5ቱ አደገኛ የሆኑ የኒሞንያ ምልክቶች | Five danger signs of pneumonia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • 5ቱ አደገኛ የሆኑ የኒሞንያ ምልክቶች | Five danger signs of pneumonia
    Pneumonia is a lung infection that can range from mild to serious. Here are some common symptoms to watch out for:
    1. **High Fever**: A fever of up to 105°F.
    2. **Coughing**: Coughing up greenish, yellow, or bloody mucus.
    3. **Chills**: Shaking due to chills.
    4. **Shortness of Breath**: Especially noticeable during movement.
    5. **Chest Pain**: Sharp or stabbing pain, often worse when coughing or taking deep breaths

Komentáře • 119

  • @bruhkids-t1e
    @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci +3

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0939602927 ይደውሉ

    • @zg5359
      @zg5359 Před 2 měsíci

      ሰላም ዶክተር ልጄ 3ወሯ ነው ሳል ከጀመራት 15 ቀን ሊሆናት ነው
      ጤና ጣቢያ ወስጃት ነበር ለጊዜው ደህና ናት ትኩሣት እና ማቃሠት ካለ አምጫት አሉኝ ሳሉ ግን አልቆመም ምን ላድርግ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      ድጋሚ ብትታይ የተሻለ ነው ​@@zg5359

    • @zg5359
      @zg5359 Před 2 měsíci

      እሺ ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ

    • @user-eb7px9nu1i
      @user-eb7px9nu1i Před 2 měsíci

      7O9plj😊ny
      😊​@@zg5359

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph Před 2 měsíci +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በዚሁ ቀጥል ልጆቻችንን በእውቀት እንድናሳድግ እየረዳኀን ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 Před 2 měsíci +4

    ለኔ የሰራኸው ቪዲዮ እስከሚመስለኝ ደስ ብሎኝ ሰማውህ ክበርልኝ ❤
    ልጄን fiber and cough በጣም አመማትና ዶክተሯ ጋ ይያት ሄጄ ስትታይ ወደ ሆስፒታል ሪፈር for xr so she has pneumoniea so she taking a medication now she is better .
    Thank you again.

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Před 2 měsíci

      @@bruhkids-t1eዶ/ር ልጄ የ4 ወር ነው እና ሲያለቅስ ቆለጡ ጎን ወይም የሽንት ፊኛ አካባቢ እብጥ ትላለች ስነካት ጥጥር ትላለች እና ሰርጀሪ መሰራት አለበት አለኝ ሀኪሙ ምን ትመክረኛለህ ከምንድን ነው እሚከሰተው እባክህ በጣም ደብሮኛል

  • @ayanashunka2378
    @ayanashunka2378 Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ። በቅርብ የልጅ አባት ስለሆንኩ ምክር ጠቅሞኛል

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ልጆቻችን ሳይጎዱ እንድርደርስላቸው በጣም እየረዳኸን ነው እናመሰግናለን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      @@alemnigusse6279 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉ 🙏🙏

  • @tirhashadush4357
    @tirhashadush4357 Před 21 hodinou

    Thanks dr. Melkam adiss amet🎉

  • @user-zr7fm4pu8u
    @user-zr7fm4pu8u Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🎉

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      You're very welcome 🙏 don't forget to click the notification bar to get all new videos from our channel! 🙏

  • @kifleidema5211
    @kifleidema5211 Před 19 dny

    Dr God bless you

  • @hiwothagos6544
    @hiwothagos6544 Před 2 měsíci +1

    Thank u very much doctor

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏

  • @misrakfeleke5030
    @misrakfeleke5030 Před 2 měsíci +1

    Good Job Doc.Keep It Up!

