ደክሞኛል ወደ እናት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እመለሳለዉ | faithline | ኤል ቃል | phrophet jossy kidane | abel abuna

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 177

  • @firdawokbekele
    @firdawokbekele Před 27 dny +11

    አሜን በፍፁም ለክፍ ነገር እና ለወንድሜ ውድቀት መጠቀሚያ አልሆንም

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Před 27 dny +10

    እንደ እየሱስ ያለ ማንም የለም!!

  • @melkam819
    @melkam819 Před 26 dny +9

    የሚገርም ነው ተባረክ ለዚህ ወንድም እኔ የፃፍኩለት ልጅነት ይበልጣል ከአገልግሎት ነው ከእናት ቤት ይልቅ የአባትህ ቤት ያሉ ወንድሞች ጋር መፋተግ ይሻላል። ፓስተር አሊ ተባረክ ጥሪ ስላረክለት ገንዘብ ልታደርገው እሰይ ተባረክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 25 dny

      @@melkam819 አዬዬዬ የጆሲ አፅናኝ አሊ ከ ድጡ ወደማጡ የገባ ! ጀዝባ ኪኪኪኪኪኪ የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሀሀሀሀሀሀሀሀ ኪኪኪኪኪኪ አሀቲ ቤተክርስቲያን !!! ተከራይተህ ሴት የምታጠምቅበት ገስት ሀውስ መሰለህ እንዴ ዘው ብለህ የምትገባበት ? ተጠዋሪ መናጢ የቀለሜ ብዜት 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @melkam819
      @melkam819 Před 25 dny

      @@MeniTadesse ምነው ክርስትና ሰዎችን ማባረር መግደል አይደለም ማዳን ከሆነ ከወደቀበት በጌታ ፍቅር ገስፀህ መክረህ ማቅናት ግዴታ ነው እሱም ያንን ነው ያደረገው ነብይነቱን ገሰፀ እንፀልይለት አሉ ይሄ ከሁላችንም የሚጠበቅ ነው እና የአንተም ሸክም እኮ ነው ከዚህ መጥፎ ልማድ እንዲላቀቅ አይደል በጥላቻ ብቻ መናቆር የለብንም 🙏🙏🙏

  • @BiniyamHussen-gd2nq
    @BiniyamHussen-gd2nq Před 27 dny +6

    ጆሲ እንደሰው አንዳንድ ስተት ይኖርሀል እንጂ እውነተኛ አገልግሎትህ ይበዛል ብዙም ሰወችም ባነተ አገልግሎቶ ተጠቅመዋል አንተኮ ጌታ የረዳ ሰውነህ በርታ እነጂ

  • @samuelshonga6466
    @samuelshonga6466 Před 27 dny +5

    ገና በጌታ መፅናትና ወደ ዓለም በመመለስ መካከል ያለውን ልዩነት በውል ያልተረዳን ሰው ነቢይ እያልን ያሳሳትነው እኛነን:: ወደ ኦርቶዶክስ መመለስን ማስፈራሪያ ሲያደርግ አይገርምም:: ነቢይ ነቢይ ነቢ ማለት ትተን ክርስትናንና ፋይዳውን ለዚህ ሰው ማሳየት ያስፈልጋል::

  • @pasteryesakbayar5555
    @pasteryesakbayar5555 Před 27 dny +5

    ይኼ መባል የለበትም ጆስዬ የጨለማዉ አለም እኮ ልበቀልህ ነዉ፣ንቃበት እንጅ ወንድሜ ለምን ሰጣንን እፎይ ታሰኘዋለክ ትግስትህን አሁንም አሳየዉ እንጅ ወደ አንተ እመለሳለዉማ አትበለዉ!!!
    ስትበቀለዉ የነበርከዉ እኮ ልበቀልህ ነዉ ጆስዬ ይቅር!እቅር !እቅር የኔ ወንድም በጌታ!!!!

