Abenet girma Mech ekeralehu ( መች እቀራለሁ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 397

  • @samryderes883
    @samryderes883 Před 3 lety +21

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ...
    በጣም ነው የሚያስለቅስ 😭😭😭
    I love it so much...

  • @tarikutsega4690
    @tarikutsega4690 Před rokem +9

    ዘወትር በአዳመጥኩት ቁጥር የሚያስለቅሰኝ ድንቅ ስራ። ይኸው አሁንም ልክ እንደ የዛሬ ሰባት ዓመት መጀመሪያ ስሰማ እንደተሰማኝ ስሜት ዛሬም እያነባሁ አዳምጣለሁ🙏

    • @rechme-wo9su
      @rechme-wo9su Před 7 měsíci +2

      በጣም ውስጥ ይመረምራል አለም ከንቱ መሆኗን ይነግራል

  • @admassasefa3747
    @admassasefa3747 Před 5 lety +10

    ሁላችንም /ሃይማኖት ዘር / ሣይለይ ከልባችን ልናዳምጠውና አቅማችን በፈቀደ መጠን ተግተን ልንተገብረው የሚገባ የህይወት መዝሙር....እግዚያብሔር ይባርክህ ታላቅ ቁም ነገር አለው

  • @Bellabella28137
    @Bellabella28137 Před 5 lety +4

    እውነት ነው ዛሬ ላይ እንዳሻን ብንኖር ደስታና ሀዘን ቢፈራረቅ በሚያጓጓ ህይወት ውስጥ ብንኖር እንኳን ሳናስበው መሔዳችን ለማይቀር በፍቅር ተሳስበን እንኑር ስንቶች ሳያስቡት ወተው ቀርተዋል ተሰቃይቶም ያለፈ አለና እሲኪ ክርስቶስ በወደደን ፍቅር እንዋደድ እጅ ለእጅ እንያያዝ ማንም ሰው ዛሬ ያለውን ይዞ ላይሔድ ክፋት ምንም አያደርግም እንዋድድ ስንቃችን ፍቅር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር በሀገራችን ይዝነብልን አሜን ሁላቹንም የሀገሬ ልጆች እወዳችኃለሁ ስለሙዚቃውና መረዋ ድምፅህ አመሰግናለሁ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 7 lety +52

    ስወደው ይሄን ልጂ ምርጥ ድምፅ አለህ ወንድም

  • @melatfikersis5110
    @melatfikersis5110 Před 6 lety +71

    ምን ያህል እደምወድህ መግለፅ የምችልበት ቃላት የለኝም ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ያስለቅሰኛል በእዉነት ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ 1ኛ የልቤ ንጉስ😘😘😘😖

    • @meronisaac4739
      @meronisaac4739 Před 5 lety

      Lik newu betam lidenek yemigeba sewu newu. My favorite...you're the best!!!

    • @ftgg5196
      @ftgg5196 Před 5 lety

      tekilnu aenmerv

    • @aminajohar2393
      @aminajohar2393 Před 5 lety

      አብዬ በቃላት መግለፅ አቅም የለኝም እወድሃለሁ አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጥህ

    • @tibatiba1946
      @tibatiba1946 Před 5 lety

      እማር

    • @fanaatlay4808
      @fanaatlay4808 Před 5 lety

      love you yen kongo

  • @saramorka2065
    @saramorka2065 Před 3 lety +6

    ተው ልቤ አታሰጨንቀኛ እንደው በተሰፍ ጧት ያየነው ማታ ሲጠፍ 👌👌💕💕

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 Před 11 měsíci +2

    ሁሌም እሰማሀለሁ ኡፍ ቃል ማጣት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ኑርልን የጥልዬ ምትክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fissehategegne5824
    @fissehategegne5824 Před 4 lety +17

