ተፋጀን ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Tefajen New Ethiopian Dirama) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 109

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 2 měsíci +8

    ምንም ስሩ በምንም ኑ ሁሉም ያምርባችኅል የኔ ምርጦች የኔ መዝናኛዬ ናችሁ በጉጉት ነው እምጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie7514 Před 2 měsíci +6

    ጥሩ ትምህርት ነዉ። ለማንም የምትተርፍ አገር እያለችን መሥራት አቅቶን ፍቅር ጠፍቶን እየተባላን ጠላት እየሳቀብን እስክንፈርስ እየተጠባበቀ ነዉ።ልቦና ይስጠን ፍቅር ይስፈን። በርቱ።

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 2 měsíci +6

    ትልቅ ትምህርት ነዉ ወገኖቼ ደሞቼ 😢
    አዎ በአሁን ሰዐት ከሰዉ ልጅ ይልቅ እንስሶች ተሳስበዉ ተዋደዉ ነዉ ያሉት😢
    እስኪ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ልዑል እግዚአብሔር ያድለን አሜን ፫😢
    በርቱልነ የኛ ወርቆች ❤❤
    ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😢😢

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Před 2 měsíci +3

    ታደሰ እና አበጃቨ የታሉ እና ፀባ ምንም አይውጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ethiofame452
    @ethiofame452 Před 2 měsíci +9

    ስለ ህይወት ታሪክ ስሩ የሁሉንም ተዋናይ እባካቹ። አስተማሪ ይሆናል

    • @ethio1283
      @ethio1283 Před 2 měsíci +1

      ገረመዉ የእመቤት እዉነተኛ ባሏ ነዉ😂
      ስለሌሎች በቀጣይ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 2 měsíci +1

      ​@@ethio1283እግዚኦ እንዴት አወቅሽ 😂😂😂😂😂

    • @ethiofame452
      @ethiofame452 Před 2 měsíci

      Tewanai CZcams enetebekalen ewenetun

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci

      ​@@ethio1283ቱ የክፋት ጥግ በምን አወቅሽ😂😂😂😂

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Před 2 měsíci +3

    ትክክል. ሀበሻ. አብሮ. መስራት. ላይ ችግር አለብን እዲህ ነን. አይ ያለም ወረቅ እዳለቄ. በግሺን. 😅😅😅😅.

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 2 měsíci +4

    ማሪያምን በጣም በጣም ነው የምወዳቹ ደሞቸ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 Před 2 měsíci +3

    ከሁሉም የያየሽ ዉሸት ደስ ሲል፡፡አድናቂያችሁ ነኝ፡፡በርቱ!

  • @user-lj6bv1by5u
    @user-lj6bv1by5u Před 2 měsíci +3

    ቅመሞችዬ እደነሱ ተሠባሥበን አቶ ንሥራ🎉❤

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 2 měsíci +1

    ትልቅ ትምህርት ነዉ ወገኖቼ ለስልጣን ህዝቡን እንደሚፈጁት ኹሉ ለአንድ በግ ተፋጁ ምሳሌ ነዉ አዎ በአሁን ሰአት ከሰዉ ልጅ ይልቅ እንስሶች ተዋደው ነው ያለት 😢በርቱልን ወገኖቼ❤

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci +1

    ትምህርት አለው ለስልጣን ህዝቡን እንደሚፍጁ ሁሉ ለአንድ በግ ተፍጁ ሞሳሌ ነው በርቱልን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 2 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለአረፍ በአል እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-km9iy8no1o
    @user-km9iy8no1o Před 2 měsíci +4

    እኔ ግን አበጀሽን ካላየሑ እይ እይ አይለኝም አይመሥጠኝም😢😢😢😢

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 měsíci

    ኡፍ እንደው ይሄ በድቁስ የምታቀርብትን እንጀራ አጠገባችሁ ሆኜ ብቀምስው በወደድኩኝ ደስ ሲል ወይኔ ደስ ስትሉእራሱ እንጀራው የሚቀርብበት ስሙን አላውቀውም ማማሩ ሁሉም ውጪው ብናየምታፍሉባት እር ምኑቅጡ 👌👍💕🌷💕🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci

