ታሪኬን ቀያሪ..... በዘማሪ ዘርፌ ከበደ ( singer zerfe kebede) በጣም ድንቅ ዝማሬዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2022
  • እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ በእነዚህ አድራሻዎቻችን ሊያገኙን ይችላሉ
    +251940644546
    +251941012711
    Facebook👇
    / reformation-army-10889...
    በዚህ ስራ ላይ እጃችሁን ማበርታት ለምትፈልጉና አገልግሎታችንን መደገፍ ለምትፈልጉ
    በአዋሽ ባንክ-013205106383300
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-1000111596879
    በብርሀን ባንክ-2500220018907
    በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ-1017400011439
    በእነዚህ የባንክ አካውንቶች መደገፍ ትችላላችሁ

Komentáře • 116

  • @dirohineebaboo2635
    @dirohineebaboo2635 Před rokem +39

    ዘርፌን ትዝታውን እና መጋቢ ሐዲስ በጋሻውን የነጠቁን የዳንኤልን ክብረት ስብስብ የስራችሁን ይስጣችሁ። ዘርፌ ሁሌም የምትናፈቂ ነሽ ማዳመጤን አላቆምም

    • @astermagarsa7863
      @astermagarsa7863 Před rokem

      Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen

    • @zenebechberta7556
      @zenebechberta7556 Před rokem +5

      Kechelema awtito wedemidenk birhan yeterachew Kiristos yibarek.. antem na geta eyesus yiwedihal!

    • @teshomzewdie714
      @teshomzewdie714 Před rokem +1

      መዝሙርሸ እኮ አጥንት ሰብሮ ነው ሚገባው በድንግል ብለሽ ተጠመቂ ባክሽ

    • @richyeab825
      @richyeab825 Před rokem +2

      ለምን አንተስ አትመጣም ወደ እየሱስ እኮ ነው የመጡት

    • @richyeab825
      @richyeab825 Před rokem

      አንተም ና

  • @tilahunkebede7103
    @tilahunkebede7103 Před rokem +8

    እኔ እሚገርመኝ ይሄ ፀጋ ዝም ብሎ የመጣ አይደለም ከእግዚአብሔር እንጂ።ይሄ ደግሞ ቀልብን የሚገዛ የሚያንፅ፣የሚያስነባ፣ራስን የሚያሳይ ሲሆን
    የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳለበት እረዳለሁኝ።እህቴ ለአለም አለልዘፈንሽም ስለ ክርስቶስ ፍቅር እንጂ ብድራትሽ በላይ ነው።ሰላምሽ ይብዛ አገልግሎትሽ ይሥፋ ፣
    ተባረኪ፣ዘመንሽ ይለምልም።እኔ አንቺ ስትዘምሪ ነፍሴ እንዴት እንደምትፅናና ልነግርሽ አልችልም ።ተባረኪ ከነቤተሰብሽ።እንወድሻለን ዘርፍዬ።

  • @dagnucj3350
    @dagnucj3350 Před rokem +9

    ዘርፍዬ ስወድሽ እኮ መዝሙሮችሽ ይባርካሉ

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 Před 2 lety +4

    ክብር ክብር ሁሉ ለጌታ ብቻ ይሁን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ሃሌሉያያያያያያያያ
    ጌታ ይበረክሸ ተባረክ ❤❤❤👌👌

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Před rokem +3

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 6 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ውድድድ❤❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 8 měsíci +1

    ዘርፍዬ ተባረኪ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdenu7277
    @yohannesdenu7277 Před rokem +1

    ዘርፌ ለዝማሬ ጌታ ፈጥሮሻል በፊትም ጌታን የሚያወድስ ዝማረዎቺሺን በጣም አወደው ነበር በፊትም ድምፅሽ የተቀባ ነው ዜማዎቺሽ ያረዳዊነቱን ባይለቅ ደስ ይለኛል የ ፀጋ ስጦታሽ ስለሆነ በ ጌታ ተባረኪ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před 2 lety +5

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጨምርልሽህ።

  • @MultiBerhanu
    @MultiBerhanu Před 26 dny +1

    God bless you!!

