ዙፋን - Ethiopian Movie Zufan 2024 Full Length Ethiopian Film Zufan 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ዙፋን - Ethiopian Movie Zufan 2024 Full Length Ethiopian Film Zufan 2024
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqtv
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 124

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 Před 2 měsíci +41

    መሀይምነታችሁ ግን አይ ደራሲ እንዴት የወረደ ቃል ትጠቀማላችሁ ፈጣሪን አልፈራም ሚል ትጠቀማላችሁ ምን ማትረቡ ናችሁ ይሄን ቃል አስወግዱ

    • @yohanneszewudu6469
      @yohanneszewudu6469 Před 20 dny +1

      የሚሉትን ታሳቢ በማድረግ ይሆናል ደግሞም የሚል ብዙ አለ

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 Před 2 měsíci +14

    ይህ ድራማ ትክክል አይደለም የሀዋሳን ገጽታ ያበላሸ ሀዋሳችን እንደዚህ አይደለችም በቀን ወንበዴም የላትም ይስተካከል

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 Před měsícem

      እን እራሴ ሀዋሳን አላቀውም ሁሉም እንደዚህ ይመስላል

    • @user-cp4sj3mb6i
      @user-cp4sj3mb6i Před měsícem

      ነው እንጂ የወንበዴዎቺ ቦታ ነቺ ሃዋሳ!!!

    • @user-እውነት
      @user-እውነት Před 6 dny

      ናቲ የእፃን ልጅ ስም ይዘ ከአዋቂጋ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 2 měsíci +6

    የተንኮልን ጉድጐድ አትቆፍር ከቆፈርክም አታርቀው ቀድሞ ማን እንደሚገባበት አይታወቅም🎉

  • @newayaberaa5813
    @newayaberaa5813 Před 2 měsíci +14

    ይህንን ፊልም የሠሩ ወይም አዘጋጁ መታሰር ወይም መጠየቅ አለባቸው የሀዋሳን ጦስ ይዛችሁ ገደል ገደል ግቡ ፈፅሞ ፊልምም ቢሆን ድርሰትም ቢሆን አልስማማበትም ሀዋሳዬ የሠላም ከተማ ነች

    • @user-ds9ls6rs6p
      @user-ds9ls6rs6p Před 2 měsíci +2

      እስኪ ፊልሙን ደግመሽ ወነድ ከሆንክ ደግመህ እየው ሚያሳየው የፍቅርን መስዋትነትን መልካምነት የሚሰጠውን ፍሬና ክፋት የሚከፍለውን ዋጋ ነው ደራሲውም ሆነ ተዋኒያኖቹ ሊመሰገኑ ነው ሚገባው ይህ በኡነታው አለም ያለን በተለይ በውርስ በኩል ወንድም በወድሙ ያለውን ጭካኔ ፍንትው አርጎ ነው ሚያሳየው

    • @EmebetTeresa
      @EmebetTeresa Před 2 měsíci +2

      እዉነት ነው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው በሁሉም አካበቢ የአላዊን ነው የምየሳይ🎉🎉🎉🎉

    • @user-cg4wi9tk9o
      @user-cg4wi9tk9o Před 2 měsíci

      Currently in Hawassa Rape and thief exist it refelect the real situation

    • @AmanuelDesta-bd3ch
      @AmanuelDesta-bd3ch Před 2 měsíci

      Yhe film new enje hawssa tarek adelm leza hagerena film meyagenagnew ngre yelm endeza atebelu

    • @MAFADConsult.
      @MAFADConsult. Před měsícem

      ​@@user-ds9ls6rs6p I agree and I got the whole idea

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 Před měsícem +2

    ሀዋሳ ሀዋሳ እያል እምትደነፋ ሁላ ሀዋሳን ማናባህ ሰጠህ ሀዋሳ በጠራራ ጸሀይ ሴት ልጅ እምትታገትበት ከተማ መስሎኝ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 2 měsíci +3

    ኮመንታተሮች ስወዳችው እኮ ደባሪ ነው ይበዛዋል በቃ ዘልየዋለው 😂😘

  • @thomastefera7982
    @thomastefera7982 Před 2 měsíci +2

    It's very shocks
    How he could says
    Even won't affaired of God 😭
    God have your mercy on him🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @Nejib518
    @Nejib518 Před měsícem +1

