lety +1

    አብነት አው ይህ ከባድ ፈተና አቅም ሀይላችም እግዚአብር ነው አገራች ህዝባች ኢትዪጵያ ማርልን እንደ ቸርነት

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ገድ ሰውረን ባለንበት ቦታ ሁሉ💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 3 lety

    አዎ አሳልፈኝ ይህንን ከባድ ፈተና ጌታ ላንተ አይሳንህምና ልብ የሚኮረኩር የፈጣሪ ፍቅር ይለበት መልእክት አብነት እናመስግንሀለን እዎ ያሳልፈን ይህን ከባድ ፈተና!

  • @abdoulayeadam6498
    @abdoulayeadam6498 Před 4 lety +3

    Abenet Girma sings both Ethiopian & Sudanese songs 😱😱 WOW ❤️❤️

  • @bitanyabitanya237
    @bitanyabitanya237 Před 4 lety

    በጣም ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ ዘፈን ነው በስደት አለም ስኖር ብቸኝነቴን የምረሳው በአንተ ዘፈን ነው ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 Před 4 lety +2

    ምርጥ ድምጽ ከምርጥ መልዕክትና ዜማ ጋር! ኡፍፍፍፍ ስወድህ እኮ

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr Před 4 lety +5

    ሲወለድ ጀምሮ እድሜውን ሙሉ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነ አካለ ስንኩል ሆኖ የተፈጠረ ከማይድን ደዌ ጋር ዘመኑን ሁሉ የተቆኘ ኑሮውን ለማሸነፍ በእየ በረሀውና በእየ ባህሩ እየሰመጠና እየሞተ ያለ ወዘተ ምን ይበል እኛ ትላንት በእንድልቅ አሁንም እየኖርን ያለን ድሎታችን ተነካ ልንሞት ነው ብለን እንዲህ ስንርበተበት ያሳዝናል.
    ፈጣሪን ወደፊት እንዳመሰግንህ ሳይሆን እስካሁኗ ሰከንድ ስለጠበቅከና ስላቆየኀን ተመስገን መባል ነው ያለበት ለእኔ ኮሮና ሁሉም ላይ ስለመጣ ነው እንጂ አብዛኛው ህዝብ በተለይ እንደ ኢትዮጵያውያ ባለ አገር ውስጥ ከኮረና በባሰ ሁኔታ ድህነትና በሽታ እያሰቃየው ነው እድሜ ልኩን የሚኖረው እናቱ የሞተችበት ልጅና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳሉ አይነት ነገር ነው የሚሆንብኝ እስቲ ሲሪያን የመንን ሊቢያን ኢራቅን ቀን በቀን ላለፊት አመታት እያሳለፉ ያሉትን ግዜያትእንመልከት

    • @seblewengeltefera5225
      @seblewengeltefera5225 Před 4 lety

      አስማማው ቸቤ
      እውነት ነው!! የልቤን ነው የገለፅክልኝ :: እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ እይታ ነው::

    • @fmhabeshatube8096
      @fmhabeshatube8096 Před 4 lety

      ሳህ ወላ

  • @tsholofelopitsi3521
    @tsholofelopitsi3521 Před 4 lety +1

    አዎ ባለብዙ ምህረት ጌታ ሆይ ይቅር በለንና አሳልፈን ከዚ ፈተና

  • @user-gb4zc8pr4y
    @user-gb4zc8pr4y Před 4 lety +7

    በምህረትህ ኣሳልፈኝ አኔስ ብዙ ነው ሃጥያቴ።

  • @Emanshekor
    @Emanshekor Před 4 lety +3

    Such a beautiful smooth voice ♥️ Amen!! on message 🙏🙏 we need this right now.

  • @betty42991
    @betty42991 Před 4 lety +7

    Amen amen The best song ever love it thank you 🙏🏻

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 Před 4 lety +2

    😭😭😭😭😭😭😭🙏
    አብነት የማከብርህ የኔ መረዋ ድምፅ❤

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 Před 4 lety +5

    Amenn 🙏ሁሉም ለበጎ ነው ከዚህ ክፉ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን ነገን እንድናይ እራሳችንን እንጠብቅ

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q Před 4 lety

    እውነት ነው ይህ ከባድ ፈተና እግዚአብሔር ከአለም ያንሳልን።
    እኛን ያሰጨነቀን
    ከፊቱ መች ይሰወራል።😭😭
    እባክህ ጌታችን ሆይ መድሀኒት ካንተ ዘንድ ይምጣልን።

  • @Enkokelish
    @Enkokelish Před 4 lety +6

    Great on timing and message! You have a very peculiar mesmerizing voice. Heard ur golden voice many times at many different styles. This is a good start to start ur own version of music. You are the young and the restless with a huge talent and gift. Time, age, look wisdom and gift are here with you Now. Use it to it's full extent on our own style, version and good character. Bless your heart!

