ከመጀመሪያዋ ነጯ ሚስቴ የወለድኩን ልጄን በግፍ ተቀምቼያለሁ...በሪያሊቲ ሾው በአለም ታዋቂ የሆኑት ጥንዶች ቢኒያም እና አሪያን Biniyam And ariela

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በሪያሊቲ ሾው በአለም ታዋቂ የሆኑት ጥንዶች ቢኒያም እና አሪያን | Seifu on EBS | Dancey Dancey - Biniyam Shibre | biniyam and ariela 90 day fiance
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 2,1K

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety +482

    ነጮችን በፍቅር ያንበረከከ
    ሀገሩን ባህሩን ሀይማኖቱን ያስተማረ ጀግና ጥቁር ሀበሻዊ
    ቢኒ ነዉ

    • @user-tu6gc4dw2n
      @user-tu6gc4dw2n Před 3 lety +2

      እኔም አደንቀዋለሁ በፌስቡክ እከታተለው ነበር ልጁን አስጠምቋል። ሀገሩን ይወዳል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርው።

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před 3 lety +2

      በትክክልእኔምያወኩት፣አሰሪዎቸናቸው፣መጀመሪያያስተዋወቁኝ

    • @hananofficialtube5877
      @hananofficialtube5877 Před 3 lety +1

      ባሃሉን ራሱ

    • @tofketube4567
      @tofketube4567 Před 3 lety

      ፍቅር

    • @tofketube4567
      @tofketube4567 Před 3 lety +1

      የፍቅርፊልም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ዋው የቢኒ ባለቤት አለባበስ ብሎ ዝም ነው ቢኒ ለሀገራችን ባህል ያለህን ፍቅር በጣም አደንቃለሁ

  • @Aelekkso
    @Aelekkso Před 3 lety +127

    እጅግ በጣም የማደንቅህ ቢኒዬ
    በኃይማኖትህ አልተደራደርክም ጀግና!!

  • @user-pq2hf2pj6b
    @user-pq2hf2pj6b Před 3 lety +76

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር አማርኛ
    ትችያለሽ ሲላት ሰይፉ በስማም አላለችም 🙏
    በጣም ደስ ይላሉ🇪🇹❤❤

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před 3 lety +2

      ሀይማኖቷንኮ ቀይራለች አደል

    • @ab-jr3he
      @ab-jr3he Před 3 lety

      ሰህ

    • @edenadis6051
      @edenadis6051 Před 3 lety

      @@genitube1438 ምን ነበረች መጀመሪያ ግን?

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Před 3 lety +40

    በጣም ደስ የምትል ሴት ናት ከኢትዮጲያ አርቲስቶች ባለባስ ትቦንሳለች አይለያችሁ ቢኒ ምርጥ ሰው 💚💛❤️

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +390

    ኢትዮጵያ ከቢኒጋ ትታያለች በርታ ቢኒየ ሀገሩን የሚወድ ሰው በጣም ደስ ይለኛል

    • @asse2675
      @asse2675 Před 3 lety +2

      Lejun lenechi Asrekibo yeme gaba worebela

    • @be8cab
      @be8cab Před 3 lety +3

      Me too

    • @danielg2177
      @danielg2177 Před 3 lety +2

      Hahaha agerun ymwede ? Yehe lij eko neche sete asadaje new , ybefit meiatstum neche sete nate

    • @organiczinashg9681
      @organiczinashg9681 Před 3 lety +2

      @@danielg2177 kenahe???

    • @danielg2177
      @danielg2177 Před 3 lety +3

      @@organiczinashg9681 why would I ? Ene yalwete eko US new so I can get one if I want but am not desperate like him

  • @ሆናልያት-2121
    @ሆናልያት-2121 Před 3 lety +27

    ልጁ የዋህ ነገር ነዉ እና በፍተናወቹ ሁሉ እድል ከሱ ጋር ናት በርታ ወንድሜ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +414

