"ሰላም ከሌለ ሳር ቅጠሉ ይደርቃል አዉሬዉም ይሰለቻል" ጋሽ አየለ ማሞ እና ትንሹ ጥላሁን በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesai & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 131

  • @danadana7885
    @danadana7885 Před 3 lety +37

    ጋሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን የትልቅ ሰው አስተሳሰብ ሁሌም ትልቅ ነው እናመሰግናለን

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Před 3 lety +12

    አብነት ድምፁን በጣም ነው የምወደው:: የጥላሁንን እየዘፈነ ቢያድግም የራሱ የሆነ quality of sound (ከለር) ያለው ልጅ ነው::

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +5

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ጋሼ አየለን ሳይህ የኩብርዘበኛው ቅርስ አብነት መቸም ትንሹ ጥላሁን ነው: ጋሻ አየለ መቸም ታድለሀል ውድ የስራ ባልደረባው የሆነውን የጋሼ ጥላሁን ምትክ አግኝተህ። የሱን ስራ ስትሰሩ ከአብነትጋ እንባዬ ነው የመጣው አስፋውም ናፍቆት በጣም ነው የምናመሰግነው🙏💚💛❤

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 Před 3 lety +14

    ጋሼ ስላየንህ በጣም ደስብሎኛል አብነትየ ክብር ይድረስህ

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +8

    አብነት በጣም አድናቂህ ነኝ 😍😍😍ጋሽ አያሌው በጣም አድናቂ ነኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +15

    አይ ድምጽ ትንሹ ጥላሁን /ጋሽ አየለ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 3 lety +7

    For your information Getayawkal Girmay Hadgo also knows how to play mandolin as well as his father Girmay Hadgo, also wrote a lot of music for Tilahun G. Thank you guys for bringing back good memories.

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 Před 3 lety +6

    እባየ መቆጣጠር አቃተኝ ሀገራችን ሰላም አርግልን እዉነት ነዉ እድሜና ጤና ተመኝሁ ሁለት ምርጦች

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 3 lety +3

    እንዴት ደስ ይላል
    አባታችን ረጅም እድሜ ኑሩላት ለኢትዮጵያ
    ብቻ በናተ ዘመን ደግነቱንም ክፋቱንም የተካነ ማህበረሰብ ነበራችሁ

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +31

    ማደሜ ቤት ልተሰረልኝ ነው እስኪ የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ በለይክ ልያቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታታዋ እህተቹ ናኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +7

    ፈጣሪዬ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን እባክህ በቃ በለን 💚💛❤👌

  • @ፍቅርyoutube-x2m
    @ፍቅርyoutube-x2m Před 3 lety +3

    ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @endalelegesse1236
    @endalelegesse1236 Před 3 lety +2

    ጋሽ አየለ ኑሩልን ረጅም እድሜና ጤና አብነታችን በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ኑሩልን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před 3 lety +6

    ጥላሁን ገሠሠ አልሞተም ጋሽ አየለንም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ ከፍ በይልኝ🙏🏾🙏🏾

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety +2

    Very talented beautiful Ethiopian.🇪🇹I love you all 💚💛❤️ very kind ppl. Ethiopia need more people like you 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @dttube5029
    @dttube5029 Před 3 lety +2

    እየጠፋ ያለ የሀገራችን የሙዚቃ ለዛ ጋሼ እረጅም እድሜ ያጥግቦት ::

  • @user-cj6pv4vr6t
    @user-cj6pv4vr6t Před 3 lety +2

    የሙዚቃ አፍቃሪ ባልሆንም የሀገሬን ሰላም የሚያወሩ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እወዳቸዋለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayeleermias7436
    @ayeleermias7436 Před 3 lety +1

    ረጅም እድሜ ይስጦት ጋሽ አየለ…ድንቅ ችሎታ

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před 3 lety +3

    Wow......I’m proud of you Abenet❤️👏🏽

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 3 lety +4

    ሰላም የሁሉም መሰረት ነው ሰላም ለሁላችን🙏

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 3 lety +1

    Wow absolutely true!!!you are so talented Lovely voice thank you 🙏

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 3 lety +1

    ጋሼ አየለ እረጅም እድሜ ይስጦት አብነት አሪፍ ድምፅ አለህ።

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Před 3 lety +1

    ትችላለህ መልካም እድል ከጤና ጋር

  • @kirkosfit4657
    @kirkosfit4657 Před 3 lety +3

    አብነት ግርማ እራሱን የቻለ ስጦታ ያለው በጣም ጥሩ አርቲስት ነው:: እባካችሁ ከዛሬ ጀምሮ በስሙ ይጠራ::

