የአብይ 6 አመታት! | የሰቆቃ ፈረቃ ተረኮች | የሰልፍና የሰይፍ ትውስታ 04/02/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2024
  • #ReyotMedia #LidetuAyalew #AbiyAhmed #EthiopiaNews #PP #TPLF #OLA #TDF #Fano #Amhara #Oromia #TewodrosAsfaw #TewodrosTsegaye #Reyot
    Please support Reyot Media. Go Fund Me: gofund.me/afe7b8cb
  • Zábava

Komentáře • 250

  • @Reyot
    @Reyot  Před 4 měsíci +43

    Get your Ticket here for an online Reyot appreciation event www.eventbrite.com/e/reyot-ap

  • @temesgenhaile5853
    @temesgenhaile5853 Před 4 měsíci +62

    በጣም ትልቅ መከባበርና መግባባት እንዲሁም አስተማሪ የሆነ ውይይት በማየቴና ግዜዬንም እንዳተረፍኩበት እንድቆጥረው ስለተሰማኝ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ።
    አቶ ልደቱ አያሌው ግን በጣም የሚገርም የከበረ ስብእና እንዳለህ ባውቅም ዛሬ ደግሞ በይበልጥ ላረጋግጥ ችያለሁና እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ እንዲሁም ቴዲም ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር በቅርቡ እንድትገናኝና ልጅህን እቅፈህና ስመህ እንድታሳድግ እምኝልሀለሁ።

  • @Fasil-ht3rc
    @Fasil-ht3rc Před 4 měsíci +18

    ቴዲ ፍሲል ነኝ ከለደን 30 አመቴ ነዉ ልደቱ እንዳለዉ ሰማቸዉ ያደኩት ህዋት የአማራን ህዝብ ጨፈጨፈ አሚል ጨረሰን እሚል መጥፍ ቃላትን ነዉ አሁን ግን ሁሉም ነገር ሰተት መሆኑ ተረድቻለዉ እንደልደቱ ያለ ሰዉ ሰልጣን ባለመያዙ ነዉ እይህ ሀሁሉ ሰቃይ የደረሰብን ፈጣሪ የትግራይ ህዝብ ያፅናዉ

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara Před 4 měsíci +13

    በጣም ጥሩ ለጆሮ የሚጥም ውይይት ነበር እናመሰግናለን

  • @MaryMagdalene_2127
    @MaryMagdalene_2127 Před 4 měsíci +10

    ልደትና ቴዲዎች እግዚአብሔር ያክብርልን ሰዎች ሆናቹሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ🙏🏽

  • @Ggddtuu
    @Ggddtuu Před 4 měsíci +17

    በጣም በጣም እናመሠግናለን ኢንጅነር ይልቃልን ጋብዝልን አደራህን

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf Před 4 měsíci +10

    ውይይቱ ሰምቶ ተምሮ ተመራምሮ አውቆ ሙሉ ሰው መሆን ለሚፈልግ አድማጭ የሚመስጥ ለዛና ውበት ያለው በሳል ውይይት🙏🙏🙏

  • @berihun-iz2yl
    @berihun-iz2yl Před 4 měsíci +14

    3ታቹ ምርጦች ናቹ ማብራሪያው አና ትንተናቹ ይመቻል ።

  • @getasewmotbynor120
    @getasewmotbynor120 Před 4 měsíci +4

    ልደቱ ለዚህ አገር ፖለቲካ እጅግ ትበዛለህ። አርቆ አሳቢነትህ እጅግ ይገርማል። ewnetin yemifeligna ena belogic lemiamn sew yageritun policts kulich adrigeh new mitasayew. respect!!!

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 Před 4 měsíci +11

    መጋቢት 24 የዳቢሎስ ልጅ የሀገር መሪ የሆነበት አፀያፊ ቀን፣ አንኳን ሀገርን ቤተሰቡን እንኳን እንዲመራ እድል ሊሰጠዉ የማይገባ አረመኔ ሰው ወደ ስልጣን የመጣበት የተረገመች ቀን ናት ለኔ።

  • @berhedessalegn1772
    @berhedessalegn1772 Před 4 měsíci +12

    I really appreciate this union!! God bless you all!!

