🛑ለምን እናት ብቻ ትድከም ይህ የኣባትም ግዴታ ነው ብሬክስ ለሮቤል ሰውነቱ አጥቦ ፀጉሩን ላጨው 😍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅የ CZcams ቻናሌ ሊንክ ⤵
    ✅ / brexhabeshawi
    ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሀኑ ‼
    የ Telegram ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ⤵⤵⤵
    ✅@BrexHabeshawi
    ✅የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    ✅FACEBOOK PAGE / brex-messi-show-657074...
    ✅ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በ INSTAGRAM አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇
    ✅www.instagram....
    👇TIKTOK👇
    ✅vm.tiktok.com/...
    ✅vm.tiktok.com/...
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    / brex.habeshawi.92























































    9th shi drama,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,fana tv,teddy afro,9 shi part,betoch,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun last night show,seifu fantahun, seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week
    Senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopian zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet videio,#
    ethiopian comedy,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛዉ ሺህ ክፍል 15,ethiopan, new ethiopian comedy,ዘጠነኛዉ ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopia,new ethiopia music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,አስቂኝ ድራማ,betoch,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5, zetenegna shi part 1,zetenegnaw shi part 14,
    new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new ertrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019
    ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,funny,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny video,funny video,hope music ethiopia
    ehud on ebs,seifu on ebs,special show,helen show,new shows,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch
    ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian attorney,ethiopian insurance,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian ashruka,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian Amharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 652

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 3 lety +117

    እስኪ አባቱን የሚወድ ላይክ እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው💔😍😘

    • @almmamo9996
      @almmamo9996 Před 3 lety +1

      🙏❤❤❤❤

    • @user-mu8tv5qv1s
      @user-mu8tv5qv1s Před 3 lety +1

      🥰

    • @hayathhayath4267
      @hayathhayath4267 Před 3 lety +2

      እኔ ሂወቴነው

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Před 3 lety +1

      ኧረ የኔ ይለያል

    • @ydhdhfjf8798
      @ydhdhfjf8798 Před 3 lety +2

      @@user-fp4zz9sr5g የኔም ልዩ ነበር እህቴ ግን ላይ መለስ ሄዷል ሁሉ ነገሩ ያስታውሰኛል አባቴ ናፍቆቴ 😭😭😭❤ እህት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ውዴ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +136

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሳቹ የእናት ውለታ ቢወራ አያልቅም አባት እንደዚሁም ለልጆቹ ይደክማል ይለፋል በቅንነት ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ ልቻቹ ፈጣሪ በጥብ ያሳድግላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-dd4mx6hz4k
    @user-dd4mx6hz4k Před 3 lety +232

    ማነዉ አገሩ ገብቶ መዉለዲ ያማረዉ ላገራቺን ያብቃን አሚል ከተመቻቺሁ ላይክ

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s Před 3 lety +50

    የብሬክስ አድነቃ ለየቹ እስኪ ወለሂ ስወደው 👍👍👍👍👍

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t Před 3 lety +33

    ልጅ ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤️💘 ልጅ የምትወዱ👍

    • @user-oh3dr1in9t
      @user-oh3dr1in9t Před 3 lety

      @Hawa tube እሽ መጣሁ አችም ጎራ በይ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +74

    ልጂ እሮቤል እድግ በል በስደት ያለን ያላገባን ያልወለደን ወልደን። ለመሳም እናት ወይም አባት ለመሆን ፈጣሪያብቃን የወለዳቹህም ያሳድግላቹህ ለቁም ነገር ያብቃላቹህ

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Před 3 lety +34

    አህለን አላህ ያሳድግላችሁ ልጅ ሮቤል ማነው እደኔ ልጅ ሲያይ ልጁ የሚናፍቀው ምን መናፈቅ ብቻ እሚያለቅሰው በላይክ አሳዩኝ

  • @alemantube
    @alemantube Před 3 lety +41

    ፈገግታ ሱና ነው። ወንድምህን በፈገግታ ተቀበለው።
    #ማሜ_ነኝ
    እጅግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርዓንን
    ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ ቤተሰብ
    ያድርገኝ ወረቢ በጣም ይጠቀማሉ።