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Před 26 dny +3

    ወንድሜ ሆይ! በ እውነት ድነህ ቢሆን ኖሮ ወደ እዚህ ወደዛ እመለሳለሁ አትልም:: ጌታ እየሱስን በ እውነት ተቀብለህው ቢሆን ኖሮ ህይወትና መንገድ የሆነውን ጌታን ትቼ ልሂድ አትልም:: ወንድሜ ይህ እኮ ክለብ አይደለም የምትገባው የምትወጣው:: አባቶቻችን ለወንጌል! ለጌታ እየሱስ በየቀኑ እየተቀጠቀጡ: ተዘቅዝቀው እየተሰቀሉ ገና ሰው ተናገረኝ ብለህ ኦርቶዶክስ እሄዳለሁ/አመለሳለሁ ትላለህ ወንድሜ:: መጀመሪያውንም አልዳንክምና አንድ ወንድም ጥራና ጌታን ተቀበል: ተጠመቅ: ተማር:: ሲኦል አትግባ ወንድሜ ሆይ:: እንፀልይልሃለን - ክርስቶስን እንድታውቀው የመገለጥና የጥበብ ይሰጥህ ዘንድ::

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Před 27 dny +5

    ሰው ቢበዛ ይገላችሃል ነገር ግን ፣ ከሞት በኃላ ወደ መንግስት ስማያ ፣ወደ ሲኦል የሚያስገባውን ፊሩ አለ ጌታ ።
    ገንዘብ አምላኪ ፣ሲገልበት ይሄ ነው እውቁኝ እወቁኝ የሚዲያ ዝና መጭረሻው ይሄ ነው
    ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለየንም ፣እኞም በብዙ ፍተና ለ50 አመት አልፈናል ጌታ ይወድሃል

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 27 dny +5

    ወንድም ጆሲ፣ጉዳይህን ነገርህን ከጌታ ጋር አድርገው🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @firdawokbekele
    @firdawokbekele Před 27 dny +5

    ፓስተርዬ ተባረክልኝ ካተረፍን አይቀር ቸርነት ይሁንልን

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 26 dny

      ምፅፅፅፅፅ ለ ጆሲ ጎፈንድሚ ቢከፈትለት ብዬ አሰብኩኝ አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 Před 26 dny +4

    ወነድም ጆሲ ጌታችን ኢየሱስ የተነገረውን አንብበሐል አላስተዋልክ እንደሆን እንጂ፦ በማይሰናከሉበት ተሰናክለው ወደ ኃላ በተመለሱ ጊዜ ፣ የቀሩትን እናንተስ ልትሔዱ ትወዳለችሁን?? ባላቸው ጊዜ ቢገባቸውም ባይገባቸውም ከእርሱ ወዴትም ፈቀቅ ሊሉ አልወደዱም ። ማንም እራሱን ቢመረምር ባልተፈረደበት ነበር ይላል ቅዱስ መጽሐፍ ፠ ባመንከው ጌታ በንሰሐ ፊቱን መፈለግ ሲገባህ ጭራሽ በሚዲያ እራስህን ታዋርዳለህ ? ማንን ነው እኔ ወደ ቀድሞዬ እመለሳለሁ በማለት ምታስፈራራ አልገባኝም ? ጌታን ነው? ወይስ ቅዱሳንን? ለካ ሞኝ ነህ ወንድም"" እራስህን በምን ላይ ቆልለህ ነው አንደዚህ በድፍረት የተናገርከው። ንሰሐ ግባ አሁንም ከእርሱ ጋር ከነገሥታት ንጉስ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ የሚያዋጣ ይኼ ብቻ ኘው። ጌታችን ሰለ ሁለት ገበታ ሲናገር የሕይወትን መልካምነት ፣፡ የሞትን ክፋት በሰው ልጆች ዘላለም ላይ ምን ሊመጣ አንደሚችል ነግሮናል ። ምርጫ የአንተ ነው። የዘላለም ሕይወት ከገባህ ሊመጣ ካለው ክብር ጋር ፈጽሞ የአሁኑን መከራ አታወዳድርም ። የደረሰብህን መከራ ትንቃለህ !። ""ወነድማችን ጳውሎስ "" እነደተናገረ ፦ ዛሬም የምሕረት እጁ ተዘርግታለች መመለስ ከኪሳራ ያድናል ። የተዘረጋ የምህረት እጁ በቃ የሚልበት ጊዜ አለ። ለሁሉ ጊዜ አለው ይል የሌ ቃሉ፧
    ተመለስ ንግግርህን አረም እንደ ቃሉ፣ ለማነው በአደባባይ የምታወራው፦ ወደ እልፍኝህ ግባ። ጌታ ከነድካምህ ይወደሀል ወንድሜ ጆሲ፦ የጌታን ውለታ አትርሳ!! ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የኃያላን ሁሉ ኃያል የነገስታት ነጉስ ነው!!!!። አይዘበትበትም።
    እናንት ቅዱሳን አማኞች ደግሞ ማንም ከእግዚአብሔር ይልቅ ትሁት መሆን አንችልም ቃሉ በግልጽ ሊነገረው ይገባል።
    እኔ በበኩሌ እንዲህ በአደባባይ በደፍረት በመናገሩ ተገርሜአለሁ ",, እራሱ ማፈር አለበት በተናገራቸው ሁሉ።

