"ሻተዉ" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ( Shatew New Ethiopian Dirama) 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 390

  • @Rahma-et3rt
    @Rahma-et3rt Před rokem +57

    ወንድነት አንድበት ሀይሌ እንደት ደስ ይላል እንደ ታደሳ ያለ ወስላታ እዉነቱ የወጣ ቀን ያፍራል ጥሩ ትምህርት ከጥሩ ትዝታ ጋ ቦታዉ መልካም ትዝታችን😢😢😢

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 Před rokem +43

    እንደኔ እነዚህን መስለው ሳይሆን ሆነው የሚተውኑ አርቲስቶችን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው?

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před rokem +56

    ያቺን ጀግና ሴት አምጣለት ሲገረፍ እውነቱን ያወራል የምር😅

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před rokem +29

    የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም አስተማሪ ነው ሰው እደት አብሮ ይሳለፈውን መከራ ደስታውን ይረሳል

  • @tagedyzazaw
    @tagedyzazaw Před rokem +12

    የታደሰ ጉድ እስከሚወጣ ጓጓሁኝ እዉነት እዉነትነዉ ሀይሌ ያሳዝናል😢 እሚረዳዉ የለም

  • @user-uz2vk7pj9h
    @user-uz2vk7pj9h Před rokem +21

    መቸም እውነታን ይዞ የሚጓዝ ሰው እንክልቱ ብዙ ነው ሀይሌ የብዙ ተምሳሌት ነው 😢

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem +14

    ሀይሌ የኔ ጀግና አሳዘነኝ

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Před rokem +20

    ሀይሌ መከዳቱ አሳዘነኝ 😢😢😢

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my Před rokem +5

    ከረፈደ ነው ያየሁት ታዴ ሐይሌን እንዲ ስብር እንዳረከው ምላስህን እስር ያድርግክ ዛሬ እንባዬን አወረደው ሐይሌ❤

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Před rokem +14

    ዋውውውው ሀይሌ እና አያ ጥላየ የምር ጀግኖች ናችሁ ግን ሀይሌ አሳዘነኝ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም 😢😢😢

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před rokem +21

    ከእንደታደሰ አይነት ከሀዴ ሰው ያድነን ከእንደ ሀይሌ እውነተኛ ሰው ያብዛልን አይዞህ ሀይሌ እውነት ይዘገያል እንጅ አሸናፊ ነህ

  • @eses143
    @eses143 Před rokem +10

    ባሁኑ ግዜ ጠንካራና እዉነተኛ ሰዉ አይወደድም አይዞህ የለሜ ባል አትበርከክ ወንዳወንድ

  • @user-ne2rt3cz3i
    @user-ne2rt3cz3i Před rokem +12

    ድራማ የምትሰሩ አይመስልም ሆናችሁ ነው እምሰሩት እናተን አለማድነቅ አይቻልም 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před rokem +19

    የታደሰ ክህደት ያበሳጨው ማን ነው ? ሃይሌ ስወድህ ጅንኑ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +6

    እኔኮ የሚገርመኝ የሀገሬን ዉበት ማዳሜ እድታይልኝ ብየ ዋትሳብ እስቶሪ ላይ ሸር የማረገዉ ነገር ነዉ ሀገሬ ዉበቴ እግዚአብሔር ሆይ የሰጠከንን አልተረዳህንምና ስለ ስጦታህ ተመስገን

