Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ይህንን ትረካ እራሱ ሳሊባ ቢሰማው ሳይደነቅ አይቀርም ❤
ዋው እይታችሁ ሳላደንቅ አላልፍም በልጅነቱ የበሰለ የጥቁር ወጣቶዎች ተምሳሌት መሆን የሚችል ልጅ ነው🥰🥰።ፍፁም ትግስተኛና እርጋታው የተለየ የሆነ ልጅ ነው🙏🙏🙏🙏
Am united fans but salipa is 👌👌👌👌
ሁሌም አቀራረብህን ነው ማደንቅልህ። ለእኔ ሁለታችሁም ማህደረ ታሪኩ እና አንተን እየሰማው ነው ያደኩት አቦ ወድሀለሁ ፋቅሩ 👏
Saliba ይለያል ሁሉም ቡድኖች ሊኖራቸው የሚመኙት ጀግና
ዋዉ በደንብ ገልፀኸዋል ፍቅር ዉብና ማራኪ በሆነዉ አንደበትህ ሳሊባ የመድፈኞች የሗላ አጥር ፈጣሪ ከጉዳት ይጠብቅልን ❤❤❤❤
ማሪያምን ሳሊባ ይለያል ስለሱ ለመተንተን ስለኳስ በጣም በጥልቀት ማወቅ አለብህ ልክ እንደ ትሪቡኖች ትለያላቹ
ክበርልኝ ምርጥ እይታ ነው ያለህ አከበርኩህ ቡም❤❤❤❤
አርሰናል ምንጡ ተከላካይ አለው ዋው ብቃትና ራስ መተማመን ያለው ተጨዋች
ሳሊባ የመድፉ የኋላ ደጀን ፍቅር ሰለ ሳሊባ ታሪክ አንደ ቀን እነደም ሰራ ተጠራጥሬ አለውቅም ነበር ! ሰላምህ ይብዛ!👍
ፍቅር ከሳሊባም በላይ ያንተ ተስጦ ይለያል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሳሊባ ምርጥ ተከለካይ❤❤❤❤
COYG...Thank u Fikir for the program
Yes yes ደጀኔ ❤❤
እዉነት ነዉ የነገዉ ገብርኤል ይመስክር ያለምንም ጥርጥር
Foot hero waliam saliba❤❤❤
We love Arsenal❤❤❤
yesu aynet 3 binor clubeh sigeba endmiyashenef amnehebt new ❤❤❤❤wilii
You are so amazing fikir
ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን
አስታውሳለሁ ለዴክላይን ራይስ በሰራኸው ስራ ላይ ስለ ዊሎ ስራልን ብዬ ጠይቄህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yamir fiker yelekal telayalaghe
Wow fiker teleyaleh eko
ዋው ፍቅር ከሰልባም ይልቅ የአንቴ አገለላፂ ይለየል እሽ
ሳሊባ ከእድሜው በላይ የበሰለ ግድግዳ ነው። አርቴታ ሆልዲንግን ይዞ ሳሊባን በውሰት መሸኘቱ ትልቅ ስህተት ነበር። ማርሴይ ሲጫወት ሚንባፔን መቆጣጠር የቻለ የማይረበሽ፣ እርጋታን የታደለ፣ ንቁ፣ ኳስ የሚችል ክስተት ተከላካይ ነው። ሳሊባ የመሃል ተከላካዮች ኮከብነቱን ከፋንዳይክ ላይ ይረከባል። መጭው ዘመን ከሳሊባ ጋር ብሩህ ነው!❤
Thnxs fiker
እናመሰግናለን ሰለ ሳሊባ❤❤❤❤
ትሪቡን የምር ትላልቅ የአውሮፓ ተንታኞች እንኳ ከናተ ለመሰለፍ እንደገና ቢፈጠሩም አይችሉም እናንተ ግን አንደበተ ጣፋጭ የንስ እይታ ያላቹ ውድ ኢትዮ ናቹ ፍቅር ላንተ በተለይ ወላሂ በቃ አንተ ብቻ ተንትናት ክበሩልኝ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ አንጃት አሪስ አቀራራብ ምንም ይሁን ምን ብቻ አንተ አቅርበው 😊 ዋው ይመችህ
❤❤❤❤❤ እውነትም ፍቅር ነህ
ፍቅር ኢልቃል በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
ፍቅር ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤❤❤ ያንተን ትንተና መስማት አይሰለችም ተመሰጨ ነዉ የማዳምጥህ ።
ፍቅራችን ❤
ስለ ቨርጅል ቫንዳይክ እንጠብቃለን You ll never walk alone tim liverpool
I love You saliba
Really Really ❤👏👏👏👏👏👏👏
Woow yleyal
ሰላም ፍቅር አዎ ሳሊባ ጥሩ ተጫዋች ነዉ ግን በተናድኩ ሰአት የሰማዉት ቪዲዮ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowwwwwwww
አርሰናል !