    እውነትም ተፋጀን ተፋጃችሁ እንጅ😂😂😂😂 በርቱ የኔ ውዶች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 Před 2 měsíci +1

    ዉ😂ይ ገደሉኝ በሳቅ ስትችሉበት እኮ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Před 2 měsíci

    እሰኪ ሁላችሁም like እያደርጋችሁ ዉዶችየ ወይኔ ሰወዳችሁ እኮ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 měsíci

    እውነትም በግ እንደው የዋህ ነው!! አሳዘኑኝ!! ይህ ፀብ ግን በዛ እኛ ፍቅር ማየት ነው የናፈቀን!!😮

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 Před 2 měsíci +2

    ትልቅ መልክት ነው ያገራችንን ሁኔታ ነው ያየውት💔💔💔

  • @konjitmekonnen6739
    @konjitmekonnen6739 Před 2 měsíci +1

    አቤት ስወዳችሁ የሀገሬ እንቁዎች

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před 2 měsíci +3

    አያ እሱባለዉና አያ ሲሳይ የምር ነዉ የተጣሉት😂😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 2 měsíci +1

    በውነት በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤🎉❤😢😢

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před 2 měsíci

    እውነት ነው፤አብረን እንደምንበላው፤አብረን መሥራትን ባህል እናድርገው፡በጣም ጠቃሚ አሳብ አንሳችኋል፤እንጠቀምበት፤ሥነሠራ ያለው በመኮረጅ ብቻ ሳይሆን፤የእድገት ቁልፉም ሌላና የተሻለ ፈጠራ በመሥራት ነውና አዲስና የተሻለ ፈጠራ ላይ እንሥራ።በቅናት ሌላው የሚሠራው ያለውን ኮረጅ ባናደርግ የተሻለ ይሆንል የሚል አስተያየት ለመስጠት ነው።በርቱ።

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 Před 2 měsíci

    ሲሳይን በድብድብ በጣም ነው አንጀቴን የሚያርሰው።❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 2 měsíci

    አበጀሽ..ያለችበት..አቤት..ድምቀት❤❤❤❤

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj Před 2 měsíci

    በሚገርም ሁኔታ 1ኛ ፆም መያዣ2ኛ ተፋጀን ዋዉ ሁላችሁም1ኛ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 2 měsíci +3

    የኔውዶች እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    ጉበዙችችች አዎዎዎ የምትፈልጉትንንን ሰርታችሁሁ የያንዳንዳችሁ ቤታችሁንን በአሬፍፍፍ መሰራትትት ቀጥሉሉሉ አካባቤቤ ከዛዛዛ ደግሙ ተረጋላችሁሁሁ ሙራላችሁሁ ብቻ ደሰሰ ሰትሉሉሉ

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha Před 2 měsíci

    ቆንጆውች። አበጀሽ። ትዪ። አልማዝ። የታሉ። አንድ። ላይ። ስትሆኑ። ነው። የምታምሩት

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 2 měsíci

    የምር,ማህበራዉይ,ንሮ,ትችሉበታለችሁ,የኔ,መዝናኛወች

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 Před 2 měsíci +1

    ፍቅራችሁን ያዝልቀው አብሮ መሥራት አማረኝ

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před 2 měsíci +1

    ጎበዝ ኸረ ከያየሽ ፍቅር ቢጤ ይዞኛል😂❤❤❤

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 Před 2 měsíci

      ሸጋናት❤❤

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 2 měsíci

      ሁሉም እያንዳንዳቸው ሴቶች በብዛት ፍቅር ይዞኛል የምትሉ በዛችሁ ባል ይኑራቸው አይኑራቸው አጣሩ መጀመሪያ😂😂😂😂😂

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 Před 2 měsíci +1

    ጎበዞች ስወዳችሁ በርቱ በርቱ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 2 měsíci +1

