በእስል*ምና ከ26 ዓመት ቆይታ በኋላ ወደ ኢየሱስ| ኡስታ*ዙ ስህተት ናቸው ብሎ...| Pistis Podcast |@abraham_m7

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ኡስታ*ዙ ስህተት ናቸው ብሎ ያወጣቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እየመረመርኩ ኢየሱስ በፍቅሩ❤️አሸነፈኝ፤
    This is personal life testimony which helps people to love God. And the video followed all CZcams community guidelines with all respect without violating it. All in all, this video is intended to teach and help others. No hate speech at all. #jesus#habesha #jesusislord #ethiopia #muslim ‪@የማይደበቅእውነትኢየሱስ‬
    🌍ይህ የክርስቶስን ወንጌል አጋጣሚዎችን ሁሉ በመጠቀም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ ቋንቋዎች የምናበስርበት ፣ የሚጠፉትንም ለመታደግ በትጋት የምንሰራበት ገጽ ነው። ኑ የክርስቶስን ወንጌል አብረን እናብስር!
    ♦️በዚህ ገጽ አስተማሪ እና ለቤተክርስቲያን መታነጽ የሚሆኑ ስብከቶች ፣ ትምህርቶች ፣ ዝማሬዎች🎵🎶 እንዲሁም የጌታን ታላቅነት የሚያሳዩ የህይወት ምስክርነቶች የሚተላለፍበት ነው።
    ♦️የተለያዩ የወንጌላውያን አስተምህሮቶች በነገረ መለኮት አጥኚዎች በውይይት እንዲሁም በተከታታይ ትምህርት መልክ ተዘጋጅቶ በዚህ ገጽ ይተላለፋል።
    🔶በአጠቃላይ የክርስቶስ ወንጌል በቃልም ሆነ በተግባር የሚሰበክበት ገጽ ነው። በዋናነት የእግዚአብሔርን ተልዕኮ ለመፈጸም የወንጌል ስራ የሚሰራበት ነው። [ማቴ. ወንጌል 28:19-]
    📢 እርሱ ሊልቅ እኛ ልናንስ ይገባል፤ አሜን‼️
    ⤵️አገልግሎታችንን ለመደገፍ፦
    🔸➤ንግድ ባንክ: 1000096497068 Abraham Mamecha
    🔸➤ብርሃን ባንክ: 1010110724179 Abraham Mamecha
    🔸➤አዋሽ ባንክ: 01320174750900 Abraham Mamecha
    ➽Telegram: 👉 t.me/abraham_m...
    ➽ስልክ|Phone: +251912408756 WhatsApp/ Telegram

Komentáře • 153

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  Před 22 dny +47

    ይህ ቪዲዮ ከዚህ በፊት በታቃዊሞች ሪፖርት ተደርጎ የወረደ ሲሆን አሁን በድጋሚ ተለጥፏል። ስለዚህ Like, Share, Subscribe ,comment በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችሁን አድርጉ🙏❤
    ተባረኩ!

    • @user-of5wu3ud3d
      @user-of5wu3ud3d Před 22 dny +7

      እሺ ወንድማችን። እባካችሁ አብርሽን እንደግፈው። በርታ ወንድማችን

    • @PiyeAbebaye
      @PiyeAbebaye Před 22 dny +4

      ተባረኩ ወንድሞች❤❤❤

    • @user-qq7xy5of5v
      @user-qq7xy5of5v Před 22 dny +1

      @@user-of5wu3ud3d EWNET YALTEKEYETE WENGEL MISEBK WENDM NEW ENDEGFEW

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal Před 22 dny +7

      ስትለጥፍ Educational አድርገህ ለጥፈው። ማጥፋት አይችሉም። ደሞ ትልቅ አገልግሎት እያገለገልክ ነው፣ ተባረክ!!!