  • @shamsahmed-oi4nl
    @shamsahmed-oi4nl Před 4 měsíci +28

    ዶደ/ር ፀጋዬ❤❤💛💛
    ዶ/ር ኢታና ሃፍቴ❤❤💛💛
    ዶ/ር ሄኖክ ጋቢሳ❤❤💛💛
    ፕ/ር እስቄል ❤❤💛💛
    አቶ በቀለ ገረባ❤❤💛💛
    ኢንጅነር ጋሸ ሙሉጌታ❤❤💛💛
    ኩሽ ሚድያ ሃፍትሽ❤❤💛💛
    ያየሰው ❤❤💛💛ባዩሽ❤❤💛💛
    ቴድሮስ አስፋው❤❤💛💛
    ልደቱ አያሌውነ❤❤💛💛
    በኔ በኩል እነዚህ ናቸው እጅግ የማከብራቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @solomonbeyenekahs2830
      @solomonbeyenekahs2830 Před 4 měsíci +7

      ዲሽታ ጊና።

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 4 měsíci +1

      ቴዲ ርእዮት ምን ሆነብህ😂

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 Před 4 měsíci +1

      Thank you for remembering these individuals. Much appreciation for standing with Tegarue.

    • @siyasiya4103
      @siyasiya4103 Před 4 měsíci +2

      ልደቱን ከጋማ እና ከገማ ከብት ጋር መቀላቀል ምንሼ ነው 😢

  • @eyosiyasaregay9922
    @eyosiyasaregay9922 Před 4 měsíci +6

    6 ዓመት በስቃያ አሳለፍን ይገርማል። ቴዲ እኔ የሚገርም እይታዎች ነበሩኝና ሰው እስኪጠላኝ የተወገዝኩበት ጉዳይ መንፈሳዊ ርእይ አለኝ ብታነጋግሩኝ ጥሩነበር ለመናገርም ተስማሚ ወራት ሆኖ ስላገኘሁት

  • @hailemisgna9262
    @hailemisgna9262 Před 4 měsíci +5

    From israle በጣም ነው የምወዳቹ ለ ኢትዮጽያ የምትሰጡ ምክርና ትምህርት ጠቃም ነው ጠና ይስጣቹ

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 4 měsíci +4

    ጎበዞች ናችሁ ሰሚ ከተገኘ አገር እየፈረሰ ዝም ያለህዝብ አካሉ እስኪፈርስ ነው የሚጠብቅ አስገራሚው ደግሞ ፒያሳ ቢፈርስ የቄራ የጨርቆስ ህዝብ ምን አገባው የሚሉ ልጆች አፍርተናል ፋኖ በርታልን

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf Před 4 měsíci +7

    Am from south Africa . You guys more than matured . Thanks

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g Před 4 měsíci +13

    Ato Ledetu Ayalew one of the best politicians in Ethiopia history. Ledetu is kind, honest, humble , decider , polite and powerful guy.

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 4 měsíci +4

    ጀግኖች❤❤❤

  • @SolomonYikunoamlak
    @SolomonYikunoamlak Před 4 měsíci +6

    Proud of you brother keep up the good work you are voice of the voice less .from tigray

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před měsícem

    እናመሰግናለን
    የተገፋነውን እግዚአብሔር ይፍረደው

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 Před 4 měsíci +16

    መጋቢት 24 ማለት የጨለማ ዘመን እንጂ አገዛዙ እንደሚለው አይደለም

  • @ethiothrust
    @ethiothrust Před 4 měsíci +20

    እኔ ሰው ሲሰራ ይኖራል እንጂ ተሰርቶ ያልቃል ብዬ አላምንም፤ በተለየ መልኩ ግን ልደቱ አያሌው ተሰርቶ ያለቀ ሰው ይመስለኛል። በህይወቴ መጨበጥ የምፈልገው ሰው ቢኖር ልደቱ ነው።