    በጣም ታምራላቹህ❤❤❤❤🎉❤❤❤አትጥፉ🎉❤

  • @user-sw7bl6rf2w
    @user-sw7bl6rf2w Před měsícem

    ዊይ ሥታምሩ አልጠግባችሁም ባያችሁ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 2 měsíci +1

    በጣም ደስ ትላላቹህ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před 2 měsíci

    አበጀሽና ታዴ አብረው ከሌሉበት አላየውም እሱቤ ገረመው ያየሽ ሁላችሁም❤❤❤❤ ድብድቡ አላማረኝም

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘💙💙💙❤️❤️❤️😘😘

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 Před 2 měsíci

    የዛሬው ደስ አይልም።

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 Před 2 měsíci

    አረ ተደማመጡ በህብረት ስታወሩ ማንን እንስማ

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3o Před 2 měsíci

    ሁላችሁም ክፉ ናችሁ ያይናበባን ቁጥር ብትሰጡኝ ደውየ አድናቆቴን ብገልፅላት

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 2 měsíci

    ዋው ግጥም ጠላሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ko6mg6xv1m
    @user-ko6mg6xv1m Před 2 měsíci

    ተዴማመጡ ስወዳቺሁ❤❤❤

  • @user-eq9fy4os6h
    @user-eq9fy4os6h Před 2 měsíci +1

    የምር መሰለኝኮ

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci

    የኔ ምርጦች❤

  • @user-eq6bh6hi6d
    @user-eq6bh6hi6d Před 2 měsíci

    Yene mertoch kemetefu sebsebahum behone yehune ❤❤❤❤

  • @ethiofame452
    @ethiofame452 Před 2 měsíci +2

    አስቲ የተዋናዬቹን የህይወት ታሪክ ስሩ ትምህርት ሰጪ ስለሆነ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci +1

    እረ ወሰን ጋላ አረቂ ቡና ጭስ ሲወድ እግዚአብሔር ይገስፀዉ በባህላቸወን ዉስጥ ስንት ባዕድ አምልኮ አለ ተደብቆ ማንም የማያዉቀዉ

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před 2 měsíci

    😂😂❤❤❤❤ያየሽ እረሣሽ አረቂ ገዝጄ አልሽ

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 2 měsíci

    Swedachu❤❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 2 měsíci

    ለአንድ በግ እንዲህ መፋጀት ይገርማል

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci

      ለአንድ ስልጣን አደል ህዝብን የሚጨርሱ ትምህርት ነው

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx Před 2 měsíci

    እሱባለው ካይኔ አበባ ላይ አይንህን አንሳ እዋ

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 Před 2 měsíci

    አይና በባ የደበራት ትመስላለች

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 2 měsíci

    Wyii giximi😮😮

  • @user-ko6mg6xv1m
    @user-ko6mg6xv1m Před 2 měsíci

    የግጡሙ ነገር ተገጥሞ ይብስል😂😂😂

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před 2 měsíci +1

    አይ ግጥም😅😅😅😅😅😅

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 2 měsíci

    ምንድን ነው የመጣላትአለ በፍቅር ስር በእግዚአብሔር🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Před měsícem

    አጭር ልብስ አትልበሽ በተረፈ አዝናናችሁኝ

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w Před 2 měsíci

    እኔወሬዬችሁሳይሆን ጥልናውዝዊዜችሁ ነው ድስየሚለኝ😅😅😅😅😅

  • @jackmabele
    @jackmabele Před 2 měsíci

    Well come

  • @user-tw7qe5ti1y
    @user-tw7qe5ti1y Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci

    ደምሩኝ ደሞቼ❤

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před 2 měsíci

    አበጀሽ የት አለች??