  • @Belachewbeledemeke
    @Belachewbeledemeke Před 26 dny +3

    ወንድም ጆስ፣1ቆሮ 1:3-11አንብብ ጳውሎስ የሞትን ፍርድ በውስጡ እስኪሰማ መከራው በዛ።ግን ወደፊት እንጂ ወደኋላ አላለምና ስለመመለስ መናገር ቀርቶ መሰብ ይከብዳል።ልመለስበት የምትለው፣አናዳንዶች ተመለስ በርታ የሚሉህ ያጊዜ ትዝ ይበልህ።ከውሻጋር ስታድር ዘወር ብለው አይተውህ ነበር?አልተጠየፉህም?ያንን ማንነትህን ተመኙልህ?አንተስ ተመኘኸው ?ወንድሜ የተደረገልህ ከሆነብህ ነገር ጋር በንጽጽር እየው።በተረፈ የእግዚአብሔር መንፈስ በፀጋው ይደግፍህ።

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 27 dny +6

    ቃል የለኝም ምንም ነገር ለማለት ሰው ደክሞት አቅምን ወደሚሰጠው ጌታ ይጠጋል እንጂ ባክ ላደርግ ነው ኦርቶዶክስ ለመለስ ነው ምን ማለት እንደሆነ አይገባኝም ሲጀመር የአዲስ ኪዳን አገልግሎት በስጋ ልናደርገው የምንሞክር ከሆነ አንድ እርምጃ መራመድ አንችልም በጣም አድካሚ ይሆንብናል ግን የእወነት እና የመንፈስ አገልግሎት ከሆነ ያለን ጸጋው ያበረታናል እንዲህም ደግሞ እስከምንሆን ጌታ ዝም ብሎ አያየንም ግን ምን አይነት አገልግሎት ውስጥ ነው ያለኸው?
    ስደብ ነቀፋ የተለያዩ straggle አለወይ በድንብ አለ የኢየሱስ ስም ጠርተህ ቻሌንጅ ከሌለው ወንጌል አይደለም የያዝከው ማለት ነው soo ተረጋጋ ደግሞ ከራስህ ጋር ሁን የጽሞና ጊዜ ከጌታ ጋር አሳልፍ ተረጋጉ እስኪ ሚዲያለይ ወጥታቹ ኡኡኡኡ የምትሉ ሰዎች አላማቹ ምንድነው? ጌታን ያሳዝናል 😊

    • @Gracemountain7
      @Gracemountain7 Před 26 dny

      Kal yelegnim bilesh andi gets ketsafish kal sinorish asebikut😂

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 27 dny +5

    ወንድማችን ጆሲ እንወድሀለን💕💖💞💞💖

  • @aynalemmegerisa
    @aynalemmegerisa Před 26 dny +2

    ወንድሜ ዛሬ ቀኑ ሳይረፍድብህ እጆችህን አንስተህ ጌታን ተቀበል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 27 dny +4

    ጆሲ አይዞህ ይገባናል ትንሽ እረፍ በተለይ በልጆችሁ መምጣታቸው ይገባናል ይህ ክፍ እዝብ መቼ ሰውን ይተዋሉ

  • @user-nf7nw6ch2s
    @user-nf7nw6ch2s Před 26 dny +1

    ሰውን ሰይሆን እየሱስን አይተህ በምመጡብህ መከረ ሁሉ ጸንተህ እንድትቆም ጌታ ጸገውን ያብዛልህ ጆስዬ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 26 dny +1

    መልካም መንፈስ ያለበት ቅንነት ያለበት ፍቅር ምህረት ያለበት ጉባኤ ያለጥርጥር እግዚአብሔር በዚህ አለ

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 Před 26 dny +2

    እግዚኣብሔር ለተሰበሩ ይዘንናል አይየዞህ ኢየሱስ ላንተ ነው የሞተው። እንወድሀለን።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Před 27 dny +2

