ከሰላም ተስፋዬ ጋር የሰራነው ክሊፕ ያነጋገረው....ዲበኩሉ ...በ1 ፊልም 250 ሺ ብር ተከፍሎኝ ያውቃል....ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ | Seifu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • 'የቱ ጋር ነህ' አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ይዞ ብቅ ብሎል ድምፃዊ ዲበኩሉ … 'የተሻለ ፊልም አብረን መስራት እንችላለን' ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ | Seifu
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 327

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před rokem +14

    ዋው ያገሪ ልጅ 👏🏼 እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ግሩም ስራነው እንዲህ ትርጉም ይለው ታሪካዊ የሆነ ስራ ነው በርታ 💚💛❤️

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před rokem +31

    አርቲስት ሔኖክ ትልቅ ሀሳብ ነው ይዞ የመጣው! ብራቮ!!
    ዲበኩሉ my Favorite ever.

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Před rokem +34

    ሔኖክ ምርጥ ሰዉ! እንዳንተ አይነት ምርጥዬ የፊልም ባለሙያ ቢበዛልን..የፊልም እንዱስትሪው እንዲህ ቁልቁል መውረድ ግድ ስላለህ ለመታደግ የበኩልህን ጥረት ለማድረግ ማሰብ ሚደነቅ ነው. ይቅናህ!

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 Před rokem +7

    እንኩዋን ዘፍነህበት ስትናገርም ድምጽህ በጣም ያምራል፡፡ መንፈሳዊ መዝሙር ደሞ ብሰማበት እንዴት ደስ ባለኝ፡፡

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +54

    እራሳችንን እንጠብቅ,
    እራስን መጠበቅ:-
    እንደዚህ ያሳምራል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před rokem +7

    I really like his different way of singing. He truly blessed with a beautiful voice.keep up young man.

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +8

    የዲበ ድምፅ ሲያወራ እራሱ ይጣፍጣል እርጋታው ሥርአቱ አቤት መታደል💝

    • @user-vo4fc4zi3m
      @user-vo4fc4zi3m Před rokem +1

      የሆነ ሚያረጋጋ እና ለዛ ያለው አነጋገሩ👍

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +39

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አላህ ሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 Před rokem +30

    ሄኖክ በጣም የሚከበር ልጅ ድበኩሉም ምረጦች

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 Před rokem +26

    የወንድ አርቲስቶቻችን አለባበስ ግን በቃ ዋው

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +2

      አይገርምም በሳምም እዴት እደምያምሩ
      ለሴቶቹም ልብ ይስጣቸው🤦‍♀️

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem

      @@meseretrefera2664 ዛሬ ልደቴ ነዉ በሰብስክራይብ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ የሀገር ልጆች

  • @globalcitizenethiopia3617

    WOW!!!! THAT'S PURE TALENT & GIFT. SHINE DIBEKULU!!!!

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e Před rokem +15

    ወንዶቻችን አለባበሳቸው ያምራለን🥰🥰

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +196

    ቅጥ ያጣ የሴቶችን አለባበስ ባየሁበት አይኔ የወንዶችችን አለባበስ ሳይ እገረማለሁ

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr Před rokem +13

      በጣም ወንዶች ቁጥብ በሆኑበት ግዜ እኛኮ አበድን

    • @honey48757
      @honey48757 Před rokem

      Tikikil

    • @abelseifu6019
      @abelseifu6019 Před rokem +1

      ምን ሆነ ቆንጅዬ ስፖርት አለባበስ ነው ገገማ 🤔

    • @honey48757
      @honey48757 Před rokem +1

      @@abelseifu6019 Zimbel Tikikil new yetenagerew. Ante Kiletam 😏😏
      Kiletam Silehonk new Rakutam Set yemitiwedew Likiskis 🤮🤮🤮

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Před rokem

      @@baya5494 ትክክል

  • @yosefasmare7931
    @yosefasmare7931 Před rokem +14

    ሔና ፈር ቀዳጅ መሆን ሁሌም ዋጋ ሊያስከፍል ቢችልም ስምህን ከመቃብር በላይ ልታስጠራበት የምትችልበትን ሀሳብ ይዘህ መጥተሃልና በርታ ጠንክር ልልህ እወዳለሁ:: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን:: 👍💪🏾👍

