አስደናቂው ጉባኤ በዲላ ቅዱስ ሚካኤል ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዲያቆን ዘላለም ታዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
    © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
    ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
    Official CZcams Page: / @mirtnesh-tilahun
    Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
    Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
    #Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ
  • Hudba

Komentáře • 159

  • @ElsatsegayeElawit
    @ElsatsegayeElawit Před 10 dny +2

    በጌታ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤ መምህራችን እግዚዓብሄር ይጠብቅልን ክፉ አይንካህ❤❤❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 28 dny +37

    የሕይወት ቃል ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቅን ሌላኛው ሔኖክ ኃይሌ በቤቱ ያጽናክ✝️

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 22 dny +1

      እውነት ነው❤❤

    • @JgdSff
      @JgdSff Před 15 dny

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před dnem +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌹🌹❤ቃል ሂዎት ❤ያስማልን አሜን 💯💯💯💯💯💯💯💯🌺🌺🌺🌺☘️☘️

  • @nolaedom2638
    @nolaedom2638 Před 27 dny +30

    ግሩም ድንቅ ትምህርት የዘመኑን ወጣት የዋጀ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን🙏🙏🙏
    አንቺ ቅድስት ቤተክርስቲያን፣ ተዋህዶ ሐይማኖቴ፣ ሳይገባኝ በድፍረት በስጋ ብቻ ገብቼ ስለወጣሁብሽ ይቅር በይኝ😢😢😢❤❤❤

  • @user-fm6xd9yh6l
    @user-fm6xd9yh6l Před 6 dny +1

    የድንግል ማርያም ልጀ ይክበር እየሱስ

  • @user-xs6xd2hn8s
    @user-xs6xd2hn8s Před 6 dny +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 26 dny +15

    ግሩም መምህር ምሁራንን በየግዜዉ የሚያስነሳ ልኡል እግዚአብሔር ዪመስገን ነፍስህ እንደዚህ ትርካ እሰዪ

  • @hulukasu5356
    @hulukasu5356 Před 16 dny +2

    አሜን ቃል ህወሃት ቃል በረከት ያሰማልን ❤

  • @TigiStYeMaryam-cl7op
    @TigiStYeMaryam-cl7op Před 26 dny +11

    በአዛኝቷ የምገርም ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ዲያቆን ዘላለም ታዬ❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

  • @IlhIlhi
    @IlhIlhi Před 2 dny +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @Bezawitabebe-qi9wp
    @Bezawitabebe-qi9wp Před 27 dny +8

    ዲላዎች ለይኩኝማ
    በዛዉም እንተዋወቅ በሚካኤል❤

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx Před 27 dny +7

    ድንቅ ትምህርት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህረትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታለም ❤❤❤❤❤

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m Před 26 dny +6

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዲያቆንና ምርትነሽ 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EduMog-story
    @EduMog-story Před měsícem +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤ ሚካኤል አባቴ🙏

  • @hcufjvuxy3805
    @hcufjvuxy3805 Před 16 dny +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @simstore6259
    @simstore6259 Před měsícem +5

    እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግይ ያድርግሽ መምህር ዲያቆን ዘላለም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ከጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምርልህ🙏

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před měsícem +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ለቤተክርሰቲያን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን እግዚአብሔር ይስጥ

  • @metekzerihun9712
    @metekzerihun9712 Před 27 dny +5

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ዲያቆይ

  • @rediet4176
    @rediet4176 Před 28 dny +6

    ውይ መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃለሕይወት ያሰማልኝ በዚ ሰአት በቦታው የነበራቹ እድለኞች ናቹ በእውነት እዚ አለመገኘቴ አሳዘነኝ

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 14 dny +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @memoyoutubeofhair7087
    @memoyoutubeofhair7087 Před 17 dny +1

    aw Maraim antachen anewdataln❤❤ ❤

  • @hit2579
    @hit2579 Před 9 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mmn8979
    @mmn8979 Před 27 dny +5

    አሜን (3)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 17 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @getugetuhilsanbt7754
    @getugetuhilsanbt7754 Před 18 dny +1

    Journey With eleni support her Ethiopians

  • @bini1623
    @bini1623 Před 19 dny

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜውን ያርዝምልን ዴቆን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን በእውነት❤
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 26 dny +4