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s Před 4 lety

    እግዚአብሔር እኛ አቅም የለንም አምላኬ አሳልፈን ባንተ አምናለሁ እናልፈዋለን አንተ ደግግግ ነህ ፈጣሪዬ ። ይህን ደሀ ህዝብ ወገኔን ሳየው ከራሴ ጀምሮ ልቤ ይደማል ስንት መከራ ተረማመደብን የሚያየው አይንህ ይየን ።

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 4 lety +1

    እንዳመሰግንህ አሳልፈኝ 🙏🙏🙏🙏እውነት ነው❤❤😍😍😍😍😍
    እናመሰግናለን እንቁው ምርጡ
    በጣም ቆንጆ ስራ ነው👍👍😍

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 3 lety

    ፈጣሪ ያሳልፉል 100% አትጠራጠረው ብቻ ያ ከሆነ ያሳልፉል

  • @Hope-oz9fc
    @Hope-oz9fc Před 4 lety +8

    I like it I'm in love with this music ❤️🙏 endezi rega blo melikt yalebet gtmum zemawim wow new Berta 👏👏7:56/2020

  • @betetalemu3220
    @betetalemu3220 Před 4 lety

    እዉነት ነዉ እዳመሰግንህ አሳልፈን በጣም የወደድኩት የማይሰለች ዜማ ነዉ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 Před 4 lety +1

    ከአሡኡ በአላአይእ ምእንእ አለአ !!!**, ፈአጣአሪኢ ይእርእዳአንእ👍👍❤

  • @saratadele2693
    @saratadele2693 Před 4 lety

    tebark dimts betam yamral gn geta eyesus ywodhal

  • @senait1076
    @senait1076 Před 4 lety

    የኔ የምንጊዜ አንደኛ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ በዚ ችሎታክ ብዙ ያልተባለልክ ምን ይደረግ ጊዜው የሆይ ሆይ ሆና አዳማጭ ጠፋ እንጂ አንተ ምርጥዬ አንደኛነው ድምፅ ክ

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew Před 4 lety +2

    i cant stop listen zis sweet song omg it reads my mined.... amen asalifegni yihen kebad fetena endenameseginih geta hoy.... antem tebarek wendime liyu zefen new hearttouching.... love it

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 Před 4 lety

      አዎ አምላክ ያሳልፈን🙏🙏🙏 ይህን ጊዜ

  • @bekelutsegawe6200
    @bekelutsegawe6200 Před 4 lety +1

    አቤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አሜን እንዳመሰግንህ አአሳልፈኝ ኦፍፍፍ 😥😥 😥😥😥 ጌታ ሆይ አሳልፈን🙏🙏🙏

  • @yemesgenemelaku3222
    @yemesgenemelaku3222 Před 3 lety

    ይህን ከባድ ጊዜ በምህረትህ አሳልፈን ቸሩ መድሃኒአለም

  • @enanuhaile341
    @enanuhaile341 Před 4 lety +4

    እውነት ነው ምርጥ ስራ

  • @kalkidanmeshesha
    @kalkidanmeshesha Před 4 lety +4

    አምላክ ሁላችንም ከክፉ ይጠብቀን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yosephtamrat
    @yosephtamrat Před 4 lety +1

    ትክክል ብለሃል ወንድማችን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @user-hm2sl1jc5v
    @user-hm2sl1jc5v Před 4 lety +2

    አቤዬ የኔ ጀግና በርታልኚ ገናብዙ ብዙእንጠብቃለን

  • @TamratAmnesa
    @TamratAmnesa Před 4 měsíci

    እወድሃለዉ የምር አብነት

  • @selina-mw9vd
    @selina-mw9vd Před 4 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹Amen Amen Amen

  • @lilizewuge2761
    @lilizewuge2761 Před 4 lety +5

    Best song of the pandemic 🙏🤷‍♀️🙏🙌👏👏

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይሄን ፈተና ያሳልፈን ግን እግዚአብሔር ስናመሰግንም ሆነ ስንማፀን ከአለማዊ ሙዚቃ ጋር ባይደረግ አሪፍ ነው ይሄ በመዝሙር ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @ethiopialhab3731
    @ethiopialhab3731 Před 4 lety +1

    What a beautiful voice andt touched lyrics💚💛❤ god bless ethiopia

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 4 lety

    እዉነት ም በተካነዉ ድምፅ እንዳመሰግንህ ይህን ክፉ በሽታ አሳልፍልን አቤቱ አለምን ያስጨንቀ

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 Před 4 lety

    ፈጣሪ ለሁላችንም ጸሎታችንን ሰምቶ አገር ወገን ሰላም ያርግልን በቃ ይበለን አቤቱ ፈጣሪ በጣም ደስ የሚል ስራ በጣም የማደንቅክ 👌👌👍👍👍😚😚😚

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 Před 4 lety

    Wow betam dies yemile anedegah💎💎💎💎 demete germah mogese 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪዬ ሆይ ሰላሙን አምጣልን ይብቃቹ በለን🙏🙏🙏🙏

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q Před 4 lety

    አቤቱ በምህረትህ በይቅርታ አሳልፍልፍልን በቃ በለን።ጌታ ሆይ አባት ሆይ። መድሀኒት ከአንተ ዘንድ ነው እባክህ ማረን።😭😭😭 አንተ ትችላለህ።