  • @user-lb2ss1yw9c
    @user-lb2ss1yw9c Před rokem +3

    ማነው እደኔ የሰይፍን ብሮግራም የሚወድ የመዳም ቅመሞች ውዶችየ አላህ ይጠብቃቹህ ባላቹህበት ቤተስብ እንሁን እኔም እመልሳለሁ 😍😍😍😍😍

  • @frafan
    @frafan Před rokem +5

    🇪🇹🇪🇹 ምርጥ ብርቅየዎች ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳቹ ከዲበ ግን .... ይዞኛል ፍርቼ ነው እንጂ

  • @user-po7bf8mq1j
    @user-po7bf8mq1j Před rokem +3

    ሄኒ ጥሩ ሃሳብ ነው ሃሳቡን ሊደገፍ ይገባል የኢትዮጵያ ፕሮድሰሮች ያሳዝናሉ ህዝቡ ያላወቀላቸው

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Před rokem +4

    ሄንዬ በጣም አምሮበሀል በርታ ወንድሜ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amuta2003
    @amuta2003 Před rokem +1

    First time I clapped my hand over CZcams video, what a voice Dbekulu!

  • @globalcitizenethiopia3617

    HENI THIS IS AN AMAZING IDEA BRO! KEEP IT UP!

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před rokem +2

    ሰላም የሄኖክ ሀሳብ ድንቅ ነው። በርታ ።

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +23

    የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +37

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር አብ ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ💚🍋🌷

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před rokem

    ዲበኩሉ ምርጥ ልጅ ነው ሄኔማ እኮን ይህን የመሰለ ሀሳብ ይዘህ መተህ እዴዉም አዲናቂህ ነኝ ያሳካልህ ጎበዝ😍❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem

    አለባበሳቹ ሲገዛ እኮ የዲበ ስርአት ሁሌም ይገዛኛል በስመአብ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላቹ😘😍 ሰይፍሻ አንተ እኮ አትጠይቅ ልድረው ነው😂

  • @lijbiruk1378
    @lijbiruk1378 Před rokem +19

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚🌷

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem

      @@selamtube1319 ዛሬ ልደቴ ነዉ በሰብስክራይብ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ የሀገር ልጆች

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 Před rokem

    You are great. I wish you could come to Verona Italy for yr Concert. Ayda s is the best opera written by Giuseppe Verdi.

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Před rokem +5

    ሄኒ አዲናቂህ ነኝ ምርጥ ሀሣብ ነው

  • @Abrelo_info
    @Abrelo_info Před rokem +4

    ይሳካልህ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před rokem +12

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሚን የመዳም ቅመሞች አላችሁ በሂወት ካለችሁ አለን በሉኝ😂ተናግሪያለሁ ዛሬ ደብሮኛል እኔም አለሁ ለትወና ዋ አስብበት ከበደ🤣

  • @shewi3943
    @shewi3943 Před rokem +1

    ሄኒዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው የማከብርህ ያሰብከው ይሳካልህ ወንድሜ🙏

  • @solomonadmassu1270
    @solomonadmassu1270 Před rokem

    ይመቸኛል ይህ program በርታ ሰይፍሻ

  • @zufanmolla8387
    @zufanmolla8387 Před rokem

    ዋው በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ቀጥልበት የፈለጉትን ያስቡ ወንድሜ አካውንት ከፍተህ ብትሞክር መልካም ነው የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Před rokem

    በጣም የማዳቃቸው የምወዳቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Před rokem +5

    ዲብዬ 💝 የኔ ቆንጆ ሰወድክ. ኮ 😘😘😘💝?

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Před rokem +1

    Wow Dibe geramy dimts Geramy music story 👏👏👏❤️👍

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 Před rokem +1

    Debe woww such a calm and descent guy

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 Před rokem +1

    ሔኒምርጥ ሀሳብ ይዘክ መተካል በርታ

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 Před rokem +7

    የመዳም ኩሽና ነኝ👍👍

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      እኔም እዛው ነኝ ነይ ጎራ በይ

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Před rokem

    Yene Geta Hennye you are such an inspiration to all youth! Look what makes you happy and contribute on what you can

  • @ethiopiaethiopia7537
    @ethiopiaethiopia7537 Před rokem +3

    Can you ask this question to Abiy Ahmed?

