#አይነ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • የፍቅር ነገር መርየምና ሱለይማን 💖ኢምራንና ኢክራም💕

Komentáře • 37

  • @azioumer
    @azioumer Před 5 měsíci +1

    አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ እንኳን ስላም መጣሽ ራቢዬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማማዬ በርች እጂግ አስተማሪ ነው በርችልኝ🎉🎉🎉

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před 5 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የኒል ታሪክ ነው በርችልን በተከታታይ ክፍል ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን በርችልን

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Před 5 měsíci +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እንኳን አደረሰ ለሮመዳን አሪፍ እና አስተማሪ ነው ቀጥይበት ❤❤❤

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ እጂግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን በጣም ሳጪ የሆነ የፍቅር ታሪክ ነው ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Před 5 měsíci +1

    አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ሰላም ዉድ ማሻአላህ ❤❤❤ማሻአላህ ❤በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነበር በርች ቀጥይበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውው በጣም አራፍ ታሪክ ነው በርችልን እና አመሰግናለን እግዚአብሔር በአሌንባት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Před 5 měsíci +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መኩሸየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ ደሥ የሚል አሥተማሪ ትረካ ነው ❤❤🎉🎉

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 5 měsíci +1

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሸ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ዋውውው በጣም ደስየሚል ግጥም ነው ጎበዝ በርችልን እናመሠግናልን ጥሩመልክት አለው

  • @Yegnaandken
    @Yegnaandken Před 5 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው አመሰግናለሁ

  • @2-zu3ws
    @2-zu3ws Před 5 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ አለፈለቅዬዬዬዬ በሰላምና በጤና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ውድድድድድ በጣም ደስ የሚል ታረክ ነበረ በርቺ አገራችን ሰላም ያሠማንንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m Před 5 měsíci +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ክንኳን በደነ መጠቅ በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ🎉🎉🎉🌷🌷🌷👍👍👍👍👈🙏🙏🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ አሪፍ አቀራረብ እግዚአብሔር ይጨምረልሸ🎉

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው አመሰግናለሁ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před 5 měsíci +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአይነ ስውሩ አፍቃሪ ክፍል አስራ ዘጠኝ ቀጣዩን አብረን እናያለን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey7zd6rv7d
    @user-ey7zd6rv7d Před 5 měsíci +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሊ ወበረከትሁ ኤኳን ሰላም መጣሽ አልፈለቅዬ የኔመልካም ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔውድ አላህ በያለንበት ይጠብቀን ሀገርሰላም ይሁንማማዬ በርችልኝ አሪ ቆይታነበርርማርየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 5 měsíci +1

    አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረካሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ጀግና ማ ሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Před 4 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Před 5 měsíci +1

    ማሻ አላህ ቀጥይበት የኔዋ👍👍👍👍

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 Před 4 měsíci +1

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Před 5 měsíci +1

    Aselam Walakum Werahmtulahi Webrkatu Enkan Dehna Metash Wode dese MilE Akerareb New Allah Yagzesh Yena Konjo❤❤❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 5 měsíci +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ አልፈለቅ እዴትነሸ እህት ❤🎉❤🎉❤🎉🙋😘😘😘

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Před 5 měsíci +1

    Aselamualeykum Werahmetulahe Weberekathu Ahlen Wude Enkuwan Dehna Metashi ❤🎉🎉🎉

  • @jaaloromiyamore74k36
    @jaaloromiyamore74k36 Před 4 měsíci +1

    Nagaan mana kanaaf haa tau ashama harka fuune jirra jirtu bakka jirtanitti nageenyi keessan dachaan haa baayyatu cima bara hojii gaari hunda keenyaaf🎉🎉

  • @user-mw7nm3bj5f
    @user-mw7nm3bj5f Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የወዜ ብቻየን ቀርቸ አይ መ
    ማሬዋ ወተ ቴ ሸጋየ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 5 měsíci +1

    አሰላማልኩምራህመትላህኸበረካቱ ሰላምሰላምሰለይብዛልየኔመልካምአንካንበሰላምመጣሸል አግራይንሰሓምፍቅርአንደነትያምጣም የኔመልካም አል ወድበረይሕ ማሻላህ ዋዋዋ በጣምአራፍቆይታነቀረን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před 5 měsíci +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-us5hr4nn1n
    @user-us5hr4nn1n Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Před 5 měsíci +1

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @dbreroha
    @dbreroha Před 5 měsíci +1

    Selam selam selam edate adershe ehtachn selam adetshe enkuan dena metashe selam ybzalshe baleshebt bota selam lesew lijoch

  • @sekinatube1816
    @sekinatube1816 Před 5 měsíci +1

    ሰወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ቀጣይ 😢😢😢😢

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e  Před 5 měsíci

      ኢንሻአሏህ ሰኩየ ስላልተመቼኝ ነዉ ሰሞኑን አነበዋለሁ ❤

  • @Tebesumahmed
    @Tebesumahmed Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azizaayalew
    @azizaayalew Před 4 měsíci

    ሰላምአለይኩምአይንሰውርአፍቃርመሸአላህያለህሰራአይንሰውሮችልባቸውብርሀነውይባልበአሰተሳሰብከኛይበልጣሉይገርማልከፈተነጠብቀንአትፈትንንያርብበጣምደሰይላልበርችጠክርጎብዥሀገራችንንሰላምያጣልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanatube11
    @amanatube11 Před 5 měsíci +1

    Asalamaleykum.ekandenametash❤

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Před 5 měsíci +1

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam nw yemgrmi nw manychnmi Manintachn yehalchni leflftachni timrti nw

  • @user-us5hr4nn1n
    @user-us5hr4nn1n Před 5 měsíci +1

    ነገ ስብ መልሺ