Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ካይ እንደመጣ ሲቀጠቀጥ የመጨረሻ ያሳዝነኝ ነበር አንድ ቀን አንድ የአርሰናል ደጋፊ ሳዉዲን ብር ጨምረንላችሁ ዉሰዱት ሲል ስሰማ በጣም ተሰማኝ በዛዉ ቅፁበት የምር እግዚአብሔር እንዲረዳዉ ለምኛለሁ ብልህ አታምንም ካይ የሆነ እሚያሳዝን ነገር አለዉ ሳይሰበር በዛ ሁሉ ነገር ዉስጥ አልፎ ዛሬ ላይ ሳየዉ በጣም ደስ ይለኛል
ፍቅርዬ በጣም ነው የምወድክ ከልቤ ከቻልክ በዚ ልብን በምታቀልጥበት ድምፅክ በትሮሳርድ ስራልን በናትክ እጠብቃለው
ይጋቧሃል
@@demekemathewos1826 በሚገባ ይገባዋል
ጣፋጭ አገላለፅ ጣፋጭ አንደበት እናመሰግናለን ፍቅር እናመሰግናለን ፍቅር ካይ ምርጥ ተጫዋች ነው
በትሮሳርድ ይሰራልን የምትሉ በላይክ እናሳየው ለፍቅራችን
እናመሰግናለን ፍቅር ካይ ምርጥ ተጫዋች ነው 😘💪👏👏👏👏
ዋው አቀራረብ! ዋው ለዛ! ዋው ጣዕም!!! ዋው ቅንብር!! 😯😲😲 ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው ቢል የሚያምርበት፣ ግን እነደዛ ብሎ የማይታበይ ትሁቱ ፍቅር እውነትም ፍቅር የሆነ my favorite Sport journalist ❤❤❤BZW ፍቅር ከኤፋ ጋር ያላቹ perfect ውህደት እና ጥምረት የሳሊባ እና ማጋሌሽ አይነት በለው 👍👍👍 አንዳቹ ከስቱዲዮ ስትጎድሉ፣ ስትጎድሉ ትንሽ ቅር ቅር ይላል።
Thank you brother.
Another great work from the best football journalist in Ethiopia.
ያሳዝነኝ ነበር እንኳን ተሳካለት
ባጣም
Awe betammmm
Betam ❤
😊ene rasu
አቦ እጅህ ይባረክ ፍቅር🙏🙏🙏
አርሰናል ዘንድሮ ዋንጫ ይገበዋል እንደኳስ አዋቂ ስናገር ብጨጭቁ ቀርቶ እውነታው አርሰናል ተመልምሎ የተሰራ ነው። ሁሉም ነገራቸው ያምራል ይገባቸዋል ዋንጫ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ግን እኔ ፋቅር
ቸልሲ ዉስጥ በጣም አናዳጅ ልጅ ነበር፡፡ አሁን he is lovely super star. Mikel factor.
መርከቡን የሚያሰጥመው ትልቁ ውሃ ሳይሆን ወደ መርከቡ የሚገባው ውሃ ነው::ፍቅር ይልቃል ይለያል የስፖርት ቃና!