    • @user-hm4bd1qi5g
      @user-hm4bd1qi5g Před 4 měsíci +1

      Wow enem

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 4 měsíci +1

      🙏🙏🙏❤❤❤
      እመነኝ ታገኘዋለህ፣ ረጅም ጊዜ እንደሚያውቅህ በክብር በቤተሰባዊነት ቅርርብ ያወራሀል። ለጥያቄዎችህ ሁሉ በእውነት ሲመልስልህ ይውላል፣ከዛም ቤተሰቡ ትሆናለህ በቃ!🙏ልደት የሚደንቅ "ሰው" ነው ወገኔ!🙏

    • @ethiothrust
      @ethiothrust Před 4 měsíci

      @@esseyhailu6323 I wish that happens!

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i Před 3 měsíci

      ​@@esseyhailu6323እኔ በስራ አጋጣሚ ረጅም ግዜ አቀዋለው ማለትም እኔ በሞያ ስራ ቤቱን ሲሰራ ቀራኒዬ መዳኒያ አለም የሚባል ቦታ እና ልደቱ የሚገርም ማንነትና ተህትህና ያለው ሰው ነው ,,,!!

  • @user-uk9sw4uq5v
    @user-uk9sw4uq5v Před 4 měsíci +11

    እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ለ አቶ ልደቱ አያሌው !

  • @mikiasalemayehu989
    @mikiasalemayehu989 Před 4 měsíci +3

    I loved this program! I hope all people from all ethnic groups should come together and fight this "sew bela" gov't.

  • @AbiGirma-ih2op
    @AbiGirma-ih2op Před 4 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ምክክር ነው ብዙ ነገር አትርፌበታለው በርቱልን ❤❤❤

  • @7kilo853
    @7kilo853 Před 4 měsíci +3

    ባለፉት ጥቂት የድንቁርና ዘመኔ አምርሬ እጠላችሁ ነበር አሁን ግን እየገባኝ ስመጣ ጸጸት ፈጀኝ

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 Před 4 měsíci +6

    እኔም አመሰግናችሀለሁ

  • @MariaJose-op8vo
    @MariaJose-op8vo Před 4 měsíci +4

    ውድ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያውያን አጥፊ ካገራቸው ጭምር በማጦፋት ላይ ያለው አረመኔ ለምን ነው አንቱ የምትሉት?

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 Před 4 měsíci +4

    100000000000 Likes

  • @hayelom9403
    @hayelom9403 Před 4 měsíci +3

    Hey there good to see you I appreciate all of you guys keep up your great work you’re awesome ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm Před 4 měsíci +3

    From South Korea i immersed this dialog if we practice this kind of discussion it go onbe solve our conflicts.

  • @kalayualemaw7347
    @kalayualemaw7347 Před 4 měsíci +6

    ኣቶ ልደቱ በጣም የማደንቀው የምወደው ሙሁር ነው። ነገር ግን ኣብይ አህመድ ጋር የተነጋገሩት ነገር ለሀገር ህልውና ሲባል መነገር ነበረበት።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 4 měsíci

      ወገኔ እንደዚህ ሊሰማህ ይችላል ግን ልደት ለምን እንደማይናገር የራሱ ከበቂ በላይ ምክንያት ይኖረዋልና ነው።🙏

  • @tesfayemekonnen9212
    @tesfayemekonnen9212 Před 4 měsíci +2

    Wow amazing analysis
    Keep on it from ETH
    Strive a lot thanks Guys.

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g Před 4 měsíci +3

    I absolutely agree with Teddy Tsegay . We stand with any innocent victim ppl. This is about humanity.

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 Před 4 měsíci +2

    You guys are at another level interms of maturity and civility.
    I wish others emulate your way of interactions.