    ጆሥዬ አይዞህ ወድም ፀጋህን አትጣል እንወደሃለን❤❤❤❤

  • @EliasBasherr
    @EliasBasherr Před 26 dny +1

    ወንድሜ በተናገረዉ በጣምነዉ መዝናዉ÷የእምነት አባቶች ለተቀበሉት እዉነት በድንጋይ ተወግረዉ ሞቱ÷ብድራታቸዉን ትኩር ብለዉ ስለተመለከቱ÷ወንድሜ በጌታበኢየሱስ በጣም ወድሃለሁ ÷ስለተናገርከዉ ቃል ከአምላክህ ጋር ታረቅ ÷ከጨለማ ወደ ብርሃን መምጣት እንጂ÷ከብርሃን ወደጨለማ መሄድ አይቻልም::

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 26 dny

    ወደንስሐ በፀሎትሽ የመራሽን እህት ተባረኪ!! ይብዛላቹ:

  • @nathanielejeta
    @nathanielejeta Před 26 dny

    Pastor Ali u r amazing person really be blessed and highly favored brother love u my brother from Atlanta

  • @tewabechdemesse528
    @tewabechdemesse528 Před 26 dny +2

    ዲሮም ክርስቶስ አልገባህም ጌታ ይርዳህ

  • @HawuletMehammed-ev2hu
    @HawuletMehammed-ev2hu Před 26 dny

    ወንድሞቼ ኢየሱስን ለብሰነዋል ጌታ ቢሆን ምን ይለዋል እርሱ የማይፈርድበትን እኛ እንዴት እንፈርዳለን ጌታ ኢየሱስ ምህረትን አዉርድልን እንወድሀለን ጆሢ

  • @bassamabbas3390
    @bassamabbas3390 Před 24 dny

    Ali geta yibariki ,የክርሰቶሰን ፍቅር አይበኃለው
    እንደንድ ሰውች እንዳ ሰይጠን የሆኑ በሰው ድከም የምያለግጡ አዝንበችሁኃለው በርያው ብወድቅም ለጌታ ብቆምም ለጌታ ነው ምምከርና መጸለይ ነው እንጂ ያለብን joss ጌታ ይመልሰው
    💔💔💔💔💔💔

  • @misrattaddse4160
    @misrattaddse4160 Před 26 dny

    ተባርክ ፓስተር አሊ ተባረክ ስለተረዳኸው:: ስለምትፈርዱበት ግን ጌታ ይርዳችሁ

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 Před 13 dny

    በመጀመሩያ ሳይድን ነዉ
    ወደአገልጉሎት የገባው
    እንደገና የእዉነት ወንጌል መስማት አለበት::

  • @blessedu223
    @blessedu223 Před 26 dny +1

    የወጣሀረበት ጥልቅ በኦርቶዶክሰ ሳይሆን በየሱስ ነው እባክህ ሸክምህን ይዘህ በጌታ ፊት ሁን ጌታ አይታማም
    እዮብም አፉን አልከፈተም እነወ❤ድሃለን

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha Před 27 dny +1

    እነወገኖቸ.ከአለም.ነዉየመጣሁት.እነለራሰ.የሞትኩ.ነበሪክ.ጌታግን.አዳነኝ.በሪግጥ.ከናተ.የበረታሁ.ስለሆኩ.አይደለም..ምህረቱ.ቸሪነቱ.ደግፎኝ.የቆምኩነኝ.ግንቅድሳን.እህቶቸ.ወንድሞቸኮሽበለቀጥሪ..ባክላረግነዉ.መትሉትንነገሪ.አቁሙ.የእገዝበሐረ.መንፈስ.ያዝና.አየሱስ.ያድናል

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv Před 26 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሰውን የሚ ያጠፋው ዲያቢሎስ ሰውን ይጠቀማል እንዲሁም ሰውንም የሚያድን ሰው ስለሆነ
    ሰው ስላው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ❤❤❤❤❤❤❤ብሩክ ሁኑ

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 26 dny

    እኖደዋለን ወንድማችን ነው ግን ለጆሲ ይሻለዋል ቢያንስ እዛ ሄዶ ይማር ከዛ ይመለሳል

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 26 dny

    Very True Geta kehulu yemtebekn Amlakachen Yebarek Amen 🙏 🙌

  • @Jonasjojhn23910
    @Jonasjojhn23910 Před 27 dny

    You are good father,you are blessing for others...I love your humbleness!Jesus is shining on you...praise God!long live for God's glory

