የጨቅላ ህጻናት ካካ ለማለት መቸገር | ድርቀት አይደለም !! | infant dyskesia | grunting baby syndrome | ዶ.ር ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የህጻናት ካካ ለማለት መቸገር | ድርቀት አይደለም !! | infant dyskesia | grunting baby syndrome | ዶ.ር ፋሲል
    ምርትና አገልግሎቶን በቲክቶክ እንዲሁም በ ዩትዩብ ቻናላችን ለማስተዋወቅ በስልክ ቁጥራችን 0910199880 / 0984650912 ይደውሉ።
    adittional infos from the doctor
    Understanding Grunting Baby Syndrome: A Comprehensive Guide**
    Welcome to our channel, where we dive deep into the world of newborn health and development. Today, we're exploring a common yet often misunderstood condition known as Grunting Baby Syndrome (GBS). If you've ever noticed your little one making grunting noises, especially during bowel movements, you're not alone. Join us as we unravel the mysteries of GBS, from its causes to effective remedies.
    *What is Grunting Baby Syndrome?*
    Grunting Baby Syndrome is a condition that affects many newborns, characterized by grunting sounds, straining, and sometimes crying when trying to pass stool. Despite the alarming noises, it's usually a normal part of infant development. Babies with GBS are learning how to coordinate their abdominal muscles with their diaphragm to move stool and gas through their system¹.
    *Why Do Babies Grunt?*
    The grunting typically occurs because your baby is figuring out how to relax their pelvic floor while simultaneously applying abdominal pressure. This process can be challenging for their still-developing muscles, leading to the characteristic grunting noise as they bear down¹.
    *Symptoms and Signs*
    - Grunting noises during bowel movements
    - Straining or appearing to be in discomfort
    - Red or purple coloration of the head during straining
    - Crying before or after passing stool
    *Is GBS a Cause for Concern?*
    While it might be concerning to hear your baby grunt, GBS is generally not a sign of a serious issue. It's a temporary phase that most infants outgrow as their digestive systems mature. However, if your baby shows signs of distress, has a fever, or the grunting is accompanied by other symptoms, it's important to consult a pediatrician¹.
    *Managing Grunting Baby Syndrome*
    Patience is key when it comes to managing GBS. Over time, your baby will learn the proper coordination to pass stool without difficulty. Some parents find gentle belly massages or a warm bath can help their baby feel more comfortable. Always discuss any concerns or remedies with your healthcare provider¹.
    *When to Seek Help*
    If your baby's grunting is persistent with every breath, or if they show signs of illness, such as a fever or lethargy, seek medical attention immediately. These could be signs of a more serious condition¹.
    *Conclusion*
    Grunting Baby Syndrome is a common part of newborn development that usually resolves on its own. Understanding what causes it and knowing when to seek help can ease your mind as a parent. Remember, every baby is unique, and if you have any doubts, your pediatrician is there to support you.
    **Keywords**: #GruntingBabySyndrome, #NewbornHealth, #InfantDigestion, #ParentingTips, #BabyCare, #GBS, #NewParents, #BabyDevelopment
    **Hashtags**: #GruntingBaby, #HealthyBaby, #NewbornCare, #ParentingJourney, #HappyParenting, #InfantCare

Komentáře • 205

  • @bruhkids-t1e
    @bruhkids-t1e  Před 3 měsíci +11

    ☎️ የሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ላይ ይደውሉ

    • @Eromi24
      @Eromi24 Před 3 měsíci +1

      Doc can you please make a video about የሆድ ድርቀት starting solid food after 6 month…what is the solution for it

    • @umuhaytem6633
      @umuhaytem6633 Před 2 měsíci

      Ere doctor betam eyetechegerebegn new keza gn tekmat neger new mishenaw 5 weru new

  • @ageriefentahun2120
    @ageriefentahun2120 Před 23 dny +3

    ምን አይነት ድምፅ ነው የሚያወጣው ብየ እየተጨነኩ ነበር በጣም ያስጨንቃል በዛላይ ፊቱ ቲማቲም ይመስላል

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 Před 3 měsíci +12

    በጣም አመሰግናለው ዶር የዛሬው ቪድዮ ለእኔ የተሰራ ነው የመሰለኝ በጣም ተጠቅሜአለው ልጄ ላይ የማየው ነገር ነው ዛሬ አንድ ወር ሞልቶታል ወደ ጥያቄዬ ስገባ የሆድ ስፖርቶቹን በቀን ለምን ያህል ጊዜ ላሰራው አመሰግናለው 🙏