    አለባበሷ ከኢትዮጲያ መንቃራ አርቲስቶች በለጠቻቸው ደስ ሲሉ

    • @helnegetanh9155
      @helnegetanh9155 Před 3 lety +4

      betam desi yelalw😍😍😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 3 lety

      አገሯ ሀገረ አሜሪካ ብትኖር በሚኒ እና በቢኪኒ ዘንጣ ትወጣ ነበር ። 😀

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 3 lety

      በጣም😁

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Před 3 lety +2

      ዘለሽ የሃገርሽን ልጆች አታንቋሺ ሁሉም ሰው የፈለገውን መልበስ እንደፈለገ መዝናናት እንደፈለገ መሆን መብቱ ነው የኢትዮጵያኖች ድክመታችን እንደ ራሳችን ፍላጎት መኖር ሳይሆን እንደሰው መሆን ነው ። ይሄ ጎጂ ባህላችን ከላያችን ላይ ካልተላቀቀ እሰው ቤት እየገባን መፈትፈታችን አይቀርም ።

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 3 lety +2

      በጣ ደስ የሚል አለባበስ ዋውውው

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před 3 lety +65

    ወገኖች በአሜሪካ የምትኖሩ ይህጉዳይ የቢኒ ብቻ አይደለም የኛም ደም ነው እና እንአባረብ ልጃችን የእኛንም ይወቀን እባካችሁን ወገን ❤ I love all

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Před 3 lety +192

    ስይፈ የደሀ ልጅ ነበርክ. አይባልም ስለ አስተዳደጉ ጠይቀውና እሱ ይናገር እንጂ አንተ መናገር የለብህ አይባልም

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 Před 3 lety +2

      seyifu sew mezertet yetekanebet balege newko

    • @user-qq5zj5jc7j
      @user-qq5zj5jc7j Před 3 lety +3

      በጣም ደሞ አባትሽና እናትሽ ሃብታም ናቸው አለኝ ስላት ተሳቀቅኩ በቢኒ ቦታ የምትጠቁት እወቁ

    • @hanichomamla261
      @hanichomamla261 Před 3 lety +1

      ይህ ገልቱ ደሜን አፈላው😂

    • @waterproof4403
      @waterproof4403 Před 3 lety

      Gid yelelew sew eko new haha

    • @waterproof4403
      @waterproof4403 Před 3 lety

      @@hanichomamla261 minem tata yelelebet

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Před 3 lety +464

    እድሜ ላሸሩካ እድናቅህ አረጎ ፈትፉቶልናል ለመዳም ቅመሞች እኮ ዉለታ አለብን አሹየ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 Před 3 lety +3

      አወን

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 Před 3 lety +7

      እኔም አሹ ሲፍተፍትለት ነው ያይሁት አላቀውም ነበር

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 Před 3 lety +3

      እኔም አሽሩካ ላይ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸው.

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 Před 3 lety +2

      እውነት ነው አሽሩካ እናመሰግናለን ❤🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety +2

      እኒም አሹ ቤት ነዉ ያየሁት

  • @amytk6095
    @amytk6095 Před 3 lety +38

    ቢኒዬ የፈረንሳይ ሰፈር ተወዳጅ ከአሪ ጋር ሰላማዊ ኑሮ ስለመሰረታችሁ ደስ ብሎኛል እዛ ሾዉ ላይ የሚታየው የባህል ልዩነት ስጋት ፈጥሮብኝ ነበር ግን ሚስትህም ኢትዬጵያን ትወዳለች ተባረኩ❤❤❤