  • @tsedeytsedey28
    @tsedeytsedey28 Před 3 lety +1

    አብነት.አድናቂክነኝ.ዱባይ.ያተንዘፈን.ብቻለመሥማት.እመጣነበር.ፈጣሪ.እረጀምእድሜ.ይሥጥክ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 3 lety +5

    ለመሆኑ እኝህ ሰውዬ ትረድዋቸዋላችሁ? እባካችሁ በደብ አኑርዋቸው:: ብዙ ግዜ የዱሮ እንቁዎች ጠያቂ ፈላጊ የላቸውም አሁን ጋሽ አየለ ከማንም በላይ ሆነው መኖር አለባቸው እባካችሁ ይሄን የመሰለ ድምፅና ሙዚቃ ተጫዋች የት ይገኛል:: እንረዳዳ እንረዳዳ አለምን እናስቀና ምቀኝነት እኔ ብቻ ነኝ እኔ ልብለጥ አንበል::

    • @helenlema1943
      @helenlema1943 Před 3 lety

      መርዳት በጣም የሚኖሩት ፈረንሳይ ለጋሲዮን ነው አድራሻና ስልክ ልሰጥህ እችላለሁ

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 3 lety +1

    ጋሼ አየለ ስላየሁዎት እግዚአብሔርን አመሰገንኩ።ኑሩልን።

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 3 lety +1

    ነፍስ ይማር ጋሽ አየለ

  • @Abel-q2g
    @Abel-q2g Před 11 měsíci

    እውነት ነው ያለ ሰላም መኖር ከባድ ነው ግን ሰሚ ጆሮ ጠፋ😢

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 Před 3 lety +3

    ይገርማል ብቃት እረ ምን ይሻለኛኛኛኛኛኛኛል

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 3 lety +1

    ነፍስ ይማር ጋሼ አየለ ማሞ

  • @admash8970
    @admash8970 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን። አብነትም በርታልን።

  • @saragebremeskel1546
    @saragebremeskel1546 Před 3 lety +1

    Beautiful God bless you all !!!

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před rokem

    Thank you!

  • @aimerodesta4245
    @aimerodesta4245 Před 3 lety +1

    Best of all songs

  • @martha1043
    @martha1043 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል👍

  • @Mamite-j6i
    @Mamite-j6i Před 3 lety +1

    Amazing 🥰love you both 😘

  • @kimo428
    @kimo428 Před 3 lety

    ጋሼ እድሜና ጤና ይስጦት አብነት በርታ

  • @tsedeytsedey28
    @tsedeytsedey28 Před 3 lety

    ለአባታችን።እረጀምእድሜ.ፈጣሪ.ይሥጦት።

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g Před 3 lety +1

    በትክክል ወንድም ከምንም በላይ ስላም

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze Před 3 lety +1

    True without peace there’s no freshly air or clear sky.

  • @lemlemteklu4710
    @lemlemteklu4710 Před 3 lety

    ትንሹ ጥላሁን እና አቶ አየለ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ትንሹ ጥላሁን የጋሽ ጥላሁንን ዘፈን ስትዘፍን ቀንጨብ አድርገህ አትዝፈነው መጨረስ ነው ያለብህ አታጓጓን በእናትህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለህ

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 Před 2 lety

    የነጋሼ አየለ ማሞን ማለፍ ሳስብ የአንድ ታላቅ የዘመን ውበት ዳግም ላይመለስ ፍፁምም መተኪያና አምሳያም ላያገኝ ተሰናብቶ መሄዱ ነው የሚታሰበኝ ። የረቀቁ እና የላቁ የጥበብ ሰዎች ባብዛኛ መተኪያ ሳይኖራቸው እንደ ዘበት አለፉብን። ፀጋዬ ገ/መድህን ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ፣ ጥላሁን ብዙዬ አለማየሁ ጌታቸው መኩርያ ሜሪን አስናቁ ስንቱ ይጠራ ማን አምሳያ ተገኘላቸው !
    ለዘመን ጣእም እና ውበት ሰጥተው ያን ዘመን ላጣጣሙት ሰቀቀን ጥለውበት አለፉ።
    ነፍሳቸውን ተፃድቅ ጎን ያኑርልን።

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety +1

    God bless you both 🙏

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Před 3 lety

    ጋሸ አየለ እድሜና ጤና ይስጥል። አብነ በርታ።

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 3 lety +1

    አብነት ካምልክ በላይ እድናቂክ ነኝ

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 Před 3 lety

    ጋሼ እድመና ጤና ይስጥህ ኣብነትየ እኔ በጣም ነው ምውድህ ድምጽህ ደስ ይላል ይሳክልህ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 3 lety

    ዋዉ እግዚአብሔር ይስጥዎት እጅግ ነብስን የሚያድስ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 3 lety +2

    1970- 90 ዎችን አምጥቶ 2000s ቁጭ አደረገው ዋው!!

