ስራ የሌለው ወንድ ለምን ያገባል !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #SemayPodcast #ChristianTube#Semaytube#SemayPodcast#Encounter#Christian Tube#Christian Media#ሰማይ ቱብ#Ethiopian Protestant#Christian podcast

Komentáře • 42

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 Před 28 dny +19

    ጼንጤ ሽፍንፍን ሚያደርገውን በግልጥ! ጌታ ይባርካችሁ this is the healing season for us indeed

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +5

    የፈለገ ቢሆን ፣ ችግር እና ክፍተት ይኑር እንጂ ወደ አለም ሄጄ ምክር አልሻም እነዚህ የቤተክርስቲያን አባቶች እና አስተማሪዎችን ሊተካ የሚችል በአለም ያለ እውቀት አለ ብዬ አላምንም።

  • @Sisualex
    @Sisualex Před 5 dny +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ልበለው ❤ ከገባውት እጮኝኘት ያተረፈኝ ያስጣልኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa Před 3 dny +1

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 Před 20 dny +2

    በጣም የሚገርም እይታ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ባለትዳሮች ቢዮት ተመኝሁ

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 Před 27 dny +4

    ጌታ ይባርካችሁ የሚገርም ትምህርት ነው ያገኝሁት የጌታን ነገር እያወቁ ግብዝ ወንዶች ይህንን ቢስሙ እንዴት መልካም ነው

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 26 dny

      እናመሰግናለን

    • @samijesus9953
      @samijesus9953 Před 15 dny

      ግብዝ ሴቶችም ይማሩበታል !!!!😮

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +2

    "ሁለት መሪ ሁለት እረዳት ከሆነ ስራ አይሰራም"

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +2

    "ሚስት ባልን ትተካ አይልም መፀሃፍ ቅዱስ"

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +2

    "ሚስቴን የምወደው እግዚአብሔርን ለመታዘዝ ነው"

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 22 dny +2

    እውነት ስራ ከሌለው አንድ ሰው ማግባት በራሱ ጤናማነት ነው ብዬ አላስብም ጌታ ያውቃል ማለት እኛ የበኩላችንን አድርገን ካቅም በላይ ሲሆን እንጂ ምንም ሳይደረግ ጌታ ያውቃል ማለት ተገቢ አይደለም ሰርታችሁ ብሉ ነው የሚለን ቃሉ

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +1

    "ለጌታ እንደምገዛ ልገዛልህ? አዎ ።
    እኔ አይደለሁም የምለው"

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Před 25 dny +3

    What a life changing conversation. Glory to God!

  • @tigis693
    @tigis693 Před 28 dny +3

    Godly principles key point. !!! God bless you !

  • @Ruth123Sol
    @Ruth123Sol Před 23 dny +2

    Where can we find the book please?

  • @YouTubechanal-js7xm
    @YouTubechanal-js7xm Před 27 dny +3

    ተባረኩ❤❤የሚገርም መረዳት

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +1

    "መገዛት የማንነት መለኪያ አይደለም" መገዛት ማነስ አይደለም

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před 17 dny +2

    ❤❤❤❤❤

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +1

    "ኳስ እና እንቁላልን እኩል እንይዝም"

  • @user-cf5oe6oi6r
    @user-cf5oe6oi6r Před 22 dny +1

    Thank you!!! Amesginalehu!!!

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 27 dny +3

    ይሜዬ ተባረክ

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Před 23 dny +2

    tebark የምዕግርም melktnw

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 15 dny +1

    "ሚስቴ ዋስትና አላት"

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 27 dny +2

    God Bless U Pastor Yimesgen❤❤❤

  • @MhiretTamirat
    @MhiretTamirat Před 16 dny +2

    Yesemayoch tebarekulign ...hiwet eyetekafelin nw

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 15 dny

      Amen 🙏. እናመሰግናለን

  • @pierrewhenheisoldandlonely4460

    Wonderful to listen to such important topic!
    Bless you!

  • @hiwotsisay9123
    @hiwotsisay9123 Před 27 dny +2

    Thank you!

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 Před 27 dny +1

    ❤🙏