    ለምንወዳት ዘማሪት ምህርትነሽ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
    በእዉንነት እጅግ በጣም ግሩም ግሩም ጥዑም የሆን ትምህርት ነዉ ለትህሁት መምህራችን❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ሳሌዳ ላይ ይፃፍልንአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ
    በእዉነት በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልንአሜን አሜን አሜን

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před 27 dny +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ወንድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ልቦና ይስጠን እምናስተውልበትን

  • @user-qw1ur5xo2z
    @user-qw1ur5xo2z Před 12 dny +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @jjf7005
    @jjf7005 Před 17 dny +1

    አ ሜንአሜንአሜን

  • @Tsedalabebe
    @Tsedalabebe Před 21 dnem +1

    Amen amen amen

  • @user-ut6gj4fo3u
    @user-ut6gj4fo3u Před 22 dny +3

    ውዷ እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ ዘማሪ መላእክት ያሠማልን ጸጋው እግዚአብሔር ያብዛልሽ ፍጻሜሽ ያሣምርልን እንዲም ዲ/ን መምህር ዘለዓለም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን እንዲህ ያሉት መምህራን ያብዛልን እኛም ቀድሰን እንድንቀደስ እግዚአብሔር ይርዳን የአባታችን የቅዱስ ባስልዮስ እረዴት በረከት ያሣትፈልን ያሳትፈን ❤❤❤❤

  • @TemesgenAshagre
    @TemesgenAshagre Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @HadushTeame
    @HadushTeame Před 11 dny +1

    Yhywet kal ysmlin bewnet xgwn ybzlh dakonlltew bbtu yexnak ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እህታችን እውነት እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ በጣም በሳልና ግብዝ ልጆች ስላሉን ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @tigistkidret990
    @tigistkidret990 Před 13 dny +1

    Amen kal hiwot yasimaln

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před měsícem +4

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před 19 dny +1

    Qali hiwot yaseman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jjf7005
    @jjf7005 Před 17 dny +1

    ወሰአቢትእግዝአቢሔሬ

  • @user-tf8vc2xo1k
    @user-tf8vc2xo1k Před 24 dny

    MERTE EHTACHEN ZEMARE MELAEKT YASEMALEN DN ZALALEM WENDEMACHEN KALE HIWOTEN YASEMALEN❤❤❤❤❤❤❤

  • @Martinutopia-lm8ui
    @Martinutopia-lm8ui Před 4 dny +1

    ❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 24 dny +2

    ዲያቆን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
    ቀጥሉ በዚሁ ጸጋውን ያብዛልህ ❤

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 Před 26 dny +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤✝✝
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Gsyf-v6e
    @Gsyf-v6e Před 22 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke Před 6 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henok_haile
    @henok_haile Před 23 dny +2

    መህፀነ ለምለሚቷ ቤተክርስቲያን እናንተን ወለደችልን ተመስገን🙏

  • @msale
    @msale Před 22 dny +1

    በጣም ነው ምወድሽ እህቴ

  • @demtseY
    @demtseY Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን።

  • @user-yy5ts4wn5z
    @user-yy5ts4wn5z Před měsícem +3

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 20 dny +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤናና በፀጋ ይጠብቅልን ። ለእህታቸንን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን።

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Před 22 dny +2

    Aemennnnnnn 🙏🌹🙏🌹🙏🛐🛐🛐🙌🙌🙌

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 Před 20 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ሀገረ ህይወትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💕

  • @diyaalemu5544
    @diyaalemu5544 Před 25 dny

    Tebareku yageligilot zemenachun yarzimew ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 21 dnem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlexKassa-ub2of
    @AlexKassa-ub2of Před 20 dny +1

    እሚገርም እሚደንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርሰ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ዘማሪ ምርትነሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    አንችንም በጣም እናመሰግናለን

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 24 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለመኔም የሰማውትን በአይምሮ ልቦናዬ ላይ ይፃፍልኝ እድሜ ለንሰሀ ያድለኝ የድንግል ማርያም ልጅ🤲🤲🤲

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 24 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቃለህይወት ያሰማልን በጸጋ በበረከት ይጠብቅልን
    የተማርነውን እንድንኖር እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን
    ወሳኝ ትምህርት እየገባን እናድምጥ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 24 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን ትምህርት ለፍሬ ለበረከት ያርግልን 30, 60, 100 ,ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 21 dnem +1

    ምርትዬ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @BisratBisry
    @BisratBisry Před 8 dny +1

    Dagmawi henok

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zenunegatu4471
    @zenunegatu4471 Před 24 dny +1