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před 26 dny

    ወንድም ጆሲ እንወድሀለን❤❤❤

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku7586 Před 26 dny +1

    ክርስትና አልጋ በአልጋ አይደለም ፤ ጌታ ከአገልግሎትህ በፊት አንተን እራስህን ይፈልግሃል። እስከሞት የታመንክ ሁንክ የሚለው ቃል በወንድሞች በደል ሊፈትንህ አይገባም።

  • @natannati4255
    @natannati4255 Před 24 dny

    አፖስትል አሊ እባክህ ስልኩን ፈልገህ በውስጥ መስመር አውራው ከጎኑ ሁን አትርፈው ።ብድራትህ ከጌታ ነው እንወድሀለን

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha Před 27 dny +1

    እሱን.ያለተቀበሉ.አንደት.እኛን.ይቀበላሉ.እሱን.ጋነን.አለበት.ያሉ.እንደትእኛን.ሰላምናቸዉ.ይላሉ.አገልጋይ.ወንድሞቸ.እና.እህቶቸ.የሆነነገሪ.በሰማቹ.ቀጥሪ.ባክላሪግነዉ.ስትሉ.ይገሪመኛል.ለሰዉብለቹነዉ.እንደጌታን.የተቀበላቹት.ነብጆስ.ወንዲመ.በጣም.አዝኛለዉ.ካንተ.አፍ.ይንነገ.ስሰማ.በጣም.የበረታ.መስሎን.ነበሪ.አሁንግን.ገታንመፈስቅዱሰን.አሳዝነሀል.ንስሐ.ግባ.ወንድመ.የጣልከዉ.አንሳ.ጆስየ.ወንድመእወዳሐለሁዉ.እየሱስ.ያድናል

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 Před 13 dny

    የጌታ እየሱስን ተከዮችና እዉነተኞች የበጐች እረኞች በሙሉ ንቁ እንደነ ዚህ ወደሗላ የሚያፈገፍጉት ያላቸዉን ይዘዉ የሚወጡ የሚበትኑና እራሳቸዉ ሳይገቡ ሌሎችም እንዳይገቡ የሚከላከሉ ናቸው ::
    ስለዚሕ የክርስቶስ ቤ/ክ ፓስተሮችና አገልጋዬች በሙሉ በዚህ እሳቤ መንጒቹን ነቅታችሁ ጠብቁ::

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 27 dny +6

    እንወድሀለን ጆሲ፣ አይዞህ አሁንም መፍትሄው ወደ አለም መሄድ አይደለም፣

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 26 dny

    ነብይ ጆሲ እንወድሃለን ❤❤

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 Před 26 dny +2

    አላወቃችሁትም ብር ፈልጐ ነዉ ሰዉን በተለይ ሴቶችን ስሜታዊ ያደርግና በምላሱ ይልኩለታል የመጨረሻዉ point አበረታቱኝ ነዉ ያለዉ በመደገፍ አላማዉ ብር ዉነዉ እኔ ሊዘጋ ነዉ church ብሎ 50ሺ ልኬለት ከወሰደ በሃላ እደዉልልሀለዉ እያለ እኔ እዉነት መስሎኝ በቀጣይነት ልረዳዉ መቼ ሊያናግረኝ ጆሲ የጰንተ ዪኒ ማኛ ነዉ

  • @bereketkebedebogale4952

    ወገን ሰዎች ምን እየሆኑ እንደሆኑ ግራ ገባን የራሳችዉን ሀላፍነት መዉሰድ እየሸሹ ነዉ ጌታ ይድረስላቸዉ😢😢

  • @minewjal
    @minewjal Před 27 dny +11

    ወደ ጨለማው ልመለስ ይላል ደግሞ በዝህም አንዳንድ ኦርቶዶክሶች ጮበ እየረገጡ ናቸው ሰውዬው ግን ገና ከአሁኑኑ ወደ ጨለማ እንደሚሄድ ተናግሯል።ሰው ይጨነቃል ከዚህ ግን ነፃ የሚያወጣው በእጃችን ያለው ኢየሱስ ብቻ ነው።የሰው ጭንቀት ብዙ ነው የእኔ ግን ለሰጠኝ ሁሉ ምስጋና ትቼ የለለኝን ሳስብ ነው።ኤሬ ተወኝ ያለኝ ይበቃኛል ልኑርበት።

    • @senaitgebrehiwet-yx9in
      @senaitgebrehiwet-yx9in Před 27 dny

      =
      ;