    • @taybat8805
      @taybat8805 Před rokem

      የኔ ቢጤ ወላሂ የኔ ሀገር እድህ ውበት የለውም ግን እፖስታለሁ 😂🥰🥰🥰🥰

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Před rokem

      @@taybat8805 ባለን መኩራት ነው ማን እደሀገር

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s Před rokem +16

    ዛሬ ደስ ይላል አገሩን አሳያችሁን እናመሰግናለን ❤❤❤አይ ትዝታ 😢

  • @user-iu3qd2ju6b
    @user-iu3qd2ju6b Před rokem +8

    እንደታደሰ አይነት ከሀዲ ይሰውረን እንደ ሀይልዬ ታማኝ ቆፍጣና ወንደ ሁሌም ያብዛልን

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem +71

    አይይ ገጠር እረኝነት ማነዉ እንደደኔ እረኛ የነበረ በማንነቴ አላፍርም አፍሬም አላወቀም ምክንያቱም እረኝነት በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ስራ ነዉ ለምሳሌ ነብዩ ቅዱስ ዳዊትን ስናስብ የተናቀ በግ ጠባቂ ነበር እግዚአብሔር ግን የልባችንን ምግባራችንን ስለሚያይ ከእረኝነት ጠርቶ አነገሰዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጨዋነትን ስርአትን እግዚአብሔርን መፍራትን አግቸበታለሁ የገጠር ልጅ ነኝ ❤❤❤ እራሴን ማንነቴን በጣም ነዉ የምወደው እናንተስ

    • @user-ce4gj6lt8n
      @user-ce4gj6lt8n Před rokem +12

      እኔም እረኛ ነበርኩ የሰው እህል ሳስበላ ውየ በማለዳ መተው ስሞታ ይነገርልኛል ከብቶቹን ይዥ ሳልወጣ በለበቅ ተገርፊ ምሳሽን ብይ ተብየ አኩርፊ ይቀመጥ ለራት ይሆንሻል ተብየ ስት ትዘታ አለ የገጠርልጅ መሆን❤❤

    • @sarasara-od9rh
      @sarasara-od9rh Před rokem +2

      @@user-ce4gj6lt8n 🙈😆እኔ ደሞ የራሳችንን ነዉ የሰዉ አላስበላም ደሞ እንዳልገረፍ የተበላብኝን ድብቅ ተገኝቶ ከተገረፍኩ ደሞ እንዳንቺ አኩርፊ እራት አልበላም😄😄

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c Před rokem +2

      😂😂😂 እኔም የቤት የመጀመረያልጂ ነበረኩ በቃ መሰመላት በጋሰመታነበረ ውደይ አባለቴ መቶኝ አያቅም የኔውድ አባት 😢😢😢😢😢ላላገኝህ ትናፈቀኝ አለህ😢😢😢😢

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp Před rokem +1

      ​@@user-ce4gj6lt8nእኔም😁😁😁😁😁እረኛነበርኩ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem +1

      ማሮችየ በጉጉት ስጥብቅነበር ሀይሌእወድህአለሁ አምዋምውድድ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před rokem +4

    ሀይሌን ሳይ የኔን ህይወት የተወነልኝ ነው እሚመስለኝ ለስው ጥሩ ብውል ስሜ እሚነሳው በመጥፎ ከሰው ሴያጣሉኝ ነው እሚኖሩ በውሽት አላህ ያፈራርደኝ እንጅ ይህ ወስላታ በህደበት እየተዘረጋ ሀይሌ ነው ይላል ውሽት ትሮጥለች እንጅ እውነትን አትቀድምም😢💔

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před rokem +4

    የሀይሌ እዉነት የወጣ ዕለት ታዴ እንዴት እንደሚሆን አስባችሁታል አለሜ ነፍሰጡር በመሆኗ ደስ ያለዉ ማነዉ

  • @RashedRm
    @RashedRm Před rokem +12

    የታደሠ ዉሸት. መቸነዉ. የሜተዉ❤❤❤❤

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem +3

      አናደደኝ ዛሬስ ይህ ወሸታም ሰውይ

    • @RashedRm
      @RashedRm Před rokem

      ከከከከከከከከከከ

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 Před rokem +5

    ሀይሌ አስተዋይ በእውነት ይገርማል ድራማም ቢሆን እውነትን በተሎ የሚረዳት እንደሌለ ጥሩ ማስተማሪያ ነው ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +17

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před rokem +6

    ብርቁየ ሁለመናህ ደስ ይለኛል እኔ በጣም የአንተ አድናቄ ነኝ❤❤❤❤be like አሳዩኝ😂😂😂😂😂❤😂❤😂❤

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před rokem +10

    ገጠርዬ❤❤❤ ከመዳም ቤት ወጥቸ በሀገሬ ሜዳ በነፃነት ዘና የምልበት ቀን ነፍቆኛል 😢😢😢
    ሴምር ሀገሩ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před rokem