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  Před 22 dny +1

      @@ewnetyasarfalአመሰግናለሁ🙏🏾❤️

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 22 dny +34

    የዛሬ 33 ዓመት በጌታ አምኖ የታረደው ወጣት አልክድም ኢየሱስን ስላለ ነው ነገር ግን ቤተሰቡ በሙሉ እሱ አምኖ የሞተለትን እኛም እናምነዋለን ብለው ወደ ጌታ መጡ።

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  Před 21 dnem +5

      እነዚህን ቤተሰቦች ማወቅ ብንችል ደስ ይለናል🙏🏾

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Před 22 dny +30

    ኡዉነት እዉነት እዉነት ተደብቆ አይቀርም ሙስሊም ወድሞቻችን ጌታ ኢየሱስ እናተንም ዋጋ ከፍሎቻቹሃል ።ግን እዉነቱ ተሰዉሮባቹሃል እና ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያብራላቹሁ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 21 dnem +9

    ሙስሊሞች ጌታን ሲቀበሉ ለጌታ የሚሰጡት ምላሽ ይገርመኛል አንዲት ሰከንድ የምትባክን ጊዜ የላቸውም ትኩረት ሁሉ እየሱስ ላይ ብቻ ነው ሀያላን የጌታ ሌዊዋች ይሆናሉ እየሱስ ይባረክ ስለሚድኑት።❤❤

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před 21 dnem +9

    እግዚአብሔር ትልቅ ብዙዎች አልፈዋል እርሱ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል ወንድሞች በተለያየ አገልግሎት ያላችሁ በሁሉ ተባረኩ ከክፉ ይጠብችሁ

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Před 21 dnem +6

    ማሜ ፦ ተባርከሃል ፦ ደግሞም ጸጋ ይብዛልህ ፤ አገላለጽህ ቸሰስ ያደርገኛል ፣ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ስሙ ይግነን ፣ አይዞህ በጸሎት ከጎንህ ነን ።

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 22 dny +10

    በጣም የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ከአዕምሮ በላይ ነው እንዴት እንደሚያስመልጥ ያውቃል ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ ይመስገን ብዙዎች ወደ ጌታ ይመጣሉ ፀጋውን ያብዛልህ በሁሉም ጌታ
    ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁንልህ::

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Před 21 dnem +7

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ጀግኖች ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @PiyeAbebaye
    @PiyeAbebaye Před 22 dny +13

    ይሄን video ሳጣው አዝኜ ነበር ወንጌል ይቀጥላል ❤❤❤❤❤ምቀኞች ቢበዙም

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před 22 dny +11

    ጌታየሱስ ክርስቶስን ብቻውን አምላክ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ትላለህ።

  • @LidiyaTesifu
    @LidiyaTesifu Před 22 dny +13

    አብርሽ በርታ የተባርክ ነህ

  • @asmareambachew882
    @asmareambachew882 Před 18 dny +7

    እንዴት ኢየሱስን እንደተረዳው በጣም ይገርማል።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @learnastronomyfacts4475
    @learnastronomyfacts4475 Před 21 dnem +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!! ደግሞም ይጠብቅህ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 21 dnem +4

    እሰይ እሰይ ጌታ ይባረክ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 21 dnem +9

    ሀይማኖት አልቀየረም ሕይወት መስመር ነው ያገኝው❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 22 dny +11

    ወንድማችን አብርሽ ታሰረ ተብሎ ደንግጪ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ጌታ ይጠብቅህ ወንድምነት

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  Před 22 dny +5

      አመሰግናለሁ በሰላም ተፈትቻለሁ🙏🏾❤️

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 22 dny +4

      @@Abraham_M7_Media እሰይ እኔም የወንጌል አገልጋይ ስለሆንኩ እንደትልቅ ክብር ነዉ የቆጠርኩት በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ይጨመር ቤትህን ጌታ ይባርክ በርታ

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před 22 dny +11

    በሣጋ ከተገለጠው አምላክ ሌላ በሰማይም ሆነ በምድር የለም እርሱ በሁሉ ስፍራ ይገኛል የሱስ በቻውን አምላክ ነው።

  • @user-of5wu3ud3d
    @user-of5wu3ud3d Před 22 dny +14

    እባካችሁ አብርሽን እንደግፈው። በርታ ወንድማችን tebareku siwedachu!

