#ሂልዊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ሰላም ለሀገራችን 💐
  • Zábava

Komentáře • 40

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před měsícem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ውደ ደስ የሚል ታሪክ ነው ቀጥይበት🌹

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው ቀጥይበት በርችልኝ❤❤❤

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Před měsícem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣሽ መኩሸየ ማሻአላህ ደሥ የሚል ትረካ ነው አላህ ይጨምርልሽ ቆንጆ አቀራረብ ነው ቀጣዩን እንጠብቃል በርች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Před měsícem

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነዉ ዉዴ በጣም ጥሩ አሥተማሪ ታሪክ ነዉ አይናፍቆት በጣም ከባድ ነዉጀዛኩምላህ እህታች ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yebabowa
    @yebabowa Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ሀሪፍቆይታነበር በጣም የኔመልካም

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህን እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ምርጥእና ሀሪፍ የሆነ ታሪክነው በርች ቀጣይ እንጠብቃለን ሀሪፈ ቆይታነበር

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Před měsícem

    ሰላም ሰላም ላንች ይሁን እግዚአብሔር ይመስገ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ስራ ነው ጎበዝ በርች ብዙ ከዚህ በላይ መስራት ትችያለሽ ጎበዝ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před měsícem

    ሠላም በጣም ጥሩቆይታነበር እናበርችልኘ በቀጣይብዙ እጠብቃለን እና በርችልኘጰ አገራችንን ሰላም ጥሩቆይታነበር እናበርችልኘ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @Fetah90
    @Fetah90 Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ውደ ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም ደስስ የሚል አቀራረብ ነው በርች ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላሚችሁ ይብዛ በርችልኝ ውደ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před měsícem

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን
    ትረካ በምልካም አንድበት ሲተረክና ሲነገር ምነኛ ለሰሚ ጀሮ ይስባል በተለይ ደግሞ በሀይማኖት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ተመስጦ ለማዳመጥም ትምህርትም እውቅትም በነፃነት እንደማግኘት ነው ችሎታሽ አንደኛ ነሽ ከአነጋገር ለዛሽ ጋር ❤❤❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Před měsícem

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet konjo asitemari new ketiyibet enamesgnalen gobez ❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před měsícem

    ዋለይኩ ምሰላ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይበት

  • @emanTube201
    @emanTube201 Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረረካቱሁ ሰላም እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ደስየሚል ቆይታ ነበር በርቺ አሪፍ ታሪክ ነበር በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před měsícem

    ሰላም ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን እህት በርቺልኝ ፍቅር አድነትን መፍቀዱ ርን ይወፍቀን በርቺልኝበጣም ደስየሚል ትረካነው ዋዋዋዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YilkalFentahun
    @YilkalFentahun Před měsícem

    ሀለን ሰላም ሰላም ጤናይሰጥልን እንኳን በሰላምና በፍቅር መጣሸ ብያለው እህታችን ማሻላ ብያለው ዋውውው ከሚያምረ ቦታ ጋ የምታመጭልን ታሪክ ይለያልኮ በርችልን❤❤

  • @hayat.youtube2561
    @hayat.youtube2561 Před měsícem

    አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ አህሌን ወሰለህን ወማረበን ውዴ እንኳን በሰለም ማጣሽ ውዴ በርች ሰለም ለሀገረችን ሰለም መሸ አለህ በርች ዱአ እንዳራራግ ሀገረችን ቤታሳቦቸቻን ሰለም አለህ ያድርግልን የረቢ ዘማን በጣም ያስፋራል እህቶቼ 🎉

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube Před měsícem

    በጣም የሚያምር ታሪክ

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣሽ አልፈለቅ ሚድያ ዋው አሪፍ የሆነ አቀራረብ ነው በርችልን ሁልግዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ አልፈለቅ ❤ 😂ደሞ የሞባይልሽን ኮድ አየሁት ከመኪናው መስታወት ስልክሽ ቢጠፋ ፍቅር ነች እዳትይ 😅

  • @hayat2583
    @hayat2583 Před měsícem

    አስላመ አይላከም ውራህመርተ ወበርካት ወበርካት አርፍ ቆይት ነው በርተ የኔ መልካም እህት በርተ አላህ ይጠብቅህ እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neimayimam1651
    @neimayimam1651 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ 🌹

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd Před měsícem

    አሠላም ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሠላም ላቺ ይሑን ሁቢ ማሻአላሕ ማሻአላሕ ማሻአላሕ በጣም ደሥ የሚል ትረካ ነው ቀጥይበት ❤❤❤❤❤

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 Před měsícem

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እንኳን ደህና መጣሽልን አሚንንን ያረብ በጣም የምወደዉና በጉጉት የምጠብቀዉ ትረካ ነዉ በርቺልን

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Před měsícem

    አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ አልፈለቅዬዬዬይ በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Před měsícem

    አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Před měsícem

    ወአለይኩምሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሩየ አለሽ ማሻ አላህ ቀጥይበት👍👍👍

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ ፣አንብቢ ትችያለሽ፣

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን 😢😢😢😢😢

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m Před měsícem

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በርቺልኝ👍👍👍👍👍

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Před měsícem

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari Ethiopia Ethiopia Ethiopia 🇪🇹

  • @MohammedEndris-jy2tz
    @MohammedEndris-jy2tz Před měsícem

    አሠላምአለይኩም ማሻአላህ በርችልን እህታችን

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Před měsícem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህለን ውዴ ማሻአላህ አላህ ይጨመረልሽ ውዴ🎉🎉🎉

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Před měsícem

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st Před měsícem

    Asallaala muwalaymuk warahamatullahii wabarrakaatu jabadhu akkasumati ❤❤❤

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o Před měsícem

    አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን የኔ ውድ እንኳን ደህና መጠሽ በጣም ግዜ ነበር ቆይተ በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን በጣም አቀረራብ ነው ❤❤❤

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w Před měsícem

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda❤ tiru tmhireta new ema kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před měsícem

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hibutub
    @Hibutub Před měsícem

    መሽአላህ

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Před měsícem

    ሰላምሰላምጣናይሰጥልኝየኔወደ፣እህቴ፣እንኳንደህናመጣሸአሜንአሜንሀገሰችንንሰላምናፈቅረንይሰጠን፣ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤በረችልነ

  • @RhayaHeyru
    @RhayaHeyru Před měsícem

    ማሻአላህ😘😘👍👍👍👌