ጣፋጭ አገላለፅ ጣፋጭ አንደበት እናመሰግናለን ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የምር የምር ትክክለኛ የትረካ እይታ በትክክለኛ ሰአት በርታልኝ መልካመ በአል ይሁንልህ!!!!!❤
በጣም ነው የማሳዝነኝ አላህ ያሳካለት ሁሉንም ነገር ያረብ
ዋው ፍቅር ለስፖርት ጋዜጠኝነት ከጥበብ ጋር የተሰጠክ። ይገርማል ድሮ ልጅ ሳለሁ ስለ ኤድመንተኑ የነ ቀነኒሳ ሀይሌ ተከታትለው ሲገብ የሰራከው ስራ ምንግዜም ከአምሮዬ አይጠፋም!!! ብቻ ፍቅር ድንቅ ስራዎችን እያበረከት ነው ቀጥልበት።
Welcome 🎉🎉🤞🤞🤞Fkr yilkal አቀራረብህ ያበደ ነው::👌👌✌️
እናመሰግናለን ፍቅር
ፍቅር በናትህ በትሮሳርድ ሥራልን ❤❤❤
በጣም የሚያሳዝነኝ ተጫዋች ነበር kai ዕድሜ ለሚካኤል አርቴታ🙏🙌
እስፖርትን ባንተ ማዳመጥ ምንኛ ደስ ይላል ❤❤ቀጥልበት በርታልን የኛ ጀግና 💪💪🔥🔥🔥🙏🙏🙏
ከነጌሌ ቦረና በጣም ነው የምንወድክ .....ሀብታሙ ታምሩ መድፈኛው ነኝ
65 million drains Kai Haverts Scores a gain. 🥰🤩
እናመሠግናለን የሚያሣዝነኝ ተጫዋች ነበር እንኳን ተሳካለት
ይህ ተጫዋች ቼልሲም እያለ በጣም እወደም ነበር ከነጉድለቱም ቢሆን፣ አሁን ግን እኔን ይበልጥ እንድወደው አሳመነኝ
ጀግና ካይ - ሃቨርት
Kai ይለያል እሚገርም አቀራረብ ፍቅር እናመሰግናለን❤
havertz and arsenal i love you❤❤❤❤❤🤟🤘🤟🤟✌☝
በጣም ድንቅ ሰው ፍቅር
እናመሰግናለን ፍቅር በዉድቀቱም በመነሳቱም ሰራክልን ያን ቀን አልፎ ዛሬ ስለሱ ጀግንነት መስማት ደስ ሲል የሂወት አስተማሪ kai yimchew yekfta zemn yaderglt wachaw bichemr demo wow
ምርጥ አገላለፅ ወድጄዋለሁ 💙❤
ዋው ፍቅር
ምርጥ ተጨዋች ነው
King kai thank you fikir
Great bro !!! keep it up !!!
King kai
king kai.....
አደራ ትሮሳርድን ❤❤ፍቅር
Kai king
Fiker teleyaleh eko keeping going my lovely brother
King kai❤
kai💪
Fikir ❤❤❤❤
Fikru tleyaleh i swear your voice like that aster awoke music🙏🙏🙏😘
Well come bro❤
እንኳን ደህና መጣህ ፍቅር
Waw Fikir...ewunetim Fikir neh.
ዋው አቀራረብ
wow
Wow
❤❤❤
❤❤❤❤❤
Kai yeleyal !!!!
... No word EnAmesgnalen
ጣፋጭ ድምጽ ከትሪቡን እስከ ኤምሬትስ 'ፍቅር" እኖድሀለን።
Abet ye sew lij fetena alfew kai yasazen neber betam ❤❤❤ Mike arteta min aynet lij new yaregew . GUNNERS forever ❤❤
Feker endesemek lovely man
❤
❤❤
KIA King❤❤❤
አቴ ኦኮ ቲለየለሀ❤❤❤❤❤❤❤
king kiy💎👑
የሚገርም ሀሳብ ቀያሪ ተጫዋች የአርቴታ ዉሳኔ በጣም የሚደነቅ ነዉ 🙏❤🙏 ፍቅር ሁሌም እንደስምህ ፍቅር አንደበተሩት የዘጠናዎቹ ፈርጥ ጋዜጠኛ ፍቅር❤
በአመቱ መጀመሪያ በክረምቱ ከተደረጉ ዝውውሮች ውጤታማ አልነበረም ሲባል ነበር እድሜ ሚካዬል አርቴታ
💚💛❤️🙏🙏🙏
ምነው እንደ ድሮሥ ሁሌም በስፖርት ዜን ድምፅህን ብንሰማህ ፍቅር ደስ ይለኛል
ፍቅር ጠፈጭ የሆኔ ድምፂ ምን ብዬ ልግለፀው...