    አብነት አንጋፋ ድምፃውያን ይተካሉ ብየ ከማስባቸው ሰዎች አንድ አንተ ነህ ስለዝህ ስራህን ቀጥለበት በርታ።

  • @ohmeingott9912
    @ohmeingott9912 Před rokem +3

    I like your beautiful voice ,all love to Ethiopia and for the Ethiopian 💞🇸🇩

  • @AS-kk3pr
    @AS-kk3pr Před 8 dny

    This is the best song. I listen to it every day and never get bored. I love it. Thank you. This song explains my life and it makes me feel strong. Even when I'm feeling down, this song always stays with me ❤

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 Před 4 lety +2

    ቃላት የለኝም ብቻ አውን ካለው ነገር ጋር በጣም ይመሳሰላል ሁሉም ከዛኛው አለም ላይቀር ሰላም እና ፍቅር አጣን ፈጣሪም ሀይል የሱ እደሆነ አሳየን እኛም አመንን ምህረት እዲያደርግልን እንማጸን ከወትሮ በተለያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k Před 3 lety +1

    እኔ ብዙ ሙዚቃ ኣልሰማም ያንተን ግን መዝሙር ነው ሚመስለኝ ሁሌ ነው ምሰማዎ ትልቅ ትምህርት ኣዘል ነው ቡርታልን እናም ኣድናቂህ ነኝ በጣም ነው ማከብርህ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +6

    ስለኔው እኔው ልናገር ልክ ብለሃል አቢ🌹🌹🌹🌷🙏በድንገት ልምትቀር ምን ያስጨንቃል የዛሬውን እንጂ የነገን ማን ያውቃል😭😭😭😭🙏

  • @abushmoges5374
    @abushmoges5374 Před 4 lety +2

    በጣም የምወድህ ድምፃዊ ነህ ወንድም ብዙ ስራዎች እጠብቃለሁ እንደዚህ ለስለስ ያሉ ዜማውችን ጨምርልን

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 Před 4 lety +1

    በጣም ነው የምወደዉ እ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአለምን ከንቱነት አስተምረኸኛል አመሰግናለሁ!!

  • @user-sx5do7hc8e
    @user-sx5do7hc8e Před 5 lety +4

    የኔ ምርጥ እውነት ትልቅ ድምፅ ነው ያለ እግዚአብሔር ያበርታ ጠንክልን

  • @buzuneshashagire3791
    @buzuneshashagire3791 Před 3 lety +2

    የሚያምር ድምፅ የሚያምሩ ቃላቶች ትምርት የሚሰጡ በይበልጥ በዚህ ድምፅህ ፈጠሪይህን ብታመሰግን ወንደምአችን

  • @orionbelachew6642
    @orionbelachew6642 Před 26 dny

    ወገኔ የሐገሬ ልጆች ናሕዝቦች ይህ መልክት ለከንቱ ዓለም ከመጨነቅ ወጥተን ለመንግስተ ሰማይ ጨክነን እንድንኖር ያመለክተናል ስለዚህ ሁላችንም ወደ ፈጠሪያችን እንመለስ?እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን!!!

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 5 lety +13

    ከዚያኛዉ አለም መች እቀራለሁ 💯💯💯👏👏👏

  • @user-fc9te8cu7t
    @user-fc9te8cu7t Před 5 lety +4

    እዉነት ነው ከዚ ዘፈንክ ብዙ ተምርያለሁ ወድሜ በርታልን ሰላምህን ያብዛዉ

  • @lubabahussen701
    @lubabahussen701 Před 5 lety +42

    ማንም አይቀርም ልክ ነው ስለነገ የሚያቀው አንድ አላህ ብቻ ነው

    • @user-zy2tl9ml5g
      @user-zy2tl9ml5g Před 5 lety

      Lubaba hussen ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋

  • @meashoghebremiceal2114
    @meashoghebremiceal2114 Před 3 lety +8

    Unfortunately I can't understand Amharic but I love this music nd ur amazing voice. Love from Eritrea 💞

  • @user-yi8us9nj6j
    @user-yi8us9nj6j Před 5 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ እንዲ እያላቹ ትዘፍኑና ድንገት ስትለዩን ይሄን እየሰማን ልባችን በሀዘን ይደማል ልንረሳቹ አንችልም። ፊትና ኃላ ይሁን እንጂ ሁላችንም ሟች ነን። እረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው!