  • @betiyalew4455
    @betiyalew4455 Před 25 dny +3

    እኔ ልጄ 3 ሳምንቱ ነው ካካ ቶሎ ቶሎ አይልም እና ደግሞ ሆዱ በጣም ይጮሀል እንደ ማስመለስ ነገር ጎሮሮው ላይ ይተናነቀዋል እባክህ ምን ሊሆን ይችላል ንገረኝ

  • @gabelavebast
    @gabelavebast Před 3 měsíci +4

    ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለው እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልክ ❤

  • @user-dd8jk2xe7w
    @user-dd8jk2xe7w Před 3 měsíci +1

    ዶር በጣም አመሰግናለሁ እውነት በነፃ ያለሁን እውነታውን ስለነገርካን።ዶር ልጄ 3 ዋር ነው እና ካካ ለማላት በጣም ነበራ የምቻገራው አሁን አንተ ያለካሃሁን እሞክራለሁ እሽ።

  • @fisshagetnte8076
    @fisshagetnte8076 Před 24 dny

    በጣም አመሠግናለሁ ደኩተር ትምህርት በጣም ነዉ እምወደዉ እሚጠቅመኝ እናመሠግናለን ደክተርየ ፈጣሪ እዉቀትህ አክሎ ይባርክልህ

  • @TadesseGirma-b6u
    @TadesseGirma-b6u Před 7 dny

    የእኔ ልጅ አንድ አመት ከ 3 ወር ነው ።ከቅርብ ግዜ(5 ወር) አካባቢ በጣም ያምጣል ።ከወጣም በጣም ደረቅ ነው ።

  • @HanaTeshome-hn3jl
    @HanaTeshome-hn3jl Před 28 dny +1

    ያልከው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ልጄ ላይ አለ ግን 10 እና 20 ሳይሆን እረጅም ሰአት ነው ሚያምጠው ከ1,2 ሰዓት በላይ ግን ካካው ለስላሳ ነው

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 Před 3 měsíci +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ለምትለግሰን ጠቃሚ መረጃ የሁልግዜም ተከታታይህ ነኝ ሌላው ዶክተር ልጄ 11 ወር አካባቢ ሆኖታል ሲተኛም ሆነ ሲጠባ በጣም ያልበዋል ጀርባውና ጭንቅላቱ አካባቢ ምን ይሆን ?

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  Před 3 měsíci +2

      ጨቅላ ህፃናት ላብ መብዛት ምክንያቶች
      1. የአይረን፣ የቫይታሚን ዲ ወይም የሌሎች ንጥረ ነገሮች እጥረት
      2. ተፈጥሯዊ
      3. የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት
      4. የልብ ችግሮች
      5. ያልታከሙ የ ውስጥ ህመሞች
      እነዝህን ለመለየት ምርመራ ቢደረግ መልካም ነው :: ምርመራውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ እና ቀጠሮ ያስይዙ
      ☎️ 0984650912

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 3 měsíci +1

      እህቴ ዶክተር የሁሉንም ሰው ጥያቄ መልስ ላይሰጥ ይችላል! እንደእኔ ምክር ግን ሁሌ እንደዛ ሚያልበው ከሆነ ጥሩ የተባለ ህክምና ጋር ወስደሽ ምክር ማግኘት አለብሽ ሁሌ ዝም ምንለው ነገር ጥሩ አይሆንም!!

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y Před 3 měsíci

      የኔም ከተወለደ እስከ አሁን 7 ወሩ ያልበዋል

  • @yekieyaenatarsema3307
    @yekieyaenatarsema3307 Před 3 měsíci +1

    ስላም ዳክተር ይእን የመስለ ትምእር በነጻ ማግኝት መባርክ ነው

  • @ephremzemedkun8495
    @ephremzemedkun8495 Před 4 dny

    ዶር. በጣም እናመሰግናለን፥ ሲጠቡ ትን የሚላቸው ልጆች መፍትሄ ይኖረው ይሆን?