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ስወዳችሁ ብታውቁ❤ ቴዲዬ የእኔ ሰው❤ ልደትዬ❤ ሁለታችሁማ ሰውኮ ናችሁ ከልብ ቴዲ ትንሹም ❤ ሁላችሁም የእኔ 1ኛ እናንተ በመኖራችሁና ሁሌም ስለማያችሁ የልቤን ስብራት ይጠግንልኛል ለገቢና ለታይታ ሳይሆን ከልብ ለማህበረሰብና ለሃገር ሰላምና ለውጥ ከልክ በላይ ስለምትተጉ ከልቤ ወዳችሗለሁ እህታችሁ ከአ.አ.❤

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Před 3 měsíci

    በጣም ተወዳጅ እና ጥልቅ ምልከታ ያካተተ ፕሮግራም ነው።

  • @semeregedamu1894
    @semeregedamu1894 Před 4 měsíci +2

    Thanks Reyot

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Před 2 měsíci

    የኢትዮጵያ ነፃ መውጣት ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Před 4 měsíci +3

    I share with you Teddy T. there was so much hate towards Tegarue during the war. So many people were wishing, commenting, death, destruction & elimination of Tegaru. But I will never wish that on the Amhara people. Having that in me makes me happy.

  • @husseinseffaro9875
    @husseinseffaro9875 Před 4 měsíci +4

    Ato LDATU EDMENA TENA YESTEH EWNATUN BEMASAMATEH,🙏👍

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g Před 4 měsíci +4

    Tigrayans want independence investigate for all atrocities in Ethiopia ppl . Justice for all Ethiopia people

  • @alefesh72
    @alefesh72 Před 2 měsíci

    Thanks

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Před 4 měsíci +3

    ደሩ ዘሀሩ

    • @amhaborcha5689
      @amhaborcha5689 Před 4 měsíci +2

      ደሩ ኋላ ላይ ኤሬ ኡኡኡ፣ እሪ ተጨራረሱ፣ ተደባደቡ፣ ተያዙ፣ ተገዳደሉ፣ ጮማ ወሬ ብሎ ተኝቶ እየተሳደበና አየዘፈነ ያቀርባል። አዘንኩላችሁ ለተከታታዮቹ።

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 Před 4 měsíci +1

    brilient discussion 😊

  • @tinsieephrem911
    @tinsieephrem911 Před 4 měsíci +2

    መጋቢት ሃያ አራት የታላቁ የዐባይ ግድብ የልዕልናችን የማዕዘን ድንጋይ የተቀመጠባት ዕለት ናት እና ሁሌም እንዘክራት ነበር ነገር ግን በደባልነት የመጣብን የሞት የመፈናቀል የረሀብ የእርዛት የጨለማው አበጋዝ ልቡሰ ሥጋ ጋኔን በደባልነት መጋቢት ሃያ አራት መጣብን እና ተስፋችንን አጨለመው በኀዘን ተዋጥን ሞት መከራ በረታብን ደባሉን ከላያችን ላይ ጥለን እውነተኛዋን መጋቢት ሃያ አራትን ለመዘከር እንናፍቃለን ...........

  • @girmay483
    @girmay483 Před 4 měsíci +3

    ሚገርም ውይይት ነው በተመስጦ ነው የሰማሁት ልደቱ ግን ከአብይ ጋር የተነጋገርነው መቸም የማወራው አይመስለኝም ማለቱ ትንሽ ቅር ብሎኛል ያኔ ወድያውኑ ብትዘረግፈው ምናልባት ጉዳት ይቀንስ ነበር የሚል እምነት ስላለኝ ነው።

    • @user-hm4bd1qi5g
      @user-hm4bd1qi5g Před 4 měsíci +2

      Yene manim asemawim nbr menagerun meche akome sile abiy bizu bilon nebr memar bichil

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 4 měsíci

      ልደት የተናገረው የፖለቲካ ትንቢት በተግባር የተገለጠ ሆኖ ሳለ አሉባልታ ያመነ አንቂ ተብዬ እና የነቃ የሚባለው ህዝብ አሁንም ለመስማት ሲከብዳቸው እያየን አይደል ወገን? ደግሞም ልደት ይህንን ያላደረገበት የራሱ ከበቂ በላይ ምክንያት ስላለው ነው!!! 🙏