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před 22 dny +9

    እውነት በለሃል መለኮት ነው በሥጋ የተገለጠው የማይታየው አምላክ ሥጋን አዘጋጀ ወደዓለም ሲገባ ሥገንም የዘጋጀው በማርያምማህፀን ሲሆን ድንግል ፀንሳወንድ ልጅን ወለደችአማኑአኤል እግዚአብሔር ከኛጋር ሆነ።

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před 20 dny +5

    አብርሀም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት የሚሰጡ ሰዎችን ስለምታቀርብ

  • @girmamoges6662
    @girmamoges6662 Před 22 dny +8

    ክርስቶስ መገለጥ ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 20 dny +5

    ድንቅ ምስክርነት ነው😊😊😊

  • @user-sx1go1kj8j
    @user-sx1go1kj8j Před 22 dny +8

    እንደየሱስ ያአለ የለም ❤ 🙏🙏🙏

  • @nigatuachecoleadera2902
    @nigatuachecoleadera2902 Před 2 dny +1

    ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን፣ ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před 21 dnem +4

    So sorry you went through all those challenges but congratulations on your eternal life 🙏🙏❤glory to God!!!

  • @latuuamboo4080
    @latuuamboo4080 Před 21 dnem +9

    JESUS IS LORD ❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 21 dnem +5

    Mohamed GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsayeTanto
    @ElsayeTanto Před 21 dnem +6

    አሜን! የሠማ ያልሠማ ያሠማ ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 Před 21 dnem +5

    God Bless you my Dear Brother ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 21 dnem +4

    አብርሽ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @user-lf3gn9kf2o
    @user-lf3gn9kf2o Před 22 dny +7

    May all the glory be to our God. God is working in a mysterious way to save His people. Hallelujah

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 21 dnem +5

    ነፉሱን የሚወድ ካለ መጀመሪያ ኢየሱስ ጋ በፀሎት ይገናኝ ሰላሙን ያገኛል ያኔ ኢየሱስን ይከተል የመፅሀፉ ቅዱስን ቃላት በደንብ ይመገብ 🎉

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 21 dnem +4

    አኔ በጣም ተምረበታለሁ ለሃይማኖቴም ጥንካሬ አግንቻለሁ መዳንታችን እየሱስ ከብሩን ይውሰደው❤❤❤❤
    ሌላ ማለት ምፈልገው ነገር ደሞ የእስልምናም ሆኔ ኦርቶዶክስ እየሱስን የግል አዳኛቸው አርገው ለመቀበል ከኛ ከአማኞች በጣም እንቅፋት የምሆንባቸው ብዙ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ሱሪ ወይም አጭር ልብስ ለብሰው ማገልገል
    ለላ ሁሌ የምገርመኝ ጥያቀም ደሞ አለኝ መጽሐፍ ቅዱስ 1ኛ ቆር 11: 5 ላይ ያለሁን ሰት ልጅ ስታገለግል ትሸፍን የምለውን ሁሉም ሴቶች በምባል ደረጃ ሰብሮታል
    እና በዝና መሰል ነገሮችንም ብታነሱ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ ❤❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 21 dnem +4

    በጣም ደስ የምል አረዳድ ነው እግር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před 22 dny +7

    አምላክ በሥጋ ተገለጠ ብለህ ካመንክ ቃልም ሥጋሆነ በሥጋሰውነቱ አምላክ ተገለጠ ስሙም ኢየሱስ ተባለ።

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r Před 2 dny +1

    እየሱስ ህይወቴ ነው ነብሴ ሁሌምእየሱስን ታከብረዋለች

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 21 dnem +5

    Waw amazing again coming to back with other information thanks 👍👍👍 Jesus is bless you 🙏 🙏🙏🙏 and your family ❤❤❤ again I supported youwhat about justice for Heven child

  • @kebruABEBE-zu3dh
    @kebruABEBE-zu3dh Před 22 dny +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!!

