Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰዎች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸዉ ጥያቄዎች || The Most FAQ People Ask - Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2023
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Komentáře • 89

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +17

    ስለ ኣንተ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በእውነት ብዙ እያተረፍኩ ነው ካንተ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ጥበቡ ያብዛልህ ❤️

  • @mihretusimeonamengodblesu2198

    የምር አቶ አሸናፊ ተዬ ይላያሉ ከሌሎቹ ልዩ ፀጋ አላቸው ለምያምን ሁሉ ይቻላል። ከአንደበቶ የምወጣው እያንደንዱ ቃል ልክ እንደ ማሪ ይጣፍጣል አመሰግናለሁ ❤ !!

  • @hanunahanuali5508
    @hanunahanuali5508 Před rokem +4

    አሼ በጣም ነው የምወድህ ስለምትሰጠን የህይወት ትምህርት አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Před rokem +9

    ለሚያምን ሁሉ ይቻላል!!! ሰብ ኮንሺየስ ማይንድ ዉስጥ ጠልቆ የገባዉ ነገር ሁሉ በእዉን ይገለፃል❤ በዚህ ዘመን አምሮህ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅን የመሠለ መታደል የለም!!! ለዚህ ደሞ ለመምህሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን. Rispekt ለዳይመንዱ መምህራችን አሼ❤❤❤

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před rokem +2

    እንደት ጣፋጭ አስተሳሰብና አንደበት እንዳለህ መምህርዬ በርታ በጣም ብዙ ታተርፋለህ በሰው ላይ እንደመስራት መታደል የለም❤

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 Před rokem +1

    አሼ እዉነት እየደጋገምኩ እኮ ነዉ የማዳምጠዉ እየገረመኝ የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ብመጣ ብማር ደስ ይለኛል ደግሞ አይቀርም አንተ ግን በእዉነት ትለያለህ በጣም እንወድሀለን እኔ በበኩሌ ትለይብኛለህ ማርያምን ተባረክ አንተስ

  • @netsanetfantu5486
    @netsanetfantu5486 Před rokem +4

    I like the way you expressed God. You are so amazing. Keep doing the good work. You will bless many more lives.

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤እምነታችን ከአመለካከታችን አስታረቅልን በጣም ወሳኝ ነገር ነው !!!!

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +3

    ሰው ቲክ ቶክ ጊዜውን ከሚያጠፍ ምናለ እንዲህ አይነቱን የዐዕምሮ ምግብ ቢከታተል። መምህር እግዜር ይሰጥልን። ጥልቅ ትምህርት ነው።

  • @zola1621
    @zola1621 Před rokem +1

    ቪድዮው ቶሎ ሚያልቅብኝ ነገር🤔..........አቶ አሸናፊ ያለህን ጥልቅ መረዳት የምትገልፅበት መንገድ እጹብ ነው.......እጅግ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 Před rokem

    ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @alwaysthankful9116
    @alwaysthankful9116 Před rokem

    You change my life now am blessed in every thing less than in one year. It’s an easy journey and I love my life because of you..Thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Před rokem +1

    its good educator ms Ashenafi

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 Před rokem

    እጅግ ድንቅና በጣም የተለየና ልዩ ነው ለኔ ከለመድኩት መሰል ስልጠናዎች በአካልም መሳተፍ ስለምፈልግ ሰዓቱን ብታሳውቁኝ የሰኞ ፕሮግራማችሁን

  • @Zibad386
    @Zibad386 Před rokem +1

    በዚህ ዘመን እንደነ አንተ አይነት መምህር ስለሰጠን አምላኬን አመሰግነዋለሁ....እድለኛ ነኝ

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h Před 8 měsíci

    እኔ ይሄንን ፕሮግራመ መስማት ከጀመርኩ ሁለት ሣምነት ሆነኝ
    ማሻ አላህ ደስ የሚል ነው ትምህርቱ በትንሹ እኔ በሁለት ሣምንት ራሴን በደንብ አየሁበት ወደፊት ደግሞ እንሻ አላህ በቀን ለ ሠባት ሠአት አዳምጣለሁ እየሠራሁ ስራየን ትልቅ ህልም አለኝ ኢንሻ አላህ ያኔ የኔ አርአያ ነህ አንተ ነጃት አህመድ ነኝ