wowo fikire baxame gobazinake iski adi kane la d.jota siraline💘
3:16 ፍቅር ይልቃል ምናይነት ሰው ነክ ዋው❤
Tasteful 🎉❤
ፍቅር ይልቃል።የምለው ስሙ ብቻውን አንተን በደንብ ይገለፃል።ዘገባው የልቅ ስሆን ድምፅህና ትረካዎች ደግሞም በፍቅር ይደመጣሉ
ይችላል
ሳሊባ❤❤❤
WILO 🧱❤🔥❤🔥
❤🙏👌
❤
Saliva is the best
Tileyale fikir iwuneti
Wilma saliva
ዎው ባጉጉት ስጠብቅ ናባር
Mirt Gazetegna ❤❤❤❤❤
ፍቅር አሀሆገላለፅህ እራሱ እንደ country music ልብን ይርዳል የምር እረ እባክህ ስለ አብይ አህመድም ስራልን ባለፈው የሰራውን ሀትሪክ ዘነጋሀውንዴ ለሀገርህ ጀግኖችም ጊዜ ስጥንጅ😂😂😂😂
ግድግዳ በለው ❤
Wiliam Saliba
Saliba was born in Bondy, Seine-Saint-Denis. His father is Lebanese and his mother is Cameroonian.
ሳሊባ ቀን ይውጣልህ ደሞ እኮ ፀባዩ ስንቱን ነጭናጫ ዛሬ ላይ እናያለን
❤❤fekrachin zare ekuan tenadjalew bemdachew bemshenfachew 😢😢😢
ፍቅራችን ፒስ ነው
ትሪቡኖች በጣም ትለያላቹህ እናንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሁሉም የስፓርት ተንታኞችን ብታስተምሩ እና ፕሮግራም አውጥታቹህ ብታሰለጥኑስ?
ወይኔ እንባዬን አልቻልኩም መቆጣጠር በቃ ትችላላችሁ ፍቅር እና ኤፍሬም ሰላ ሳልባ ቃል አይገልፅም ግን እናንተ ትችላላችሁ 😭😭🤝👍🙏🤙
ምን አይነት ተሰጥኦ ነው
የትረካው አምበል ፍቅር ይልቃል
ሌላኛው ማልዲኒ ፍቅር ግን ትለያለክ
😊😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ሮድሪ መች እንተብ
እሱን westham እና fulhamን ጠይቃቸው
የአርሰናል ደጋፊ ነህ እዴ ማልዲኒን አስመሰልከው እኮ
ዊሊያም ሳሊባ በአባቱ ሌብናን አረብ ነው ሙሉ አፍሪካዊ አይደለም አስተካክሉ!