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před 3 lety +10

    ትክክል እናት ብቻ ለምን ወላሂ እኔ ራሱ ባለቤቴ ልጄን ሳጥብ ያግዘኛል ብሬ መሲ ምርጦችየ እእወድቸሓለሁ👉😘😘😘😘

  • @user-wp2th3hn4y
    @user-wp2th3hn4y Před 3 lety

    ቤትኛዉም ሳትና ግዜ ብሬክስ በሚያስተላልፍሳት
    ዲስላይክ ምታረጉ እጃቹ ቁርጥ ይበል
    የምታችዋል ማንሽም ከሱ አትበልጪም ጀግናነዉ እስቱ እባ ጠረገ ሳይጠየፍ ሰለችኝ ሳይል አሁን
    ካረብ ሀገር ብርተልኮልሽ ምሰጪና ምሰጠዉ ሰዎች እኳን እናደቃቹየለም
    እሱና የናተስራ በምንም አይገናኝም ቆብብላቹአስብ
    ልብካላቹ
    ሁሌም የብሬክስ ጀግና አድናቂነኝ ኢሻላ💞💞

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 3 lety +14

    ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣችሁ ልጅ ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግክ የኔ ቦጦ

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z Před 3 lety

    እነ እሙ ሮቤል ማሻአላህ አላህ በጤና ያሳድግላችሁ በቤሳ ስትላጨው ተሰቅቄ አለኩ ይቆርጠዋል ብየ ያህሎሎሎ ሙአደባ ነው ማሻአላህ

  • @tudtfyd9612
    @tudtfyd9612 Před 3 lety +10

    ማነው እደኔ በሠው ሀገር ክፍት ብሎት የሚኖር ቤተሠቦቼ ሁሉ እልቅ አሉብኝ አላህየዋ እኔንሥ ለምን አሥቀመከኝ እያልኩ አለቅሠዋለሁ በሥደት

    • @user-om8sd8dj6z
      @user-om8sd8dj6z Před 3 lety +1

      አይዞሽማማየ

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎነው

    • @alooshalkudj3397
      @alooshalkudj3397 Před 3 lety +1

      አይዙሽ። እህቴ

    • @user-oe1vr6fe8z
      @user-oe1vr6fe8z Před 3 lety +1

      አይዛሺ እሱ ዩወደወውን ነው እሚረገው አንችንም ሳብር ይስጥሺ እነሱንም አላህ ይራህማቸው ሱብር አላህ ብያለሁ ሁላችንም ወደዛውነንነ አይክፍሺ

    • @-zedye
      @-zedye Před 3 lety +1

      አይዞን እኔም አለዉ ደልቶት ከሀገሩ የወጣ የለም ሁለ እንደተከፋዉ አሁንማ ስልክ መደወል እየፈራዉ ውይይይይ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 3 lety +2

    ጎበዝ መሲ ታጠቢያለሽ ለዚህ ነው ፊትሽ የከሳው ። እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @zadyimutube7519
    @zadyimutube7519 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ብሬክስ ለልጅህ የአባትነት ፍቅርህን እየሰጠህው ነው ደስ ይላል ሌላ ግዜ ግን ማሽን ብትጠቀም አሪፍ ነው.

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 3 lety +3

    ብሬክስ ዋው እንዲህ ነው እንጅ አባት ልጅን ከአሳደጉ አይቀር እንዲህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልክ እሮቤልን

  • @selamtube4846
    @selamtube4846 Před 3 lety +21

    ዋውውው አንደኛ ነኝ እነዚህን ቤተሰቤች ምትውዱ በላይክ አሳዩኝ እኔ በጣም ነው ምወዳቸው ።
    ፣፣ እስኪ ደምሮ መደመር የሚፈልግ ብቻ ወደ ቻናሌ ብቅ ይበሉ።

  • @user-oi1mo8zb6s
    @user-oi1mo8zb6s Před 3 lety +2

    መሢ ደሥ እምትይ ሥርአት ያለሽ ልጅ ብሬክሥ ታድለሀል እኮ እሧን በማግባትህ!!