  • @astudemissie9666
    @astudemissie9666 Před 3 měsíci

    Ledetu curat neh enkuwan Ethiopiawe honkeln
    I am proud of you, bless you

  • @gutaduguma6774
    @gutaduguma6774 Před 3 měsíci

    አቶ ልደቱ እኔ በግሌ ለፓለቲካ ትንተናህ ጥሩ ግንዛቤ ነበረኝ፣ አሁን እያየሁ ያለሁት ያለሁት የዋዠቀ አቕምህን ሳይ ግን ምናልባትም የፋይናንስ ችግር ይሆናል
    ብዬ እምናለሁ። ከዚህ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስቴር የመሆን ተስፋ የለህምና በአቕምህ ጽና!!!!!!!

  • @MuluHalibay-ft3me
    @MuluHalibay-ft3me Před 3 měsíci

    በሳሎች ❤❤❤❤

  • @woldgabraleabraham2465
    @woldgabraleabraham2465 Před 3 měsíci

    Thanks 🙏 for real talk

  • @adaneabebe1816
    @adaneabebe1816 Před 4 měsíci +3

    Ledetu is what an amazing brilliant man I wish Dr Abiy use his brilliant mind in positive way.

  • @user-bf8di3ud8n
    @user-bf8di3ud8n Před 4 měsíci

    እግዘብሔርን ይባርካቹ፡ ያሰባቹት ይሳካላቹ

  • @tesemaabebe8548
    @tesemaabebe8548 Před měsícem

    አገር ድንበር ሲጠብቅ የነበረን መከላከያ በሰላም በተኛበት የጨፈጨፉት ዝም ተብሎ መታየት ነበር? ከ፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳

  • @begashawbekele-kx7nz
    @begashawbekele-kx7nz Před 2 měsíci

    የአሁኑ ፖለቲከኞች ሣይሆን ሥልጣን ፈላጊዎች በሚል ይሥተካከል

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Před 4 měsíci

    እዉነተኛ ኢትዮጵያዊነት ግን እሱ ነዉ። ስለዚህ ህዝብ ቀድሜ መረዳቴ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @user-fb7vm4sd1d
    @user-fb7vm4sd1d Před 3 měsíci +1

    የኣብይ መምጣት ጥሩ ገፅታው የኢያ ህዝብ ማንነት ግልጥልጥ አድርጎ ማሳየቱ።

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g Před 4 měsíci +4

    I give up with Ethiopians. I’m Tigraway. Most Ethiopians supported genocide Tigray.However We need peaceful relationships with our brothers and sisters Ethiopian ppland Eritrean ppl . I love, appreciate and respect like Ledetu Ayalew ppl . When We stand with humanity, justice and equality hopefully we will reunited with our brothers and sisters Ethiopians ppl.

  • @abozawengelprince2750
    @abozawengelprince2750 Před 4 měsíci +1

    ❤ከሱዳን

  • @gizachewtsegay5543
    @gizachewtsegay5543 Před 4 měsíci +4

    እ ው ቆ ቻ ች ን በ ር ቱ
    አ ዲ ስ አ በ ባ

  • @maregengda6699
    @maregengda6699 Před 4 měsíci +1

    የሚገርማችሁ አንድ ጓደኛየ ያንቦ ልጅ ነዉ በምርጫዉ ጊዜ በ2ተኛዉ ሰማቸዉ ኢትዬን ሊመራ ስለዉ ኖ አይባልም ነበር ያለኝ 2ተኛ ከፍቅረኛየ ቤተሰቦች ሁሉ ዘርህ ተነካብህ ሁለ ተብያለሁ ደስ የሚለኝ ግን ከቴዲም ከአቲዬዎች ቀድሜ የባንኩት አሜ

  • @talemm
    @talemm Před 4 měsíci +2

    By the grace of god, Lidetu has been spared from ABIY Ahmed Ali’s black list and his clandestine killing squad

  • @tsegamezgebu4429
    @tsegamezgebu4429 Před 4 měsíci +1

    it's unfortunate that only a few people who stand up for justice. When you call their names, I am shocked

  • @husseinseffaro9875
    @husseinseffaro9875 Před 4 měsíci +1

    Yes!!!

