EMS Eletawi የቀጠለው ሞትና የመንግስት ቸልታ Tue 02 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 71

  • @girmakana6552
    @girmakana6552 Před 3 dny +12

    ጴጥሮስ፣
    የሃሳብህ ጥራት፣ የአረዳድ ቀጥተኛነትህ፣ የአገላለፅህ ግልፅነትህ፣ የህዝባዊ ወገንተኛነትህ፣ ትህትናህ፣ ቋንቋህ፣ የአቀሪረብህ ጥራትና ፍሰት ሁሌ ይገርመኛል።
    ኢትዮጵያ አንተን መሰል አኩሪ፣ ብርቱና ንፁህ ልጆችማ አሏት።
    እደግልን፣ አትለወጥ፣ የበለጠ ጨክንና ታገል።
    ጭለማው የግዱን ይገፋል/ ይነጋል።

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Před 3 dny +3

    ጀግኖች ናችሁ🙏🙏🙏

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 Před 3 dny +5

    You're doing great job, pls peter cut your hair and show us your respect for the audience by doing so( thouhh you're respectful pls accept this request). Bzw I didn't see Ato Gizaw what happened to him? Thanks

  • @user-gm7mx4hn3x
    @user-gm7mx4hn3x Před 3 dny +1

    እውነትህን ነው ፋሲል በትክክል ገልፀኸዋል

  • @dermel3061
    @dermel3061 Před 3 dny

    Go on as it is all of you.

  • @yilmakorbege2414
    @yilmakorbege2414 Před 3 dny +1

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Před 3 dny +1

    EMS እባካቹህ ይህ ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ነገር ለዚህ ሁሉ ተጠያቂነቱ የብልፅግና መንግሥት በኢትዮጵያውያን የሚጫወት ያለው በእርግጠኛነት በኡንድ በኩል መንግሥት ነው በአንድ በኩል ደግሞ ገዳይና ዘራፊ ብድን አሰማርታል ሲጀመር ከወለግ ይንቨርስቲ የታገቱት ተማሪወች የት እንደረሱ በመንግስት ደረጃ ምንም የተባለ ነገር የለም ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነው የአብይ ኢትዮጵያ ወደአንድ እንዲመጣ የማይፈልገው ካዛ በሀላ ሽኔን ሲወነጅል ትስማለህ ሸኔ የራሱ የቻለ ጥይቄ ይዞ ነው የሚታገለው ከአማራ ህዝብ እያጋጨ ያለው ይብልፅግናው አብይያስታጠቀው ገዳይይ ዘራፊነው እያደባደበ ይህ ክህዋህት የተማረው አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ አስራሩ የአብይ ስልጣኑ እንዲቀጥል የሚያደርገው ያለው በቅላሉ ከኤርትራ ከሱማሌ ከከኒያ እንደ እብድ ውሻ እየተላክፈ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ አብይ ከመጣ አጀምር ምን ሰላም ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @drtadessewoldesenbet1030

    Fasil, your false information about Kaffa Zone has not happened, and Fano-affiliated explanations have further impacted residents in their current areas.

  • @berhanuahmedmehamed3140

    ፒተር እንደው ብታስብበት ብዬ የምመኘው መረጃዎችህን በራስ ፔጅ ብንከታተልህ እባክህን

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před 3 dny

    Beka belen fetari medihaniaalem

  • @ShumeGizaw
    @ShumeGizaw Před 2 dny

    ውይይታችሁ ለአንድ ወገን ነው

  • @JedidiahAd-so7qm
    @JedidiahAd-so7qm Před 2 dny

    Where is shebaw (gashe) 😧😭?

  • @aberehamtegaygelegaber7404

    Fasiliteter fesama ende ante hager mesleh new Eritrea lela hager yehayalan erdata yeminorat. Yelele wushet were mawrat min tikim tagenjalachuh dedeb. Leba

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no Před 2 dny

    የንፁሀን ደም ይፋረዳቸው የአውሬው ስራ ነው ግዴለም ሁሉም የዘራውን ያጭዳሉ ጀግናን እንጂ አቅመደካማን ሴት ህፃን ንፁህ የእለት ምግብ የማያገኝ ምስጊን ደሀ መግደል ጀግና አያስብልም ደም እንዳፈሰሳቹህ ደማቹ መፍሰሱ አይቀርም