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      You're very welcome 🙏 don't forget to share it with your friends and families 🙏

  • @barachealkaleb
    @barachealkaleb Před 2 měsíci +1

    Blessed doctor ever❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      🙏❤️ don't forget to subscribe and share it with your friends 🙏

    • @MedeMede-et4yy
      @MedeMede-et4yy Před 2 měsíci

      ዶክተር እባክህ አትለፈኝ የ3አመት ልጅ የሳንባ ምች ተብላ ይህው ስቃይ ላይ ነን እባክህ🙏

  • @user-tw1mg1ns4u
    @user-tw1mg1ns4u Před 2 měsíci +1

    Thank you

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 Před 2 měsíci +1

    Doctorye, thank you so much as usual. Want to suggest that if you can make a video on babies tongue tie issue, solutions and more details please. My daughter is 18 month old now and she is prefect with her all milestones with tongue tie, want other moms to know about it .😊

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      Great we will do 🙏

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před měsícem

      ዶክተርየ እናቴ ይሄ በሺታ ሁሌ ይደጋግምባታል ምን ላድርግ እኔም ሳኡድ ያልሁት

  • @merhawithagos4849
    @merhawithagos4849 Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁኝ

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 Před 2 měsíci +4

    እግዚያብሄር ቸር ነዉ በ5 ወሩ 1ሳምንት በኦክስጂን ነበር አሁን ሁለት አመቱ ነዉ ወይራ ቤት ዉስጥ አጭሼ ነዉ የታመመብኝ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      አዎ ቤት ውስጥ ጭስ ለህፃናት መጥፎ ነው

    • @kalikidangetenet5660
      @kalikidangetenet5660 Před 2 měsíci

      አዎ በጣም መጥፎ ነዉ ሆስፒታል ስንደርስ ኦክስጂኑ 40 ገብቶ ነበር

    • @metigedefa1307
      @metigedefa1307 Před 2 měsíci

      Enkun geta atrefelesh

  • @EndalemawKassa
    @EndalemawKassa Před dnem

    ዶክተር ቤቢ ከተወለደ 1ወር ከ15ቀን ሞላው ሲወለድ የመታፈን ችግር ሲያጋጥም የግራ እጅ ላይ ከትከሻውላይ የማመምና እጅ ዞር የማድረግ ችግር አጋጥሞታል ሊሊት ሲያመው እረጅም ሰአት ነው የሚያለቅሰው የእጁ መፍትሄ ነርቮች እንዴት ማድረግ ይቻላል ዶክተር

  • @amendenbel8200
    @amendenbel8200 Před 21 dnem

    ዶክተር ልጄ 3ወሯ ነው በጣም ያስላታል ሀኪም ስወስዳት ደህና ናት በደንብ አጥቢያት አሉ ግን ሳሉ እየባሰባት መጣ ስታስል ማስመለስ እና ንፍጥ መምጣት ጀመረ ምን ላድርግላት

  • @buze2121
    @buze2121 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ስለመረጃው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 8 ወር ሊሞላው ነዉ የጣሳ ወተት ጭራሽ እምቢ አለኝ ከ 6 ወሩ ጀምሬ ሞከርኩት ግን እምቢ አለ ፓስቸራይዝድ የሆነውን በውሃ አቅጥኜ ብሠጠው ችግር አለው እስከዛሬ እኔም አብሬው ስለምውል ጡት በፈለገ ሰዓት ይጠባ ነበረ አሁን እኔም ስራ ልጀምር ነዉ እሱም መዋያ ላስገባው ነበረ በእርግጥ መዋያው አጠገቤ ነው ግን ደግሞ ቶሎ ቶሎ አላገኘውም እና ጨንቆኝ ነው

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      የላም ወተት ፓቸራይድ ቢሆንም ከአንድ ዓመት በታች አይመከርም

  • @senaararsa9659
    @senaararsa9659 Před 2 měsíci

    ሰላም ዶክተር ልጄ 4ወሩ ነዉ አልፎ አልፎ ያስለዋሌ እንዲሁም መተንፈስ ያቅተዋል ምን ሊሆን ይችላል

  • @TigistLaelago
    @TigistLaelago Před 2 měsíci

    Thanks Dr ❤❤❤❤

  • @Ze-Arisema
    @Ze-Arisema Před 2 měsíci +1

    great !!