  • @user-gw4bh7lb6m
    @user-gw4bh7lb6m Před 5 lety +7

    awesome song ido like .greeting and love from sudan to ethiopia ❤❤نحبکم یاهلنا فی اثیوبیا الشقیقة 💕🌺🌺🌺🌺.

  • @eldanaeldana8153
    @eldanaeldana8153 Před 5 lety +2

    የኔ ምርጥ ውይይይይ እንዴት ውስጥ የሚነካ ሙዚቃ ነው ።

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 Před 5 lety +1

    Wow, እዴት እስካሁን አላወቁትም ይህን ልጅ። This is probably one of the best voices I have ever heard so far.

  • @danimediapro5853
    @danimediapro5853 Před 2 lety

    አብዬ በጣም ነው የምወድህ እና የማከብርህ ደግሞም ሁሉንም ሙዚቃዎችህን ደጋግሜ ብሰማቸው እንኳን አይሰለቹኝም በጣምም ነው አብዬበጣምነውየምወድህእናየማደንቅህ ደግሞ ሁሉንም ሙዚቃዎችህን በጣምምነውየምወዳቸው ግን ከሲንግሉ በተጨማሪም አልበምህን እጠብቃለሁ

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 Před 10 měsíci +1

    The best song God bless you

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 Před 4 lety +2

    በድንገት ለምትቀር አለም ምን ያስጨንቃል ምን ያስጨንቃል የዛሬን እጅ የነገን እስኪ ማን ያቃል በጣም

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 Před 6 lety +10

    በምን ቃል ልግለፅክ ይከብደማል አደኛ ነክ ለኔ♥♥♥♥♥♥♠♠♠♠

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Před 7 lety +6

    I'm surprised to test Gossaye Tesfaye's vocal in your wonderful voice, Abinet. I guess Gashe Ayele Mamo did this great music for the late legendary Ethiopian Music King, Tlahoun Gessesse as he was unfortunate enough to have collected songs for his farewell album after 50 years of wonderful career.

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg Před 5 lety +2

    ይሄን ሙዚቃ ሥሠማ አልቅሽ አልቅሽ ነዉ የሚለኝ አይይይ

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw Před 4 lety +1

    ይሄ ሙዝቃ የምር ደረሰ የሚል ሀሳብን ወደ እራሰ ለመሰብሰብ የምያግዝ ነው በርታልኝ አድናቂህ ነኛ

    • @nwrrty6173
      @nwrrty6173 Před 4 lety +1

      እደው ታምረኛለህ ቀጥልበት

  • @mariamtemam8
    @mariamtemam8 Před 5 lety +1

    Ufff besemawu besemawu yemayselechegn ke lebe yemwedewu tadleh chelotah betam eko gobez neh abet sewedeh 😍😍 Berta yene 1gna 👌👍

  • @Hayat-uc4yj
    @Hayat-uc4yj Před 5 lety +5

    በትክክክል ማንም አይቀርም ሀብታም ድሀ አይልም ተተጠራን መኸድ ብቻ ነው ግን አላህ ጡሩ አስተሳሰብ ይስጠን ለዛኛው ቤታችን እች አለም ቀሪ ነች ሁሉም ቀሪ ነው እፍፍፍፍፍ

  • @MrYooEth
    @MrYooEth Před 4 lety +2

    Beautiful music, voice, and message!

  • @yaikobreta2152
    @yaikobreta2152 Před 5 lety +7

    I don't know how to explain this song it's a wonderful song

  • @sadaahmed5990
    @sadaahmed5990 Před 6 lety +8

    Oh the best song I learned a lot my dear abeye I love the clip god give u all u deserve Ameen

  • @bizuyeabey2368
    @bizuyeabey2368 Před 3 lety

    ቅንብር, ዜማ, ግጥም እና ድምፅ, አንደኛ.