  • @snetyehuBezeyouTube
    @snetyehuBezeyouTube Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አግዚአብሔር የባርክሽ
    አህቴ
    Tabarki❤️

  • @AssayeKidanu
    @AssayeKidanu Před rokem +1

    ዘርፌ ከ መጀመርያ መዝሙርሽ ጀምሮ ልዪ ትውስታሽ አለኝ ኑርልኝ

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 Před rokem +1

    Woowwwww Eyesus Geta new.
    Elelelelelelelele......Eyesus
    Zerfe Yetalatochshn dej zirefi. Enwodshalen❤❤❤❤

  • @ZnashTeka
    @ZnashTeka Před rokem +2

    bemenfes sayhon besmet yimeslal ewedshalew

  • @user-cs3vh5sk5t
    @user-cs3vh5sk5t Před 8 měsíci +1

    ❤ good blesse you Zerfa

  • @MohammadGhanameh
    @MohammadGhanameh Před 2 měsíci

    God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MultiBerhanu
    @MultiBerhanu Před 13 dny

    Ebbifami!!!

  • @user-ke6iy8ey9j
    @user-ke6iy8ey9j Před 4 měsíci

    Tsegash endetegefefe nw enen misemagn sew endet kezemarinet wede zefagnnet ena chefera ywerdal yahum begeta sm azenalew yedengel maryam lij eyesus keratos sayrefdebsh lebshn ymelsew wede betu ytrash

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Před 2 lety +2

    ተባረኪ የአባቴ ልጅ!!!

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Před 2 lety +4

    ታሪኬን ቀያሪ ውበት ማንነቴን ኢየሱስ .....!!❤😍❤

  • @tectecno9327
    @tectecno9327 Před 2 lety +1

    Man asibo nebere yihen Geta yikiber

  • @yoditnegusse8058
    @yoditnegusse8058 Před 2 lety +1

    Wawwwww Amennnnnn Elelllllllllllllll
    More Blessing Zerfie ❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gizawgetaneh8593
    @gizawgetaneh8593 Před rokem +1

    ተባርከሻል የጌታ ብሩክ፡፡ በርቺ ቀጥይ የጥላቻን ግርዶሻዊ ግንብን በተሰጠሸ ቅኔ አፍርሺ፡፡የመዳን የወንጌልን ብርሀን በአለማመን ጨለማ ላይ አብሪ፡፡

  • @tedigir9770
    @tedigir9770 Před 2 lety +2

    Ameeni geta yibarikishi zarefiye

  • @FiyametaMamo
    @FiyametaMamo Před 3 měsíci

    God bless you

  • @user-ps3wp2or3m
    @user-ps3wp2or3m Před 7 měsíci +1

    አንቺም ታሪክ ቀያሪ ነሽ ።

  • @abu1k849
    @abu1k849 Před 2 lety +1

    Min largish zerfiye birkirk beyelign

  • @gemechis0lika782
    @gemechis0lika782 Před 6 měsíci +1

    ameen

  • @shiferawkebede5933
    @shiferawkebede5933 Před 4 měsíci

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @ZerihunDegu-ce6cg
    @ZerihunDegu-ce6cg Před 6 měsíci

    Yes my sister. Good blessed with you.