  • @AmeliaFashion..
    @AmeliaFashion.. Před rokem +1

    the man አሪፍ ሀሳብ ነዉ ያመጣሽዉ ።

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Před rokem +1

    Yiknachu ye Hagere wetatoch betam tamralachu demo Dibel & Henok all the best 👍🏻👌

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem

    ተመልካቹን መቼም እንደ ጥፋተኛ እንደማትመልከቱት እርግጠኛ ነኝ።
    ፊልሙም ሆነ ድርሰቱ ወደ ፊት አልሄድ አለ። ፊልሞቻችን በሙሉ ጅማሬውን ተመልክተን መጨረሻቸውን መተንበይ በጣም ቀላል ነው። በኢትዮጵያ ፊልሞች የተነሳ ነብያት ነኝ ብሎ አገልግሎት የጀመረ ሰው እንደ እማይጠፋ ነው እሚሰማኝ። ይሄ ሁሉ የፊልም ደራሲያን እጥረት ነው ፊልሙን የገደለው እንጂ ሌላ አይደለም። ገንዘብ በማሰበሰብም ቢሰራ አንድ ሁለቴ በወረት ሊሰራ ይችላል ግን ቀጣይነት የለውም። ቀጣይነት እሚኖረው ሰውን እሚያበረታታና መንፈስን እሚፈታ ፊልም መስራት ስንጀምር ነው። ይሄ ደግሞ መልካም ደራሲዎችን ይጠይቃል።
    ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ፊልም ድርሰቶሽ እዚ ግባ የማይባል ነው
    እኔ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před rokem +3

    wow ምርጥ ዘፈን 👌

  • @Haile-mb7zm
    @Haile-mb7zm Před rokem +6

    ሄኖክ ምርጥ ሰው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤🍋

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +1

    ዲበኩሉ ቆንጆ ሰራ ነው ሄኖኬ ሰላየሆህ ደሰ ብሎኛል

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Před rokem

    ዮኒ ምርጥ አሳብ ነው በርታ 👌👌

  • @shutup1682
    @shutup1682 Před rokem +3

    ድምፁ ሲዘፍን የሚሞላቀቅ ግርማ በየነ ብቻ ይመስለኝ ነበር : ዲቦም እንዲያ ነው 😮

  • @fiyametaeshete5535
    @fiyametaeshete5535 Před rokem +1

    Good idea heni

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 Před rokem +1

    ዲበኩሉን በጣም ነው ምወደዉ❤

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před rokem

    ሄኒ ጀግና ገራሚ ሀሳብ ይዘህ መተካል በርታ

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Před rokem +3

    ለራበው ህዝብ የፊልም አዋጡ ማለት አይከብድም?

  • @liduhamsalu9090
    @liduhamsalu9090 Před rokem +2

    Lelet Aida wow am proud of my name Aida

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před rokem

    ዋው በጣም አሪፍ ድምፅ የሚገርም ነው

  • @user-sx9fx2gx8t
    @user-sx9fx2gx8t Před rokem +3

    ሄኖክ ምርጥ አክተር አንተ ባባ(ታሪኩ) ማንዴላ ፊልም ላይ ስጠፋ ፊልም ማየት አቆምኩ አሁን ፊልሙን የተቆጣጠረው ያ የሴት ወፍጮ ነው

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 Před rokem

    ሄኒየ ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘህ የመጣሀው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +12

    አሁንላይ የፊልሙ አለቃ ሄኖክዲንቁሁኖልኮ😁😁አተ ጥሩነገር ይዘህናና እንሹፈው ፊልም አተና ታሪኩባባ አለምሠገድእና ሙሉአለም ማደላ ቴዲ ነበራችሁ ዘናየምታረጉኝ

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Před rokem

    Heni meri Ethiopiawe aretst tebarek we love you ❤

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +2

    " ማንኛውም ሰው የሚፈልገውን መጠየቅ መቻል አለበት "

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před rokem

    Wow እንዲት ደስስስስ ይላል❤

  • @negussolomon7402
    @negussolomon7402 Před rokem +1

    ሄኒ በርታልን

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +3

    እውነት አባባሉ እኮ ግሩም ነው ፊልም በጣም መስራት የሚችሉ ሰዎች ከፊልሙ ጠፉተዋል እኛ ከረዳናቸው ከብዛት 50 ብር ነው የሚደርስብን አይናችን የተራቡት ተዋንያን በደብ የሚችሉት ይወጣሉ አሁን እኮ ሄኖክ ድንቁ ብቻ በይቱብ ተቆጣጠረው

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Před rokem

    Betam tekekel betelay henok dinku filmun techawetbat aydelm keldebat fetari yaskalhena eganem gelagelan wish u all the best

