Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰዎች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸዉ ጥያቄዎች || The Most FAQ People Ask - Part 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2023
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Komentáře • 55

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 Před rokem +25

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ !!! አሼ እናመሰግናለን በጣም የተለየህ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Před rokem +10

    አሼ እዉነቴን ነዉ ምልክ ብዙ አነቃቂ ተናጋሪዎችን ሰምቻለሁ መፅሐፋቶችንም አንብቢያለሁ እንዳንተ ግን ቁልጭ ባለ መልኩ ፈትፋቶ የሚያጓርስ አላየሑም ፈጣሪ አምላክ አሁንም አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልህ የኛ ጥበበኛ!!!❤❤❤

  • @sanetasintesh6059
    @sanetasintesh6059 Před rokem +3

    የሚገርመው ልጅ ሆኜ አሁን አንተን እንደማይህ አንተ እንደምታስተምረን ሁሉም ሰው እንደዛ ይመስለኝ ነበር። በልጅነቴ ስፈልገው የነበረው አባቴ ቢሆን የምለው ወይ ወንድሜ የምለው አይነት ነገር ነው የሚሰማኝ። አንተ ስትናገር ይወረኛል እንባዪ ይመጣል ማለት ውስጤ ስለነበር ይሆናል። በየቀኑ እራሴን እንዳይ ያደርገኛል ፣ ይረዳኛል የሚገርመው ምሳሌዎችህ ሁሉም ሰው እንዲገባው አድረህ ስለምታሳየኝ እድለኛ ነኝ ልበል። በግሌ የሚሰማኝ አለምን የማየው ውብ፣ ደግ ፣ፍቅር የሆነ ሰቶ የማያልቅበት እሩሩህ በሆነ አይን ነው። እናናናና ይህ ሁሉ ስሜት ሳይጠፋ በእጥልጥ እንደ ደረስክልኝ ነው። ይህ ሁሉ ስሜት ልክ ነበር ለካ ብዪ እንዳስ እንድመለስ አግዘኸኛል። የምር ሰው ሲናገር ምግብ ሆኖ ያውቃል በማርያም ታድዪ ደስስስ ሲል ። እንኳንም ኖርክ በቃ በየቀኑ መልካም ልደት።
    ይህን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ እራሴ እንደ መግራት ይሰማኛል። አመሰግናለሁ ሁላችሁንም

  • @EmmersiveLearning
    @EmmersiveLearning Před rokem +3

    This Channel is born by your teaching Mr. Ashenafi. Thank You!.. you are teaching us real education.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem +4

    መጣህልን ለምዲነዉ አንተን ሣዳምጥ እሚመጥነኝን እዉቀት እዳገኘሁ እሚሠማኝ የምር አሥተማሪነህ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ

  • @afewerkihagos1810
    @afewerkihagos1810 Před rokem +2

    Thank you very very much!!! ❤️🙏 God bless you and your beloved family!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁንእግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን።።።

  • @fasilmekonen1967
    @fasilmekonen1967 Před rokem +1

    Wow wow too mach wonderful seminar God bless you

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před rokem +1

    PROFESER,DOCTOR, MEMHER, Ashenafi Taye Tesema❤❤❤ ke ERITREA 🇪🇷 ❤KULU MEARG,(DEREJA) LANTE wed Wendme❤❤❤

  • @susaman-gi5jk
    @susaman-gi5jk Před rokem +2

    እና መሰግናለን አሽዬ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před rokem +3

    Thank you 💞

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 Před rokem +2

    በብዙ እናመሰግናለን!

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Před rokem +1

    Thank you so much!

  • @YenenehWendmu
    @YenenehWendmu Před rokem

    Ashe bemrkana masret aychalm slemrkana mn tlaleh

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Před rokem

    Wow❤
    Thank you Ashenafi

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Před rokem +1

    Ejig betam amesegnalew

  • @user-it2jy5ym5d
    @user-it2jy5ym5d Před rokem

    Enamesegnalen

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

    መምህር አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ ❤

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 Před rokem +1

    Thank you 🙏🏽

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 Před rokem

    Thanks

  • @AshenafiAbebe-xv2dw
    @AshenafiAbebe-xv2dw Před rokem +2

    ከ1 ግዜ ባላይ ላይክ ማድረግ ስላልቻልኩ የሰውን ኮሜንት ላይክ በላይክ እያረኩ ነው ምን ላርግ ታዲያ ፎንቃዬን ለመግለፅ ነው እኮ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Před rokem +1

    መሼጋገሪያ ሙዚቃው እጂግ ያስጠላል

  • @worokashu4529
    @worokashu4529 Před rokem

    Next

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኧረ ድጋሚ ተወለድን።

  • @nejumshafi8655
    @nejumshafi8655 Před rokem

    Ato.Ashenafi.