  • @hayathayat2965
    @hayathayat2965 Před 5 lety +1

    ኡፍ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ሆድነው የሚብሰኝ ሰው መሆኔን እረሳዋለሁ ብቻ እኔጃ ቃላት ያጥረሳል ስወድህ ሰላምህ ይብዛልኝ

    • @weldekirosniguse2094
      @weldekirosniguse2094 Před 5 lety

      I like it...
      so bit

    • @user-di1cl3pj1k
      @user-di1cl3pj1k Před 5 lety

      እኔ ብታይ ሰው ሙዚቃን ለፍቅርብቻ ያረገዋል ግን ለብሶትም ለደስታም ለሀዘንም ለሁሉም እኔ ሲከፈኝ ሙዚቃከፍቸ ትንሽ ካላለቀሱኩ አይሆንልኝም መዳሜ ተስፋ ታስቆርጠኛለች ያነየ ወየትልዲረስ እልና ሙዚቃ

    • @user-jv1rz8bo7k
      @user-jv1rz8bo7k Před 5 lety

      @@user-di1cl3pj1k አይዞን እኔምእዳችነኝ በለይብቸንነትሲሰማሽማልቀስለኔእደህፃነው

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu Před 5 lety +1

    ውይይይይ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው የምር በጣም መሳጭ ነው ቀጥልበት አብ 😘😘😘❤😘😘😘❤❤❤❤

    • @gelilafantaye6117
      @gelilafantaye6117 Před 5 lety

      Yehe zefene keweta behuwala
      Enkuwane sentena sente sewu motowale .moteYemayekerena Dengetega Endehone Leresu Sewoche Teru Newu.

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    እውነት ነው የዛሬን ማን ያውቃል!!
    ፍቅር ያሸንፋል!!

  • @astaly1254
    @astaly1254 Před 5 lety +1

    ዋዉ ለሠሥ ያለ ሙዚቃ 💓💓💓💓💓💔💔

  • @zemednegues2310
    @zemednegues2310 Před 3 lety

    ውይ ስወደው በትክክል ሙዚቃውን ተባበሩኝ እድሜህ ይርዘም የኔ ውድ ሰው

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 Před 2 lety

    በጣም ነው የምሰማው ዘፈንክን ጥላውን በህይወት አለ እውነት በርታ

  • @sofiaadem2826
    @sofiaadem2826 Před 6 lety +7

    I love this song because it has a powerful .

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Před rokem

    ❤❤❤❤ለዚህ ዘፈን ስንት ላይክ ልስጠው በጣም ውስጥን ይሰረስራል፣ የማይሰለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 Před 4 lety

    አብዬ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ እንደመዝሙር ሆነብኝ ብዙም ሙዚቃ አልወድም ግን የጋሽ ጥሌን ስል ከሱም ተለየኽብኝ በጣም ልቤ ተሰብሮነው የማዳምጥኽ በጣም እጅግ በጣም እምወድኽ ከጋሽ ጥልሽ ቀጥሎ የማከብርኽ የምፈድኽ ፈጣሪ ይጠብቅም ዛሬ ነፂ ላይ አይቼኽ ነው የቸነሳብኝ በእንባ ኘው የምጨርሰው ይሔን ዘፈን እእፍፍፍፍፍ

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 4 lety

    ልክ ብለሀል ከዚኛው አለም የትቀራለሁ ምርጥ ዜማ ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @solomonendalew9905
    @solomonendalew9905 Před rokem

    የእዉነት ነዉ የምናገር አንተን በጣምምምም ትልቅ ቦታ ና ሰራወች ላይ እንጠብቅሀለን

  • @enough1754
    @enough1754 Před 4 lety +2

    ዋው አብነት አንተ ምርጥ ዘፋኝ በጣም አድናቂህ ነኝ።

  • @gechtube3308
    @gechtube3308 Před 3 lety

    ምረጥ መዝሙር 😍አቤት ድምፅ

  • @eyasuejigu4987
    @eyasuejigu4987 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም መልእክት ነዉ

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 Před 5 lety

    ከዘፈኑ አይቀር እዲህ ነው ስወዲው ይህን ሙዚቃ ይመቺህ

  • @ማረግ.ስደተኛዋ.ማማ.ሁሌም

    ድምጽህም.ሁሉምነገርህያምራል.ስራዎችህ.ምርጥኧረከምርጥም.በላይበርታ.ውድድድድድ....