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +18

    ማነዉ እንደኔ ልጅ ሆኖ ቁጮ አሳድጎ ዛጎል የተሰካለት 👍

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +3

    እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ.

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 3 lety +1

    ኑ እንተዋውስ መልካም እንጋራ🍇🍇 ዲናችን እንውቅ አለብን አደራ ማነው ለዱኑ ለአኸራው ያሳስብው ካሳስባቹ ኑ ሁላም በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት ጥያቄ መልስ አለ እንማማር እንውቅ🌺✅✅✅✅✅የትውሂድ አፍቃሪ

  • @user-vp6wc7li6s
    @user-vp6wc7li6s Před 3 lety +15

    ሀገሬ ልገባ ነው ዴስ ብሎኛል የመዳም ቅመሞችየ ጎበዝ ነህ እኔ ልጄን በመቀስ ነበር የቆረጥኩላትትት

  • @ethio1822
    @ethio1822 Před 3 lety +5

    የብሬክስ ቤተሰቦች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ብሬክስዬ የድሆች አባት ሺ አመት ኑሩልን ብሬክስን የምትወዱ ላይክ አርጉ ስወዳቹ ሰብስክራይብም አርጉኝ

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j Před 3 lety +33

    እኔ ሠውነቴ አለቀ እር ልብስ አልብሱት ብርድ እዳታስመቱት። ወይይ የእኔ አባት እሮቤ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 3 lety +1

      Wud demrigni be kidye emelsalehu

    • @tube-wg4po
      @tube-wg4po Před 3 lety +1

      ሙቀት ነው እዛው አገር

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 Před 3 lety

      እንደማመር በቅንነት

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 3 lety

    እውነትህ ነው ማነው ለእናት ብቻ ያደረገው በል ይልመድብህ ደግሞ አስገሩዝት እንጂ ካደገ ያመዋል መሲ& ብሬክስ ያልወለዳችሁ ዉለዱ ያላገባችሁ አግቡ ሀገርም ግቡ ሰላም ለሁላችን

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 Před 3 lety +11

    የልጆች ገላማጠበያ shanpo እና body gel ተጠቀሙለት ሳሙና ቆዳዉን ያደረቃል ኤዲት ስታረጉ ቂጡን በእስቲከር ደብቁለት ወይም ፓንት አልብሱት ።

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Před 3 lety +3

      አላህ ይሥጥሽ ይደብራል ባደባባይ ቂጥ ባዶ

    • @user-ux8qx8xj1z
      @user-ux8qx8xj1z Před 3 lety

      ህፃን ልጅ አይደል እዴ ምንችግር አለሁ
      ትላልቆች ጡታቾዉንና ቅጣቾዉን ጥሎ አይደል ሚዲያ ላይ የምበለቀጡት 🤔

    • @user-wc8zf8ir5j
      @user-wc8zf8ir5j Před 3 lety

      የልጆች ሳሙናም አለኮ

    • @user-no8np9lk4y
      @user-no8np9lk4y Před 3 lety

      አችአለሺ ሠለቅጥየምታወራ ደም መካራሁንሺክክክ

    • @ekrutube5357
      @ekrutube5357 Před 3 lety

      @@user-no8np9lk4y እና ለልጅ እመክራለሁ ለአዋቂ ነው እንጂ ክክክክክክ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ መስየ🥰ግን አመት ሆኖት ቆሞአይሄድም እደ ውደ የኔ የሴትዮየልጂ ነበረ እሮቤል ጋ የተወለደ አገሩን ያዳርሰዋል ይሄ በጣም ፈጣነው ❤🥰