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 Před rokem

    Wow Ato Ashe edmena tena yisitilin

  • @eyorusaliemteklezghi2812

    You are the best Ashe bless you❤

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Před rokem +1

    አሽዬ እንደምን አለክልኝ ሰልምክ ይብዛ እድሜ ይስጥልኝ ኑርልን

  • @yabsramolla
    @yabsramolla Před rokem +1

    💯👏

  • @andualemmerzu4980
    @andualemmerzu4980 Před rokem

    We love you 😍😍😍
    You are the twenty first century hero

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 Před rokem +2

    አሼ ምርጡ መምህሬ እንዴት ነህልኝ? ሻሸመኔ ላይ መቼ ነው የምትጀምሩት???

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před rokem +1

    10000000000000 gze LIKE befeked tru neber Ashiye❤

    • @user-ji5mx9dw8s
      @user-ji5mx9dw8s Před rokem +1

      ከ1 ግዜ ባላይ ላይክ ማድረግ ስላልቻልኩ የሰውን ኮሜንት ላይክ በላይክ እያረኩ ነው ምን ላርግ ታዲያ ፎንቃዬን ለመግለፅ ነው እኮ

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 Před rokem

      ​@@user-ji5mx9dw8sTru hasab new enem endaza argalhu❤❤❤

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před rokem +1

    👏👏👏👏

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 Před rokem +2

    ክበርልኝ አሼ የእውነት ማብራራት መልክ ቢኖረው አንተን ቁርጥ

  • @user-xi7li6hx5y
    @user-xi7li6hx5y Před rokem

    እናመሰግናለን አሹ ራእይ ወይም የሒወት አላማ ሁላችንም መኖር አለበን

  • @user-ji5mx9dw8s
    @user-ji5mx9dw8s Před rokem

    አሼ አባቴ የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪን ሐሳብ እጋራለሁ >10000000.....% Percect , Great , Awesome , ...........

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Před rokem

    Tanks so amazing

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 Před rokem +3

    ኧረ ሰዎች ይሄን የመሰለ ቻናል እንዴት 76 ሽ ብቻ ሰብስክራይብ ይኖረዋል በቻልነዉ መጠን ሼር እናርግ

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Před rokem

    Thank you!!💖💖

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

  • @rahelasafa3967
    @rahelasafa3967 Před rokem

    Saw andi rai bicha naw way bizu rai linor ichilal?

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 Před rokem

    Tadia Ato Ashe yih subconscious mind lemindinew yenen Raie yemayasakslign?

  • @user-ti4ho1ds9v
    @user-ti4ho1ds9v Před rokem

    በጣም ነው የማመሰግንህ አቶ አሼ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው አንድ ጥያቄ አለኝ 3,6,9 ሚስጥራዊ ቁጥሮች አንተ ከምታስተምረው ነገር የተያያዘ ነገር አላቸው ወይ?

  • @nejumshafi8655
    @nejumshafi8655 Před rokem

    we love u.

  • @kasahunniguse2061
    @kasahunniguse2061 Před rokem +1

    አሼ አንድ ቀን መጥቼ የአንተን ሴሚናር መካፈሌ አይቀርም።

  • @hanielaminu5970
    @hanielaminu5970 Před rokem

    አድሱ ቤት ጭብጨባ ቀንሷል

  • @tigisttasfaye5497
    @tigisttasfaye5497 Před rokem

    ሐረር ላይ መቼ እንጠብቅ

  • @abellove3819
    @abellove3819 Před rokem +1

    አሼ ግርም ትለኛለህ።
    አልጠግብህም።
    ታዝናናለህ
    ታነቃለህ
    ሁሉንም ታቅበታለህ።

  • @user-ji5mx9dw8s
    @user-ji5mx9dw8s Před rokem

    አሼ በጣም ከሰው ልጅ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ የሚወደው እውነቱን (እውነታውን ) የሚነግረውን ሳይሆን ዝም ብሎ የሚያስጨበጭበውን ነው
    አሽቃባጭ ሁላ ሲገባው ይመጣል

  • @987654321susu
    @987654321susu Před rokem

    Thanks 😊