❤❤❤❤🎉
የሚገርም አገላለጽ 😅😍
ትለያለህ ፍቅር ❤
Kia is hero
Wow das yelala bazhwe sela palmerm seralen
Egziabher letagesut melse yesetal
እስፖርት ሁሌ በተ መሥመት የተለዬ ስሜት አለዉ በርተ ቀጥልበት
Ewnetm Fikir yehonk sew neh enamesegnalen
እንኳን ተሳካለት። የአርቴታ ጥንካሬና ትግስት ደግሞ የተለየ ነው።
እናማሳግነለን ፍቅር ዪሊቃል
Kai🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Kai Havert
Thanx foot ball mn wedaw bemikniyta naw❤❤❤
Big up
Ki king rise and rise again
ከደባርቅ በታች ይታያል ደንበጫ እንደምን አደርሽ ዩናይትድ የፓላስ መፈንጫ
kkkkkkkkk
እግር ኳስ ምርጥ ትምህርት ቤቴ ነው።
First ኮማች ❤
በዚህ አገላለፅ በ ትሮሳርድ ስራልን
ፍቅር ትሮሳድን እባክህ ስራልን
ለትሮሳርድ በዚ በሙዝቃ ቃና በምመስል ቮይስክ አስደምመን ፍቅራቺን
ፋቅር የ ስፖርት ጋዜጠኛ የውሐልክ ትለያለኸ
ድንቅ አቀራረብ
Well come F.Y
Ene dstv bet kai sidegifew yesunsim sitera yisikubign neber
እኔ ራሱ አስጠልቶኝ ነበር አሁን ኢየካሰን ነው ፍቅር እዴት ነህ በርታ
እረ ይመቸው👍
"60 milion down the dreankai score again" arse fun✌️🙏
ቀንጨብ አርገህ ቪዲዮ ቢኖረዉ አሪፍ ነበር
Kai - player who can do everythingCR7 the hat-trick heroczcams.com/video/N3qimO7vFwQ/video.html
ፍቅር ትለያለህ አገላለጥ በዚህ አደበትህ ትሮሳርድን ጋብዘን
Imagine ቀልጠፋ ቢሆን😮
አርቴታን አምነዋለው ግዜ ስጡት ባለ ሰአትም ካይ ጥሩ ሊሆን እንደሚችል ገምቼ ነበት
ለሀቫርትስ እንኳን ተሳካለት ግን ገ ጀሱስ ቤንች ሲሆን ይከፋኛል ፊቅር
ካይ እንደመጣ ሲቀጠቀጥ የመጨረሻ ያሳዝነኝ ነበር አንድ ቀን አንድ የአርሰናል ደጋፊ ሳዉዲን ብር ጨምረንላችሁ ዉሰዱት ሲል ስሰማ በጣም ተሰማኝ በዛዉ ቅፁበት የምር እግዚአብሔር እንዲረዳዉ ለምኛለሁ ብልህ አታምንም ካይ የሆነ እሚያሳዝን ነገር አለዉ ሳይሰበር በዛ ሁሉ ነገር ዉስጥ አልፎ ዛሬ ላይ ሳየዉ በጣም ደስ ይለኛል
ፍቅርዬ በጣም ነው የምወድክ ከልቤ ከቻልክ በዚ ልብን በምታቀልጥበት ድምፅክ በትሮሳርድ ስራልን በናትክ እጠብቃለው
ይጋቧሃል
@@demekemathewos1826 በሚገባ ይገባዋል
ጣፋጭ አገላለፅ ጣፋጭ አንደበት እናመሰግናለን ፍቅር እናመሰግናለን ፍቅር ካይ ምርጥ ተጫዋች ነው
በትሮሳርድ ይሰራልን የምትሉ በላይክ እናሳየው ለፍቅራችን
እናመሰግናለን ፍቅር ካይ ምርጥ ተጫዋች ነው 😘💪👏👏👏👏
ዋው አቀራረብ! ዋው ለዛ! ዋው ጣዕም!!! ዋው ቅንብር!! 😯😲😲 ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው ቢል የሚያምርበት፣ ግን እነደዛ ብሎ የማይታበይ ትሁቱ ፍቅር እውነትም ፍቅር የሆነ my favorite Sport journalist ❤❤❤
BZW ፍቅር ከኤፋ ጋር ያላቹ perfect ውህደት እና ጥምረት የሳሊባ እና ማጋሌሽ አይነት በለው 👍👍👍 አንዳቹ ከስቱዲዮ ስትጎድሉ፣ ስትጎድሉ ትንሽ ቅር ቅር ይላል።
Thank you brother.