  • @tube6375
    @tube6375 Před 3 lety +112

    የንፁ ልብ ባለቤት ቢኒ ብዙ ታሳየናለክ

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 Před 3 lety +86

    በዚህ ዘመን ሀበሻው ማንነቱን በረሳበት ሰዐት ባህልን ማክበር

    • @nagaseyoum4181
      @nagaseyoum4181 Před 3 lety

      WHAT IS WRONG WITH ME I feel like A GONDARA White Teff is for exhibit of HIS need than his EXESS. WORTHLESS, great need of other people Acknowledgement.
      IT IS RESPECTFUL, LOVE AND PRIDE TO STAND WITH OUT DOUBLE THINK WHEN THE TRUMPET IS BLOWN AS THE FLAG IS RAISED OR COME DOWN BY A POLICE OFFICER AND AND HARMONIOUSLY AND HONORABLY FOLD AND HOLD IT TO AND FRO.
      THE FLAG IS TO FLY IN HIGH PLACES ON RECEIVING HEAD OF STATES AND HOLY DAY FESTIVALS.
      IT IS DISRESPECTFUL TO PUT IT ON THE LIPS OF AN ASS, OVER A CHEAP T-SHIRT
      DIRTY T-Shirt is no pride on the back of the HOMELESS MAN, who aught to be cursing his lack, his country and government his fellow country men who OWEN a home EVEN ABELE'S Mother can't afford IN ADDIS that she could in LOS ANGELS USA.
      LET ADDIS ABABA GET DRESSED WELL WITH GREEN GRASS AND TRESS PARKS, STREETS, RIVER VALLEYS, ERRE BAKENTU, DORO MANAKYA, GADAM SAFFER, MARKATO, ARADA UP TO ENTOTO FOR ALL THE CITY DWELLERS TO SEE ALL THE BEST OF THINGS THAT ARE DIVINITY DESTINY'S CHILD TO BE SEEN, LET GO WHAT IS UNNATURAL TO THE BROADMASSES, LIMOUSINES MERCEDES WHO KNOCK DOWN MEN TO DISABILITIES IN A NATION OF UNITED DISABILITIES.
      STOP DEFECATING WALK WAYS, CAN'T YOU AT LEAST PUT EMERGENCY RESTROOMS.
      IF YOU ARE LOOKING FOR PRIDE GIVE EVERY BODY A CUP OF WATER, BREAD AND A ROOM TO REST AT NIGHT BEFORE ANY THING ELSE.
      DEMAND NOT DEMOCRACY, AND EVEN ACCEPT NOT RESPECT "HOWEDE SEEWQE DORO MATAA"
      THEY KNOW YOU STILL WITH LIFE LONG INFAMY.
      PRIDE IS WITH HARD WORK AND REACHING THE MOON OR REACHING A STATE OF MASS CONSUMPTION.
      AS MUCH AS IT PUTS A SMILE IN A DRY MOUTH, WINNING THE MARATHON OR MEGA MILLION LOTTERY IS A S BEING HIT BY A THUNDER BOLT FOR BEING TALLER THAN YOUR ENVIRONMENT ?¿
      DELETE, I CAN'T EVEN RECALL WHAT I WROTE WHEN I TOUCH SEND, CRAZY LIKE A FOX ¿?

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 3 lety

      @Habsha Queen mar demerign ledemereshe

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 Před 3 lety +12

    ቢኒ ማን እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት!! ባለቤትህ በሀገራችን ባንዲራ እንዲህ ደምቃ ማየቱ ደስ ይላል!!

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +604

    ቢኒያም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው እስኪ ላይክ

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 Před 3 lety +100

    ጀግና ብዬሀለሁ ልጁን የሚወድ አባት በጣም ደስ ይለኛል

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 3 lety +97

    ቢኒያም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈረንጅ አግብተህ ባህልህን ያለቀቅህ ፈቅራችሁ ለዘላለም ቢኒ& አሪ

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos Před 3 lety +80

    እኛ ሳውዝ አፍሪካ የሚኖር ኢትዮጵያዊያን ለቢኒሻ ያለን ፍቅር ለቅ ያለ ነው

    • @dawitmeles7931
      @dawitmeles7931 Před 3 lety +1

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sv7ek1mf2u
    @user-sv7ek1mf2u Před 3 lety +13

    ምርጥ ባል ነህ የኛ ወንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ ለሚስቱ ያለወረ ክብር

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 Před 3 lety +533

    ሀገርክን በደንብ እያስተዋወክ ነው ጐበዝ

    • @astertaddesse5364
      @astertaddesse5364 Před 3 lety +5

      Anthem tru deg beteseb yasadegeh Dawit winetem dawit Egzabiher yebarekehe

    • @samrawitamare2248
      @samrawitamare2248 Před 3 lety +2

      Shown ayetehwal ?alayhm bant bet ethiopia endi metetwawekw adel jezba asafern asedebn Englishgna matak kehon negergn.

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety +7

      Yededya Likeleh
      እኛ ኢትዮጵያ ሞኝ ሆን እነዚኮ ነጮ ኢትዮጵያ ወንዶ እያማለሉ ልጅ እያስወለድ ዘራቸው ኢትዮጵያ እያደባለቁየራሳቸው ድብቅ ስራ እያከናወኑ ነው ( ማስረጃ ከፈለጋችሁ / የሳጥናኤ ጎል ኢትዮጵያ መፅ ብታነብ ነጭ ማነታቸው ያገልፃል እኛ እነሱ ድብቅ ማንነት አለማወቃችንና ኢትዮጵያ ህዝብ ከሃገሩ እያስወጡ እነሱ ትልልቅ ቤት እከ/ መሬት እየተቆጣጠሩ ነው ትውልድ በብልጭጭ ነገር በዶላር / ብር እየተሽወደነው እባባባባካካካችች እንንንንቃቃቃቃ ነጮ የግብረስዶም ናቸው ድብቅ የቤት ስራቸው እየስሩብን ነው እእእእእንንንቃቃቃቃቃ
      READ MORE