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před 3 lety +5

    ማነው ልጅ ውልዶ መሳም የናፈቀው 😘😘🥺🥺🥺

    • @user-gd4su2st2v
      @user-gd4su2st2v Před 3 lety

      እኔ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 3 lety

      @@user-gd4su2st2v 🥺🥺🥺🥺😘

    • @user-gd4su2st2v
      @user-gd4su2st2v Před 3 lety

      @@alemtube1150 ምና አለምየ ዉደ ናፍቆኛል ከምሬ ነዉ ወልዶ መሣም ክክክክክክ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 Před 3 lety

    እንኳን የእናትን ድካም ለማየት አበቃህ እድግ በል ሮቤሎ የኔ ውድ አስበርደሀው አለቀሰ

  • @tiggonderewa7642
    @tiggonderewa7642 Před 3 lety +6

    እኔም ከልጅሽ ኪዳነምሕረት ታገናኝሽ በሉኝ

    • @yeshitube8383
      @yeshitube8383 Před 3 lety

      አሜን ለሁላችንም ታገናኘን ናፍቆት ሊገለኝ ነው

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    እሮቢየ እድግ በልልኝ. ምርጥ አባት ምርጥ እናት አለህ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያድርስህ.

  • @user-wf1qp6pd7k
    @user-wf1qp6pd7k Před 3 lety

    ዋው እሮቤልየ አላህ ያሳዲግህ ፀባይ ሰናይ አቡ ሮቤል እሙ ሮቤል አላህ ሰላማቺሁን ያብዛው እኔም ልጆቸ ነፍቀውኛል ያረብ በሰላም አገናኝኝ ሀገራቺንንም ሰላም ያዲረግልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety +2

    የኔ ልጅ በጣም ያሰቸግራል አባቱን ያናድደዋል እየተንቀሳቀሰ 😂😂😂😂

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    ሁሉም ነገር ሲተባበሩበት ያምራል ፍቅርም የጨምራል ወይኔ የኛ እናቶች የከፈሉትን ዋጋ ሳስበው i miss you for ever my strong mother 🙏🙏🙏🙏

  • @halimaahamed546
    @halimaahamed546 Před 3 lety

    የኔ ቅን አሳቤ እኮን ለዚህ አበቃችሁ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @user-hw7dj6kz7k
    @user-hw7dj6kz7k Před 3 lety

    ብሬክስ እናመሢ አላህ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ደግምአላህ ያሣድግላችሁ ፈጣሪውን የሚፈራ ቤተሠቦቹ ን አክባሪ ሠላምና ፍቅር ያለው ልጂ ያርግላችሁ

  • @betatubebeta
    @betatubebeta Před 3 lety +14

    ሮቢ ሀቢቢ😍😍😍

  • @user-br7dd8xf8u
    @user-br7dd8xf8u Před 3 lety +8

    ልጅ እሮቤልን የሚወድ 👍👍ሳታረጉኝ እዳታልፉ ፈጣራ ያሳድግላችሁ

  • @user-gp7jf1eb6c
    @user-gp7jf1eb6c Před 3 lety +1

    እንደው ልጃቹህን ስወድላቹህኮ🥰ይሄማ አባቱን መስሎ ማደግ አለበት ብሬክስ ሁሌም አዲስ👌🤟

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 3 lety

    ድቅ አባትና እናት እ/ር ይባርካቹህ❤❤❤

  • @user-jt4bg2hv6i
    @user-jt4bg2hv6i Před 3 lety +2

    ልጂ በጣም እወዳለሁ ወላሂ ብቻ ይሁን ቀስ ብላችሁ ያዙት ስላማችሁ ይብዛ ውድ ያገሬልጆች በስደት ላይ ያላችሁ

  • @user-wp2th3hn4y
    @user-wp2th3hn4y Před 3 lety

    አላህ ያሳድግህ ሮቤል
    ቅን አባትህ እና እናተህ
    አላህ ይጠብቅልህ
    ሁሌ እደምለዉ ዘርህ ይብዛ
    የኔ ጀግና ብሬክስ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k Před 3 lety +1