    • @adu319
      @adu319 Před 3 lety +1

      19 40-50 Ec.

    • @famisha8283
      @famisha8283 Před 3 lety

      I love this comment መልካም ዘመን ቢመለስም አይከፋም

  • @addishilemariam4632
    @addishilemariam4632 Před 3 lety

    Gash Ayele wish u a long live thanks Abinet

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před 3 lety

    top musicians / top singer what talented people

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    Sad, Gashe Ayele Mamo is gone. He is an icon in Ethiopian music. RIP

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 3 lety

    ጋሽ አያሌው አክባሪዎት ነኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ትንሹ ጥላሁን አብነት በርታልን❤🙏

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 3 lety

    Wow wow ❤️❤️❤️gash ayele and abenet

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 3 lety +1

    እውነት ነው ሳሩም ቅጠሉም አውሬውም ይሰለቻል ሰላም ለሁሉም አስፈላጊ ነው

  • @user-ti3ip8mf5o
    @user-ti3ip8mf5o Před 3 měsíci

    Abnet betam adinakih negn mitgerm lij neh ayzoh berta 🇪🇷🇪🇷

  • @ermiasbeyene1559
    @ermiasbeyene1559 Před 3 lety

    ጋሽ አየለ እንወድዎታለን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety

    ይገርማል ትንሺ ጥላሁን he’s grow into in public he’s a good talent and have a good vocal sound artist 👍🏾✌🏽🕊🇪🇹

  • @haftomtibebu874
    @haftomtibebu874 Před 3 lety

    Selam lanchi Ethiopiaye🕊🕊🕊🕊🕊💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @simont7761
    @simont7761 Před 3 lety +1

    Gashe edimena tena temegnehulot🙏🏽

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 3 lety +1

    እረ ሀበሸየ ይሄን የመሠለ ምርጥ የሙዚቃ መሣሪያ አለማማር ሀራም ነዉ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤቱ ለፍርድ ይቅረብልን ይሄ ን መሣሪያ ባለማስተማሩ።

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 3 lety

      Zelalem for you info let me in light you who can play well mandolin rather than ayele mammo
      1 the first one before ayele ato dinku dersi ato girma hadgo
      2# his son haylab girma protesnat excellent mandolin player live in Chicago
      3# geta yawkal girma same protestant girum yicgawetal
      4# min yahil tilahun gessese( awo yetilshun lij) afihin yaskefitehal
      5# nigusu gule
      6# me myself and i
      Eyale yiketilal

  • @eyonadatube4540
    @eyonadatube4540 Před 3 lety

    Wow betam des yelal tenshu telahun ena gash ayelen bemayete des belogna nurulign

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 Před 3 lety

    ትችላለህ አብነት በዚህው ቀጥል 👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @fekerelda3740
    @fekerelda3740 Před 3 lety +1

    Ayel mamo weys ayalew mamo ? Erjem edema yanureln gasha ayel❤

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 Před 3 lety

    *በጣምምምምም!!! ልዩዩዩዩ!!! ነው*

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +9

    አሁን እየመጡ በክሊብና በረቃን ከሚመናቀሩት እናትን መቶግዜ ማይት ይሻላል

  • @alemeneshgonderewa4031

    lhulachume
    erjem.edema.ena.tena.yesetachu
    selam.new.merechachen👍👍👍👍💘💘💘💘💘💘💘

  • @entertainment-pl5xj
    @entertainment-pl5xj Před rokem +1

    abnet albumhn be gugut entebqalen

  • @nigussietulema4279
    @nigussietulema4279 Před 3 lety

    በነገራችሁ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር ዘረኝነት ሳይሆን ብሔርተኝነት (ጎሰኝነት ) ነው፡፡ ዘረኝነት በጥቁርና በነጭ መካካል ያለው ዓይነት ነው፡፡ እባካችሁ !! እባካችሁ !! እባካችሁ !! እባካችሁ !! እባካችሁ !! እባካችሁ !! ጋዜጠኞች ይህን አባባላችሁን አስተካክሉ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @beletetube_
    @beletetube_ Před 3 lety +1

    @belete tube በመሸሻ ሙት

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182

    Wooooow das ymil dmest naw yalk wandme gash tela almotam 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏tabrkilgn💚💛❤️☝️ewnat naw ysalm wagaw baminim aylkam