  • @HiwotAbera-du3qs
    @HiwotAbera-du3qs Před 2 měsíci

    selam doctor sile mitseten mikr ejig eyamesegenku lije 1/6 wer nat ena 10 wer lay nimoniya tebila clamoks wesedech gin keza gize jemro betam degagemat gira gebagn akim atach ena min ladrg bet zegahu lijoch endaygebu tebye gin sat kale yigebalu eski mikr sitegn ahun yalechibet kilo 8.30 nech

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናያት የተሻለ ነው ☎️ 0984650912 ይደውሉ

  • @SeblewongelSeyawude
    @SeblewongelSeyawude Před 2 měsíci +1

    ኒሞንያ ከስንት ወር ጀመሮ ሊይዛቸው ይችላል

  • @bettysuna
    @bettysuna Před měsícem

    Selm doctor lij and samantu nw ena yasentesewal gunfa nw meselgn ena dertu akebabi yehonchi atent tenkesakesalchi enam ayinu bicha hunal btm chenkognal mndew???

  • @Meazuka
    @Meazuka Před 2 měsíci

    ዶክተር ልጄ ገና 3ወሩ ነዉ ማታ ማታ ያስለዋል ጤና ጣቤያ ወስጄው ሽሮፕ አዘውለት ነበር ግን አሁንም ያስለዋል

  • @kibrethana802
    @kibrethana802 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እስኪ ስለ ደም ማነስ ንገረኝ ጨንቆኛል ልጄን ህክምና ስወስዳት ይታይባታል ተባልኩኝ ሰውን ሳማክር እረ ዝም ብለው ነው እያሉኝ ነው ግራ ገባኝ ዶክተር ልክ እንዳየህው መልስልኝ። ልጄ 2ወራ ነው።አመሰግናለሁ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      የደም ማነስ በእሱ እድሜ ሊከሰት ይቺላል ሙሉ መረጃው ሰኞ ፖስት እናረጋለን በአካል መምጣት ከቻሉ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912

  • @zinetshemsu5164
    @zinetshemsu5164 Před 2 měsíci

    Thank you!

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      You're very welcome 🙏 don't forget to share it with your friends and families 🙏

  • @selamkesete5500
    @selamkesete5500 Před 2 měsíci

    Thank u dr❤❤❤❤

  • @derejeteklu8262
    @derejeteklu8262 Před 2 měsíci

    enamesegnalen

  • @ritachadil
    @ritachadil Před 2 měsíci +1

    Please doc lije 2ametua nw enna nesir nesarat kemin yetanesa nw

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      ነስር ምክንያቱን ለማወቅ ምርመራ ይፈልጋል ከቻሉ በ አካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912 ይደውሉ

  • @siswelday8642
    @siswelday8642 Před 2 měsíci

    Hey docter lije 3wer nat gonfan eysalat new bred lihon ychlal wey ?

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před 2 měsíci

    Thank udocterye us usually

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci +1

      You're very welcome don't forget to share it with your friends and families 🙏

  • @elzabettilahun1010
    @elzabettilahun1010 Před 2 měsíci +1

    Selam doctor teyakeye... Ye lam wetet endiat bemen meleku lasejemer ??? Beweha eyaketeneku lasejemer ??

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Před 2 měsíci +1

    Batem enamasaginalen wadimachin

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 1 ወር ሆንዋታል። ምትወጣጠረው ነገር አለ። በጣም አልፎ አልፎ ሳል አይቼባታለሁ። ኒሞንያ ሊሆን ይችላል? ጨንቆኛል

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      በአካል መታየት አለባት

  • @Kelemgashaw
    @Kelemgashaw Před 2 měsíci

    የት ነው የምሰራው

  • @frehiwotsisay-lt9or
    @frehiwotsisay-lt9or Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2ወር ከ15 ቀኑ ነው ክትባት ከተከተበ ቀን ማታ ጀምሮ ጡት ደንገት አልጠባም አለኝ ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ለግሰኝ አመሰግናለሁ.

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      መጥባት ሙሉ በሙሉ ካቆመ ምርመራ ይፈልጋል

    • @frehiwotsisay-lt9or
      @frehiwotsisay-lt9or Před 2 měsíci

      @@bruhkids-t1e eshi MN lihon ychilal gin

  • @bizuneshal
    @bizuneshal Před 2 měsíci +1

    Genko betewesene dereja sitenefsu sergud yelal adel doctor????

