የቻምፒየንስ ሊጉ ኮከብ! የተወለደው ጋላክቲኮ ! Vinicious Junior! Fikir Yilkal Tribune Sport

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport #football#realmadrid #laliga#brasil #
  • Zábava

Komentáře • 59

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 14 dny +12

    አይ ፍቅር እስከ ጆሮው ጥግ እነሳቀ 😂😂ይመቸኛል ዘገባህ 🎉ተባረከ

  • @user-do1su8qd4w
    @user-do1su8qd4w Před 13 dny +4

    ፍቅር በጣም ነው ምትመቸን ትንታኔህ በጣም ነው ሚማርከው ቀጣይ የቫልቨዲ እና ሮድሪጎ ስራልን

  • @shashaman702
    @shashaman702 Před 14 dny +3

    Yemir fikir isu medalay mirt hono camera Bellingham siketel indet indeminaded.thank you fikir ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 11 dny +1

    ሀይ ፍቅር ይልቃል በጣም ነው የማከብርህ እድሜ ጤና❤❤❤

  • @eyob9654
    @eyob9654 Před 12 dny +2

    አሁን ባለበት እንኮን ኳስ ቢያቆም፣ ቪኒ ከምንጊዜም የ ማድሪድ ነጭ ለባሽ ህያዋን ተጨዋቾች መካከል የሚያሰልፍ ስኬትን ተጎንፅፏል።

  • @abrhammengstu6053
    @abrhammengstu6053 Před 14 dny +3

    ፍቅር ስለ ቴዲ አፍሮ የስፖርት ሂወት ቁርኝት ሰግብልን

  • @user-to1st8dj8b
    @user-to1st8dj8b Před 14 dny +1

    ፍቅር ትለያለህ ኑርልን❤❤❤

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Před 13 dny +2

    ለፖለቲካ ኢትዮ ፎረም
    ለ እግር ኳስ ትርቡን ስፖርት ትክክለኛ ቦታ ነው። Long live

  • @NadhiiNadhishaa-bj9mo
    @NadhiiNadhishaa-bj9mo Před 14 dny +2

    Fikir ❤❤❤❤❤❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 4 dny +1

    ለ⚽️መረጃዎቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před 12 dny

    Vini በትክክል ገለፅከው ❤🙏🙏🙏💪💪💪እናመሠግናለን ፍቅር

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 Před 13 dny +2

    ሁሉን ቻይ ለሆኖዉ አላህ ምስጋና ይግባው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @WakenaAdugna
    @WakenaAdugna Před 13 dny +1

    የገለፃ መጨረሻ ትላቻለ ፍቅርያስ

  • @abidan2755
    @abidan2755 Před 13 dny

    I thank you fiker for offering 🙏

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Před 12 dny

    Balon d'or goes to vini jr. No doubt

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 Před 13 dny

    Big respect brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yohanestsegaye3267
    @yohanestsegaye3267 Před 12 dny

    Great 👍 👌

  • @jamesjamjam3820
    @jamesjamjam3820 Před 12 dny

    Vin is magic

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 Před 13 dny

    Vinisus ❤

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman

    👏ፍቅር ፍቅር ፍቅር እንደ ስምህ ሁሉ ዘገባህና አቀራረብህ ፍቅር ነው ለኔ ሁሌም ትለያለህ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @SadikLove-td4vx
    @SadikLove-td4vx Před 11 dny

    "ከረጅም ትእግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠባቃቸሁ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ"።
    (አሊይ ኢብን አቢ ጣሊብ)

  • @nebyouleul-qy7rh
    @nebyouleul-qy7rh Před 12 dny

    ይመችህ

  • @WithkideOzil
    @WithkideOzil Před 10 dny

    ፍቅር ቀጣይ የ ቬልቫርድን ታሪክ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před 14 dny +3

