የ'ድሜ ገጾች//እጅግ ልብ የሚነካ ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሰጥ ትረካ/narration

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2021
  • #የ'ድሜ ገጾች እጅግ ልብ የሚነካ ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሰጥ ትረካ
    ደራሲ፡- እርቅይሁን በላይነህ(እርቄ በላይ)
    ተራኪ፡- የእሰይነሽ ልጅ
    በሰገነት ሚዲያ ብቻ
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
    MUSIC:-ፍቃዱ ጥላሁን( Fike Kirar )
  • Zábava

Komentáře • 15

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 Před 2 lety +1

    Andegna

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před 2 lety +1

    የኔ አባት

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል😭

  • @jaberabdolrahim6204
    @jaberabdolrahim6204 Před 3 lety +1

    🖤

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ የእውነትኮነው ይሄስ አይይይይ ሀገሬ መቸ ይሆን ድህነት ከምድርሽ የሚወጣው ይሄን ፍራቻ በአረብ ሀገር እድሜያችንን እየጨረስን ያለነው በቁም እስር ያለወንጀል የተፈረደብን ድሀ የደሀልጆች ስለሆን አይደለምን? ደጉ የሀገሬሰውስ የሚባለው ደግነቱ እምኑላይነው በደረቁ ከንፈር መምጠጥና በችግር ተጠማርሮ ሲሞት የሬሳ ሳጥን አዋጥቶ የሚገዛና የሚቀብር ወይ በረሀብ በሀሳብ አእምሮውን ስቶ በየመንገዱ ሲታይ አበደ እያሉ ከንፈር መምጠጥ እንጂ አይዞህ ብሎ ካለው የሚያካፍልና የሚያስጠጋ አላየሁም ተወልጀ እስካድግ የገዛ ዘመዶቸ እያላቸው ተርፏቸው ሀጂና ኡምራ ሳኡድ አረቢያ የፈጣሪን ቤት የነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ ሀገር ቡዙ ብር አውጥተው ለጉብኝት ሲሄዱ በጎረቤት ፆም እያደርን በእርዛትና በበሽታ የምንሰቃየውን አባታችን እንጀራ ፍለጋ እሰው ሀገር ጥሎን ሄዶ እናታችን ብቻዋን ስትዋትት አይዟችሁ አላሉንም እንደውም በምጥን ላይወልዱ እንደ ዶሮ ቀፍቅፈው ቀፍቅፈው አሁን መንጫጫት እረወዳ እቴ እያሉ ያሽሟጡብን ነበር እናማ እኔ ታላቅ ስለነበርኩኝ እንደምንም ተብሎ በአስራ አራት አመቴ ዱባይ ተላኩኝ ስ6 አመት ተገርጀ ቦታ ገዝተው ቤት ሰርተው ወንድም እህቶቸን ዘና ብለው እያሳደጉ እኔ ግን ተመልሸ ሀገሬልይ መቀመጥ አልቻልኩምና ተመልሸ በ2000ሽ አመተ ምህረት ሳኡድ መጣሁ ይሀው ሁለት ሽ አስራ አራት ገባ የእኔ ሀገር መግባት ባል ማግባት መውለድ እንደ እኩዩቸ መኖር ግን የሰማይ ያክል ርቆብኝ እስካ አሁንም በአረብ ግርድና የቁም እስረኛ ሆኘ እየኖርኩ ሳይሆን የኗሪ ሀብታሞች አኗኗሪ ሆኘ አለሁኝ ቡዙ የእኔ ብጤወችም መኖራቸውን አልጠራጠርም ታዳ ይሄ ሁሉ ድህነትና የሀብታም ወገን ጭካኔ አይደለምን የትነው ደግነታችን መተዛዘናችን አበሻ አዛኝ ለጋሽ ገለመለ እውሸት ማስመሰል ጭካኔ እንጂ ሌላ አላየሁም እናመሰገናለን ሰገነቶች ቻናላችሁ አስተማሪና ቁምነገረኛ ስለሆነ በርቱ አላህ ለሀገሬ ደሀ ዘብ ይቁምለት የማያልቅበትና አዛኙ ሩህሩሁ የማያዳለው ጌታ ለሀገሬ ሰላም ፍቅር ተድላ ክብሯን መልሶ ይስጣት አሚን እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረሰን።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 3 lety +3

    አሁን አሁን የምታመጣቸው ትረካወችበጣም አሳዛኝና ልብ አጠልጣው ናቸው በዚሁ ቀጥልበት😍❤

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 3 lety +3

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ልብ የሚነካ ትረካ ነው

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 2 lety

    Eff yewnt eko ale endtkfa yemnor andandy lemen ellew thank you brther

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ቀን አለው የኔአባት

  • @fhhddd4608
    @fhhddd4608 Před 2 lety +1

    እደዛሬ አልቀሼ አላቅም ሆድ ባሠኝ እፍፍፍ

  • @belayesweet946
    @belayesweet946 Před 3 lety +2

    Ekan dehina metacehu

  • @amaamm7127
    @amaamm7127 Před 3 lety +2

    ዉይ አይ በጣም ያሳዝናል

  • @almazzewduaspaw1680
    @almazzewduaspaw1680 Před 3 lety

    ያሳዝናል።እህህህህህ።

  • @shewiteg4203
    @shewiteg4203 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @haile-no1vc
    @haile-no1vc Před 3 lety +1

    😪😭😭😭