  • @kidstyegatalije9008
    @kidstyegatalije9008 Před 4 lety +1

    ክምር አንደኛ ነዉ በጣም ነዉ ደግሞ የምወድ በርታ

  • @mariyemalede7435
    @mariyemalede7435 Před rokem

    ዋው ድምፅ

  • @nathnaeltsrgayeweldemeskel3154

    አልፈነዋል ተመስገን፣ 2012 ትዝ ይልኛል

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety

    ዋው አቤት አብነት ድምፅ ሰቶሀል መቸም።

  • @selita5539
    @selita5539 Před 4 lety +2

    Your voice is so mesmerizing and i fell in love with it. 🧡

  • @alemtshaytesfaygameda8693

    So beautiful song
    Adnake nagn bartalegn

  • @zeemak462
    @zeemak462 Před 4 lety +1

    አሜን
    በጣም ምርጥ ስራ።

  • @mimebeza6353
    @mimebeza6353 Před 4 lety

    አብዬ ጥሩ ሙዚቃ ነው የኔ ውድ ትልቅ ነህ ትልቅ ያርግህ ወድሜ

  • @sehenna1
    @sehenna1 Před 4 lety +1

    የምናመሰግነው ስለሚያሳልፈን ብቻ ነው እንዴ..? ስለሆነው እየሆነ ላለውም እና ወደፊት በሚሆነው ነው . አምላክ ሆይ ቡዚህ አስፈሪ ወቅት ከምንግዜውም በላይ ከሁላችንም ጋር ሁን

  • @arechtube21
    @arechtube21 Před 6 měsíci +1

    Temesgen Alefe lante
    Min yisanhal yene amlak Lesim aterarh kibrmisgana yidresh

  • @bethelihemtakele3211
    @bethelihemtakele3211 Před rokem

    Majemeriya sesema ye penxe mezmur meselegn church yesemahut hulu meselegn keza bet gebiche search sareg abenet yilal anyways I loved it 😘😘😘😘😘

  • @gebrialdesta1299
    @gebrialdesta1299 Před 4 lety +2

    The best song ever.

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 Před rokem

    Amazing song 2years ago with out this song (Mezemur) there wasn't any life for me forever thank you.

  • @tzetakasa5466
    @tzetakasa5466 Před 4 lety +2

    ድምጽ ያበደነው መልክቱንወድጄዋለሁ
    በያላችሁበት የፈጣሪምህርት አይለያችሁ

  • @laviviews7456
    @laviviews7456 Před 4 lety +1

    Wow westen emineka music new
    Fetari yebrkeh wendema
    Talfewalek ,enalfewalen
    Selamun giza yametalenal
    Fetari kante ga yehun amen🙏🙏🙏

  • @Ema-mg2tq
    @Ema-mg2tq Před 4 lety +1

    ምርጥ ድምፅ

  • @simon_twold
    @simon_twold Před 4 lety +2

    ደሰ የሚል ጆሮ ገብ የሆነ ሰራ Ab አመሰግናለው ተመችቶኛል

  • @user-rd6pj7ym5i
    @user-rd6pj7ym5i Před rokem

    Arif zema new 😊

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 4 lety +1

    እንዳመሰግንህ አሳልፈኝ ጌታ ሆዬ እባክህ🙏🙏

  • @frehiyewotabera3691
    @frehiyewotabera3691 Před 4 lety

    አብነት ከዘፈን መዝሙር የቀለጠ ህይወትና ጥቅም አለዉ ወንድሜ ።

  • @1Love1People1Destanie
    @1Love1People1Destanie Před 4 lety +2

    Perfect song and right time. Outstanding. Defiantly needs Enghish subtitle. Let me know? Thanks!

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 Před 4 lety +1

    ስጠብቅ ነው ስወድህ

  • @eshetumelesefanpage
    @eshetumelesefanpage Před 6 měsíci

    dink sira new betaaaam

  • @user-uj5gy2bf6f
    @user-uj5gy2bf6f Před 4 lety +1

    አንደኛ እኮ ነህ ኤቢዬ❤❤😍

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily Před 4 lety +2

    አሜን!

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 Před 4 lety +1

    አብነት ውሰጤ ነው

  • @titililiya7063
    @titililiya7063 Před 2 lety

    እውነት ነው እዳመሰግንህ አሳልፈኚ አሳልፈኚ

  • @mitatekle8484
    @mitatekle8484 Před 4 lety

    በቃ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው

  • @yafetbestethiopia6620
    @yafetbestethiopia6620 Před 4 lety +2

    በጣም አሪፍ ስራነው መልካም እድል

  • @biniamdamtew2866
    @biniamdamtew2866 Před 4 lety +2

    Abenet Grima you so perfect i like that keep it up man!

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 Před 4 lety +2

    ያምራል በርታ ወንድም

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i Před 4 lety +2

    ሰላም

  • @dejudeju7119
    @dejudeju7119 Před 4 lety

    አቤ የምትሰራው ስራ ምርጥ ነው ትችላለክ
    በርታ ካንተ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ወንድሜ