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před 2 měsíci

    የህግ የተፈጥሮ ገለመሌ የባህር ባለቤት ስትል?እኔ የአሰብ ልጅ ነኝ አባቴም ለነጻነቱ ታግሏል።ሊይዙት የመጡም አንገታቸው ተቆርጧል!

  • @tsegaberhan
    @tsegaberhan Před 4 měsíci

    I hope the discussion that Ato Lidetu had made with the prime minister should be revealed to the Ethiopian people as part of his next book publication.

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 Před 3 měsíci +2

    ቴዲ ኣስፋው የኡነት ኣባት ኣስተሳሰብህ ከእድሜህ በላይ ነው በዛ ጨለማ ጊዜ ሰው ሁሉ በጥላቻ ባበደበት ለሰላምና ኣብሮነት ለውሸት ተጋፍጠ መከራ የተቀበልክ ነህ በትግራዋይ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታና ኣክብሮት ኣለህ ለዚ የዘር ፍጅት የተቃወማቹ ሁላቹ ክብር ኣለን የናንተ ጭሆት ቢሰማ እዚ ኣትደርስም ነበር ሃገሪትዋ ግን ምን ይደረግ

  • @mikiasalemayehu989
    @mikiasalemayehu989 Před 4 měsíci +1

    People like Lidetu Ayalew, can save Ethiopia.

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 Před 4 měsíci +1

    From Addis Ababa

  • @user-ob5me6hy8j
    @user-ob5me6hy8j Před 4 měsíci +1

    from addis ababa gerji

  • @zelealemkassa133
    @zelealemkassa133 Před 4 měsíci

    From Seattle

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 Před 4 měsíci +1

    ❤️❤️❤️

  • @samcity7267
    @samcity7267 Před 4 měsíci +5

    ይህ ሰዉዬ በሆነ መንገድ መወገድ አለበት !!! 😢😢በ

  • @frewteshome6153
    @frewteshome6153 Před 4 měsíci +2

    Salomon shumye

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 4 měsíci

      ኢትዮጵያ ካለቻት ጥቂት የሀቅ ሚዛናዊ ምሁሮች መሀል አንዱ!🙏

  • @pridetransitllc2197
    @pridetransitllc2197 Před 4 měsíci

    Kudos to y’all

  • @elfineshberhe9382
    @elfineshberhe9382 Před 4 měsíci +2

    እንደተከታታይ ፊልም እያቋረጥኩ እየተመለስኩ አደመጥኩት የልብ አድርሶች ናቹ።

  • @samsonmekuria7872
    @samsonmekuria7872 Před 4 měsíci

    From dilla

  • @user-rf4os2vl3r
    @user-rf4os2vl3r Před 2 měsíci +1

    Ledatu is king of politican

  • @meressafikru3824
    @meressafikru3824 Před 3 měsíci

    Tedi betam merest teller ahun belt I yetegdelewu Beti orgetcho

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 Před 4 měsíci +1

    👍👍👍

  • @MohammedAli-kn1mr
    @MohammedAli-kn1mr Před 4 měsíci

    Toronto Canada

  • @MemeTesfaye-ex3vd
    @MemeTesfaye-ex3vd Před 4 měsíci

    Like

  • @yehualashetbelete9786
    @yehualashetbelete9786 Před 4 měsíci

    48ቱ የስልጣን ህግጋት የምለውን አንብበው የመጡ ስለመሰለኝ ከተቻለ ፅሁፉ በቲረካ መልክ ህዝብ ቢሰማው እላለሁ ። አመሰግናለሁ

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @massalemu1084
    @massalemu1084 Před 4 měsíci