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 20 dny +4

    መሀመድ ወንድማችን እንኳን ወደ ኢየስስ መጣህ በድቅ እጠራሩ የጠራህ ጌታ እይተውህም እይዞህ
    ለብዙ እስላም ወገኖቻችን እንድ መጡ ምክንያት ትሆናለህ በርታ እንደ ከእሩሲ ልክ እንደ መሀመድ የቁራን እዋቂ የሆነ ወንድም ወደ ጌታ
    መጥቷል ሁለቱ ቢገናኙ ጥሩ ይመስለኛ ሁለቱም ያሳለፉት መከራ እንድእይነት ነው ቢቻል ሁለቱ እንድላይ እድል እግኝተው ቢገለግሉ ጥሩ ይመስለኛል

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 21 dnem +5

    እየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ነው ክርስትና ሀይማኖት አይደለም ከክርስቶስ ጋር ያለ ቅድስ ህብረት ነው❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 22 dny +5

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 Před 22 dny +8

    የከዚህ በፊቱ ቪዲዮ ጠፍቷል ብዬ ተሠምቶኝ ነበር😊😊 ብሩክ ሁኑ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  Před 21 dnem +1

      ተቃሚዎች አስጠፍተው ነበር በድጋሚ ተለጥፎ ነው።

    • @user-of5wu3ud3d
      @user-of5wu3ud3d Před 21 dnem

      @@Abraham_M7_Media Tebarek Abrish kin sew!

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 Před 20 dny +3

    እውነት ብለሃ ማሚ ክርስትና መገለጥ ነው:: እግዚአብሔር ካልገለጠ ማን ሊረዳ ይችላል?

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome Před 22 dny +8

    Matthew 10:28 (NIV), Jesus says:"Do not be afraid of those who kill the body but cannot kill the soul. Rather, be afraid of the One who can destroy both soul and body in hell."

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt Před 21 dnem +4

    Wow 🥰🥰🥰🥰

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 21 dnem +5

    በጣም የገረመኝ በዚምስክርነት ላይ ምንም አይነት በኮመት የተሰጠ ተቋሞ አላነበብኮም በእውነት የሰውልጅ ከጨለማ ወጥቶ የእግዚአብሔርን ሠግስት እዲቀላቀል እግዚአብሔር አምላክ አይናቸውን ያብኢ ልባቸውን ያራራ ይህች አለም መጨረሻዋ ውርደት ስቃይ ሞትን ነው የምትሰጥ ጌታየሱስን መከተል ግን የዘላለም ህይወት ነው ወድማችን አተም ትልቁን የእግዚአብሔርን መግስት ስለተቀላቀልክ ጌታም አይንክን ከፍቶ ወደመረዳት ስላመጣክ መዳንክን ስላየን እውነትንም ስለመሰከርክ እናመሰግንካለን ጌታየሱስ መጰረሻክን ሁሉ ያሳምረው ተባረክልን ወድማችን

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před 14 dny +1

    ጌታ ዘመንህ ይባርከው እርጋታህ ለጌታ ያለህ ቅናት በጣም እወድልሀለሁኝ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ማሜን እንዴት ቢወደው ነው ከሲዖል መንገድ ወደ ገነት መንገድ የመለሰው ዋው

  • @DanielShiferaw-y6x
    @DanielShiferaw-y6x Před 22 dny +5

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች

  • @nigatuachecoleadera2902
    @nigatuachecoleadera2902 Před 2 dny +1

    ጌታ ይባርክህ አብርሽ!