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Před rokem +3

    I can't stop listen 😭

  • @user-kr5my4oq9j
    @user-kr5my4oq9j Před 8 měsíci +1

    Ene ortodox ngn gn ftari simsgn ledmssh sil esmalew

  • @esrylwelde2291
    @esrylwelde2291 Před 2 lety

    Woww tebarekut tseGA yibzalish

  • @MohammadGhanameh
    @MohammadGhanameh Před 2 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-eq4wg1gh9z
    @user-eq4wg1gh9z Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yikr yialh eyeshushi ❤

  • @nigusedagne9515
    @nigusedagne9515 Před rokem

    zerfe the best .may God be with you all time .we need more mezmur from you

  • @guddeeman220
    @guddeeman220 Před rokem +1

    ammmeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @Moony7777
    @Moony7777 Před rokem +1

    blessed zedye❤❤

  • @user-eq4wg1gh9z
    @user-eq4wg1gh9z Před 4 měsíci

    zemegnsh yibarkhi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @ashenafigetachew1065
    @ashenafigetachew1065 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @faayaadhaabaa9678
    @faayaadhaabaa9678 Před 10 měsíci

    Eebbifami Zerfiyyeekoo

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 Před rokem +1

    GOD BLESS YOU.

  • @dannysturridge1671
    @dannysturridge1671 Před 2 lety

    Ameeennn tebareki zerfe

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 Před rokem

    Egziabher yibarkish kezhim belay

  • @abatudenyew-bb9wr
    @abatudenyew-bb9wr Před 5 měsíci +1

    አዲሱ የንግድ ሲስተምሽ ተመቸኝ

  • @user-ib5tq9ud9z
    @user-ib5tq9ud9z Před 7 měsíci

    God, bless zarfa

  • @user-eh6lz3rh3x
    @user-eh6lz3rh3x Před 2 měsíci

    Ammmmmeeeeennnn

  • @user-ls8nc6lz6b
    @user-ls8nc6lz6b Před 4 měsíci

    Ammmmen🙏🙏🙏Ammmmen🙏🙏🙏🙏Ammmmen💓💓💓💓💓💓

  • @jannattelahon5747
    @jannattelahon5747 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @user-gt5me7wx5g
    @user-gt5me7wx5g Před 6 měsíci

    አንቺን የመሰለ ፀጋ የሞላበት ሰው እንኳን አግኝተን አልጎርንም ኦርቶዎች አንድ ወላዋይ ብርጥቅ ቢኒያም ተብዬ አንድ ቀን ምርጥ ስብከት እንኳን ሰብኮ ማያውቅ ሰው ወስደን ብለው አበዱ ክክክክ

  • @user-kz1ei4jt8z
    @user-kz1ei4jt8z Před 8 měsíci

    Mhret yewrd bamaladnet dngl 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jk9mt5zc3w
    @user-jk9mt5zc3w Před 3 měsíci

    Amen.amen.amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Před rokem

    God bless you Sester

  • @user-xm6ss4yz6n
    @user-xm6ss4yz6n Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @genetAbrham
    @genetAbrham Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FiyametaMamo
    @FiyametaMamo Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @qskn2293
    @qskn2293 Před 8 měsíci

    ተባረኪ❤❤❤

  • @yordanosteclehaimanot7694

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @derra5358
    @derra5358 Před 2 lety

    Be blessed

  • @meseretmeskele8740
    @meseretmeskele8740 Před rokem

    GBU!!

  • @abekabe4661
    @abekabe4661 Před 3 měsíci

    Befiit ba imbaa neber yemiyaadamixawu

  • @bontuoromo7056
    @bontuoromo7056 Před rokem

    God bless you 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @biruhkenayana2554
    @biruhkenayana2554 Před rokem

    mnm kana yelewm ................