  • @betelhemwerku8126
    @betelhemwerku8126 Před 3 lety +8

    ትችላለህ አብነት በዚህው ቀጥል

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 3 lety

    ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን አደራ

  • @betlhemdalnel7184
    @betlhemdalnel7184 Před 3 lety

    Nice voice wow

  • @gelilamesfin1057
    @gelilamesfin1057 Před 3 lety

    እርግዝና ያምርብሻል

  • @gebreyimam2275
    @gebreyimam2275 Před 3 lety +1

    ጋሽ አየለ ማሞ የልተዘመረለት አቅምያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚገርመው ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ መርጥ ግጥም አና ዜማወች ፈረቀዳጅ መሆኑ ይሠመርበት

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 3 lety +1

    Wey gashe ayele most of his freinds are passed away from the great tilahun gashe tefera gashe tezera gashe siyum baruda dinku dersi sahile degago and so on

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 Před 3 lety

    እድሜ ይስጥህ አብነት ግን የሚገርመኝ ጥዑም እና መረዋ ድምፅ ያላቸው ተሸሽገው ለጆሮ ቃር የሆኑ ዘፋኝ ነኝ ባዬችን እያመጣቹህ በናንተም በሌላም መገናኛ ብዙሃን የምታሰለቹን ለምንድነው?

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml Před 3 lety

    bahunat Tilobign Siodi Abinat 👈👈👈🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety

    wow

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 Před 3 lety

    እድሜ ይስጦት ኑሩልን.ለኢትዮዽያ ታስፈልጎታል

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless Před 3 lety +1

    I thought his name is Ayele Mamo🤔

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 Před 3 lety

      What????you idiot Really??

    • @colfaxwireless
      @colfaxwireless Před 3 lety

      @@brookeasfaw7059 The artist name is Ayele Mamo not Ayalew, and I don't know why you insulting me?

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Před 3 lety

    Waw 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yekieyaenatarsema2126
    @yekieyaenatarsema2126 Před 3 lety

    Abent yene konjo Aberen temerenal tesfa temertebt enkan lezi bekak ulu yalfal

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 Před 3 lety

    wow dimits

  • @minaiaminaplace2086
    @minaiaminaplace2086 Před 3 lety +1

    😍👌👍👏🙏

  • @californa6827
    @californa6827 Před 2 lety

    ጋሼ የናንተ ጊዜ ናፈቀን አሁን ያ ጊዜ እየመጣ ይመሰላል አንድ ሆነናል

  • @hmigod659
    @hmigod659 Před 3 lety

    Selamachen yezeregachut enante nachu wshetamoch
    Ende amelachu meleflef gen metegber yelem

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Před rokem

    Selam leadam

  • @helenlema1943
    @helenlema1943 Před 3 lety

    ጋሽ አየለ ቱሁት ረጅም እድሜ

  • @ethioinfo3547
    @ethioinfo3547 Před 3 lety

    ናፎቆት congratulations haha

  • @ethiopiawins3262
    @ethiopiawins3262 Před 3 lety

    ጋሽ አየለ ግን ካሊፕሶ የምትለዋን የድሮ ዘፈናቸውን ለወቅቱ ፖለቲካ ብለው በዚህ በተሳሳተ መንገድ መቀየር አልነበረባቸውም። የመጀመሪያው ዘፈን "የአማራ ካሊፕሶ" ነበር የሚለው። የዘፈኑ ጭብጥም ስለአማራ ሆኖ አሁን ግን "የኢትዮጵያ የሀበሻ ካሊፕሶ" ብለው ዘፍነውታል። እንደዚህ ሲሆን የዘፈኑ መነሻ ታሪክ ይዛባል። ይህን የምለው አማራን ከኢትዮጵያ አስቀድሜ አይደለም።

  • @zemzemredi867
    @zemzemredi867 Před 3 lety

    ጋሽ አየለ የፈረንሳይ ውበት🙏🇪🇹

  • @ayniworku8510
    @ayniworku8510 Před 2 lety

    ትህትናህ ግሩም ነው

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf Před 9 měsíci

    Gashe rejm edmena tena

  • @elsaamare4707
    @elsaamare4707 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před 3 lety

    ጋሽ ጥላሁን ለካ አልሞተም...... በጣም ይገርማል!!

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 3 lety

    💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @felekebekalu306
    @felekebekalu306 Před rokem

    ጥላሁን ጉግሳ ሞቷል የሚሉ፣ የአብነት ግርማን መኖር የማያውቁ ናቸው።

  • @Shanko12
    @Shanko12 Před 3 lety

    RIP ጋሽ አየለ