  • @GeniHalegiworgis
    @GeniHalegiworgis Před 29 dny

    አመሰግናለሁ ጡሩ ትምህረት ነው

  • @Menar4573
    @Menar4573 Před 2 měsíci +4

    Thanks doctor

  • @kisanetberhane5458
    @kisanetberhane5458 Před 3 měsíci +1

    አናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤

  • @BetelihemYemata
    @BetelihemYemata Před 3 měsíci +2

    ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለው።

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Před 3 měsíci +2

    እረ ተባረክ ዶ/ር የኔም ተቸግራለች

  • @tsionfissaha7041
    @tsionfissaha7041 Před měsícem +1

    ኸረ ዶክተር የኔ ልጅ 25 ቀኗ ነው በቃ ካካ ለማለት መንጠራራት ማቃሰት ነው በዛ ላይ ድርቀት እንዳልል ቀጭን ነው

  • @zdmersa6283
    @zdmersa6283 Před 3 měsíci +3

    እናመሰግናል ዶ/ር የብዙወቻችን ጥያቄነው

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 Před 23 dny

    ወይ ጉድ እኔም ሳሙና እየከተትኩ ይወጣላት ነበረ እና ደስ ይለኝ ነበረ.በቃ አልከትም ካሁን በኃላ.አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @bezayitmitiku3884
    @bezayitmitiku3884 Před měsícem +1

    Thank you.

  • @tignehalamerwconstructionm4815
    @tignehalamerwconstructionm4815 Před 3 měsíci +2

    የኔ ልጅ ምግብ ከጀመረች ጀምሮ ካካ ለማለት በጣም ተሰቃይታ ነው የምትለው ካካዋም ደረቅ ነው ምን ማድረግ አለብኝ 7 ወሯ ነው አሁን

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Před 3 měsíci +1

      ውሃ በደንብ አጠጫት የኔም ልጅ 7ወሩ ነው ያልተፈጨ ምግብ አትመግቢያት ምግብ ስትፈጪ ውሃ ጨምሪበት ቀጠን አድርጊው ልክ እንደ ዘባዲ ለስላሳ መሆን አለበት ትቀመጣለች እንደ መዳክስ አልጀመረችም

    • @almazgetachew9117
      @almazgetachew9117 Před 3 měsíci

      የኔም ልክ እንዳንቺ ነች ባዚሊን ስከትላት ነው ካካ የምትለው ተቸገርኩ

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 Před měsícem

      ​@@almazgetachew9117😂ቫዝሊን ስከትላት ? ችግር የለውም

  • @biniyamkekeba5910
    @biniyamkekeba5910 Před 2 dny

    ዶክተር አመሰግናለዉ። እስከ ስንት ቀን ካካ ሳይሉ ይቆያሉ 48 ሰዓት መቆየት ችግር ይኖረዉ ይሆን?

  • @mariamawitgetiye8838
    @mariamawitgetiye8838 Před 3 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር ልጄ 2 ወሩ ነው ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ነው እና ግን እኔ ብዙ የጡት ወተት እንዲውሰድ እና ገፍቶ ይወጣል የሚል መፍትሄ ነው እየሞከርኩኝ የቆየውት

    • @SelamFeleke-g5m
      @SelamFeleke-g5m Před 2 měsíci

      እኔም እንዳንቺ

    • @yabetssolomon
      @yabetssolomon Před 15 dny

      እረ ውዶቼ እኔም የ1ወር20ቀኑ ነው ያምጣል ከ
      እናም ካካ ሲጠቀልል ነው ይሉኛል ሳሙና ስጠቀም ግን ትንሽ ወፈር ያለ ካካ ይወጣል ከዚያ ይተነፍሳል በጣም ጨንቆኛል

    • @mariamawitgetiye8838
      @mariamawitgetiye8838 Před 15 dny

      @@yabetssolomon በፍፁም ሳሙና አትጠቀሚ ለሀኪም አማክሪ የኔ ልጅ አሁን4ወር ሆኖት ይህ ነገር ቶታል ግን 3 ነገሮችን ደጋግሜ አደርግለት ነበር
      በሆዱ ማስትኛት
      ስፖርት ማሰራት
      ቶሎቶሎ ማጥባት እናም አንቺም ይህን ደጋግመሽ ብትሞክሪ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር

