የስዃር በሽታ እና ቀረፋ !!!! DM and Cinnamon

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የስዃር በሽታ እና ቀረፋ
    ጥናቶች ምን ይላሉ
    እንዴት እንውሰደው
    ምን ያህል እንውሰድ?
    የስዃር መጠን እንዲቀንስ ይረዳል

Komentáře • 35

  • @user-kr9ju5lp2h
    @user-kr9ju5lp2h Před 7 měsíci +3

    በጣም አመስግናለሁ ተባረኪ እህቴ❤

    • @user-rw5dz4id3j
      @user-rw5dz4id3j Před 7 měsíci

      በጣም እናመሠግናለን ዶክተር

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h Před 7 měsíci +3

    thank you so much Dr hnchooo Blssed

  • @menberalema3944
    @menberalema3944 Před 7 měsíci +3

    እናመሰግ ናለን ዶክተር

  • @hulugrgesh
    @hulugrgesh Před 7 měsíci +2

    በጣም ነው የምናመሰግንሽ❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን በጣም ዶ/ር💐❤🙏🙏

  • @user-wj2yr2so2j
    @user-wj2yr2so2j Před 7 měsíci +6

    ዶክተር የስኳር መድኃኒት ማለት ጨርሶ የሚያድን ተገኝተዋል ይባላል ምን ያሀል እዉነት ነዉ? መልሱን እንጠብቃለን

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Před 7 měsíci +2

    እናምስግናለን❤

    • @abebaayalneh1252
      @abebaayalneh1252 Před 7 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁ ያገኘሁትን ነበር የምጠቀም ከስህተት ስላዳንሽን በጣም እናመስግናለን

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 7 měsíci +2

    Thanks❤

  • @Israel-fq5rs
    @Israel-fq5rs Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 7 měsíci +1

    Betam betam amsegnalhu

  • @Kdbi82
    @Kdbi82 Před 7 měsíci +1

    Thank you

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 Před 7 měsíci +1

    Thank you ❤❤

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np Před 7 měsíci +1

    የኡትዮጵያ ቀረፋ ለጉበት ይጎዳል ብለሽ ታስቢያለሽ? እባክሽ መልሽልኝ ድክ

  • @user-zd3yi1pm1b
    @user-zd3yi1pm1b Před 7 měsíci +4

    ደ/ር የኔ ስኳሬ መጀመርያ ስመረመር 445 ነበር ኣሁን ወደ 133 ወርደዋል እና መድሃኒት ኣቋርጩ ስፖርት ሲሰራ ምን ችግር ይኖረዋል ደ/ር መልሺልኝ ስደት ላይ ነኝ

  • @FiyoriShushay
    @FiyoriShushay Před 7 měsíci


    ❤❤❤❤

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 Před 7 měsíci +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እስኪ ሆሞግለቢ ሲ oneየምንቀንስበትን መንገድ ንገሪን እኔ በቅርብ ጊዜ 7.3ገብቸአለሁ እና አልቀንስም ብሎኛል ወከክ በደንብ አደርጋለሁ መድሀኒት after food 500gm እወስዳለሁ እንደዚህ የጨመረብኝ ኮርቲዘን የሚባል በርፌ ወስጀነው እጀን አሞኝ ከዛ ወድህ አልወርድም አለኝ ሶስት ጊዜ በየሶስት ወር ስመረመር ያውነው አልወረደም ምን ትመክሪናለሽ

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 7 měsíci

      አይ እኔ 13 አልቀንስ አለኝ😢😢😢

  • @zulfarahemto7463
    @zulfarahemto7463 Před 7 měsíci +1

    Dr selam nesh ebakshn melshliny lije type 1 skuar tamami nech yemitseriachewn negeroch lesua metekem echilalehu?

  • @detamoshewmolo4830
    @detamoshewmolo4830 Před 7 měsíci +1

    ሚወሰደዉ ከምግብ በፊት ነዉ በሀለ ነዉ

  • @user-xr1zq9yg2n
    @user-xr1zq9yg2n Před 4 měsíci +1

    ተቆልቶ ነው ወይስ ጥሬ ነው