      የኔም ሀሳብ ነው 😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Před rokem +4

    ታዴ ውሽትህ ለብቻ ነው ሀይሌን ግን በጣም ክደህዋል

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Před rokem +6

    እውነትክን ነው አይ ሰው ተላላው😢

  • @atsede9027
    @atsede9027 Před rokem +1

    በጣም አዘንኩ ታዴ ሐይሌን ካደው አያጥልያ አስተዋይ ነህ ድራማው የብዙዎቻችን የጓደኝነታችንን ታማኝ ያለመሆን ያስተምራል ሐገሩ በጣም ያምራል ናፍቀኝ ሐገሬ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před rokem +7

    ብርቁ እኮ ዘና ነው እሚያረገኝ 👌👌😂😂😂😂

  • @hqs8057
    @hqs8057 Před rokem +6

    ታደሠ ውለታ ቢሥነው ሀይሌ ምሥኪን😢

  • @fathimafathima3931
    @fathimafathima3931 Před rokem +3

    አገሬን ብርቁ አሳየኘ የኔ ማሮች ገሩ ህዝቤ

  • @gfj5233
    @gfj5233 Před rokem +3

    አይ ሀይሌ ወዳወንድ እኮ ነህ ከልብህ እንዳተ አይነት ባል ነው እማገባው ፈጣሪ ይሥጠኝ ታደሠ በልቶ ካጂ ነህ የሴቶቺ አርበኛ

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Před rokem +5

    በጣም አሰተማሪ ደራማ ነው

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před rokem +2

    ብርቁ ከብቶቹ ሰያናግራቸው ማሰደነቁ የብርቁ ወዳጆች እንያችህ

  • @user-tr3ys7mx1n
    @user-tr3ys7mx1n Před rokem +3

    መገን ገጠር ደስ ሲል ከብቶቹ እኔም የከብት እረኛ ነበርኩኝ 😢❤❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Před rokem +1

    ሀይሌ ውሰጤ ነው 100%👍👍👍🇪💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před rokem +4

    በስማም ሜዳው፣ሢያምር፣ሁሌም ውጭ ቅረፁት ሜዳውላይ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +2

    አይ አበጅየ ትክክል የኔቅመም ሀይሌ በስቀልህ ደስሲል ያመነ ቢኖር መስቀሌን ይዞ ይከተል ነውያለ ሁላችሁም ስወዳችሁ አያጥሌ መታው ብየ አስፈራይ ሀይሌ ምስኪን ታዴ አሁንም ያለሜ አረገዘች ስትባል ደነገጥህ ያስፈራል ታዴ ሀይሌን አትካድ 😮

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před rokem +4

    የዛሬው ትልቅ ትምርት አለው የምር ሰው ባልደረሰበትም እድህ ይሰቃያን ማለትነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 Před rokem +5

    ሀይሌ ምስኪን አመድ አፋሽ ሆንክ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem +2

    ሀይሌ የኔ ምስጊን ስወደው

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +2

    እረኛዬ ቁጥር 2 ብያቸዋለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @afff1569
    @afff1569 Před rokem +4

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ምርጥናችሁ

  • @user-pc4cq7vt1m
    @user-pc4cq7vt1m Před rokem +2

    ቦታው ጎጃም ነው በጣም ደስ ይላል

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem +1

    ሀይለ ምርጥ ተዋናይ እባክህ ነግሩ አፍርጠው እና ታዴ ሸሌው ሱሪው ላይ ይሽና

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před rokem +8

    ወይኔ ሀይሌ እደት አሳዘነኝ የኔ ምስኪን እኔ ለሱ ተቃጠልኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getayeselkal2811
    @getayeselkal2811 Před rokem +2

    እንደኔ ያቺ ሀይለኛ ሴት ከዘመድ አዝማዱዋ ጋር መታ ታደሰ ሲዋረድ ሀይሌ ደሞ ለካ ሀቀኛ ሰዉ ነበር ሲሉ ማየት የናፈቀዉ

  • @jbjj-hs3fr
    @jbjj-hs3fr Před rokem +3

    የአለሜ ማርገዝ ምነው ታዴን አስደነገጠው😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 Před rokem +5