  • @werkalemwelana
    @werkalemwelana Před 2 měsíci +2

    ዶክተር ልጀ 2ወሩ ነው ካካ ካለ 5ቀኑ ነው በጣም ይጨነቃል ምን ላዲርግ

  • @hananhamid1771
    @hananhamid1771 Před měsícem +1

    አዎ የኔም ልጅ ይላል በጣም አስጨንቆኛል 1ወር ከ 15ቀኑ ነው

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv Před 2 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @sebletsegaye242
    @sebletsegaye242 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔም ልጅ እንደዚህ ያረጋታል

  • @etsehiwotzelalem
    @etsehiwotzelalem Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @TigistBonsa
    @TigistBonsa Před 4 dny

    ሰላም ዶ.ር የአንድ ወር ህጻን ነዉ ጋስ ወይም ፈስ ቶሎ ቶሎ ያወጣል ነገር ግን ሰገራ ሶስት ቀን ይታይበታል.ምንም ህመም የለበትም.መፈቶዉ ምንድነው.አመሰግናለዉ.

  • @helenhelu1251
    @helenhelu1251 Před 2 měsíci

    ሰሞኑን የኔም ልጅ በጣም ተቸግሮ ነበር 11 ወሩ ነዉ ግን ደረቅ ነው በጣም ካካው ሆስፒታል ሄጄ በፊኒጢጣ የሚሚሀባ clycerin suppositories አዙልኝ

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @AfiyaKhalid-ph1zg
    @AfiyaKhalid-ph1zg Před 2 měsíci +1

    Amsgnhalhu dr edme na tena yestlegn

  • @tigistalemayehu2732
    @tigistalemayehu2732 Před 3 měsíci

    Very helpful Thank you

  • @haimanotalemayehu5317
    @haimanotalemayehu5317 Před 3 měsíci +1

    Thanks Doc

  • @newaylema6882
    @newaylema6882 Před 3 měsíci

    አመሰግናለው ዶክተር

  • @hananhamid1771
    @hananhamid1771 Před měsícem

    ሰላምክ ይብዛ

  • @kirubelgelagle4018
    @kirubelgelagle4018 Před měsícem

    ዶክተር ልጄ 15ቀኑ ነው ከተወለደ ግን ካካ በሁለት ቀን ልዩነት ነው ካካ የሚያደርገው መጠኑም ትንሽ ነው መጀመሪያ4ቀናት ተከታታይ የረግ ነበር ከዛ ነው የተቀየረው እባክህ መልስልኝ

  • @HagerAbabu
    @HagerAbabu Před 8 dny

    Selam dr awo yenem lij lik endeselu aynet demts tawetalech betam techenkialaw. Doctor gar heje coliza tazolat neber gin base min yishalegnal?

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před 3 měsíci +1

    Thank u Dr

  • @selige-zq1cn
    @selige-zq1cn Před měsícem

    ሰላም ዶ/ር ለመረጃክ በጣም አመሰናለው ልጄ 7 ወር ሊሞላው ነው ግን ካካ ሲል በጣም ያምጣል እና ፊቱ ይቀላል ጋዝ ግን በጣም አለው በኖርማልም እና ችግር ሊሆን ይችላል ????ምን ይመስልካል

  • @selamyihonal.9290
    @selamyihonal.9290 Před 3 měsíci

    ኣረ ልጄም እየተሰቃየች ነው ከ 7 ወርዋ ጀምሮ ኣሁን 9ወር ሆናት. በጣም ደረቅ ነው እሱም በ2ቀን ካካ የምትለው . ምግብ ትበላለች ወተትም ትጠጣለች ውሃም ትጠጣለች ምግብ የምሰራላት vegetable ነው ኣብዛኛው .እስከ 5 ወር ድረስ በቀን ከ3 እስከ 4 ካካ ታረግ ነበር.