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      ቪዲዮ ላይ እንዳለው ወደ ውስጥ ይገባል??

  • @AfiyaKhalid-ph1zg
    @AfiyaKhalid-ph1zg Před 2 měsíci +1

    Thanks Dr ልጄ 2ወሯ ነው ፀሐይ ላሞቃት ሳወጣት ንፋስ ይኖራል እፈራለው ለማሞቅ ንፋስ ሳምባ ምች ያጋልጣል ስለሚባል እውነት ነው?

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 Před 5 dny

      ይቅርብሽ እኔም አላሞቅም

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před 2 měsíci

    Yes .....!! For sure ✅

  • @kidistshigaz1176
    @kidistshigaz1176 Před 2 měsíci

    great 🙏

  • @abebabayou4117
    @abebabayou4117 Před 2 měsíci

    I have seen my child his fast breathing and bell breathing for two day after that it didn’t see that it normal breathing he checked blood test normal to shown vitamin D shortage and chest x-ray shown pneumonia but Dr said he is normal, Dr I asked you is that OK

  • @zedfiker
    @zedfiker Před 2 měsíci

    ዶክተ ር እኔ ልጄ ጎንና ጎናችላይ ያለው አጥት ካንድጎን አጥቱ ወጣ ብሎ ይታያል ሳስተኛው ብቻ ነው የሚታየው በጀርበው ሳቆመው ሳስቀምጠው አይታይም እና ምንፍነው ሌላው እኔ በሀረብ ሀገር ነው ያለሁት እናዝባዲ ወይም እርጎየሚመስል የታሸገ ወይም ከሶፐር ማርኬት የሚገዛ ወተት እሰጠዋለሁ እና የላም ነው ይላሉ ችግር አለወይ ከምግጋ ነው የምጠቀመው እናችግር አለው

    • @zedfiker
      @zedfiker Před 2 měsíci

      እና ሰብስክራይብ አድርሬጌሀለው እንደምመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @freamare2186
    @freamare2186 Před 2 měsíci +1

    how long should an infant go out for sun?

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před 2 měsíci +1

    Ketebate ande leje esk 5 ametu meketb alebt

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci +1

      አዎ ሙሉ ክትባቱን መጨረስ አለበት

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Před 2 měsíci +1

    በክትባትነዉ እደ ኡትዚም የሚመጣዉ ማለቴ ነገ ወዳ ክትባት ስላላት ልጀእድተወዉነዉ 😮

  • @AbigiyaTerefe
    @AbigiyaTerefe Před 2 měsíci

    My son shows the symptoms you mentioned when he gets a cold but it goes away on its own after 2 days, what do you say? bless you.

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      It might be lower air way inflammatory condtions does he has fever?

    • @AbigiyaTerefe
      @AbigiyaTerefe Před 2 měsíci

      @@bruhkids-t1e The fever reaches 38.2 and fatigue, loss of appetite. He is 5 years old.

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      ​@@AbigiyaTerefe you need to visit a pediatrician. you can call 0984650912 if you are in Addis

    • @AbigiyaTerefe
      @AbigiyaTerefe Před 2 měsíci

      @@bruhkids-t1e I will do the same, I am not in the country. Bless me.✌️

  • @EDYWAN
    @EDYWAN Před 2 měsíci +1

    My experience yes i believe vaccine connect to Autism i have 2 kids my first baby boy most his vaccine he take and am watching him every single day all his things changed i have knowledge so after that day i stop his vaccine and his back full normal now his 3& half years boy.
    so my 2nd daughter only she take the common vaccine upto one year her age after that i stop all her vaccine i didn't try any of vaccine on her and she so fast and smart so i believe vaccine connect to Autism

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 Před 5 dny

    ልጄ 2 ወሩ ነው ስወልድ አየር ገብቶብኝ ፈስ አስቸገረኝ ሽታም አለው ለልጄ ፈራው ያምብኝ ይሆን ለሊት ስነሳ ቤቱ በፈስ ይታፈናል