    ጎንደር

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 Před 4 měsíci +3

    አንተ ግን የውነት ልበ ብርሃን ነህ

  • @b01024
    @b01024 Před 4 měsíci

    Toronto

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 Před 4 měsíci +5

    ይህን የንተን ጥያቄ ለመመለስ አኮ ጭንቅላት ይጠይቃል? አብይ ደሞ ዜሮ ነው።
    አንተ ግን የውነት ልበ ብርሄን ነህ ❤ቴዲ

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Před 4 měsíci

    ልድቱ በዚህ ግዜ ነው ሀገርህ መመለስ አለብህ

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 4 měsíci +2

    አይ ቴዲ አሁን አንድ ሰላይ ካድሬ 7ጨ እንዴት አድርጎ ይመልሰው ብለህ ነው ቴዲ ሰው ጫማ ይስማል እንተ ስለባህር ትጠይቃለህ 😢

  • @mengistuzeleke5223
    @mengistuzeleke5223 Před 4 měsíci

    the sum of all poticians is not equal to Liditu. He has special and unique skills of poltics. He can easily for cast what will happe n in the future. Longlive to Lidetu

  • @samuelsiyoum217
    @samuelsiyoum217 Před 4 měsíci

    በጦርነቱ የትግራይ ሃይሎችን አማራው ኣፋር ላይ ያደረሱትን አለማንሳት fair አይደለም

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 Před 4 měsíci

    ✔️

  • @user-ez1sl2ho7y
    @user-ez1sl2ho7y Před 4 měsíci

    ሕገ መንግስቱ ከውጭ ላለ ተቃዋሚ ኃይል በር የሚዘጋ እና ከውስጥ ላለ ገዥ ፓርቲ ሥልጣን በዘላቂነት ለማቆየት የሚጠቅም ነው። ውድድሩ በመርህ ደረጃ በካርድ ከሆነ!

  • @muhabahusseinabdu783
    @muhabahusseinabdu783 Před 4 měsíci +1

    በለፉት 6 ዓመታት ኦሮሞና መሰሎቹ ከብልጽግናዎች ጋር በጫጉላ ሽርሽር ላይ ነበሩ?

  • @1Hagere
    @1Hagere Před 4 měsíci +3

    እኔ የዚህን ሰውዬ ክፉ መሆኑንና ለጥፋት የመጣ መሆኑን የወሰንኩት በቴዎድሮስ ጥያቄ ነው እስከዛሬ ለሁሉም ሰው አወራዋለሁ ይህንን ሴረኛ መመዘን ያስችላል አቋሙን ለማወቅ አንኳር ጥያቄ ነው ከዛን ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵይ አጥፊ መሆኑን ወስኛለሁ ሌላው ደግሞ ስለኢትዮጽያ ህዝብ እና ለኦርቶዶክስ እምነት ጥፋት የመጣ መሆኑ የገባኝ ከአሜሪካ እንደተመለሰ በጅግጅጋ በገብርኤል ቤተክርስቲያን መቃጠልና የካህናት ግድያ በተፈፀመ ጊዜ ምንም አይነት እርምጃ እንዲወሰድ ህዝቡን ለማረጋጋት ምንም አለማለቱ ክፉ መሪ መሆኑን የደመደምኩበት ያኔ ነው::

  • @mikiasalemayehu989
    @mikiasalemayehu989 Před 4 měsíci

    Thank you Tedy, and well said "Man is a volitional consciousness, you have the right to choose anything, either you choose using your reason or your emotion. The only choice that you will not have is to face the consequences!" not exact quote of Ayn Rand

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Před 4 měsíci

    አባይ ሚድያ ለቴዲ ብየ አይ ነበር ማአዛ ፈራ ተባ ትል ነበር ለማነገር

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Před 4 měsíci

    አየ ቴዲ አኔ የሚገርመኝ ደግሞ የኢትዮጵያዊነት ጭምብል የትግራይን ህዝብ መጥላት መሆኑ ለመረዳት ስንት ማገዶ መፍጀትህ ነዉ!!!