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Před 3 měsíci +1

    መልጥያ በሽታ ምንድን ነው በአማርኛ

  • @Bahrau
    @Bahrau Před 23 dny

    ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር የኔ ልጀ 15 ቀኑ ነው በጣም እካካ ማለት ይቸገራል ከዛ ፈሳሽ ነው እሚዎጣው ግን እዛው ጋር ተከተሉ የሆድ መነፋት የሆድ መጮህ ትውከትም አለው ምን በደርግ ይሻለኛል ዶክተር

  • @saramehammed1242
    @saramehammed1242 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ዶ ር ልጄ ሁለት ወሯ ነወ እንደተወለደች ደህና ነበረች ማለቴ በየቀኑ ካካ ትል ነበር አሁን ግን እስከ ድስት ሰባት ቀን ትቆያለች የተወለችው ያለ ግዜዋ ነው ያ ተፅኖ ይፈጥርባት ይሆን

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y Před 3 měsíci

      እህት በግማሽ ሻይ ማኪይ ግማሽ ኩባያ ንፁህና ያሱን ወይም ተልባ ወይም አብሺ በ2 ፍሬ ተምር አፍልተሽ 5 ሚሊ በጡጦ ስጫት

    • @saramehammed1242
      @saramehammed1242 Před 3 měsíci

      እሺ ሹክረን

  • @kingaby5534
    @kingaby5534 Před měsícem +1

    ካንድወር በታች ለሆነ ህጻን መፍትሄው ምንድነው

    • @MubeySultan
      @MubeySultan Před měsícem

      የእኔም ጥያቄ ነው እንቅልፍ የላትም

  • @favenyeman9192
    @favenyeman9192 Před 3 měsíci

    ዶ/ር የኔልጅ3ዓመትከ5ወሯ ነው ካካዋ ባይደርቅም በጣም በጭንቀት ነው ካካ ምትለው በዛላይ ማንም እንዲያናግራት አትፈልግም ተደብቃ ነው የምታረገው እኔ በጣም ነው የሚጨንቀኝ

  • @ZeburaSeid-fs8zq
    @ZeburaSeid-fs8zq Před 3 měsíci

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ዶክተር አመሰግናለሁ ልጄ 4ወሯ ካካ በጣም ነው የምትቸገረው በጣም ታምጥና ግን ካካዋ ድርቅ ብሎ ትንሽ ነው የሚወጣው ፊጢጣዋን ሳየው በጣም ብ
    ቀልቶ እንደመቁሰል ብሏል እና ችግር አያመጣባትም ዶክተር??

    • @Lozatube21
      @Lozatube21 Před měsícem

      ሀኪም አማክሪ ማለስለሻም አለ

  • @yohanaabraham9817
    @yohanaabraham9817 Před 3 měsíci

    Thanks doctor. My kid faces these kind of things when he was 1 month old.

  • @BuzeeBuzeeBalchaa
    @BuzeeBuzeeBalchaa Před 3 měsíci +1

    ስለም ዶክተር የኔ ልጅ ከተወለደ ሁለት ዓመት ሞላው ግን እስከ ዛሬ ተቸግሬአለው ትላንት እራሱ አኪብቤት ነበረ እኔ ደግሞ በስደት ሆዬ ጭንቀት ገደለኝ

  • @saeedmo7973
    @saeedmo7973 Před 3 měsíci

    Thanks

  • @meronabrham9000
    @meronabrham9000 Před 3 měsíci

    Thanks a lot doc❤

  • @WubaluGebrie
    @WubaluGebrie Před měsícem

    ዶክተርዬ ልጄን አሞብኛል ከተወለደች 4 ወሯ ነው። የህመሟ ምልክት በጣም ታምጣለች ትንሽ ታለቅሳለች ፊቷን ትፎነጫጭረዋለች ካካ ስትል ውሃ የሆነ ነገር እየተኩረፈረፈ ይወጣል ከታመመች 1ሳምንት ሆኗታል። ሲጨንቀኝ በቫዝሊን ሆዷን ቀስ አድርጌ አሸሁላት ግን አልተዋትም😢 ምን ትለኛለህ? አንተስ የት ነው እምትገኜው?