  • @DagimKena-ei7ni
    @DagimKena-ei7ni Před 9 měsíci

    Ameen ameen

  • @user-xy7xj6es2t
    @user-xy7xj6es2t Před 5 měsíci

    ፈጠሪ ልቦናሽን ይመልሰዉ

    • @Efason
      @Efason Před 4 měsíci

      ምን ማለት ነው ወደ ልቦናዋ አሁን ነው እንጂ ወደ ልቦናዋ የተመለሰችዉ ዘርፌ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @almetuadiss210
    @almetuadiss210 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ib4jc9jp2p
    @user-ib4jc9jp2p Před rokem

    Ameeeeeeeeeeen

  • @amrh610
    @amrh610 Před 10 měsíci

    AmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🍇🍇🍇🌺🌺🌺🌺👏👏👏

  • @kinamelekaketoch613
    @kinamelekaketoch613 Před 7 měsíci

    blessing😔😔😔😔

  • @BerektuShabala
    @BerektuShabala Před rokem

    Amen❤

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Před rokem

    Geta yebark

  • @natnaelsolomon2006
    @natnaelsolomon2006 Před rokem

    Amen

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw7766 Před 2 lety +1

    Ameen

  • @user-gt5me7wx5g
    @user-gt5me7wx5g Před 6 měsíci

    ብርክ በይልኝ

  • @feker.youtube4350
    @feker.youtube4350 Před 2 lety

    Ameeeeen🤲🤲🤲🤲🤲

  • @chadicell4176
    @chadicell4176 Před rokem

    ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @Jerrylyrics12
    @Jerrylyrics12 Před rokem +3

    ድንግል ማርያም የስራሽን ትስጥሽ ሌላ ምንም አልልሽም

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 měsíci +1

      Mariyam. .eko .mutalechi .atawuku. .ende. .sioli .new. yaelechiw. Enanite. yemitamelikat mariyam

  • @MariaMaria-nb1xs
    @MariaMaria-nb1xs Před rokem

    Ae mene🥰🥰🥰😙😙🤗🤗🤗🧡🧡🧡🧡💯💯💯💯

  • @DansamoTsegaye
    @DansamoTsegaye Před rokem

    እልልልልልልልልልል

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Před rokem

    😢😢😢❤።

  • @SamsungA-ql1pv
    @SamsungA-ql1pv Před rokem

    Beti❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏👍

  • @FitsumDebebe
    @FitsumDebebe Před 11 měsíci

    You have to understand that you are the best by sweet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤you are the best Jesus love’s you my best sister

  • @emmabet5594
    @emmabet5594 Před rokem

    ቆለጥ ነሽ

  • @belayhunkebedegoshu5212

    ስንጠፋ ብሩክ ስራዎቻችንንም የምንቀይረው ነገር ከመዝሙር ወደ ሙዚቃ ብቻ እመ ብዙሃን ልቦናሽን ትመልሰውው።

  • @meklitsimru6087
    @meklitsimru6087 Před rokem +2

    ራሷን ሳትሸፍን ግን የምትፀልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች: እንደተላጨች ያህል ነውና
    1ቆሮ 11÷5
    በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ: ሴት ራሷን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትፀልይ ይገባታልን??
    1 ቆሮ 11÷13

  • @zemenkase6241
    @zemenkase6241 Před rokem

    Be ewunet bezih mesariya ayamrm ewunet be kirar be mesenko be kebero getan mamesgen protestant lemndnew yetelanew koy mezmur 150 mknyat eyaderegu mezemer koy gn geta bekebord neber ende yemiyageleglew bcha mistru algebagnm zerfe ewnet kalebabes jemro mnum altemechegnm getas yih aynet tegbar ymechew yhon alawkm