ይህንን ትረካ እራሱ ሳሊባ ቢሰማው ሳይደነቅ አይቀርም ❤
ዋው እይታችሁ ሳላደንቅ አላልፍም በልጅነቱ የበሰለ የጥቁር ወጣቶዎች ተምሳሌት መሆን የሚችል ልጅ ነው🥰🥰።ፍፁም ትግስተኛና እርጋታው የተለየ የሆነ ልጅ ነው🙏🙏🙏🙏
Am united fans but salipa is 👌👌👌👌
ሁሌም አቀራረብህን ነው ማደንቅልህ። ለእኔ ሁለታችሁም ማህደረ ታሪኩ እና አንተን እየሰማው ነው ያደኩት አቦ ወድሀለሁ ፋቅሩ 👏
Saliba ይለያል ሁሉም ቡድኖች ሊኖራቸው የሚመኙት ጀግና
ዋዉ በደንብ ገልፀኸዋል ፍቅር ዉብና ማራኪ በሆነዉ አንደበትህ ሳሊባ የመድፈኞች የሗላ አጥር ፈጣሪ ከጉዳት ይጠብቅልን ❤❤❤❤
ማሪያምን ሳሊባ ይለያል ስለሱ ለመተንተን ስለኳስ በጣም በጥልቀት ማወቅ አለብህ ልክ እንደ ትሪቡኖች ትለያላቹ
ክበርልኝ ምርጥ እይታ ነው ያለህ አከበርኩህ ቡም❤❤❤❤
አርሰናል ምንጡ ተከላካይ አለው ዋው ብቃትና ራስ መተማመን ያለው ተጨዋች
ሳሊባ የመድፉ የኋላ ደጀን ፍቅር ሰለ ሳሊባ ታሪክ አንደ ቀን እነደም ሰራ ተጠራጥሬ አለውቅም ነበር ! ሰላምህ ይብዛ!👍
ፍቅር ከሳሊባም በላይ ያንተ ተስጦ ይለያል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሳሊባ ምርጥ ተከለካይ❤❤❤❤
COYG...Thank u Fikir for the program
Yes yes ደጀኔ ❤❤
እዉነት ነዉ የነገዉ ገብርኤል ይመስክር ያለምንም ጥርጥር
Foot hero waliam saliba❤❤❤
We love Arsenal
❤❤❤
yesu aynet 3 binor clubeh sigeba endmiyashenef amnehebt new ❤❤❤❤wilii
You are so amazing fikir
ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን
አስታውሳለሁ ለዴክላይን ራይስ በሰራኸው ስራ ላይ ስለ ዊሎ ስራልን ብዬ ጠይቄህ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yamir fiker yelekal telayalaghe
Wow fiker teleyaleh eko
ዋው ፍቅር ከሰልባም ይልቅ የአንቴ አገለላፂ ይለየል እሽ
ሳሊባ ከእድሜው በላይ የበሰለ ግድግዳ ነው። አርቴታ ሆልዲንግን ይዞ ሳሊባን በውሰት መሸኘቱ ትልቅ ስህተት ነበር። ማርሴይ ሲጫወት ሚንባፔን መቆጣጠር የቻለ የማይረበሽ፣ እርጋታን የታደለ፣ ንቁ፣ ኳስ የሚችል ክስተት ተከላካይ ነው። ሳሊባ የመሃል ተከላካዮች ኮከብነቱን ከፋንዳይክ ላይ ይረከባል። መጭው ዘመን ከሳሊባ ጋር ብሩህ ነው!❤
Thnxs fiker
እናመሰግናለን ሰለ ሳሊባ❤❤❤❤
ትሪቡን የምር ትላልቅ የአውሮፓ ተንታኞች እንኳ ከናተ ለመሰለፍ እንደገና ቢፈጠሩም አይችሉም እናንተ ግን አንደበተ ጣፋጭ የንስ እይታ ያላቹ ውድ ኢትዮ ናቹ ፍቅር ላንተ በተለይ ወላሂ በቃ አንተ ብቻ ተንትናት ክበሩልኝ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ አንጃት አሪስ አቀራራብ ምንም ይሁን ምን ብቻ አንተ አቅርበው 😊 ዋው ይመችህ
❤❤❤❤❤ እውነትም ፍቅር ነህ
ፍቅር ኢልቃል በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
ፍቅር ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤❤❤ ያንተን ትንተና መስማት አይሰለችም ተመሰጨ ነዉ የማዳምጥህ ።
ፍቅራችን ❤
ስለ ቨርጅል ቫንዳይክ እንጠብቃለን You ll never walk alone tim liverpool
I love You saliba
Really Really ❤👏👏👏👏👏👏👏
Woow yleyal
ሰላም ፍቅር አዎ ሳሊባ ጥሩ ተጫዋች ነዉ ግን በተናድኩ ሰአት የሰማዉት ቪዲዮ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowwwwwwww
አርሰናል !
wowo fikire baxame gobazinake iski adi kane la d.jota siraline💘
3:16 ፍቅር ይልቃል ምናይነት ሰው ነክ ዋው❤
Tasteful 🎉❤
ፍቅር ይልቃል።
የምለው ስሙ ብቻውን አንተን በደንብ ይገለፃል።ዘገባው የልቅ ስሆን ድምፅህና ትረካዎች ደግሞም በፍቅር ይደመጣሉ