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep Před 5 měsíci +1

    አመሰግናለሁ

  • @cgygcfguhtvv2344
    @cgygcfguhtvv2344 Před rokem

    መ/ር አንተ ለዚህ ትዉልድ በረከት ነህ! አብዝቶ እድሜ ይስጥህ

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit1486 Před rokem +2

    ድንቅ ነህ ማስተራችን

  • @okno7308
    @okno7308 Před rokem +1

    ደግነት ለራስ ነዉ ።

  • @zagoltube-top5
    @zagoltube-top5 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-fv6zz7gu1f
    @user-fv6zz7gu1f Před rokem

    ፈጣሪን የገለጸክበት መንገድ በጣም አስገራሚ ነው አብዛኛው የ ሀይማኖት መምህሮች እንዳንተ አልተረዱቱም/እማይታይ የ ማይዳሰስ ሁሉን ነገር የፈጠረ ሁሉንም ነገር በሱ ቍጥጥ ያደረገ ሀያል
    እዉነተኛ ሰው ነህ እውቀትን ይጨምርልህ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ይምራህ

  • @user-jz2uj6ys7p
    @user-jz2uj6ys7p Před rokem

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ይህ ጥያቄ የህይወቴ አንደኛውና ምን አልባትም የመጀመርያው ነበር ስለመለስክልን አመሰግናለሁ ህይወትህን ፈጣሪ ይባርከው መምህር🙏

  • @NBI3
    @NBI3 Před rokem

    What an understanding from the amazing dr.ashenafi taye

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 Před rokem

    ደስ የሚል አገላለፅ እና እዉነትነት ያለዉ,እነ ማንያዘዋል በህግ ሊጠየቁ ይገባ ነበር ሰዉን መንግስትን አትስሙ እያለ የሚቀባጥር ሰዉ ሰዉ ከፍሎ ሲሰማዉ የኛ ሰዉ ምንኛ የዘቀጠ የኑሮ አስተሳሰብ ላይ እንዳለ የሚገልፅ ነዉ።እርሶ በርቱ ደስ ይላል ..።

    • @Bire1221
      @Bire1221 Před rokem

      አሸናፊ ታዬ በጣም ትልቅ መምህር ነህ ክበርልን ። ማን ያዝዘዋል በህግ ሊጠየቅ ያልከው ግን አልተመቼኝም

  • @fedun8436
    @fedun8436 Před 24 dny

    20:00min i love it wow definition

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před rokem +4

    አሼ በዚች ዓለም ውስጥ በጣም ከሚገርሙኝ ሰዎች አንዱ ነህ! ስታወራ ለኔ በግሌ የምታወራኝና ብዙ ዓመት የምንተዋወቅ ጓደኛዬ ሁላ እስኪመስለኝ ድረስ ነው! በሂወቴ ውስጥ በዙ ነገሬን ያጣሁበት እስካሁን መልስ ያላገኘሁበት ጥያቄ አለኝ!ይህን ጥያቄ ያመጣብኝን እንግልትና ውድቀት ለ36 ዓመት የሆነብኝን ውድቀት ሁሉ በዚሁ 2 ደቂቃ ውስጥ ማስረዳት ይከብደኛል... ግን ምን ያህል መኖር የሚባል ነገር እንደጠላሁት ትረዳኛለህ!
    .ጥያቄ......የምር አንድ ሰው በየትኛውም ዕድሜ ክልል ሆኖ ቁመቱን መጨመር ይችላልን?! ይህን ነገር ብዙ ነገሬ አሳጣኝ....career የን ጭምር !ይህን ጥያቄ የምትመልስልኝ አንተ ብቻ ነህ!

    • @AshenafiAbebe-xv2dw
      @AshenafiAbebe-xv2dw Před rokem +1

      አዎ ይችላል

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před 8 měsíci

      ​​@@AshenafiAbebe-xv2dwአመሰግናለሁ ተስፋዬ ባንተ አገኘሁት!እውነትም አሁን ያንተ ተማሪ ነኝ ..6ወር ተመልሼ ይህን ሰየውና አሁን ያለሁበት የእምነት ደረጃ ሳየው..ብዙ አድጌአለሁ በውስጥ በኩል...አመሰግናለሁ ለሌ ምን እላለው!