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @MichaelAD91
    @MichaelAD91 Před 24 dny +1

    ሚገርም ቅዱስ ❤❤❤ ዝማሬና ትምህርት ነው ያገኘነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @elisabethhagos3887
    @elisabethhagos3887 Před 11 dny

    Kalihywot yasmalin

  • @EyuEski
    @EyuEski Před 24 dny +1

    🙏

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Před 22 dny +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🤲

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 Před 20 dny +1

    ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ሰማያዊን ዋጋን ያድልልን እኛንም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫✝️🙏🙏🥰🥰🥰🥰💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @user-sq3br5ee7u
    @user-sq3br5ee7u Před 26 dny +2

    Zemarit.mirtnh.zemari.malket.yesamlen.wndemchen.deyqane.zelalam.kela.hiwot.yesamelen

  • @danelsolomon372
    @danelsolomon372 Před 17 dny

    Kalehiot yasemaln

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz Před 26 dny +1

    በእዉነት ግሩም ጥዑም ነዉ ፀጋዉን ያብዛለወት መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመ አምላክ ትባርካልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ❤❤❤❤ ትምህርቱ ይቀጥልልን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 26 dny +1

    በእውነት ድስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ቅዳሴ ስርአት አልባ አገር ቢኑር እደዲላ የለም ቅዳሴ የማይከበርበይ ሀገር ብትኖር እንደ. ዲላ የለም ትልልቅ ሰው እንኳን ሊቆርብ የሚመጣው እግዚኦታ ላይ ነው እጻናት ይቅርና በእውነት የቅዳሴን ስርአት በደንብ ዲላ ላይ መሰበክ አለበት እውነት።

  • @hareg373
    @hareg373 Před měsícem +2

    ድንቅ ትምህርት መምህር ዘላለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 22 dny

    ምርትየ የኔ ወርቅ❤❤❤❤

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 Před 20 dny +1

    ❤️❤️❤️❤️ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲🤲🤲 ቃለ ህዎት ያሰማልን🙏 እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @Tumorelo
    @Tumorelo Před 25 dny

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me2mw3lh5d
    @user-me2mw3lh5d Před měsícem +2

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏❤

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 Před 29 dny +2

    እህቴ ሰውድሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Před 23 dny +1

    Manew end ena ke tiktok samto yemataw ❤❤❤ kala hiwoten yasemalen

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l Před 22 dny +1

    አዬ የእግዚአብሄር ቸርነት
    መምህሬ ልበልህ ልጄ ተመስገን

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Před 24 dny +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @letsee3616
    @letsee3616 Před 17 dny

    ዋውውውውውው የሆነ ትምህርት ጥልቅ ነው ገና ቀጣይ ቢኖረው በደንብ ከስርአት መፅሀፎችም ሁሉ ግን የተወሰኑት ብቻ ማስታወሻ ሲይዙ አየሁ ብዙው ግን አይዝም ለምን? ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Před 18 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-zr3ul9yz9u
    @user-zr3ul9yz9u Před 22 dny +1

    ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 21 dnem +1

    ዲያቆንም ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልኝ❤❤❤❤❤

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ዝምሬ መለክት ያስመለን ስላም ለሀገረችን😢😢😢😢😢

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před 17 dny +1

    አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @user-uc7fr6bx9d
    @user-uc7fr6bx9d Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před 27 dny +1

    ቃለይወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ❤

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo Před 27 dny +1

    Part 2 pels🙏🙏🙏

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube Před 23 dny +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SadeeYwsx
    @SadeeYwsx Před 25 dny

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ክብሩን ይጨምርልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን❤❤❤

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo Před 27 dny +1

    Ye Ewunet qali hiyoot yasamali wadimechine 😢😢😢😢 hetachine Zimare melketa yasamali 🎉🎉🎉❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 26 dny +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤ ale Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤

  • @selamawithabtamu3662
    @selamawithabtamu3662 Před 26 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዋጋህን መዳኒያለም ክርስቶስ ይክፈልክ!!

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Před 27 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያድልህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ተካልን ተመሥገን ❤

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን, መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @MerkebtilahunMerky
    @MerkebtilahunMerky Před 27 dny +1

    እምነትና እውቀት ቃለህይወት ያሰማልን ይጠበቀልን።

  • @sirakgeberaamanuel7717
    @sirakgeberaamanuel7717 Před 26 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 24 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ውድ እህታችን ምርትየ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሯችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 27 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