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ

    ድምፅክ ይበቃል አቦ ፍቅር የሆነ voice

  • @sarateensy3086
    @sarateensy3086 Před 5 lety +1

    በርታልን ምርጥ ስራ ነው

  • @danielgebreyesus1760
    @danielgebreyesus1760 Před rokem +1

    Amazing voice. You are the best .Keep it up brother!!!

  • @khanbablu9711
    @khanbablu9711 Před 5 lety +2

    እውነት ቃላት አጠርኝ ለዚህ ሙዝቃ

  • @lubabarahim9260
    @lubabarahim9260 Před 5 lety +3

    በጣም ያምራል ያስለቅሳል

  • @bewketmanaye3246
    @bewketmanaye3246 Před 6 lety +3

    you have exceptional sound in this world.Have a nice and fruitful time to you & yours!!!!!!!!!!!

  • @rahelnaty3292
    @rahelnaty3292 Před 5 lety +3

    Ohhhh so swettt i lkie this music

  • @danielgebreyesus1760
    @danielgebreyesus1760 Před rokem +1

    The best of the year , Good job bra

  • @ibrahimeltaib6386
    @ibrahimeltaib6386 Před rokem

    I love this music and your voice, I hope I can understand

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 Před měsícem

    It's very nice voice I love you ❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️💚💛♥️

  • @አማራተነስታጠቅ

    Nice, where is he now? He has incredible voice, but donot think he got known to people...

  • @abduabd5740
    @abduabd5740 Před 4 lety

    እመወደው ሙዚቃ

  • @henoksolomon9149
    @henoksolomon9149 Před 6 měsíci

    ❤❤❤😢😢😢 great voice

  • @birhn7948
    @birhn7948 Před 5 lety

    ኣይይይይ እውነት ነው ወንድም ምን ያስጨንቃሊ ለምቀረው ኣለም ኡፉ ሰው ሁኖ ማይጨነቅ የለም ኣይይይይይ😢 ድምፅህ ስያምር ስወድህ 😘❤

  • @tizukiya9885
    @tizukiya9885 Před 5 lety

    My favourite song thank you my dear 😥😥

  • @senaytshanka7650
    @senaytshanka7650 Před 5 lety +30

    እፍፍፍፍፍፍ ልክ ነው የዛሬ እንጅ የነጌን ማን ያውቃል

  • @sarahnaghase5257
    @sarahnaghase5257 Před 4 lety

    ምን ያጎጎኛል ሁሉንም አዬቸዋለሁ!! እውነት እረ ድምፅህ ለጆሮዎ ጤና ነው በርታ አንደኛ

  • @enanugelaw3803
    @enanugelaw3803 Před rokem

    ምርጥ ድምፅ እውነትም ትንሹ ጥላሁን

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 Před 5 lety +1

    Very good performance. From israel

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před rokem

    amazing song😢😢😢

  • @SunilTiwari-gm4pk
    @SunilTiwari-gm4pk Před 5 měsíci

    Nice sound voice love from nepal

  • @bereketwaza8927
    @bereketwaza8927 Před 2 lety

    Thank you Abnet.beken wust bizu gize new madamtew,sew yezih muzika melkitu kegebaw ..erasun yet endale lemawok aychegrewum degmom beju mn endalem tolo yemayet edil alew