    ታዴ ግን ያቺ ሴት መታ ጉዱን ስዘረጠጥ ማየት ናፈቀኝ

  • @asss9426
    @asss9426 Před rokem +8

    ብርቁን ስወደው።😍😍😍🤗🤗😍😍😘😘

  • @user-lt8vw7hy2o
    @user-lt8vw7hy2o Před rokem +1

    አገሬ ትለያለሽ ለምለሚቷ❤ከቄሮ አይን ይጠብቅሽ😢

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ትዝታዬ ገጠርዋ

  • @user-xw8eq8es2s
    @user-xw8eq8es2s Před rokem +2

    ሀይሌ አሳዘነኝ እውነቱ ይውጣለት

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +1

    የአላህ ሲያምር ቦታው ሀይሌ አሳዘነኝ😭💔😓

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před rokem +2

    ሰብ ስክራይብ አርጓቸው ማበረታታት አለብን ። ደሞዛቸው ዩቱብ ክፍያ ነው ። ለመኖር ገቢ ያስፈልጋቸዋል ። እነሱም እንደማንኛውም ሰው ሂወት አላቸው ። እናበርታቸው።

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před rokem +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤አቤት ቦታ ው ማሻአላህ እንድት ያምራል

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Před rokem +3

    እንዴ ሀይሌ ቆፍጣና ወንድ ስወደው 😅😅😅

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Před rokem +2

    ሀይሌ እውነት አድቀን ይወጣል

  • @hiwotjima
    @hiwotjima Před rokem +1

    ኣይ ብርቁ ይጭህና የኔ ቀባጣሪ
    ጨቀጨቀው😂😂😂ተጨቃጨቁ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem

    ውይ ለምለሟ ጎጃም በቃ ይህን ይህን ሳይ ነው ሁሉ ትዝ ሚለኝ

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 Před rokem +2

    ማርቆሶች እወዳችኋለው❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +2

    ጥሩ ትምህርት ያስተምራል በርቱ።

  • @ozilarsenal-nx6fb
    @ozilarsenal-nx6fb Před rokem +2

    እባካችሁ በሳምንት ሁለት ቀን እንደድሮው አድርጉት

  • @haliamhasam
    @haliamhasam Před rokem +5

    ውድ የነ አበጀሽ ተከታዮች ደምሩኝ ሀባይብ አይከፈልበትም በቅንነት😂😂😂😂

  • @haregaubekele3281
    @haregaubekele3281 Před rokem

    እኔ እረኝነት አድግ ወደ ስደት እስክመጣ😂😂 ወይ ትዝታ መስኩ ሲያምር❤

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Před rokem +3

    ማሻአላ አገሩ ሲያምር❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +1

    ታደና አበጀሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem +2

    ታደሰ ያች ሴት መጥታ ባዋረደችህ ከሃዲ 😝😝የሰኔ ወር አላለም ብርቁ😂😂😂😂

  • @user-tu8le8iu8t
    @user-tu8le8iu8t Před 11 měsíci

    አይትዝታ ገጠር😢😢😢 መቸነዉ እማሸ አገሬ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-oj8wh6mn7l
    @user-oj8wh6mn7l Před 9 měsíci

    ከብቶቹ ደስ ሲሉ ከቦታው ጋር🥰🥰🥰🥰🥰ብርቁዬ ሽንታም አላለም ላማቱን😂😂😂😂😂😂😂

  • @madinah4387
    @madinah4387 Před rokem +1

    መገን አበዋ ያችኛዋ እርጉዝነች

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před rokem +1

    እደኔ በእረኝነት ዘመን ትውስታ ያለው የለም የሰው ሺብራ እነቅል እነቅልና ከወዙ እረገጥ እረገጥ አገርግና ደህና ገል እፈልግና ገደፍ ብየ አፈሮ አበላዋለሁ ከዛ ከብቶቼን አይና ደግሞ ጥቅሹን በሸክሜ ነው የማቀርበው ኡኡኡኡኡይ ባላደኩኝ ትልቅ ሰውነቴን ጠላሁት

  • @msara6031
    @msara6031 Před rokem

    አይ ታዴ የእምዋ እንዳማረህ ይቀራል አረፈ ተኛ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +3

    😂😂😂😂😂እኔ ግን ምንም ብወደዉ እዳበጀሽ አልሆንም በጭራሽ ላየዉም አልፈልግም

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +5

    በጉጉትነበር ስጠብቃችሁ የነበረው ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ አገሩ ሲምር 😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +2