    ሐዋሳን በመጥፎ የመመሰል ነገር አለው ከዛ ባለፈ አስተላለቁ ባልተገመተ መንገድ መሆኑ እና አዲስ ተዋንያንን እድል ስለሰጣችሁበት አሪፍ ነው እና ሟቹ ልጅ ግን ተመልሶ መተወኑ አስቆኛል😂

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk Před 2 měsíci +1

    በጣም ደባሪ ነው ከፈጣሪ በላይ ማንም የለም 😢

  • @hielaagama
    @hielaagama Před 2 měsíci +2

    ይሄ ፊልም አንደኛ ደረጃ የሴቶችን መብት ያላከበረ ነው ሲቀጥል ደሞ በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ወንድ አለ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před měsícem

    ይህን ፊልም ነው ብሎ እንዴት ሰው ይሰራል አረ የዘቀጠ የወረደ ፊልም እንዴት ዳኒን እና ወርቁን የመሰለ ሰው እዚህ ቦታ መገኘት በጣም ያሳፍራል አረ እኔ ላየሁት አፈርኩ የእውነት 😂😂😂😂😂😂 ጊዜያችሁን አታጥፉ በጣም የወረደ ፊልም ነው

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa Před 2 měsíci +1

    እንዲህም ኣይነት ወንድም ኣለ እግዚኦ😢

  • @brooknegusei8570
    @brooknegusei8570 Před 2 měsíci +11

    if it is not a problem, I suggest to re design your logo, it is simple and nice but, it looks to old and outdated.

  • @user-ik1cd1vl6o
    @user-ik1cd1vl6o Před 2 měsíci +3

    ደስ አይልም ደባሪ ፊልም

  • @BethelihemTilahun
    @BethelihemTilahun Před měsícem

    አዋሳ ከተማ ልጆች ግን እውነት ነው እንዴ እሄ ነገር ዝም አላቹሳ....... ደራሲው ግን ያለውን ጥላቻ በደንብ ገልፆታል

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před měsícem +1

    ቆንጆ #የጅል ፊልም ነው!

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před měsícem

    አረ ሀዋሳዎች አልተቻላችሁም የሚገርም ብቃት ነው የማይባችሁ ስለ ፊልሙ ነገር ግን ሀዋሳ በዚ ልክ የሰጋት ከተማ አይደለችም ምክንያቱም ቤተሰቦቼ እዛው ነው የሚኖሩባት እኔም በቅርቡ ደረሼ ነው የመጣሁት ግን መረጃ አይናቅም

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 Před měsícem

    ወይ አንቺ ሀገር ስንቱ እየደማ ደሙ አበት የፍትህ ስል መተክያ የለለሁ ሕይወት ስጠፍ አንቺ አድስ በዘመናዊ ቤቶች ተዋበች

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před měsícem

    ይህን ፊልም ጥሩነው የሚሉት ዝምብለው ለኮሜንት ነው እንጅ የወረደ ፊልም 😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ሼም ደራሲ አለው ደግሞ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 Před 29 dny

    😂😂ኮመንት እያነበብኩ ከዛ ፊልሙን ጀምሬ ተዉኩት በቃ.......አንድም ያደነቀ የለም,,

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 Před 2 měsíci +3

    😂😂አቤል ተው ቃየል አትሁን ያለው ተመችቶኛ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Před 2 měsíci

    ሴቷ አበዛችው የልጆቹን ጨካኝነት እያወቀች ሚስጥሩን ደብቃ በሷ የተነሳ ሰው እስኪሞት ወንድ ትፈታተናለች አያስኬድም እንደዚህ አይነት ፈተና ትንሽ ተጋነነ ያውም መጨረሻው የኔ ለማትሆን ነገር

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před měsícem +1

    ብርሃኑ ምርጥ ተዋናይ

  • @user-xe8jo2lg7p
    @user-xe8jo2lg7p Před 2 měsíci +1

    መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @Babamedia305
    @Babamedia305 Před 21 dnem

    የሀዋሳን image የማይገልፅ ፊልም

  • @teshaleworku4124
    @teshaleworku4124 Před měsícem

    ብዙ ፊልሞች ላይ የሀዋሳ ልጆች ደነዝ ዱርዬ አርገው ነው የሚሰሩት እውነታውም ደነዝ ናቸው የዛሬው ግን ባሰ የ10 አመት ልጅ ይመራቸዋል ምን አይነት ደነዝ ናቸው