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭 ወንድሜ መሪያችን መከታችን መጠሪያችን የቀን ጎደሎ ሰኔ 20/ 2011 ለመላ ቤተሰቦቼ ጨለመብን የመጀመሪ ልጃቸዉ ለቤተሰቦቼ ነበር ምን ለስራ እንደወጣ ወንድሜን ቀጥቅጠዉ ገደሉብኝ አረመኔ አፍሮች ለሹፌር እንኳን የማይሳሱ እናም እኔም በተራዬ ወዳንተ እስክመጣ ልኑር ስቃጠል ፈጣሪ በቀኙ ያኑርልኝ የኔ ልዩ ወንድም😭😭😭😭😭😭

  • @selammitiku4294
    @selammitiku4294 Před 5 lety

    Yeha leji betam lebrtata yegbal betam mesachi tdems alew betam ewdhalhu bertalgi yena andga! Appreciate

  • @zolamenbi1732
    @zolamenbi1732 Před 2 lety +1

    cant express in words 😥😥😓😓

  • @tsegaarefayne438
    @tsegaarefayne438 Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምወደው የሄ ሙዚቃህን ማር እንዴት እንደምወደው እንዴት ኣርጌ ልንገርህ ንረልን ውዴ

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 Před 6 lety +7

    በትክክል ወላሂ

  • @syamssyam9858
    @syamssyam9858 Před 4 lety

    ስወድክ ሀቢቢ አሪፍ ድምፅ አለክ ኑርልኝ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem

    Wow wow nic music bro

  • @eldanaeldana8153
    @eldanaeldana8153 Před 5 lety +16

    ስለኔው እኔው ልናገር ብደሰት ብራብ ብጠማ መች እቀራለው ከዛኛው አለም

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational Před rokem

    Bro, እንደዚህ አይነት ድምፅ ይዘይ ለጌታ ለኢየሱስ ዘምርና ብልና ዝገት በማይበላው ለዚያኛው አለም ኑሮህን አመቻች!

  • @yosefebirhane3620
    @yosefebirhane3620 Před 7 lety +1

    keep it up AB you have nice voice forget tilahuns way and be your self you can be one of the Bold artist .

  • @senitube1471
    @senitube1471 Před 5 lety

    wow ewunet new yezaren eji yenegen anakim.bertalgn wodime arif dimti aleh.

  • @kassahailu3809
    @kassahailu3809 Před 5 lety +1

    great explanation by great one.

  • @ponnoosetpyn5186
    @ponnoosetpyn5186 Před 5 lety

    ፍቅር ይሆንከ ልጂ ስላም እግዝአብሔር ይብዛልክ ይኔ ልዬ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 5 lety

    ሁሉንም ዘፈንህን ስወዳቸ ጨምርልን

  • @henoktefera9798
    @henoktefera9798 Před 5 lety +1

    Pretty good music
    Unfortunately ppl they ain’t the same as they used to be

  • @bettychuna
    @bettychuna Před 4 lety

    Eysemahuti yemaleksibeti zefen sayhon mezemur yememsih betam liben yemenka hulem lemsema music new👌

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety +1

    አጃኢብ ውስጤን ነካው እውነት ነው በርታ ቦሮ ምርጥ ስራ😍በጣም የምዳት ጓደኛየ ጋብዛኝ ነው ያየሁ😘

  • @zelishzelalem5996
    @zelishzelalem5996 Před 4 lety +2

    ጥበብ እራሷ ወዳንተ የመጣች ናትና ተጠቀምበት። ፍቅር የያዘኝ ከድምፅህ ይሁን ከሙዚቃህ ሪትም ባላዉቅም ያንተን ሙዚቃዎች ማድመጥ የተካንኩበት ሙያዬ ሆኖልኛል💕💕

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b Před 4 lety +1

    በትክክል

  • @user-zi1ge4kf7l
    @user-zi1ge4kf7l Před 7 měsíci

    የኔ ምርጥ እውነት ትልቅ ድምፅ ከነ ችሎታ ነው ያለህ እግዛብሄር ያበርታህ ጠንክርልን❤

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 Před 4 lety +9

    ቶሎ ቶሎ አውጣ ከዚህ ድምፅ ጋር የሚገርም ችሎታ

  • @notgood4589
    @notgood4589 Před 5 lety

    በትክክል ብለሀል ወንድም