Another great work from the best football journalist in Ethiopia.
ያሳዝነኝ ነበር እንኳን ተሳካለት
ባጣም
Awe betammmm
Betam ❤
😊ene rasu
አቦ እጅህ ይባረክ ፍቅር🙏🙏🙏
አርሰናል ዘንድሮ ዋንጫ ይገበዋል እንደኳስ አዋቂ ስናገር ብጨጭቁ ቀርቶ እውነታው አርሰናል ተመልምሎ የተሰራ ነው። ሁሉም ነገራቸው ያምራል ይገባቸዋል ዋንጫ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ግን እኔ ፋቅር
ቸልሲ ዉስጥ በጣም አናዳጅ ልጅ ነበር፡፡ አሁን he is lovely super star. Mikel factor.
መርከቡን የሚያሰጥመው ትልቁ ውሃ ሳይሆን ወደ መርከቡ የሚገባው ውሃ ነው::ፍቅር ይልቃል ይለያል የስፖርት ቃና!
ጣፋጭ አገላለፅ ጣፋጭ አንደበት እናመሰግናለን ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የምር የምር ትክክለኛ የትረካ እይታ በትክክለኛ ሰአት በርታልኝ መልካመ በአል ይሁንልህ!!!!!❤
በጣም ነው የማሳዝነኝ አላህ ያሳካለት ሁሉንም ነገር ያረብ
ዋው ፍቅር ለስፖርት ጋዜጠኝነት ከጥበብ ጋር የተሰጠክ። ይገርማል ድሮ ልጅ ሳለሁ ስለ ኤድመንተኑ የነ ቀነኒሳ ሀይሌ ተከታትለው ሲገብ የሰራከው ስራ ምንግዜም ከአምሮዬ አይጠፋም!!! ብቻ ፍቅር ድንቅ ስራዎችን እያበረከት ነው ቀጥልበት።
Welcome 🎉🎉🤞🤞🤞Fkr yilkal አቀራረብህ ያበደ ነው::👌👌✌️
እናመሰግናለን ፍቅር
ፍቅር በናትህ በትሮሳርድ ሥራልን ❤❤❤
በጣም የሚያሳዝነኝ ተጫዋች ነበር kai ዕድሜ ለሚካኤል አርቴታ🙏🙌
እስፖርትን ባንተ ማዳመጥ ምንኛ ደስ ይላል ❤❤ቀጥልበት በርታልን የኛ ጀግና 💪💪🔥🔥🔥🙏🙏🙏
ከነጌሌ ቦረና በጣም ነው የምንወድክ .....ሀብታሙ ታምሩ መድፈኛው ነኝ
65 million drains Kai Haverts Scores a gain. 🥰🤩
እናመሠግናለን የሚያሣዝነኝ ተጫዋች ነበር እንኳን ተሳካለት
ይህ ተጫዋች ቼልሲም እያለ በጣም እወደም ነበር ከነጉድለቱም ቢሆን፣ አሁን ግን እኔን ይበልጥ እንድወደው አሳመነኝ
ጀግና ካይ - ሃቨርት
Kai ይለያል እሚገርም አቀራረብ ፍቅር እናመሰግናለን❤
havertz and arsenal i love you❤❤❤❤❤🤟🤘🤟🤟✌☝
በጣም ድንቅ ሰው ፍቅር
እናመሰግናለን ፍቅር በዉድቀቱም በመነሳቱም ሰራክልን ያን ቀን አልፎ ዛሬ ስለሱ ጀግንነት መስማት ደስ ሲል የሂወት አስተማሪ kai yimchew yekfta zemn yaderglt wachaw bichemr demo wow
ምርጥ አገላለፅ ወድጄዋለሁ 💙❤
ዋው ፍቅር
ምርጥ ተጨዋች ነው
King kai thank you fikir
Great bro !!! keep it up !!!
King kai
king kai.....
አደራ ትሮሳርድን ❤❤ፍቅር
Kai king
Fiker teleyaleh eko keeping going my lovely brother
King kai❤
kai💪
Fikir ❤❤❤❤
Fikru tleyaleh i swear your voice like that aster awoke music🙏🙏🙏😘
Well come bro❤
እንኳን ደህና መጣህ ፍቅር
Waw Fikir...ewunetim Fikir neh.