  • @Shadowstrikes885
    @Shadowstrikes885 Před 3 dny +1

    የአማራ ሞት ስለሚፈለግ ነው እንጂ መንግስት አቅቶት አይደለም ይህ ጥያቄ መቅረበቡም አየገረመኝ ነው ሆደድየፍጀው ተብሏል ይህ የአማራ ሞት መቼ እንደሚቆም እየናፈቀኝ ነው

  • @cheaisahlezghi7510
    @cheaisahlezghi7510 Před 2 dny

    EMS, it's a shame unlike Dereje Habte and other Ethiopians (probably except Weyaniewotch) , you couldn't spend 15 seconds to congratulate Eritreans on Bini's cycling success.
    You seem to be flip-flopping when it comes towards Eritrea like your leader, Abby. How i miss Sisay.

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 3 dny +1

    ጴጥሮስ ስላቃተው ሳይሆን ገዳዩ እራሱ እኮ ነው ማንን ያስቆማል ገዳዩ አራጁ ዘራፊው በሰው ደም እየታጠበ ያለው እራሱ አብይ ብቻ ነው ከደጋፍዎቹ ጋር

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq Před 2 dny

    ፋስል ልክነኽ እኛ ከበሻሻ መተን እያለ ይመጻደቅብናል አዲሳባ ሜሄጃ አተን ኽጋዊ ደሀ አድረገናቸዋል ይሉናል ለኛም ድምጽ ሁኑን

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 3 dny

    እረ እቶ ግዛው የት ሄድብን!!!

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 2 dny

    ያለጥፋታቸው አስሮ የፈታቸውን ነገ ምንም ሳያረጉ አለመታሰራቸው እርግጠኛ አይደለንም እንኳን ደስ አላቹ እዳንላቸው ነገ ደሞ ያስራቸዋል

  • @misganawzerihun1940
    @misganawzerihun1940 Před 3 dny

    Because it has another hidden mission.please do not make it secret daylight truth. it is really a pity to deny such white and bold fact.please state a spade is a spade.

  • @abey3845
    @abey3845 Před 3 dny

    If ET government is the killer, how can you blame it for lacking sympathy??

  • @Nuaim2020
    @Nuaim2020 Před 3 dny +1

    Peter and Fasil, you guys are exposing your ignorance on regional geopolitics. Just shut up your mouth. Invite scholars if you want to learn.

  • @wesenyel
    @wesenyel Před 3 dny

    መጀመርያ የሱማሌን እዝብ ስነልቦና መገንዘብ ይኖርባቸዋል ተ

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 Před 3 dny

    ጴጥሮስ ወንድሜ: የመንግስት ቸለልተኝነት ለምን ትላለክ? እያስገደለና እያፈናቀለ ያለውኮ መንግስት ነው

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq Před 2 dny

    ፒተር እድሜ ይስጥኽ ያለውን እውነታ ነው ያጋለጥከው እኛ አዲሳባ ግምት ይሰራል ውጣ ከቤት ከዛ መሪት ተሸንሽኖ ይሰጠሀል ነው ሰሚ የለኽ አምን ወጣለው ጊዜ ይሰጠን ቤት መፈለጊያ ካልክ ሁከት ፈጠርክ ልማቱን አደናቀፍክ ተብለሕ እስር እንዳልከው ምንም እንዳልተፈጠረ የሰው ደም እጁላይ እየጮኸ ኳስ ይጫወታል ማን ሰሚ አለሕ

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Před 2 dny

    Victory to AMHARA-FANO ‼️
    We are all, AMHARA-FANO ‼️
    Sadly, I am very much disappointed, by Diaspora Educators, Business people and Wealthy People.
    Whereabouts them, having not contacted, their local Electoral People/Representatives, Joutnalists,...to report to the International Medias, about the on going, AMHARA GENOCIDES?‼️?
    UNBELIEVABLE ‼️‼️‼️

  • @aytomjoro-ed8po
    @aytomjoro-ed8po Před 3 dny

    ሽኔ እያላችሁ ለምን ታወራላችሁ ሸኔ ነኝ ያለ ታጣቂ አለ ወይ?ወይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በሉ!!

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado Před 2 dny

    ወታደር ከመኖር ውጭ በፍፁም የመንግስት ቅርፅና አቋም ያለው አድርጎ ማውራት ልክ አይደለም!