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 Před 26 dny

      Chelema west man endale enakalen . Demo esu meta almeta lerasu new 😊

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 26 dny +1

      😂😂😂😂😂 ነብይ ጆሲ ! በጣም ፎገርክ 😂😂😂😂😂 ቤተክርስቲያን አዳራሽ መሰለህ እንዴ ከነ ሸንትቤት ሀሳብህ ዘው ብለህ የምትገባበት ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሁን በሌላ ጡረተኛ ቀንተሀል ወይም በገፍ ያሰብከው ዘረፋ ቀንሶብሀል 😂😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ቀለሜን አማክረው የልመናን ዘዴ በደንብ ያሰተምርሀል 😂😂😂😂😂 ግን 50 እጅ ለቀለሜ እንደሚሆን እወቅ ቀለሜ ያለጥቅም ለሚስቱም ቃል አያወጣም ጆሲ ቀጣፊፊፊፊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Před 26 dny +2

      አይ አለማወቅ ኦርቶዶክስ በተክርስቴያን አንድም ቀን ጮቤ እረግጣ አታውቅ ወደእውነተኛዋ ቤተክርስትያን ቢመለስ የአንድ ሰው ከጥፋት መመለሱ ቤተክርስቲያን እንዲሁም በሰማይ መላእክት ደስ ይላቸዋል ከዛ በተረፈ ነብስ የሚተርፈው እሱ ስለሆነ ማይክራይፎን ይዘን እንደናንተ እሄንን ያክል ሰው እንዴህ እንዲያ ሆነ እያለች ጨፍረን አናውቅም ወደፊትም አናደርገውም ስለዚህ የሱ መዳን ለራሱ ብቻ ነው አለቀ።

    • @YosephTamirat-py6vk
      @YosephTamirat-py6vk Před 26 dny

      Anifaligawum ayimita

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h Před 26 dny +1

    ሲጀመር ቀን በቀን ላይቭ እየገባህ ፖለቲካ ከሐይማኖት እየቀላቀልክ ቸገረኝ እርዱኝ ስልክ ሙሉልኝ ስትል እንጂ ወንጌልን ስትሰብክ አላውቅህም ህይወት የግል እንጂ አንተ ስለሄድክ ስለመጣህ ምንም ለክርስቶስ አታጎልበትም ግን የዳንክበትን መንገድ አንተ ከረሳከው የኤፍሬምን መዝሙር አትርሳው

  • @user-wf7ek2pq9y
    @user-wf7ek2pq9y Před 26 dny

    ነብይ ጆስ እንወድሃለን 🥰

  • @famousalex8999
    @famousalex8999 Před 25 dny

    ጆሲ እንወድሀለን 🥰🥰🥰🥰

  • @diborakedane1607
    @diborakedane1607 Před 26 dny

    እንወድሃለን ወንድሜ ጆሲ

  • @addistedla
    @addistedla Před 26 dny

    የወንጌል አማኝ ነኝ ማነዉ ኦርቶዶክስን ጨለማ ያረገዉ? ኧረ እየተስተዋለ ጎበዝ በርግጥ ተሀድሶያስፈልጋል

  • @yoditbelachew1363
    @yoditbelachew1363 Před 27 dny +1

    ጆሲ እንወድሀለን ❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 27 dny

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 26 dny +1

    ነብይ ጆሲ ወደ እግዚአብሔር እንድጠጋ አድርጎኛል። እኔ ከጌታ ቤት በራኩኝ ሰአት እንደ አጋጣሚ የሱን ቪዲዮ ሰምቼ ልቤ ቀለጠ በተለይ ስለ መጨረሻ ዘመን ሲያስተምር ቁጭ ብዬ ከልብ ሆኜ ነበር የምሰማዉ። ባጠቃላይ ተፅኖ ፈጣሪ ሆኖልኝ አይቻለሁ። ጆሲዬ እዉነት ከልቤ ነዉ የምወድህ❤
    አሁንም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉና። እንደገና አቁመዉ አባ

  • @senijess7689
    @senijess7689 Před 26 dny

    Tebarekeleg paseterya❤

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 Před 27 dny +1

    ወድ ጨለማ ለመሄድ ማስታወቂያ አትስራ ተንበርከክ

  • @aboneshgeneti7295
    @aboneshgeneti7295 Před 26 dny

    Amen! Dimtihen Geta hoy lismahe!!!