    ሮብል እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግህ መሲ የኔ ፀባይ ስናይ

  • @kidestamsalu5712
    @kidestamsalu5712 Před 3 lety

    ብሬክስ ሀገሩ ከገባ በኳላ ተመችቶታል የምትሉ ላይክ

  • @senayittube8372
    @senayittube8372 Před 3 lety +1

    አንደኛ ነኝ ይህንን ቤተሰብ ሚወድ እስታ👍👍

  • @kokobasma
    @kokobasma Před 3 lety

    You are so beautiful family God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅

  • @lubabamolla8232
    @lubabamolla8232 Před 3 lety +1

    መሽአላ አላህ ያሳድግላችህ ዉዶች😍😍😍😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @ethio1822
    @ethio1822 Před 3 lety +10

    አንደኛ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před 3 lety +1

    ውይ ትዝ አለኝ ባለቤቴ ልጃችንንሲላጭ ቆርጦት ሰቀጠጠኝ ነጭ ሆኖ በሗላ ወፍራም ደም እየተጎመዴ ሲወጣ ወላሂ በድንጋጤ እኔም እሱም ክው ነበር ያልነው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 3 lety +1

    እኔም አባቴ በልጅነቴ ጥፍሬን ይቆርጥልኝ ነበር ፀጉሬን ያበጥርልኝ ነበር አባቴዋ ኑርልኝ ምግዜም😍 ምርጥ አባት ብሬክስ ሮቤል ሀቢቢ ግንኮ ፀጉር የለዉም ምኑን ትላጨዋለህ ብሬክስ😀😀

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባባዬ ደስ ሲል ውሀ አይፈራም ጎበዝ ልጅ

  • @abudhabi495
    @abudhabi495 Před 3 lety +1

    በታደልነውእግዚአብሔርበጥበብያሳድግላችሁ በጣምደስትላላችሁ

  • @user-xb3ze8io5x
    @user-xb3ze8io5x Před 3 lety

    ስታምሩ ሮቤልዬ እድግ በል ደግሞ የወንድሜን ልጅ ይመስላል

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ሮብኡልየ የመልካም ስው ልጅ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 3 lety

    እድግ በልልኝ እሮቤልየ ጎበዝ ብሬክስ መተጋግዝነው ማነው ለእናት ብቻያለው ሑሉንስራ ግን ፀጉር ቤተ አሥቆርጡት ሑሉንም ምልጥ ሢል ይደብራል

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety

    አትላጩት እረ ይደግ በቃ ፀጉሩ ስስ ነው ተውት ለራሱ ምስኪና ቀጫጫ😍 በማሽን አንሳለት ሌላ ግዜ እኔ በተለይ ሲላጭ አሳለፍኩት ፈራለው ሚቆረጥ እየመሰለኝ ልጅ ስለምወድ ያሳዝኑኛል 😥

  • @user-gr6gq2rv2x
    @user-gr6gq2rv2x Před 3 lety +1

    ማሻአላህ እስኪ ለኛም ዱአ አርጉ ሀገር ገብተን ልጂ እድንውል

  • @forem1234
    @forem1234 Před 3 lety +17

    ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኪታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ነገር እንማር ተቀላቀሉ ጀዛእኩም አሏህ ኸይራ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety

    እውይ ኸረ ቀስ በሉ የልጅ ነገር ትልቅ ሰው ይላጨው አሰቃዩት አይዞህ ባባዬ ።

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 Před 3 lety +4

    ለካ ልጅ መውለድ አማጠብ መላጨት አለ እኔ አስቤውም አላቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ አስብበት አለሁ ከከ ባልና ልጅ መውለድ ብቻ ነበር የማሥበው