  • @user-vs7nb1gb8b
    @user-vs7nb1gb8b Před 17 dny +1

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ውይይት ነው ተባረኩ ❤

  • @minassieembaye1419
    @minassieembaye1419 Před 22 dny +5

    God bless you brother Mohammed you have lots of work to tell the truth the gospel of Jesus christ to our Muslim people ❤ may God bless abundantly.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 21 dnem +5

    “በነቢዩም በኢሳይያስ፦ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።”
    - ማቴዎስ 4፥14-16

  • @sebona12
    @sebona12 Před 20 dny +6

    Be 1 ken le 1 saw wongel insbek . Tebaraku

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሰቦና፲፪

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome Před 22 dny +6

    geta yemasgen,Truth set you free Mohaame God bless you Jesus is not religios leader rather he is life,truth and the way.

  • @zerihunarado9827
    @zerihunarado9827 Před 15 dny

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ወንድሜ እንኳን ጌታ ለዘለዓለማዊ ሕይወት ጌታ አበቃህ በሕወት በመወራረድ ጌታን ማገልገል ከአንተ ተምረአለው ጌታ ይባርክህ

  • @destata7749
    @destata7749 Před 22 dny +5

    ዌንጌላችን ገና ድል ያደርገዋል

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv Před 20 dny +3

    Thank you Jesus ❤

  • @aaaa-ry8bp
    @aaaa-ry8bp Před 22 dny +6

    Wowo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 17 dny +2

    ማምዬ ክብር ለየሱስ ይሁን የኔ
    አንበሳ ዘመንህ ይለምልም

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 22 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አንዴት ደስስ ይላል

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt Před 21 dnem +4

    ሁላችሁም videon Like አድርጉ
    የ ክርስቶስ ደቀመዙምር የሆናችሁ እባካችሁ 🙌

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 21 dnem +3

    wooooooow

  • @zebibajemal2023
    @zebibajemal2023 Před 12 dny +1

    ተባረክ ወንድሜ ብርክ በል !!❤❤❤
    በርታ በርታ እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ነዉ❤❤❤❤

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před 19 dny +5

    መንድሜ መሃመድ በእውነት አለሙን ሁሉ ሊያድን የተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ እነዴት ፈቅር የሆነ ምህረትን የተሞላ ጌታ እንደሆነ በእናንተ ሙስሊም ወገኖቻችን ስመለከት በጣም ጌታን አመሠግነዋለሁ አሁንም እግዚአብሔር ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ መንግስት እንደሚያፈልሣቸው የታመነ ነው! ወንድም አብርሽ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ አንተንና እንግዳህን ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @btafe
    @btafe Před 22 dny +4

    ማሜ ተባረክ🥰🥰🥰

  • @dehabkifleyesus93
    @dehabkifleyesus93 Před 13 dny +1

    ዋውውወ ዘመንህ ይልርምልም ማሜ❤❤❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 21 dnem +4

    እባካችው 👍 አደርጉ ሸርም አደርጉ ብዙ ሰውች ይዳኑ 😢🙏❤❤❤❤

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 Před 16 dny +1

    Mehamed my brother I am thankful what the Lord done in your life.be blessmore abundantly

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt Před 21 dnem +3

    🙏🙏🙏🙏

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Před 21 dnem +3

    Godbless ❤❤❤

  • @user-qq7xy5of5v
    @user-qq7xy5of5v Před 22 dny +6

    Dink miskrnet new tebareku wedajoche

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Před 18 dny +4

    GOd bless u

  • @PetarGizaw
    @PetarGizaw Před 21 dnem +4

    God bless you

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t Před 22 dny +4

    Good job, brother. That's why I left Islam a long time ago

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 13 dny +1

    Mame, you are blessed! I have a huge respect for you!!!

  • @LidiyaTesifu
    @LidiyaTesifu Před 22 dny +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ እውድሃለሁ❤

  • @Samsung_Galaxy_10
    @Samsung_Galaxy_10 Před 16 dny +1

    You guys are so amazing! This is one of the best interviews and testimonies I have ever heard. May God guards you from every evil. May He guards your very life. May He guards you when you leave and when you return. May He guards you now and always.