  • @mihiret1234
    @mihiret1234 Před 26 dny

    We love love you so much joye God is Good ok don't panic bless you

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 Před 26 dny

    ጆሲ እንወድካለን

  • @TesfayeNega-bu4hz
    @TesfayeNega-bu4hz Před 27 dny +1

    ጆሲ እንወድሀለን

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před 27 dny +1

    ትክእል እኔም በወንድምነቱ እንጂ ገንዘብ ሲፈልግ ነው እየወጣ የሚቀባጥረው አጭበርባሪ ነው ባክ ማረጉን ለኝ ነግሮ ነው እኔዴ

  • @meazaadgeh4766
    @meazaadgeh4766 Před 26 dny

    God is the God of mercy and love Exod 32:14

  • @mihirethoye6210
    @mihirethoye6210 Před 26 dny

    p/r Ali Batame Batame tabarek

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku7586 Před 26 dny

    ፍጹም ሰላምና እረፍት ያለው ስንሄድ ወይ ጌታ ሲመጣ ነው። ያለነው በገእንግድነት ምድር ነውና።

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo Před 26 dny

    Tebarek mhret yebezalet sew

  • @user-jy7zy9ji3t
    @user-jy7zy9ji3t Před 26 dny +1

    ፀልዩለት አጋንንት ገብቶበታል ከአንድ ነቢይ ነኝ ባይ ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ ማለት መጀመሪያም ክርስትና አልገባውም ምንም አይነት እሹሩሩ አያስፈልግም ስንት ፀሎት የሚያስፈልጋቸው ጌታን የማያውቁ አሉ

  • @senaitasfaw9528
    @senaitasfaw9528 Před 26 dny

    እወደዋለሁ ግን ምንያህል እውነቱን ነው?ባለፈውም እንዲህ እያለቀሰ ተመለስሁ ብሎ በማግስቱ ወደመጀመሪያው ስድቡና ውንብድናው የተመለሰው

  • @vig737
    @vig737 Před 27 dny

    አሜን

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Před 26 dny

    አንዳንድ ሰዎች የምኞታቸዉ ሳይሳካላቸዉ ስቀር የምያቀርቡት ምክንያት ነዉ ሰዉ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ከወጣ በኃላ ወደጨለማ ልመለስ ይላልን?? ክርስትና የአልጋ የሶፋ የምቾት እንዳልሆነ ከጅምሩ አዉቀህ መግባት ነበረብህ

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 27 dny +1

    እሱ ሰላም ስጡኝ ይላል እናንተ እንወድሀለን ትሉታላችሁ ወደዱኝ አላለም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny

      😅😅😅😅 በግድ እሱ ቢዝነሱ ጠሮበት ነው ወደ ጭለማ ልትሄድ ነው ሰትሉ አታፍሩም ኧር ጴንጤ የጭለማው ንጉሰ የጨፍርባቺ እየሱሰን ቢዝነሰ ያርጌቹ በኦርቶዶክሰ ጭለማ ሰትሉ አታፍሩም ምድር ኮልኮለያም ድርዬ ጥርቅሞች የዬቲብ ጡርተኛ አይደላቹ ለማያቃቹ ደንቆሮና ደደቡን ገጠሪዋችን አጃጅላቸው ጆሲ እንወድሃለን😅😅 ምድር አሰመሳይ

  • @Emenetyohans
    @Emenetyohans Před 26 dny

    Josy wendemachene please teregaga back marege lehiwot mefetehe yelweme yezelaleme mote enji so kemiwedehe geta wedete tehedalehe ? Ayizohe wendeme banete endihe mehone getame egname anaterefeme enwedehalene.

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo Před 26 dny +1

    Wendmacen josi enwedhalen we lave u

  • @aboneshgeneti7295
    @aboneshgeneti7295 Před 26 dny

    Geta yibark Anten yeseten!!

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 26 dny

    ህድ መልካም ጨለማ

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 8 dny

    ነብይ ጆሲ እንወድሀለን

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Před 26 dny +1

    ክርስትና ኑሮ ነው

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl Před 26 dny

    ጆሲ እንወድሐለን አንተወድማችነሕ

  • @tesfayeware
    @tesfayeware Před 26 dny

    Geta yibrakachu

  • @aboneshgeneti7295
    @aboneshgeneti7295 Před 26 dny

    Amen amen 🙏

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 Před 27 dny

    Ere josi wed hulama befsum endatmeles be yesus sem eyawkew yefred ken kerbual ayzohe egzeabher kehonhe new ❤