  • @user-nl8vz7yl8b
    @user-nl8vz7yl8b Před 2 měsíci +1

    ምድነው ኮሚንት የሌለው የማዳም ቅመሞች ኑእንደበር

  • @tiruyeendeshaw3110
    @tiruyeendeshaw3110 Před 2 měsíci +1

    አሁን ለሀገራችን ይህ ይጠቅማል? በሀገራችን ያለው ችግር ከአይምሮ በላይ ነው የተሻለ ስራ ስሮ

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 Před 2 měsíci +1

    እንዴት ሰው ልብስና ጫማ ሳይቀይር ሙሉ ፊልም ይሰራል? ........ ዋናው አክተር በአንድ ጥቁር ሸሚዝ ሱሪና ጫማ ሁለተኛው አክተር አንዴ ቲሸርት ቀየረ እሱም በጩቤ ስለተወጋ እንጂ እሱም ቲሸርት ሳይቀይር ትወናውን ይጨርስ ነበር።

  • @user-zt1oo8wn2l
    @user-zt1oo8wn2l Před 2 měsíci

    no problem አላሉም ግን አደናኩቸዉ ማማን

  • @user-cp4sj3mb6i
    @user-cp4sj3mb6i Před měsícem

    ሀዋሳ የቦዜኔዎቺ ሀገር ጭርሺ በፊልም አረጋቹሁት ብዙ ቦታ ቅሚያ ስርቆት ቢኖርም እንደ ሃዋሳ ግን የለም😅!!

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New Před 2 měsíci

    በጣም አስቀያሚ ፊልም በጣም ያሳዝናል ታዋቂ ሆነህ ይህንን የወረደ ፊልም መስራትህ ያሳዝናል

  • @YEMARYAMZEMARYAM
    @YEMARYAMZEMARYAM Před 2 měsíci

    እግዚአብሄርን አልፈራም ያልከዉ ልጅ ደህና ነህ 🙄አማርኛ ፊልም መጨረሻዉ ያስጠላል ደሞ የቃላት አጠቃቀማችሁን አስተካክሉ

  • @KareMan-rk4of
    @KareMan-rk4of Před měsícem +1

    የሀዋሳን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ የምትሉ ላይክ ግጪኝ

  • @ShemsedinShemsedin-ik1eu
    @ShemsedinShemsedin-ik1eu Před 2 měsíci

    ስታስጠሉ ለተመልካች አተስቡም ጊዜዬን አቀጠልኩ ገደልግቡ

  • @isharethestory
    @isharethestory Před měsícem

    ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ሐዋሳን አይወክልም

  • @MuseNaasir
    @MuseNaasir Před měsícem

    Woooow mirx film naw

  • @Buron1234
    @Buron1234 Před 2 měsíci +1

    this is best move🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Před 2 měsíci +1

    ቅማችሁ ነው ቀምቅማችሁ ይህንን ፊልም መሳይ ጭውውት የለቀቃችሁት? 🥴 ፕራንክ ነው በሉኝ 😅

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před 2 měsíci

    ምኑም አይጥምም እንዴ ምን እንማርበት እስቲ😢😢

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Před měsícem

    አፈር ናቹ እሺ እዴት ከአምላክ ጋር እኩል ቃል ትጠቀማላቹ

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr Před 2 měsíci +1

    በጣምአሪፍ ፊልም ጎደኛ እልቅ ነው

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk Před 2 měsíci

    ከዩትብ ላይ ማጥፍት አለባችሁ ምንም ትምህርት አይሰጥም ፈጣሪን የናቀ ማንም አያከብረውም

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Před 2 měsíci

    ሀዋሳን ለመጎብኝት እስባለው ግን ብዙ ጊዜ እማየው ፊልም ላይ ያስፈራል በዛ ምክንያት አልመጣሁም

    • @AmanuelDesta-bd3ch
      @AmanuelDesta-bd3ch Před 2 měsíci

      Ere betam aref hagre nate feilmu hawassa lay tesera enje hawassan lmgelti adelm ena hawassa yfeker ena yselam hagre nat