    ለእንግሊዞች ንገሪልኝ የምን ቤሊንጋሃም ነዉ በልልኝ ??? ቬኒሺየስ ነዉ ኮከብ በላቸዉ...... የኔ ፍቅር ።

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 13 dny

    Smart Smart ❤❤

  • @SelemonSol-lr6kk
    @SelemonSol-lr6kk Před 13 dny +1

    Fikr leleyalkko🎉🎉🎉🎉

  • @user-wl1wb8yz5c
    @user-wl1wb8yz5c Před 14 dny +1

    የልመቺን ጀግና እሱ ነዉ አሁን

  • @ShukurYasin
    @ShukurYasin Před 14 dny +1

    ፊቅር አንቴ ትለይብኛለክ ኑርልኝ

  • @user-ut5dv6ht2d
    @user-ut5dv6ht2d Před 14 dny +2

    የዘመኑ ኮከብ ቪኒ

  • @amanabdu
    @amanabdu Před 14 dny

    👍👍👍👍👍

  • @blackman695
    @blackman695 Před 10 dny +1

    ketay yekurtuann siraln please

  • @user-gf9oi8dl1r
    @user-gf9oi8dl1r Před 9 dny

    King veni

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 Před 14 dny

  • @mudinkadir-gu8zh
    @mudinkadir-gu8zh Před 14 dny

    wow ፍቅር

  • @yordiaregawi2419
    @yordiaregawi2419 Před 14 dny

    King👑

  • @berhanulanduber4802
    @berhanulanduber4802 Před 13 dny

    Fikr.....liyu nw Berta.

  • @ILU_Li
    @ILU_Li Před 13 dny

    ሚገረም ልጅ ነው ነገረ ግን ሰነልቦናው የደከመ ተጨዋች ነው በራሱ ጥፋት በዘረኝነት እንዲሰድቡት እያደረገ በሱ ብሶ ያለቅሳል በችሎታው ደጋፊ እያሰለቀሰ እሱ ተሰደብኩ ብሎ ምን ያሰለቅሶዋል ብራዚላዊ ማይመሰል አልቃሻ ነው ችሎታው ማንም አይጠራጠረም

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 Před 14 dny

    Vinícius José Paixão de Oliveira Júnior 💫

  • @user-nu3on5xe3b
    @user-nu3on5xe3b Před 14 dny

    ዋው ፍቅር ፋቅር እኮ ኔክ አንቴ

  • @HayelomGidey-yq7zq
    @HayelomGidey-yq7zq Před 14 dny +1

    Vini balondoer

  • @biruktingirtu2950
    @biruktingirtu2950 Před 13 dny

    ኔይማር ሳይጠቀምበት አልፏል

  • @birhanuderebemareg
    @birhanuderebemareg Před 13 dny +1

    ኳስ ማየት አልወድም ነበር ግን በ ፍቅር አቀራራረብ የቸነሳ ተለከልፋ

  • @agezeeristu3115
    @agezeeristu3115 Před 14 dny

    ፍቅር አንተም የኛ የእግር ኳስ ጋዜጠኝነት ቪኒ ነህ

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 12 dny

    ፍቅር ይልቃል ይችላል ቪኒሺየስም ይችላል!

  • @tesfaalemwelegabar5225

    10 ዓመታት ተከታታይ ናኝ ፍቅር 😘

  • @adanefikadu5826
    @adanefikadu5826 Před 14 dny +1

    migerim tinitena new

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 Před 14 dny

    ፍቅር ትለያለህ

  • @user-mg4cc1ey9w
    @user-mg4cc1ey9w Před 14 dny

    mngest yhone techawach

  • @jamilaa9961
    @jamilaa9961 Před 13 dny

    ጥቁሩ ዳይመድ ቪን ጁኔር

  • @user-wl1wb8yz5c
    @user-wl1wb8yz5c Před 14 dny

    ቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪቪኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ

  • @Thomas21Enanaw
    @Thomas21Enanaw Před 14 dny

    Bemigerm yedmts teseto

  • @Africa_queen738
    @Africa_queen738 Před 13 dny

    Bellingham overrated player የሜሲ ተተኪ Vini coming soon baland'or