  • @KeluBelete
    @KeluBelete Před 28 dny

    ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ 3ወር ከ15 ቀን ሆኖታል ካካ አካል 8ቀን ሆነ ካካዎ ለስላሳ ነው ነገር ግን 2ቀን ጡት እንቢ እያለ ነው ምን ላደረገው :

  • @natnaeldemile9840
    @natnaeldemile9840 Před 3 měsíci

    💞berta dr thank you so much.💟

  • @HikmaHussen-lj1fh
    @HikmaHussen-lj1fh Před 3 měsíci +2

    Selam doctor leje 3 wer 15 ken new betam yalkesal aynun yashal egrun yaferagetal kaka sil derket new endaybal kakaw kecjin new

  • @jemilamohammed1643
    @jemilamohammed1643 Před 29 dny

    ዶ/ ር የኔ ልጂ 2ወር ነው ካካ ካለ 6 ቀን ሆነው ምን ላድርግ እባክህን ምክርህን ወይም መፍቴውን ንገርኝ አመሠግናለሁ

  • @NibretGudissa
    @NibretGudissa Před 3 měsíci

    Doctor le ulum anterior displaced anous lalebat lej gedeta surgery meserat alebet ende ? ena demo ye recto perinial fistula ena ye anteriorly displaced anous leyunet mendnew ? uletum surgery yefelegalu lemestekakel in female 3 month old baby ?

  • @ekuhu1572
    @ekuhu1572 Před 2 měsíci

    ሁሉም ይሰራል ተጠቅሜዋለዉ ዶክተር 😊

  • @fasikaTelahuen
    @fasikaTelahuen Před 6 dny

    ልጄ በጣም ያስቸግራታል ምንላድርግ

  • @ayantueyasu3339
    @ayantueyasu3339 Před 3 měsíci

    ልጄ ገና አንድ ወር ከ 3 ሳምንት ነዉ ይሄ ነገር በጣም ያስቸግረዋል መፍትሄ ያልከውን ሁሉ እያደረኩለት ነው ትንሽ ይሻላዋል !!!

  • @TigestTg-rh3qc
    @TigestTg-rh3qc Před 3 měsíci +1

    Hay ehity 1 ameta new mulu sewonetakusile new hikemna alarejk lhun yechelal belewo yetate medant mefethi yelewo eyebas hide d/r yedemal yebezal betam tamalechi eredan

  • @MahderAsefa-c6o
    @MahderAsefa-c6o Před 12 dny

    Dr ebakih lije 7werua new zare wede mekemechawana meshignawa akebabi shif biloal mindinew

  • @derartuguluma6890
    @derartuguluma6890 Před 6 dny

    Betam nbr yschgereng gin sport yalkwn tetekme titotal

  • @MuniraLegese
    @MuniraLegese Před 3 měsíci +2

    Lije hodu betam new michawaw lasus min larg

  • @mosisatesfaye2964
    @mosisatesfaye2964 Před měsícem

    DR erdagn ples Lije 2ametu new spinalbafid tabiye 3te sarjer tesrtwal ena andem ken leslasa caca adergo aywekam hule darek new men yishalegn betam chenkognal DR erdagn

  • @EmebetTesfaye-b8q
    @EmebetTesfaye-b8q Před měsícem

    enamesegnalen

  • @BettyTilahun-jc4lo
    @BettyTilahun-jc4lo Před 3 měsíci

    ዶክተር ልጄ2አመት ናት ካካ ስትል በጣም ትጨነቃለች ታለቅሳለች ግን ደረቅ አይደለም ምን ትመክረኛለህ ቡቃ ነው

  • @belayineri
    @belayineri Před 3 měsíci

    መፍትሄው ምንድን ነው?

  • @yodittakele
    @yodittakele Před 2 měsíci +1

    አዎን ዶ/ር ሁሌ ነው ልጄ ጭንቅንቅ የሚለው

  • @elsadeneke-cb8wb
    @elsadeneke-cb8wb Před 3 měsíci

    selam dokter ye 3 amet lij lay dem gifit likeset yichlal? amesegnalew

  • @BeimnetDinku
    @BeimnetDinku Před 2 měsíci

    Selam dr lije 7wer alfotal ena kaka lemalet betam ychegeral ahun demo chirash kedemgar new emiwetaw segerawm betam derek new yemgb filagotum kensobgnal ebakih mefthew mndn new???betam techenkiyalew

  • @hanaali4859
    @hanaali4859 Před 3 měsíci

    እረ ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ 1አመት ከ8 ወራ ነው ነገርግን የሰገራ ድርቀት አስቸገራት ካካ በምትልበት ሰአት በጣም ተቸግራ በጣምም ድርቅ ያለ ነው በሚወጣ ሰአት ደሞ ፌጢጣዋን ቁርስ አረጎት ትንሽ ደም ይዞ ይወጣል እባክህ ካየኸው መልስልኝ