    • @mulugebre1622
      @mulugebre1622 Před 4 dny

      አንቺ አመጋገብሽን አስተካክይ ከልምዴ ነው

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 Před 3 dny

      @@mulugebre1622 ገንፎ እና አጥሚት ስጠጣ ነው አጥሚቱ ደሞ ብዙ አይነት እህል አለው እሱ ይሆን

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 Před měsícem

    እርጉዝ ሁኜ ሆዴ ውስጥ ላለው ልጅ አስብ እጨነቅ ነበር አሁንም ወቶ መጨነቄን አላቆምኩም አይ እናትነት😢

  • @RuthMarkos-qm3mn
    @RuthMarkos-qm3mn Před 2 měsíci +1

    ይራቅ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci +1

      እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏

    • @RuthMarkos-qm3mn
      @RuthMarkos-qm3mn Před 2 měsíci

      በጣም ነው የምወድህ ደግሞ ለ ዶክተር የምትመጥን ደስ የምትል ዶክተር ነህ

    • @RuthMarkos-qm3mn
      @RuthMarkos-qm3mn Před 2 měsíci

      የ2 ወር ልጅ አለኝ በዚህ አራት ቀን ውስጥ ያስላት ያስነጥሳት እና ከ አይኛ እንባ ይፈስ ነበር የምቀ ውሃ በአፍንጫዋ አርጌላት አውን ደና ናት ገላዋን ፈርቼ እስካውን አላጠብኳትም ባጥባት ችግር አለሁ እባክህ ንገረኝ

  • @RahmaHamid-g3i
    @RahmaHamid-g3i Před 2 měsíci

    ዶ/ር የወን ህጻናት ግርዛት መቼ ቢሆን ይመክራል ሰለ እትብት ቶሎ እንዲደርቅ ምን ማድረግ አለብን እናመሰግናለን

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq Před 2 měsíci

      የኔም ጥያቂ ነው ልጅ 7 አመቱ አልትርገረዝም 😢😢

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci +1

      በተወለደ 8 ቀን - 3 ወር

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      ​@@FgFgh-eg2oqለምን እስካሁን ዘገዩ??

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq Před 2 měsíci

      @@bruhkids-t1e ሊላ ኬዝ ህመም ነበረብት ሲወልድ ከ 3 አመት ቡሃላ ከዛ ህመም ድኖዋል አሁን ግን ፈራሁ ዶክተር የሚሞትብኝ መሰልኝ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @lemlemfisehaye3335
    @lemlemfisehaye3335 Před měsícem

    4 ዓመት ነች አየር ሲቀያየር ሀይለኝ ሳል አለት

  • @meron9363
    @meron9363 Před 2 měsíci

    Please help me one of my breasts is way bigger than the other and one breast has no milk and I'm so upset and ashamed of my body 😢😢

  • @kidistassefa9094
    @kidistassefa9094 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር ሲተኛ አተነፋፈሱ በሆዱ እና ቶሎ ቶሎ ነው ይሄ ኒሞኒያን ያመለክታል ወይስ ጨቅላ ህፃናት እንደዛ ነወው የሚተነፍሱት? 2 ወሩ ነው

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      እድሜው ስንት ነው??

    • @kidistassefa9094
      @kidistassefa9094 Před 2 měsíci

      @@bruhkids-t1e 2 ወር ሆነው ዶ/ር

    • @kidistassefa9094
      @kidistassefa9094 Před 2 měsíci

      ግን ደግሞ ጥልቅ እንቅልፍ ሲይዘው መደበኛ ይሆናል ስለዚህ ሆስፒታል አልወሰድኩትም ውጪ ስለሆንኩኝ

    • @kidistassefa9094
      @kidistassefa9094 Před 2 měsíci

      ኒሞኒያ ቢሆን ጊዜ ይሰጠው ነበር እስከዛሬስ?

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Před 2 měsíci

      የኔም በሆዱ ነው እሚተኛው በጀርባው እሽ አይለኝም ችግር አለው??

  • @user-dg7wr8lq4x
    @user-dg7wr8lq4x Před 2 měsíci +1

    Thank you

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 2 měsíci

      You're very welcome 🙏 don't forget to click the notification bar to get all new videos from our channel! 🙏