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 Před 2 měsíci

    Hulachihum betam tamralachihu 18:45

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi Před 2 měsíci

    ኧ ረ አትጫጩ 😮😮😮

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 měsíci

    ጫጫታው አስጨንቆኝ ሳልጨርስ አቆምኩት!! 😮😮

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 Před 2 měsíci

    እትየ አልማዝ እና አበጀሽ የት ሄዱ?

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 2 měsíci

    ግጥም ጠለሁ ብሮ በጀት የለም😂😂😂😂

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 2 měsíci

    Des Silu Mahberawi Nuro Endesu Kehone Metadel New

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx Před 2 měsíci

    ያይኔ አበባ አረ መላ በይኝ ልሞትልሽ ነው ግን ባል አለሽ ንገሪኝ

  • @user-qd3du1se5o
    @user-qd3du1se5o Před 2 měsíci

    የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና ወግ በደንብ እያሳያችሁ ስለሆነ በርቱ ። ነገር ግን ጫጫታችሁ ረጅም ሰዓት እየሸፈነ ስለሆነ እንዳያሰለች ገፀ በህሪያትን በርከት አድርጓቸው

  • @EtenshBirhanu
    @EtenshBirhanu Před 2 měsíci

    ድራማው ደና ሳለ ድምጣቹሁ ይረብሻል ስታወሩ ብትደማመፁ

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ. ልቤ. አመመኝ. በሳቅ. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሱ ባለው. ከሱቱጋር. ገጠመ. ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 Před 2 měsíci

    ❤😂❤

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk Před 2 měsíci

    እሱቤን በሁለት ገደሉት እኮ

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sebleebrahimseble
    @Sebleebrahimseble Před měsícem

    እህተ የለበሰችዉን ቀሚስ ግዙል

  • @MDAli-po4bh
    @MDAli-po4bh Před 2 měsíci

    አይ ጥበብ 😂 የግጥሙ ነገር አይወራ

  • @FasicaMele
    @FasicaMele Před 7 dny

    😂😂😂😂

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarekeaselayoutube3547
    @sarekeaselayoutube3547 Před 2 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 2 měsíci

    ግጥም ብሉ ዝም

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 Před 2 měsíci

    አበጀሽ ብትኖር ትጠራርጋችሁ ነበር

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Před 2 měsíci

    አረ ምድነው የሴት ጉድ አረ ተበታተኑ ስትበተኑ ነው የሚያምረው

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 2 měsíci +1

      አገራችን እናቶቻችን ቤት ለቤት እደዝህ እቁብ ይጥላሉ ይጫወታሉ ይሄ አኖኖራችን ነው ምንም ማርግአይቻልም እደዝህም ያምራሉ ለምን ይበተኑ

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl Před 2 měsíci

      @@WorkeGelana-sv5if በየቤታቸው ሲሠሩ ነው የሚያምሩት

    • @entyew3204
      @entyew3204 Před 2 měsíci +1

      @@WorkeGelana-sv5ifኧረ በጣም ደስይላል ጉድፍ ለቃቃሚ እንቅልፍ እንዳጣ ይኖራል

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 2 měsíci

      @@entyew3204 እድዝህም ያምራሉ ጉድ ፈላ ምነውአገበገበሽ አድላይ መሆናቸው ልብ ይስጥሽ እኛ ወደነዋል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 2 měsíci +1

      😂😂😂ehema kenga sefer mehon alebet

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před 2 měsíci

    😂😂

  • @GhDh-gz3wc
    @GhDh-gz3wc Před 2 měsíci

    ዛሬ ደግሞ ኦሮሞዎችን ሆናችሁብኝ ተደማመጡ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 měsíci

    ጫማቸው አንድ አይነት😂😂😂

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před 2 měsíci

    አበጀሽ ከሌለች አያምርም

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci

    የዚች ቀበጥ ፀጉሯ ነው