    ወይ ትወናብቃት ግሩም እኮ ነው
    ግን ታዴ 😢 ሀይሌን ከዳህው
    ቆይ ያች ሴትዬ መጥታ በደንብ ስታጫውትህ😂 እውነት ትናገራለህ አባካችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ ደቂቃም ጨምሩበት

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 Před rokem +1

    የታደሰ መዳኒት ያች ነገረኛ ሴት አርግዛ ነው እምትመጣው አንተ ውሸታም ሀይሌ አይዛክ መጨረሻው ያንተ ያምራል 🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Serkatube60789
    @Serkatube60789 Před rokem +1

    አንደኛ

  • @ashhgereashhgetf9885
    @ashhgereashhgetf9885 Před rokem +3

    በእወነት አገሬን አሰታወሰችሁኝ በርቱ እልኝ❤❤❤❤

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e Před rokem

    እንኳንሰላም,መጣቺሁ

  • @uruueur6922
    @uruueur6922 Před rokem

    አያ ጥላየ እና አያ ሀይሌ ጀግና ናቸው

  • @eyobawoldeyese3731
    @eyobawoldeyese3731 Před rokem

    ሀይሌ ማርያምን አይዞኽ አያ! ያ ሸርሙጣ ታደሰ የተባለ ሴት አውል ቆይ!!!

  • @user-pd8nw9dw2h
    @user-pd8nw9dw2h Před rokem +1

    በምኝታ አይጠናም አላለችም ክክክክክክክ

  • @bewktubitaw3316
    @bewktubitaw3316 Před rokem

    በርቱ በጣም ጀግኖች ናችሁ

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 Před rokem +1

    ሃይሌ ብቻ መልካም ሰው
    ወንድ ቆራጥ የሃይማኖት ሰው ወንድም አለም

  • @habeshainfo7337
    @habeshainfo7337 Před rokem

    ጨቀጨቀው ተጨቃጨቁ አይ ብረቁ 😂😂😂

  • @user-pm1vc2hc7y
    @user-pm1vc2hc7y Před rokem

    ወይኔ ከቦታው ሰዎች በጣም ደስ ነው የምትሉት ግን በእኛ ቲቪ ቢቀርቡልን ምን ትላላችሁ

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před rokem +1

    ስጠብቅስጠብቅ

  • @user-jd4jo2vl6x
    @user-jd4jo2vl6x Před rokem

    የዛሬው ልዩ ነው. ቀጣይ በናታችሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem

    አቤት ደስ ሲል እረኝነት ሜዳዉ ሳምር❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před rokem

    ውይይ የገጠር ህይወት ናፈቀኝ እፉፉፉፉ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před rokem +1

    አበት ወበት ሀገርችን ደሰ ሱል ከብትሳሩ ማሻ አላህ🎉🎉🎉❤❤❤ሰወዳችሁ

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 Před rokem +1

    Endat yemegerem new abegesh ethiopia nat hayela amara new yasazenal hayela wendema ewnetun setawek hulum yewdehal bereta ewente atetefam

  • @alebachewhabte1635
    @alebachewhabte1635 Před rokem

    ቆንጆ ነው ❤

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Před rokem

    ሲሳዝን ወድነት ነዉ የማምርብህ አሳዘከኝ አይሌ የኔ ጀግና ከምር አሳዘከኝ

  • @adenyoutubeethiopia7680

    ያደግብሁአት ማንነቴ ወይ ከምር እዴት እደናፈቀኝ ከብት መጠበቅ ያደግብሁበትነው ሰላም ፍቅር አንድነት ለመየ ሀገሬ ለህዝቦቿ

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 Před rokem +2

    እኳንደናመጣችሁ የሲቄምጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem

    ኧረ መጨረሻው ናፈቀን

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n Před rokem +1

    የሠኔ ወር ነው አለ ብርቁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf Před rokem +2

    ጋይስ ጥለየአያ ሲኮሳተር ሰውነቴ ተቀጠቀጠ ኦፍፍፍ አሁን እኮ ወንድሜ ወዳጀ ብሎ አብሮ መሄድ ቀረ 😢😢😢😢 አይ ብርቁ ጨቀጨቀው ተጫቃጨቀው😅😅😅😅