  • @letinagelyesus8425
    @letinagelyesus8425 Před 3 lety

    ኣምሓራይ ኣምሓርኛ ንወድኻም መክፈቲ ኣፉ ገርካ ተዕብዮ ኣለኻ ንባዕልኻም ቋንቋኻ ረሲዕካዮ ትግርኛ ዘይትፈቱ ተለቃሓይ ቋንቋ

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u Před 3 lety +2

    የመዳም ቅመሞች ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ አሜን በሉ

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 Před 3 lety

    ማነው ልጅ መላጨት የሚፈራ እደኔ እኔ 6አመት ልጅ አለኝ አንድ ቀን ላጭቸው አላውቅም እፈራለሁ አላህ ያሳድግላችሁ እናት እኮ ሂወት ናት አልላቀቅም አለኮ የኛ አስተማሪ ብሮየ አስተምርልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety

    ጎበዝ ብርየ ምንም ስታደርግ መባረክ ልመድ❤❤❤🇪🇹💒

  • @haiat1892
    @haiat1892 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድስስ ትላላችሁ እመብዙሀን ታስድገላችሁ ❤❤❤

  • @rahma2236
    @rahma2236 Před 3 lety +1

    እሮቤል ሀቢቢ እድግ በል መሲ እና ብሬክስ ልጃጂሁን ለልጀ ሰምታችሗል

    • @sssss-ow7zi
      @sssss-ow7zi Před 3 lety

      ራህማ ደምሪኝ

    • @user-rv9yy3qe7d
      @user-rv9yy3qe7d Před 3 lety

      ክክክ ግን እሱ ተዋህዶ አንቺ ሙስልም አይመችም ሌላ አይተን እንሰጥሻለን

  • @h.7360
    @h.7360 Před 3 lety

    አላህያሳድግላቻሁየኛጅግኖቻአይለቅሰምደሞሳጥብትደሰሲል

  • @alemazalie717
    @alemazalie717 Před 3 lety

    ልጂ ሮቢ ባባየ እድግበልልኝ እወዳችሁ አለሁ ብሬክስ መሲ የኔ መለሰካሞች❤❤❤❤

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 3 lety

    ልጅ ሮቤል እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች

  • @shegawoasegede7203
    @shegawoasegede7203 Před 3 lety +2

    አስቀናችሁኝ እኛም ስደት በቃን ብለን ወልደን ለመሳም የብቃን

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ሮቤልየ በማሸን ነው የምቆረጠዉ ብለህ እምቢ በላቸዉ😁😁

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +2

    #ልጅ ሮቤል እድግ በር ባባዬ እኔም ልጄ በጣም ኖ የናፈቀኝ
    #ልጄን በስርዓቱ ሰውነቱን ሳላጥበው ትምህርት ቤት ሳልሸኘው ጎረመሰልኝ #አልሃምዱሊላህ እስኪ እዴኔ ልጅ የናፈቀው ላይክ

  • @ekram2260
    @ekram2260 Před 3 lety +2

    ሮቤልየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያሳድግህ የኔ ጊታ

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 Před 3 lety

    ልጂ እሮቤል አላህ ያሣዲግህለእናተም ሠላምን እመኛለሂ ሥወዳችሁ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Před 3 lety +8

    መሲዬ ልጅሽን ተከባከቢው በጣም ከሲታ ነው ባይታሚን ምናምን ስጪው

  • @SaraSara-sh3bx
    @SaraSara-sh3bx Před 3 lety

    እግዚአብሒር ያሳድግላችው ማሮቸ እኔም አባቴ ክብክብ አርጎነው ያሳደገኝ ክብር ይገባዋል የኔ ጌታ😍😍❤❤❤💚💚💚💚

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 Před 3 lety

    አላህ የሠድገው የኔማረ

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 Před 3 lety

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን❤️❤️🥰👶እደግልኝ
    አልተገረዘም እንዴ እንደዛ ከሆን በሉ ቶሎ አስገርዙት