  • @bethelhemeyoel644
    @bethelhemeyoel644 Před 2 měsíci

    Uffa thank u😊

  • @user-up8sj3ji8t
    @user-up8sj3ji8t Před 3 měsíci

    የኔ ልጅ 6ወር ከጀመረ ቡሀላ ነው ካካው ደረቀበት ወይስ ሚመገበው ምግብ ነው እንዴ ዶ ር ሲወጣ ደም የቀላቀለ ነው ዶር ያልከውን ሁሉ ልጄ ላይ ይታይበታል

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před 3 měsíci

    ዶ/ር ልጄ 7 ኛ ወሩ ነው በሆዱ/ በደረቱ ሳደርገው 10 ደቂቃ ሳይሆነው ይደክመዋል ያለቅሳል ምን ይሻላል❓️

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs Před 3 měsíci

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ??? ልጄ 5 ወር ሊሆናታ 1 ሳምንት ነው የቀራት አሁን እንዳልከው ካካ ለማለት በጣም መቸገር ከጀመረች ከ 2 ሳምንት በላይ ሆኗታል እንዳልከው ታምጣለች ግን ካካ አታወጣም አንዳንዴ ደሞ ትንሽ በጣም ትንሽ ወፍራም ምርግ ያለ ካካ ታወጣለች። የሆድ ስፖርት አሰራታለሁ ማታ ማታ ለብ ባለ ውሃ ሻወር አስገባታለሁ ግን ብዙም ለውጥ የለውም ተልባ ቀቅዬ ውሃውን ስሰጣት ለስለስ ያለ ታራለች አሁን አሁን ግን ተልባውን ብሰጣትም ቶሎ አታራም የሆነ ጊዜ ወደላይ አቅፌያት እያለ ወፍራም አንደ ትልቅ ሰው ጥቅልል ያለ አራች እና አሁን እንዳልከው infant dyschezia ነው ወይስ ድርቀት ነው? ምንስ ባደርግላት ይሻላል?

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 Před 3 měsíci

    የኔ ልጅ አሁን ወደ 8 ወር ሊሆናት ነው ግን ድርቅት አላት ደረቅ ካካ ነው የምትለው እሱም ታምጥና ልክ የሁለተኛው ስፓርት እግርዋን ሆድዋ ላይ ጥብቅ አርጌ ስይዝላት በግድ አምጣ ግማሹን ታወጣዋለች ግማሹን ባዝሊን አርጌላት በግድ ካካ ትላለች ከ5 ወር እስካሁን እንደዛ ነው ካካ የምትለው ምን ይሻለኛል ዶክተር እና ፈራሁ ደሞ ባዝሊን ስከትላት ጫፍ ላይ ቁጭ ብሎ እነካዋለው እና እጄም ኢንፌክሽን አይፈጥርባትም ምን ትመክረኛለህ ዶክተርየ ፕሊስ ❤❤❤❤

  • @Elsabetabrhame
    @Elsabetabrhame Před měsícem

    ልጄ አንድ ወሯ ነው ጡትም የቆርቆሮ ወተትም ትጠቀማለች አሁን ግን ካካ ካረገች አምስት ቀን ሆኖታል

  • @TersitKebeta
    @TersitKebeta Před 3 měsíci

    Swlam Dr. Leje yehe meleket alat gen 20 kenwa new meftehwochu yeseralu?

  • @KdstiTadese
    @KdstiTadese Před 2 měsíci

    Selam doctor.lijey 2 wer nat lik endlkewu nw margate. Amsginalwu

  • @EmebetDinku-f4x
    @EmebetDinku-f4x Před měsícem

    Tankes
    ❤❤

  • @MimiZemedkun
    @MimiZemedkun Před 3 měsíci

    Doctor endate neh yehitsanat UTI bemimeleket yeserahew vidio yelem ene betam techegralew be 11werset lije betam yedegagembatal

  • @user-nw8ub1ni2w
    @user-nw8ub1ni2w Před 25 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔም እደዚህ ያስቸግርብኛል ገና 2 ወሯ ነዉ