  • @MohammedSeid-pw4sl
    @MohammedSeid-pw4sl Před 2 dny

    ሸኔን ፈራቹሑትሳ ሸኔ ሆናችሑ ያሳዝናል

  • @yilmakorbege2414
    @yilmakorbege2414 Před 3 dny

    ጠላትኽም ወዳጅኽም የማታውቅ ሆድአደር በድን !!!

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb Před 2 dny +1

    አሸባሪዎች

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 Před 3 dny

    በሰኔ ወር አብይ ደም ይገብራል

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 2 dny +1

    10/08/2016 - 26/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

    • @TayeMokonen
      @TayeMokonen Před 2 dny

      የእርሱ ትዕግሥት ማለቂያው መቼ ይሆን?

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 Před 3 dny

    የልጆች ክርክር አስመሰላችሁት አሁነስ።

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Před 2 dny

    Mr. Gizaw, had on going discussions, with the ousted EMS journalist, Sissay Againa, since when he was hiding from EMS.
    Recently, last Saturday, he called EMS, as Audience, and said, "I was away from EMS. Because, I was sick".
    Really ‼️?
    So, why he didn't share, whereabouts himself?
    Is he really, a Child or Mentally sick?‼️
    In America, if the Person, not seen for 24 Hours, he/she, considered as MISSING PERSON, and reported to the Local Police Station.

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před 3 dny +1

    ትንተናንስ ሲሳይ አጋኔ ይተንትን

  • @wesenyel
    @wesenyel Před 3 dny

    የሰው ጅላንፎ ሰካራም ነው እባክ ይኤ ጴጥሮስ አትልፋ ቅዠቱ ነው የሚያወራው።

  • @user-zj1to5wj5y
    @user-zj1to5wj5y Před 3 dny +2

    የምታጋድሉን እናንተ ናችሁ ።ለፍርፋሬ የምትሮጡ ደነዞች።

    • @0ahh858
      @0ahh858 Před 3 dny +2

      ያብይ ካድሬ ምነው አርፋችው ብትቀመጡ

    • @alemgenet-leinwand93
      @alemgenet-leinwand93 Před 3 dny +1

      ተከፍዬች እባካቹህ አርፍቹህ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝረፉ ቀኑ እሩቅ አይደለም ልክ ትገባላቹህ

    • @user-vj8tx4uv7e
      @user-vj8tx4uv7e Před 3 dny

      EMSበርቱየብልፅግናንጉዳጉዱንነውየምትዘከዝኩትለዛነውየሚሏችሁ

  • @afeworkwodajo895
    @afeworkwodajo895 Před 3 dny +1

    አ ህ ያ አኢ ት ጵ ያ ዊ በ ተ ለ ይ ፋ ስ ል ፋ ስ ል..............

  • @ethiopiamediaservices-vp7lv

    ሰፈራዬ በሊሊት ሳት ተነሳ በሜለት አስወጥተው አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ መብራት የለም

  • @JedidiahAd-so7qm
    @JedidiahAd-so7qm Před 2 dny

    Where is shebaw (gashe) 😧😭?

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Před 3 dny

    EMS እባካቹህ ይህ ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ነገር ለዚህ ሁሉ ተጠያቂነቱ የብልፅግና መንግሥት በኢትዮጵያውያን የሚጫወት ያለው በእርግጠኛነት በኡንድ በኩል መንግሥት ነው በአንድ በኩል ደግሞ ገዳይና ዘራፊ ብድን አሰማርታል ሲጀመር ከወለግ ይንቨርስቲ የታገቱት ተማሪወች የት እንደረሱ በመንግስት ደረጃ ምንም የተባለ ነገር የለም ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነው የአብይ ኢትዮጵያ ወደአንድ እንዲመጣ የማይፈልገው ካዛ በሀላ ሽኔን ሲወነጅል ትስማለህ ሸኔ የራሱ የቻለ ጥይቄ ይዞ ነው የሚታገለው ከአማራ ህዝብ እያጋጨ ያለው ይብልፅግናው አብይያስታጠቀው ገዳይይ ዘራፊነው እያደባደበ ይህ ክህዋህት የተማረው አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ አስራሩ የአብይ ስልጣኑ እንዲቀጥል የሚያደርገው ያለው በቅላሉ ከኤርትራ ከሱማሌ ከከኒያ እንደ እብድ ውሻ እየተላክፈ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ አብይ ከመጣ ጀምር ምን ሰላም ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @yilmakorbege2414
    @yilmakorbege2414 Před 3 dny

    ጠላትኽም ወዳጅኽም የማታውቅ ሆድአደር በድን !!!