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 3 lety

    ትንሽ ሳሙና አርገህ ነዉ መላጨት በደረቁ ልትጎዳዉ ስለምትችል በተረፈ ድፍረትህ ደስ ይላል እድግ ይበልላቹ ይባርክላቹ 🇪🇷

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 Před 3 lety +3

    ልጅህ ግን ለምን ከሣ ወይ ምግብ አይበላም ወይ ያመዋል ፀበል በደንብ አፀብሉት እሥኪ እድግ በል አቢየ

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 Před 3 lety +1

    ልጅ እሮቢል እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤ ግን መልኩ ማንን ነዉ የሚመስል? እኔ ወደ መሲ የሚያዘነብል ይመስለኛል😍

  • @alhamdulillahalekulihall3292

    አህለን ምርጦች ጥንዶች አላህ ይጨምርላችሁ እህት ውለጂለት መሲዪ ደስ ትላላችሁ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 3 lety

    አላህ ያሳድግላቹህ ልጀን አስታወሳቹህኝ እራሴ ነበርኩ የማስተካክለው አይይ ስደት

  • @user-sh7qj9iq8b
    @user-sh7qj9iq8b Před 3 lety +1

    ኣንተ የመሰለ ባል ይስጠን ፈጣሪ ብሬክ

  • @zufanayanaw4183
    @zufanayanaw4183 Před 3 lety

    ጀግና አባት ሁሉ እንዳተ ቢሆን

  • @najbaethopia8568
    @najbaethopia8568 Před 3 lety

    ብሬስዬ ይደግላቹ አይለያቸቹ

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 Před 3 lety

    Bexe Habshow edaa masiiyee Eimawdachuu huken Denaa metachuu damo tefachuu Abee yetalle 👍👍👍😘❤️😘❤️

  • @user-xw1qw9vv6k
    @user-xw1qw9vv6k Před 3 lety

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድግላቹ

  • @kuwaitjhara4976
    @kuwaitjhara4976 Před 3 lety

    ወይ አፍጫ መሲን ቁርጥ ነው ክክክ አላህ ያሳድግላችሁ እንዳንተው ጀግና ለአገር የሚበጅ ያርግላችሁ ያረብ መሴዪ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫ይችንጋብዙልኝ

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 3 lety

    ሮቤል እድግበል ምርጥ ቤተሠብ አይለያቹ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 3 lety +2

    ልጅ እሩቤል 😘 አላህ ያሣድግላችሁ🤲🤲ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ የኔ ማር አላህ የሰድግለቹ 😍💞

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x Před 3 lety

      ነይ ወደቤታቺን ኪታቦቺ ሌሎቺ ትምህርቶቺ ተጋበዙ

  • @user-op3su7vo7y
    @user-op3su7vo7y Před 3 lety

    የኔ ውዲ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-df9fm4zu5w
    @user-df9fm4zu5w Před 3 lety

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድገዉ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 3 lety

    ብሬክስ መሲ ጀግኖች ሮቤለ የኔጣፋጭ እድግበልልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-mb5bw8so6w
    @user-mb5bw8so6w Před 3 lety

    መሻአላህ. አላህያዳጎልህ

  • @abumahar9797
    @abumahar9797 Před 3 lety

    ብሬ አንድ ነገር ልጠቁምህ እዴሱ በጂህ ምላጩን ከምትይዝ ጃህዝ ትገዛለህ እምልህ ምላጭ ማስገቢ ያለው የብረት ነው ያ በጣም ሀሪፍ ነው ወላሂ

  • @mariamsaeed9886
    @mariamsaeed9886 Před 3 lety

    ለሮቤል ወድም ወይምእህይ ብትወልዱለት ደስይላል ሲቀጥል እወዳችሀለሁ በመልካምነታችሁ

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 Před 3 lety

    እንኩዋን ለኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል በሰላም አደርሳችሁ ውዶች ❤❤❤💒💒💒💒 በቅንነት ወዴ ቤቴ በመግባት ቤተሰብ እንሁን

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 Před 3 lety

    ንፋስ እንዳይመታው ውጭ አትጠቡት ብሬክስየ