  • @user-bf2ln7sx3i
    @user-bf2ln7sx3i Před 14 dny +1

    አንደበትህ ተባርካ ሞገስን ሰጠህ የናዝሬቱ እየሱስ ወንድሜ የቀመሰው ብቻ ነው ይህን ብርሀን የሚመሰክረው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 Před 20 dny +6

    ወንድሜ ሞሃመድ እና አብርሽ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před 22 dny +5

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 Před 22 dny +4

    Tebareku denk nger new mitakerbulne amenalhu geta anden sew yenkale

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቶታልሀፒነስ…

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 21 dnem +3

    Joro yalew yisma!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሊኣሶል፹፭፻፲፰

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen Před 18 dny +4

    እግዚአብሔር አምላክ መንገዱን አስይቶሃል፣ የተመሰገነ ይሁን። ብዙ ነፍሳትን መመለስ እንድምትችል አምናለሁ። ነገር ግን ግልጽ ያሆነልኝ ግን ክርስቲያን ነኝ ማለት ምን ማለት ነው? ሐዋርያዊት የሆነችውን ኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ካልንክ ትንሽ የሚቀርህ ይመስለኛል። ግድየለህንም የእዉነት ክርስቶስን የምትወድ ከሆነ ስለ ኦርቶድክሳዊነት ብታጥና። ግማሽ መንገድ ላይ የቀረህ ይመስለኛል። ስለ ሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
    "ሥጋየን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ሕይወት የለውም"

  • @yetimworkkondale9593
    @yetimworkkondale9593 Před 18 dny +1

    May God bless you Glory to God

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc Před 21 dnem +6

    የውሸት አስከታይም ሆነ ተከታይ ፍፃሜው መጥፋት እና መበተን ነው ለዚህም በሐዋርያት ስራ ያለውን ቴዎዳስን እና የገሊላው ይሁዳን እናስብ እውነተኛ የሆነው የኢየሱስ አዳኝነት እየበዛ የሚሄድ አለምን የሚጠቀልል እውነታ ነው

  • @mulukenbekele5390
    @mulukenbekele5390 Před 19 dny +4

    ኢየሱስን እወቀዉ እንጂ መከራ ይጣፍጣል!

  • @SamrwetAlemseged
    @SamrwetAlemseged Před 21 dnem +3

    ❤❤❤❤

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 15 dny

    Glory Glory Glory to Our God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Beluna798
    @Beluna798 Před 22 dny +4

    wowww

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 22 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ATROABOSEAtro
    @ATROABOSEAtro Před 14 dny +1

    Amen

  • @MelatHagos-z5n
    @MelatHagos-z5n Před 22 dny +3

    Tebarek❤

  • @BogaleWondimu
    @BogaleWondimu Před 17 dny +1

    Keep up ❤❤❤❤❤

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před 20 dny +3

    💞💞💞💞💞💞🙏🏻👍

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 22 dny +4

    😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @yordanosa9646
    @yordanosa9646 Před 9 dny +1

    Jesus Christ is lord ❤❤❤

  • @RoseHaddad-hn1so
    @RoseHaddad-hn1so Před 18 dny +3

    Gena tiwuld eyesusin mawok yimarekal

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሮስሀዳድ

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 17 dny +1

    ማሜ የኔም ቤተሠብ እንደአንተ
    ገብቷቸዉ እንዲመጡ ፀልይልኝ ሣሊየት. ሠአዳ ሃዋ
    ሙህሲና በእየሱስ ሥም
    የአምላኬን ክብር እንዲያዩ
    ፀለይኩ እንደዚህ ሥሠማ
    ለኔም እህቶች ጌታን እንዲያገኙ
    እፈልጋለሁ

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 Před 19 dny +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