  • @arsemakalayu
    @arsemakalayu Před rokem

    hhhhh uyyyyyy
    Mezmur weys zefen
    Ykr ybelsh

  • @user-uu7xv3dv4m
    @user-uu7xv3dv4m Před rokem

    ይቅር ይበለሽ,,,, ለሀይጣን የመጣው እንዳሆይንብን ግን ፀልያለሁ

    • @edentesfahun8423
      @edentesfahun8423 Před rokem +1

      አንች ፃድቅ ነኝ ብለሽ ትታበያለሽ!!! እሷ ለክርስቶስ ነው የዘመረችው ዋጋዋ በሰማይ ነው

  • @user-fd7mp8to3y
    @user-fd7mp8to3y Před 2 lety +1

    አቤት ይህን ዝማሬ በኦርቶዶክሰ እያለሸ ሰትዘምሪዉ በጣም ነበረ ደሰ የሚለዉ በእዉነት በመንፈሰ ቅዱሰ ምሪት ነበረ የተዘመረዉ አሁን ግን ወዙን አጠፋሸዉ የተቀደሰዉን ዝማሬ በከልሸዉ በዘፈን እሰታይል ዘፈንሸዉ ፈጣሪ ምህረት ያዉርድልሸ በንደት ነዉ እየጮህሸ ያለሸዉ አቁሚ ይህንን ቆሻሻ ተግባር

    • @wagaye
      @wagaye Před rokem +1

      ተበክላ ምኑን አቆመችው ጭፈራው በውስጧ ዘልቆ
      አይ ይሄ ትውልድ አሳዘነኝ

    • @eyosiastewodros1410
      @eyosiastewodros1410 Před 9 měsíci

      Ha Ha Ha.

  • @enderasu
    @enderasu Před 5 měsíci

    ዘርፌ የኔ እህት ብር አሳዳጅ፣ እርግጠኛ ነኝ በ $ 5K ሙስሊም አድርግሻለሁ፣ ዞሮ ዞሮ ዘፈኝ ነበርሽ አሁንም ያንን ነዉ እየፈፀምሽ ያለሽዉ።

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 2 lety +2

    ቅቅቅቅ እሷኮ የናንተን የሰይጣን እምነት ትታ
    ወደ. ድሮ ትክክለኛ ቤቷ ልትመለስ ገዳን ናት ያለችው።
    እናንተ እርኩስ መናፍቆች የዲያብሎስ ልጆች ።
    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

    • @user-mi4qs7dx7f
      @user-mi4qs7dx7f Před 2 lety +8

      ውሻ ብቻ ነው ወደትፋቱ የሚመለሰው እንግዲህ የምታውቁትን ስም ነው የምትጠሩት እኛ እኛ ግን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንለዋለን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የፈለሰ ለጥኦት አይንበረከክም ከአፍህ የሚወጣው ቃል ማንን እንደምታመልክ ይመሰክራል ከዚህ ከስድብ ህይወት ፈዋሹ ኢየሱስ ብቻ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር ለአውሬው ለሴይጣን የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል :: ቀን ሳይረፍድ ወደ እውነት ተመለስ እውነት ህይወት መንገድ እኔ ብቻ ነኝ በ እኔ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት መንገድ የለም ብሏል ኢየሱስ ብቻ አዳኝ ነው ይህ
      ጌታ ይወድሀል :: ጌታ ኢየሱስ ይመጣል

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 2 lety

      ኧረረረ በእየሱስ ስም አንደበታቹን ግቱ....ምትማሩት ስድብ እና እርግማን ብቻ ነው ጌታ ይገስፃቹ...የእየሱስስ ስም ሲጠራ እንዲህ ሚያበሳጫቹ ነገር ግን ምንድነው? በመንደር ተረት ተረት ጊዜአቹን ከምታባክኑ ትራስ ስር ያስቀመጣቹትን መፅሃፍ ቅዱስ በድፍረት ከፍታቹ እንድታነቡት መንፈስ ቅዱስ ይርዳቹ.
      ጌታ እየሱስ ይመጣል ሁሉም መልስ ይሰጣል

    • @sabayohannes9982
      @sabayohannes9982 Před rokem +1

      ተባረኽ ዘርፍ ጌታ የሱስ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

    • @hiiii706
      @hiiii706 Před rokem

      ​@@user-mi4qs7dx7f ገና ምንም አልገባችሁም እናንተ

  • @anickkanyamuneza9601
    @anickkanyamuneza9601 Před rokem

    ❤❤❤

  • @eritreanvideo2687
    @eritreanvideo2687 Před 7 měsíci

    Amen