  • @rahelseyoum1739
    @rahelseyoum1739 Před rokem

    ሁሌም የእውቀት መአዴ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @behailunigussie6175
    @behailunigussie6175 Před rokem +1

    Wow ገና ዛሬ ገባኝ አመሰግናለሁ

  • @binitravels
    @binitravels Před rokem +1

    Here goes Ashee with another impact 😊

  • @danielhaile5715
    @danielhaile5715 Před rokem

    አሽዬ በጣም ደስ ይላል
    መግቢያ ክላስካልዋን መቀየራችሁ ግን ደስ አላለኝም

  • @esubalewbimrew7762
    @esubalewbimrew7762 Před rokem

    እውነት በጣም ጎበዝ አባትናሁ ክበርልኝ

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

    ❤ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hailemariam9490
    @Hailemariam9490 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @zerihunwedajo4899
    @zerihunwedajo4899 Před rokem

    I like the way you expressed God. I appreciate union of your emotion with body language! you You are so amazing. Keep doing the good work. You will bless many more lives. zerihun bdu

  • @seadamohammod4842
    @seadamohammod4842 Před rokem

    You are the Best Mr. Ashenafi
    You'r allways Admired me
    The way your explanations and your knowledge
    You are allways teach as
    From your experience.
    And This is not motivations
    Its Just fact
    From your experience
    Really Appritate it .

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

    ❤ቃላት የለኝም ድንቅ ነህ እማቅህ ያህል ነው የሚሰማኝ አመሰግናለሁ

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 Před rokem

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አሼ ክበርልን

  • @amsalehabte7630
    @amsalehabte7630 Před rokem

    You are an amazing teacher.

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 Před rokem

    Wow ........በጣም አመሰግናለሁ አሼ ከልብ እወድሀለዉ❤❤❤❤

  • @AshenafiAbebe-xv2dw
    @AshenafiAbebe-xv2dw Před rokem +1

    በትክክል እውነት ብለሃል
    እኔ በግሌ 35 አመት ያክል ....
    አሁን ላይ Howti Build Relationship ከሚለው Seminar ጀምሮ Amazing የሆነ ለውጥ እየመጣ ነው በእኔነቴ ላይ ና በሕይወቴ
    WoW AMAZING Really !!
    ፈጣሪ አብዝቶ ያጣፍጥልህ አሜን!!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +4

    My God እስኪ ከተለቀቀ ብዬ ላይ ስመጣ መታቹዋል 🥰ow እኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 Před rokem

    Excellent temerte.......

  • @ofisa23
    @ofisa23 Před rokem

    It's amazing, keep it up

  • @user-jp8wh2oy4w
    @user-jp8wh2oy4w Před rokem

    አሹ ከፍ ከፍ በል ወንድሜ በዘመንህ ሁሉ ለምልምልኝ በአንተ ብዙ አትርፌአለሁ

  • @user-zo6qw5rg2d
    @user-zo6qw5rg2d Před rokem

    Enamesegnalen

  • @user-ss4ne5pq6w
    @user-ss4ne5pq6w Před rokem

    thank you ❤

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem

    አቶ አሸናፊ ታየ በእዉነት ግዝአብሄር እዉቀቱ ይጨምሩሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-hx8zu9yz4s
    @user-hx8zu9yz4s Před rokem

    ተባረክ

  • @dagimyemule7642
    @dagimyemule7642 Před rokem +1

    Ashe berta wuletaken telek bota bemederes ekefelalehu

  • @chaltutamiru2744
    @chaltutamiru2744 Před rokem

    Tebareku ❤

  • @user-ew8md9pe5b
    @user-ew8md9pe5b Před rokem

    Best

  • @luconsulting336
    @luconsulting336 Před rokem

    10Q for shearing ashe I think most of the people ask a Question because of they are not understanding the concept of "we are spiritual being presented in physical body" if they understand this concept most of the question be answered. it seems that Ethiopian people believe in their religion but, I don't think our theological concept is immersed in our mind. even the most impressive thing I have seen in everyday life is that when science and theology tells exactly the same idea people vividly says theology is write and science is wrong not only this but they also never apply their theological concept.