  • @damakesh5196
    @damakesh5196 Před 5 dny

    Tabaraku.wonidimoche

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před 26 dny +1

    ችግር የለም እንኩዋን ወደ ኢሉሚናቲ አልሄድ እንጂ ኦርቶዶክስ ጌታን ነው የሚያምኑት ግን ተረጋጋ እባክህ ክርስትና ማለት ጦርነት ውስጥ ሀይለኛ ውጊያ ማለት ነው ማሸነፍ መቻል አለብህ

  • @FevenTadesse-p5w
    @FevenTadesse-p5w Před 26 dny

    Josi you have to know what does Christianity mean

  • @user-jr1jp1sd3k
    @user-jr1jp1sd3k Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @melatmasresha3188
    @melatmasresha3188 Před 24 dny

    ምንድነው ጆሲ ከሰዎች ጋር ስትጋጭ " ወደ ኦርቶዶክስ ምናምን " የምትለው ጌታ የሚጎዳ መሰለህ እንዴ እራስህ መርምር ነው ወይስ የሚዲያ መነጋገሪያ ለመሆን ነው ; ዮሐ. 6:68 አላነበብክም ማለት ነው ቅድሚያም ሰው አይተህ የመጣህ ከሆነ ስትሄድም ሰዎችን አይተህ ነው

  • @bedasachefe8517
    @bedasachefe8517 Před 26 dny +1

    This guy is unmatured from the beginning. I don’t think that he is in Christ.
    Don’t try to scare us he will get back to OTC.
    Any body can decide on what to say or do.
    Ali , don’t try to make us feel like we loose everything.
    Luke 9 : 23 - 26

  • @user-jr3gw2ou3l
    @user-jr3gw2ou3l Před 27 dny

    Eyesus yeselam amlak engi yehuket aydelem ersu keman gar yewedaderal? Josi wederaseh temeles

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 27 dny +1

    እሱ እራአሱ ጥፋአተኛአነው ሚዲያላይ መጮህ ማቆም በዝምታአ መቀመጥ እመለሳለው ሚለው ክርስትናአ እቃቃ አይደለም

  • @RozaWorku
    @RozaWorku Před 26 dny

    Jo❤❤

  • @ameleadane2153
    @ameleadane2153 Před 27 dny +1

    Josi yebelahewe yemelese shiro na berebere sigole yemekade eyesues yelenem orthodox mimilesehe gudaye yenuro godolo enesu yemolalu tebelachihual esekmechereshaw yemitena eresu yedenal.

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Před 27 dny

    ፕሮፌት ጆሲ እንወድሃለን!

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před 26 dny

      አንቺና መሰሎችሽ ፕሮፌት ካላለችሁ ማውራት አትችሉም? ዝም ብሎ ሰውን በስሙ መጥራት እኮ ሃጥሃት አይደለም።
      ላልሆኑ ሰዎች ያልሆነ ስም እያሰጣችሁ ራሳችሁንና ውሸተኛ አገልጋይ ተብዬዎችን የምታሳስቱ ትሆናላችሁ።
      መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እና ጴጥሮስ ጳውሎስ የእነሱም ጌታ በስሙ ተጠርቷል። ከአጓጉል ስሞችና ምድራዊ ማእረጎች ይልቅ እስቲ የምጠቅመው ነገር ላይ አተኩሩ።

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 Před 26 dny

    ማንን ነው ሚያስፍራራው 😅😢😅

  • @mesfinwondimulemma9916

    ወንድሜስ ማነው አናቴስ?

  • @user-ne4uq9rr7y
    @user-ne4uq9rr7y Před 26 dny

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😄

  • @Abebechdureto
    @Abebechdureto Před 27 dny

    Josi ❤❤❤❤❤

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash Před 25 dny

    እያስለቀስክ ከሕዝብ የቀማኸውን ብር መልስህ ንሰሐ ከገባህ ሠላም ታገኛለህ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 27 dny

    ነብይ ጆሲ እንወድካለን

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes Před 21 dnem

    ይቅርታ አድርጉልኝና ፔንጤዎች ነብሰገዳይ በስቶበታል ወንድማችን ጆሲ እንወድካለን

  • @aboneshgeneti7295
    @aboneshgeneti7295 Před 26 dny

    Lib ! yitayal,wedet endemitlak Waw!!

  • @wave3816
    @wave3816 Před 26 dny

    ድሮም የሆነ ነገርን ፈልገህ ከሆነ ወደ ጌታ የሄድከው ለዛ ነው ተረጋግተህ መቀመጥ ያቃተህ