    • @zemzemhusen639
      @zemzemhusen639 Před měsícem

      እኔም እመኝ ነበር አየሁት ግን በሽጉጥ እያስፈራሩ ዘረፊን እጂ😂 እውነት በጣም ደግጠን ነበር

  • @selamtewolde8445
    @selamtewolde8445 Před 20 dny

    Kuzi Guni kemibalew yeturk film bachiru yetesera new

  • @gerardo_media
    @gerardo_media Před 2 měsíci

    ዳኒን ስወደው ❤❤❤

  • @googletube8019
    @googletube8019 Před 2 měsíci

    ቢኒ ልብስ አትቀይር ብለውት ይሆን ፊልሙን ሙሉ አንድ ቲሸርትና ሱሪ

  • @hannasahile4310
    @hannasahile4310 Před 2 měsíci

    Security Village 😆 🤣 😂 we are waiting more comedy movie 🎬

  • @user-cp4sj3mb6i
    @user-cp4sj3mb6i Před měsícem

    ደራሲው ጫት ቤት ሁኖ እንደፆፈው እርግጠኛ ነኝ😅😅😅

  • @sifenesviewethiopia8429
    @sifenesviewethiopia8429 Před měsícem

    Endenezi ayinet wetatoch bayew kutir yanesiku yimesilegnal....keshim tiwulid

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 2 měsíci +1

    ዘሪቱማ ስብሰባ የምትመራ ነበር የምትመስለው!!

  • @relaxtionfilms6094
    @relaxtionfilms6094 Před 2 měsíci

    ኡፍፍፍ ያስቸንቃል ግን አንዴት ልየው

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Před měsícem

    Ethiopian movie

  • @saditube7163
    @saditube7163 Před 2 měsíci

    ፈጣሪንም አልፈራ አላለም ምጉድነው

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 2 měsíci +1

    ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Habesha893
    @Habesha893 Před 2 měsíci

    አቤል ተው ቃሄል አትሁን😁😁😁😁😅

  • @edenabuto7991
    @edenabuto7991 Před 9 dny

    እንዴት ነው ነገሩ ፊልሙ በአንድ ቀን ነው እዴ ተሰርቶ ያለቀው ቢያንስ አንድ ልብስ ቀይሩ እጂ

    • @edenabuto7991
      @edenabuto7991 Před 9 dny

      ደሞ ለወንዶቹ ነው ያልኩት

  • @wondimagegndegelo8476
    @wondimagegndegelo8476 Před měsícem

    Deginetin yefera leb endet nw fetariwn yalferaw

  • @Tsgereda-fn3do
    @Tsgereda-fn3do Před 2 měsíci +1

    wow betam des emil film newu

  • @user-zt1oo8wn2l
    @user-zt1oo8wn2l Před 2 měsíci

    ለምንም አየሁ

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 Před 2 měsíci

    ሀዋሳ እንደዚህ የህገ ወጥ መፈንጫ ሆነች እንዴ?

  • @HelenYehualashet-cd6wi
    @HelenYehualashet-cd6wi Před 2 měsíci +1

    አሪፍ ነው

  • @BethelihemTilahun
    @BethelihemTilahun Před měsícem

    ግን የአገርቱን ስም ማጠልሸት አይሆንም......

  • @user-mt4if7dk2k
    @user-mt4if7dk2k Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před 2 měsíci

    አይ ብሬ ምነው ጥቁር ጣሊያን ነኝ አልክሳ አላለውም😅😅

  • @adagnetube7784
    @adagnetube7784 Před měsícem

    Gaja film new . Yedero ye kere script. Asafari film new. Ezi film lay yetewenu artistoch rasu yeweredu endehonu asayu

  • @MuseNaasir
    @MuseNaasir Před měsícem

    Ay hawasa laka indazi nesh

  • @SalamSalamm-mt6my
    @SalamSalamm-mt6my Před 2 měsíci

    Hawasa Ena sauthafrica 1nwe yamemslugn enan mametat efralehu Hawasa gebriel ante Lebona setachew

  • @user-hd2sd7mw5j
    @user-hd2sd7mw5j Před 2 měsíci

    አዋሳ የፈቅር አገር ናት የለቀቃችውት ፊልም በፈፁም ወቡአ ለምለምዋ አገራችንን አይገልፅም አጥፉልን እናተ ዞምቢዎች ምን የሰው አይምሮ ውሰጥ ለመቅረፅ ፈልጋቸው ነው ሰንት የሚሰራ ነገር እያለ( ሀሪቾ ) ሁላ