ዋው አቀራረብ
wow
Wow
❤❤❤
❤❤❤❤❤
Kai yeleyal !!!!
... No word
EnAmesgnalen
ጣፋጭ ድምጽ ከትሪቡን እስከ ኤምሬትስ 'ፍቅር" እኖድሀለን።
Abet ye sew lij fetena alfew kai yasazen neber betam ❤❤❤ Mike arteta min aynet lij new yaregew . GUNNERS forever ❤❤
Feker endesemek lovely man
❤
❤❤
KIA King❤❤❤
አቴ ኦኮ ቲለየለሀ❤❤❤❤❤❤❤
king kiy💎👑
የሚገርም ሀሳብ ቀያሪ ተጫዋች የአርቴታ ዉሳኔ በጣም የሚደነቅ ነዉ 🙏❤🙏 ፍቅር ሁሌም እንደስምህ ፍቅር አንደበተሩት የዘጠናዎቹ ፈርጥ ጋዜጠኛ ፍቅር❤
በአመቱ መጀመሪያ በክረምቱ ከተደረጉ ዝውውሮች ውጤታማ አልነበረም ሲባል ነበር እድሜ ሚካዬል አርቴታ
💚💛❤️🙏🙏🙏
ምነው እንደ ድሮሥ ሁሌም በስፖርት ዜን ድምፅህን ብንሰማህ ፍቅር ደስ ይለኛል
ፍቅር ጠፈጭ የሆኔ ድምፂ ምን ብዬ ልግለፀው...
❤❤❤❤🎉
የሚገርም አገላለጽ 😅😍
ትለያለህ ፍቅር ❤
Kia is hero
Wow das yelala bazhwe sela palmerm seralen
Egziabher letagesut melse yesetal
እስፖርት ሁሌ በተ መሥመት የተለዬ ስሜት አለዉ በርተ ቀጥልበት
Ewnetm Fikir yehonk sew neh enamesegnalen
እንኳን ተሳካለት። የአርቴታ ጥንካሬና ትግስት ደግሞ የተለየ ነው።
እናማሳግነለን ፍቅር ዪሊቃል
Kai🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Kai Havert
Thanx foot ball mn wedaw bemikniyta naw❤❤❤
Big up
Ki king rise and rise again
ከደባርቅ በታች ይታያል ደንበጫ እንደምን አደርሽ ዩናይትድ የፓላስ መፈንጫ
kkkkkkkkk
እግር ኳስ ምርጥ ትምህርት ቤቴ ነው።
First ኮማች ❤
በዚህ አገላለፅ በ ትሮሳርድ ስራልን
ፍቅር ትሮሳድን እባክህ ስራልን
ለትሮሳርድ በዚ በሙዝቃ ቃና በምመስል ቮይስክ አስደምመን ፍቅራቺን
ፋቅር የ ስፖርት ጋዜጠኛ የውሐልክ ትለያለኸ
ድንቅ አቀራረብ
Well come F.Y
Ene dstv bet kai sidegifew yesunsim sitera yisikubign neber
እኔ ራሱ አስጠልቶኝ ነበር አሁን ኢየካሰን ነው ፍቅር እዴት ነህ በርታ
እረ ይመቸው👍
"60 milion down the drean
kai score again" arse fun✌️🙏
ቀንጨብ አርገህ ቪዲዮ ቢኖረዉ አሪፍ ነበር
Kai - player who can do everything
CR7 the hat-trick hero
czcams.com/video/N3qimO7vFwQ/video.html
ፍቅር ትለያለህ አገላለጥ በዚህ አደበትህ ትሮሳርድን ጋብዘን
Imagine ቀልጠፋ ቢሆን😮
አርቴታን አምነዋለው ግዜ ስጡት ባለ ሰአትም ካይ ጥሩ ሊሆን እንደሚችል ገምቼ ነበት
ለሀቫርትስ እንኳን ተሳካለት ግን ገ ጀሱስ ቤንች ሲሆን ይከፋኛል ፊቅር