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 Před rokem

    Nice idea henok.keep up the good work.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před rokem +2

    ሄኒ ዘ ማን ይሳካልህ አቦ ምርጥ ሰው

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 Před rokem +1

    በምንችለው ከጎንህ ነን ሄና

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k Před rokem

    ዋው ኣለባበስ ደስ ይላል ማርያምን

  • @meron612
    @meron612 Před rokem +1

    Wow voice 😍

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před rokem +3

    ዲበኩሉ እና ሄኖክ 🙏🙏🙏

  • @firezarzarehun1566
    @firezarzarehun1566 Před rokem +4

    Wow bexam nw das milaw ❤❤❤❤❤berata diba ❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před rokem +1

    Seifesha number 1 funny guy I like u 🎉

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 Před rokem

    Heny what a good idea ? keep up the good work & Debe woow

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 Před rokem +2

    Heni what a good idea bro keep up

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +9

    የሄኖክ አድናቂወች ላይክአርጉኝ

  • @beckhamlyric1536
    @beckhamlyric1536 Před rokem

    Those who see this my God bless you love yall

  • @seyoumtesema9162
    @seyoumtesema9162 Před rokem

    You coming with a nice idea Henok berta

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +1

    ሁለት ምርጦች❤❤

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 Před rokem +2

    Ahun bedeb gebagn ideaw .arif sira new heniii

  • @yirdawayehu5156
    @yirdawayehu5156 Před rokem

    Impressing story.

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem +1

    It's funny you ask that question, because I'm somewhere i shouldn't be.lolummm this is very interesting 🤔 good for self awareness.

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz Před rokem +1

    ሔኖክ ምርጥ ሰው

  • @Abrelo_info
    @Abrelo_info Před rokem +7

    ደስ ይላል። አይዳ 🥰🥰🥰🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚🍋

    • @AhmedMohammed-dk4cv
      @AhmedMohammed-dk4cv Před rokem

      @@selamtube1319 Subcirbe laderegeshe weda

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      @@AhmedMohammed-dk4cv
      እሺ አህመድዬ 😘

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 Před rokem +1

    Good Luck Heni

  • @abuyetube
    @abuyetube Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Před rokem

    Wow ሄና ምርጥ ሀሳብ

  • @Likeee9087
    @Likeee9087 Před rokem +1

    Sefu henok betam nw miwedik bewunet sefunm btm fetari yitebikachu ena ye eto hizb ene wegenachu negn ebakchu sefun mitketelu enenm gebtachu subscribe argugn

  • @shwayeabebeshwayeabebe7466

    የኔ አደኛ ሄኒየ

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m Před rokem

    ዲበ አንደኛ👌👌👌

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 Před rokem

    Mama Mia👏👏👏👏👏betam betam migerm ye dmx chlota new yalew... lhid bel muluwun zefen lfelgew mndnew yalekew ressun???

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    Wowow beta amrobachihual
    Wudochi love all ethiopia👌👌👍✌

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 Před rokem +1

    Good job heni

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚

  • @saronayele
    @saronayele Před rokem +1

    ሄኖክ ወጠጤነት አልጨረስም ብጥቅጥቅ ሱሪ😮

  • @ruth-ku7tj
    @ruth-ku7tj Před rokem

    ሔኒዬ ስወደው ስነስርአቱ ፨

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem

    Wow very deep

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Před rokem

    Ya Allah ageran Ethiopia 🇪🇹 fkir Selma adelate ya Allah kaleni bet cheger hulu ate Selmamun hulu adelen yarebi ❤🙏

  • @hailemariamtamirat3125

    በጣም ብዙ ህዝብ ተፈናቅለው በየሜዳው ወድቀው የሚበሉትና የሚለብሱት አጥተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ:: እርዳታ ለሚያስፈልገው ቅድሚያ እንስጥ:: ገና ነጮቹ አደረጉት ብለን ከእኛ አኳሁዋን ጋር የማይገናኝ ነገር መሞከር የሚያዋጣ አይመስልም:: በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ችግር እራሳችን ላይ እስኪደርስ አንጠብቅ በእኛ ባይደርስ በልጆቻችን ይደርሳል!!!!!

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s Před rokem +1

    ድሮም ትመቸኝ ነበረ አሁን ደሞ ይባስ አስደመምከኝ ትችላለህ

  • @newtam100
    @newtam100 Před rokem +1

    Dibe Ethiopian John Legend!