  • @leulemekonene9521
    @leulemekonene9521 Před měsícem

    Ye hawasa ende adlchme dse aylme flmachu hagrachnene semuane atatfu

  • @adagnetube7784
    @adagnetube7784 Před měsícem

    Yeha hon tebelo ye hawassan getseta lemabelashet yetesera film new

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před 2 měsíci

    ኤጭ በቀን ዝርፍያ ምንም ኣይስብም የሌለ ነው

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 2 měsíci

    እንድቅሚቲ የሀበሻ "Fast and Furious" መሆኗ ነው 😅😅😅

  • @Bayush21
    @Bayush21 Před 2 měsíci +1

    ምንድነው ኩማንት የለም

  • @dailychinup8698
    @dailychinup8698 Před měsícem

    It doesn’t have good implications for Hawassa city

  • @maikhaleyhassan7953
    @maikhaleyhassan7953 Před 2 měsíci +2

    Fake man 😂Ethiopian movie 😅😅😅

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 Před 2 měsíci

    ብሬ ይሜ

  • @LemLemTewelde-zd8nv
    @LemLemTewelde-zd8nv Před 2 měsíci

    ወየ ጉደ ወንድች በርስትች ምሴት ናት የምባልወ አልም የልም እንት ገን ሴት መድፍር ሰባቅች ምሴት ንት ይምባል ተስምቱ አይቅም

  • @YohannesK-di4rb
    @YohannesK-di4rb Před 2 měsíci

    የሴቶችን ማንነት ፍንትው አድርጎ ያሳዬ ምርጥ ስራ

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 Před 2 měsíci +1

    ሀሪፍ ነዉ ያላያችሁ እዩት

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 2 měsíci

    ደራሲው ግን መድሀኒያለም ይድፋክ እሺ የቷ ሀዋሳ ናት እንዲ የጋጠወጥ መሠብሰቢያ ዲንጋይ ራስ ናቹ እሺ እዚ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ የአዋሳ ልጆች ግሞች

  • @titiatnatiyos9401
    @titiatnatiyos9401 Před měsícem

    Dansu yant aydelem

  • @almanal-lt7st
    @almanal-lt7st Před 7 dny

    ፈራናት አዋሳን በፊልሙ

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c Před 2 měsíci

    🥰

  • @user-re7zp2md5l
    @user-re7zp2md5l Před 2 měsíci

    ere befetari tusa huno yetewenewn lij agenagugn wedjew lmot new wuuuuuuuuuu

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Před 2 měsíci

    Nice movies

  • @YordanosKetema-wt8ck
    @YordanosKetema-wt8ck Před 2 měsíci +1

    Betam migerm film nw

  • @jemalwechefo4959
    @jemalwechefo4959 Před 2 měsíci

    azo galabe yetbalwe bemtrabya temeto moto neber 1 sate ke 04 dekeka ke 03 second lay eyote degame tewena lay ale

  • @syedghazanfarhussainzaidi194

    Wow❤❤

  • @fraolgirma580
    @fraolgirma580 Před 2 měsíci

    ara shame ye mota sew yinesal ende tew enji birhanu worku

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 měsíci

    አሮጊቷ ምንሼ ናት እንግልዘኛ ቀላወጠችሳ 😅

  • @user-kw1fj9vp9z
    @user-kw1fj9vp9z Před 2 měsíci

    Wow🎉

  • @habtamkitaba4594
    @habtamkitaba4594 Před 2 měsíci

    daniel gebeyaw wuste nek betam gobez tewanaye nek

  • @yofty9786
    @yofty9786 Před 2 měsíci

    Natty zapaw

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 2 měsíci +1

    አቢቲ አዞ ጋላቢው😂😂😂😂😂

  • @user-qq6xv8ys1y
    @user-qq6xv8ys1y Před 2 měsíci

    😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @BurukBeruket
    @BurukBeruket Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤😂

  • @WondimagegnKibretEjigu-mb5lk

    ገገማ አንተ ማን ነክ ፈጣሪን የማትፈራ ዱቄት

  • @folijamal8311
    @folijamal8311 Před 2 měsíci

    😅😅😅😅

  • @IbrahimAhmed-e6m
    @IbrahimAhmed-e6m Před 23 hodinami

    ቀሽም film😡😡😡