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před rokem

    Thank you very much

  • @yoni4k953
    @yoni4k953 Před rokem +1

    ሳውዱ ቢስተካከል አሪፍ ነበር

  • @yifatastube9534
    @yifatastube9534 Před rokem

    Amazing ሰው

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 Před rokem

    ድንቅ ትምህርት ነው 😮

  • @tomaman3068
    @tomaman3068 Před rokem

    Wow very interstiing

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thanks

  • @abdishaabdiisabaa
    @abdishaabdiisabaa Před rokem

    Thank you ❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem

    አሪፍ ትምህርት ቴንኪዉ

  • @Tsigehiwothailemariam-xm4fu

    Wowww 👌👌👌👌👌

  • @comceill6635
    @comceill6635 Před rokem

    Thank u ❤

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Před rokem

    enamsgenaln ❤

  • @ReyanFaris-lc3cp
    @ReyanFaris-lc3cp Před rokem +1

    በውነት በዘመናት አልፎ አልፎ ከሚፈጠሩ ብርቅዬ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ

  • @user-yk1xw6dt1w
    @user-yk1xw6dt1w Před rokem

    😅wow ur nice man

  • @tighist331
    @tighist331 Před rokem

    ሰላም እና ጤና ለሑላችሑ ።
    ሐኪም ቤት ስራተኛ የነበረዉ የአይምሮ በሽተኛዉ እባቴ መንገድ ዳር ተቀምጦ ያለኝን እስብኩ በአስራዎቹ እድሜ አካባቢ ነው ከ ት/ቤት ወደ ቤት እየሔድኩ የመንገድ ላይ ኑሮን የተለማመደዉ ቆንጆዉን አባቴን አግኝሑት ደብተሬን አገላብጦ አይቶ የእኔ ልጅ ሖነሽ እንዴት እንድዚሕ ትፅፍያለሽ እሻሽይ በርቺ ብሎኝ ትሎኝ ሔደ የአይምሮ በሽተኞች ደደቦች አደሉም 😔 ። ነብስሕን ይማረው አባታ።

  • @alemayehuhabtamu
    @alemayehuhabtamu Před rokem

    አኔ ከ አይምሮዬ በላይ ኖት እርሶ እራሱ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሎት እዉቀቶትን

  • @tighist331
    @tighist331 Před rokem

    ሑሌም በጉጉት ነው የምጥብቃችሑ😊

  • @alifgraphics
    @alifgraphics Před rokem

    👏🤝🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem

    አሹ ድንቅ ሠው ነህ

  • @user-hx8zu9yz4s
    @user-hx8zu9yz4s Před rokem

    ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @further8735
    @further8735 Před rokem

    በእርግጥም እውነተኛው መምህር ነው!!

  • @chapidecor2046
    @chapidecor2046 Před rokem

    አሹየ ኑርልኘ አባቴና የነብሰ መምህሬ

    • @chapidecor2046
      @chapidecor2046 Před rokem

      የኤርሜ ሳቅ ደሞ ይለያል የደገም

  • @selamlemma7099
    @selamlemma7099 Před rokem

    የዘመኑ ትንግርት

  • @YohannesTamene-qq4vo
    @YohannesTamene-qq4vo Před rokem

    እንዴት ነው በኦላይ መሰልጠን እምንችለው

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Před rokem

    Wedahlew

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Před rokem

    የተከበሩ አቶ አሸናፊ በመጀመርያ ኢትዮጵያ አርሶን የመሰለ ልጅ ስላሳት ፈጣሪ ይመስገን በመቀጠል የእርሶን መፅሀፍ ለማንበብ ፈልገን አንጊሊዘኛ በለማወቃችን ምክንያት ማንበብ ላልቻልነው እንዴት ነው በአማርኛ ለመፃፋ አላሰቡም ወይ? ስለ ቀና አገልግሎዎት እናመሰግናለን

  • @MetekeSeyfu-tr9ud
    @MetekeSeyfu-tr9ud Před rokem

    እስኪ ወደ ጅማ ጎራ በሉ

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 Před rokem

    እኔ ታዳ እብድነኝጂ ደደብነኝዴ😂😂

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Před rokem

    Thanks

  • @user-hx8zu9yz4s
    @user-hx8zu9yz4s Před rokem

    ረጅም እድሜ ይስጥክ