  • @BetelhemWakjira-io6cy
    @BetelhemWakjira-io6cy Před 2 měsíci

    Dr lesetehen mereja enamesegnalen
    Yene tiyake lje ketewelede 3 samentu nw ena dirket yelebetm gn betam yinteraral ena sinterara yehone wefram dimtse alew mn lihon yechlal atlefegn Dr slechenekegn nw

  • @kimiyaAhmed-ko3rl
    @kimiyaAhmed-ko3rl Před měsícem

    betam hetsan lejoch lay bcha new yemtatekurew tinish kef betl biyans eske 5 amet dress

  • @YesewlikTefera-x8x
    @YesewlikTefera-x8x Před 3 měsíci

    ዶክተር የኔ ልጅ በጣም ይቸገራል ቢያንስ10 ቀን ድረስ ካካ አያደርግም እና በጣም እጨነቃለው ያምጣል አይወጣለትም እና አሁን ያሳየህንን አይነት እስፖርት አሰርቼው ከ10 ቀን በሀላ ነው የሚያረገው ግን በጣም አጨነቃለው ዶ/ር መሄድ አለበት ማለት ነው ሀሳብህን እባክ🙏🙏🙏

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 Před 2 měsíci

    ስላም ዶክተርዬ please ላስቸግርክ ልጄን ያልባታል በጣም በተለይ ስትተኛ ምንይሆን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @WevayoNuguse
    @WevayoNuguse Před 3 měsíci

    Nebisexur inat xut matibat alebat weyis yelebatim? Kesint wer jemiro new maqom yalebat?

  • @BezawitYesgat
    @BezawitYesgat Před 3 měsíci

    Selam doc endet neh.plc and tyake liteyikeh lije 1amet ke2wor limolat new ye shola wotet(plastikun) bisetat chigir alew slechenekegne new

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp Před 3 měsíci

    ሰላም ዶክተር የእኔ ልጅ 1ወሯ ነው ይሄ ችግር አለባት ኸረ መፍትሔ እባክህ

  • @kalegirma118
    @kalegirma118 Před 3 měsíci

    የኔ ልጅ 1 ወር አከባቢ ላይ ልክ እንደዚ ያረገውና ካካ ግን ወድያው አይልም ቆይቶ ግን ይላል በጊዜ ሂደት ደግሞ ካካ ከ4 /5 ቀን በኃላ ማለት ጀመረ ካካው ግን በጣም ብዙ እና ለስላሳ ነበር እኔ ግን ስላልጠገበ ነው በማለት እኔ የጡት ወተቴ እንዲጨምር በማለት አብሽ ስጠጣ በቀን 3 ጊዜ ማለት ጀመረ ማለት ከጀመረ ዛሬ 5 ቀኑ ነው አሁን የ 2 ወር ከ 23 ቀን ልጅ ሆኖታል

    • @yabetssolomon
      @yabetssolomon Před 15 dny

      የኔ ውድ አብሹ እንዴት ነው የተጠቀምሽው ጨንቆኝ ነው ለኔም ከሰራ ልሞክረው

  • @zebibaabate8212
    @zebibaabate8212 Před 3 měsíci

    ዶ.ር ልጄ ከተወለደ አምስት ወር ሁኖታል ነገር ግን ሽንቱን ሲሸና በጣም ያምጣል ደሞ የሽንቱ መጠን በጣም ትንሽ ነው ፡፡

  • @GENETKIFLU-r4k
    @GENETKIFLU-r4k Před měsícem

    አዎ

  • @abelbelay4131
    @abelbelay4131 Před 3 měsíci

    ዶክተር ልጄ 1 ወር ሆኖታል ካካ ለማለት ትጀገራለች ከ7ቀን ይበልጣል ግን ሳፖሰተር ሳረግላት ካካ ታረጋለች

  • @Zenebekifle-mx6yw
    @Zenebekifle-mx6yw Před 2 měsíci

    Kaka lamadereg yichegeral inam hodu yichowal kaka bamiyadergebet gize vidio seralen wendeme

  • @yekieyaenatarsema3307
    @yekieyaenatarsema3307 Před 3 měsíci

    በምን ማገዝ እችላለው

  • @HirutGirma-l6d
    @HirutGirma-l6d Před 28 dny

    Cakawe sekoye normal new lebale yechelale lij 6 ena 7 ken tekoyaleche sataderge mn large Dr ebakeken