ፈራሁ"ferahu"አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2024
  • ይሔን ቻናል #Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ድምጽ ዘወትር የሚሰሙበት ቻናል ነው።
    እናመሰግናለን🙏🙏🙏አዛሔል ሚዲያ 0929957336 ሚዲያውን መደገፍ ለምትፈልጉ
    1000238297625 sisay adugna
  • Zábava

Komentáře • 43

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 Před 3 měsíci +28

    ለዘማሪ ዳግማዊ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን: የእህቱን የዘማሪት በዛሽወርቅን መዝሙር ደግሞ በአውደምህረት ላይ በመዘመሩ እና የእግዚአብሔር ቃል እንዲስፋፋ በማድረጉ መልካም ሀሳብ ይመስለኛል:: ፀፀትና ንስሃችንን እግዚአብሔር ተቀብሎን እውነተኛ መንግስቱን ወራሾች ያድርገን::

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 3 měsíci +2

    ሁላችንንም በቤቱ ያሰባስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ግሩም ዝማሬ ነው

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182 Před 3 měsíci +5

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረኪ በዛወርቅ የሁሉን ልብ የሰበረ መዝሙር

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm Před 3 měsíci +6

    እንደሰው ያልሆነው መሀሪ አባታችን ክብር ምስጋና ይግባው እሱ ከኛ ምስጋና ብቻ ነው የሚፈልገው ማራናታ ውዴ አባቴ

  • @b21e19
    @b21e19 Před 3 měsíci +9

    💔💔💔💔😭😭😭😭 አቤቱ አምኬ ሆይ የንሰሐ ልብ ፍጠርልኝ

  • @yaredtaye4873
    @yaredtaye4873 Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ ክበርልኝ!!!!!! ለእናንተም ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Před 3 měsíci +1

    zimare melaktin yasemaln

  • @messimessi5797
    @messimessi5797 Před 3 měsíci +1

    Amen ❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን ዠማሬ መለክት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 3 měsíci +1

    ዳግሜ ባንተ ሲዘመር ሌላ ጣእም አለው ጸጋው ይብዛልህ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 3 měsíci +1

    ዳግም ደርቤ ወንጌል እንዴስፋፋ ይሄ መዝሙር ስለዘመሮል በጣም ደስ ብሎናል ድንግል ማርያም ትጠብቀዉት ፈራሁ ልግባ አልግባ እንዴት ይመዘናል የአንተ ደም በእኔ እባ 😢😢😢😢😢

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese Před 3 měsíci +3

    ቃል ሕይወት ይስማልኖ 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 3 měsíci +3

    😭😭😭😭💔💔💔ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣው

  • @AshenafiZewde-tj4sr
    @AshenafiZewde-tj4sr Před 3 měsíci +2

    ይህ መዝሙር ያቺ መናፍቅ ስሟን አልቃሽ ይጥራውና ያቺ አዎ ያቺእሷ ብታዳምጠው ጥሩ ነበር

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
    😢😢

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před 3 měsíci +1

    እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ

  • @AfeworkTadesse-bt3ip
    @AfeworkTadesse-bt3ip Před 3 měsíci +1

    ዳግም እግዚብሔር ይጠብቅህ

  • @SisGos
    @SisGos Před 3 měsíci +1

    Amen

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @negussieseifu3951
    @negussieseifu3951 Před 3 měsíci +1

    አምላክ ሆይ ይቅር በለን.

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 3 měsíci +1

    Thank you 🙏 ❤

  • @user-pw8bi2pd3b
    @user-pw8bi2pd3b Před 3 měsíci +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 Před 3 měsíci +2

    😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😭

  • @munabh5858
    @munabh5858 Před 3 měsíci +1

    😢😢😢🙏🙏🙏

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 3 měsíci +1

    ውንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ዳግማዊ ደርቤ መዘመሩ ባይከፋም ዘማሪት በዝዬን እርስዋም ብትጋብዙዋት እንዴት
    ጥሩ ነበር በጣም ማበረታታት አለብን

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před 3 měsíci +2

    እናንተማ በቤቱ ያላችሁ ደፋር ወጌልን ቸብቸቢ ነጋዴዎች ናችሁ ከዘማሪት በዛወረቀ ጋር አትወዳደሩም😎

    • @yirgawasiehun1450
      @yirgawasiehun1450 Před 3 měsíci +1

      ሀጢያት የሌለበት ቢኖር ይውገራት ወንድሜ ፈራጂ እግዚያብሔር ነው ፈጣሬ እንደ ሰው አይደለም ዛሬን እንጂ ትናትን አይጠይቅህም

    • @Habtemariamtube
      @Habtemariamtube Před 3 měsíci

      አይባልም የተዋህዶ ልጅ

    • @ethiokal8927
      @ethiokal8927 Před 3 měsíci

      ሰበብ አያድንም ይህችን ምክንያት አድርገሽ እንዳትቀሪ ፀሎት አድርገሽ ተመለሽ በፀሎትሽ አገልጋዮችን አስቢያቸው ወዳጄ

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi Před 3 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zaharaali2599
    @zaharaali2599 Před 3 měsíci +1

    ወንድሜ ለበዛ ወርቅ ቢተው ጥሩ ነው ጣሙ ጠፋ

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 3 měsíci +1

    መዝሙሩ የንሰሀ ነው እናንተ ሰርቃችሁ ገንዘብ ትሰሩበታላች ምን አይነት ስነልቦና ቢኖራችሁ ነው ሌብነት ታልቅ ሀጢአት ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ።

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r Před 3 měsíci +1

    ይቅርታ ግን ባንተ ስሜት አስጥም

    • @user-ok2dt4wu6l
      @user-ok2dt4wu6l Před 3 měsíci +3

      Mezmur eko simet ayidelem

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 Před 3 měsíci +2

      ምን ማለት ነው መዝሙር ነው እኮ የዓለም ዘፈን አይደለም ሰውን ለማስደሰት የምናገረውን እንወቅ።

    • @wosensime9612
      @wosensime9612 Před 3 měsíci

      ወንድሜ ወይም እህቴ ይህ መዝሙር እኮ ነው ዘፈን አይደለም በዚህኛው ያምራል ወይም አያምርም አይባልም መዝሙር ማለት በዜማ መፀለይ ነው ልቦና ይስጠን አምን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 3 měsíci +7

    😂ከልመና በላይ የላቀው ልመና:
    የሚያድንን ሥጋ መጠየቅ እውቅና::
    በሀሰት ቸንክረው ጌታን የሰቀሉ:
    ሥጋውን ወስደነው እናቃጥለው ሲሉ::
    ሃዋሪያቶቹ ሸሽተው ...ሲሰወሩ:
    ከሞት ያስነሳቸው ቃል ሳይናገሩ:
    ዮሴፍ ኒቆዲሞስ አይሁድን ሳይፈሩ:
    የኢየሱስን ሥጋ ገንዘው ቀበሩ።

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před 3 měsíci

      ዝማሪ መላክት ያሰማልን

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před 3 měsíci

      ዝማሪ መላክት ያሰማልን

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před 3 měsíci +1

      አስከሬን እረ አይባልም! አስክረን ሙቶ ለሚቀር ለእንደእኔ አይነቱ እንጂ ክብር ይግባዉና ለመድሀኒአለም ይሄ ቃል ትክክል አድለም።።