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 3 lety

      @@yededyalikeleh3175 ፐፐፐትንተና 😂😂😂

    • @davied999
      @davied999 Před 3 lety

      @@yededyalikeleh3175 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ere ይመችሽ 👍😂

  • @arenguadetube7137
    @arenguadetube7137 Před 3 lety +396

    ከልጅክ ጋር አሏህ በሰላም ያገናኝክ

    • @melkamyoutube3109
      @melkamyoutube3109 Před 3 lety +1

      እንደማመር

    • @adanechbayat7055
      @adanechbayat7055 Před 3 lety

      አሜን በእውነት እውነት

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 3 lety

      ኣሚን

    • @simanushethiopia2476
      @simanushethiopia2476 Před 2 lety

      AMEN 3🙏🙏

    • @messibammi6371
      @messibammi6371 Před 2 lety

      @@melkamyoutube3109 nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn. Nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn nnnnnnnnnnnbbbbbnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn. Nnnnnnbnnnbnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbb. Bbb bb. Bbb. Bbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbb

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 3 lety +217

    ምን አለ ለሌላ ሐገር ሴቶች ይሔንን ያሕል ትግስት እንዳላቹሕ እኛንም ብትታገሡን😂😂ብቻ ፍቅራቹሕን ያብዛላቹሕ ቢኒ ፈጣሪ ልጃቹሕን ያሣድግላቹሕ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Před 3 lety +1

    ወላሂ ይህን ልጅ ሳይ የመጨረሻ በድሎት ቤተሰብ ለፍቶ ያሳደጋቸው ከንቱ ልጆች በሱስ ለከነፉ ያገር ሸክም የማይረቡ ወጣቶች በሌብነት በመግደል የለት ሂወት የሚንቀሳቀሱ ባጠቃላይ በቁማቸው መስራት መሆን ሲችል ከንቱ ለሆኑ ሁሉ ይሄ ልጅ ትምርት ነው አዘንኩ ምን አለ እናት አባትህ የኢትዮጵያ ባዲራ ክብር መሆንህን ባዩ ብቻ ተባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💛💛👏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selemonzewudu9198
    @selemonzewudu9198 Před 3 lety +5

    Wow በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው በዛላይ ከሌላ ዜጋ ሰው ጋር እየኖረ ሀገሩን አለመርሳቱ ሀገር ወዳድነቱንና ሀይማኖቱን ወዳድነቱን ሳላደንቀው አላልፍም ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 3 lety +26

    እንዴት ነው ሀገሩ ላይ ታዋቂ ያልሆነው በጣም ብዙ ተሰጥኦ ነው ያለው እኮ ሲገርም ደግሞ ሀገር ወዳድ ው thank you ሰይፍሻ ስላቀረብከው

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 3 lety

      ምን ሰራ የናይት ክለብ ዘፋኝና ጨፋሪ ነው ዝም ብሎ በባህሉ የአገሩን ልጅ ቢያገባ ይሻለዋል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 3 lety

      @@felenuna8034
      ሙያውን እንደዚህ ስለምታጣጥሉ ነው ፈረንጅ ሚስት አግብቶ የሚኖረው ።

    • @sebirsiraj9213
      @sebirsiraj9213 Před 3 lety

      @@tenalehulum ሸ

    • @sebirsiraj9213
      @sebirsiraj9213 Před 3 lety

    • @sebirsiraj9213
      @sebirsiraj9213 Před 3 lety

      @@felenuna8034 ሸ

  • @user-ck2qv4dw1y
    @user-ck2qv4dw1y Před 3 lety +42

    ይህን ልጅ በጣም ነው የማደንቀው ለሀገሩ ያለውን ፍቅር !ለባንድራው !

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před 3 lety +47

    ጀግና ነው በሀገሩ በእምነቱ የማይደራደር ጎበዝ🥰

    • @Love-kf6jg
      @Love-kf6jg Před 3 lety

      አንቺ የማዳም ቅመም

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +16

    የኔ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እደሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ልጅን ደሞ እግዚአብሔር ወደ አንተ ያመጣል🥺🥺💙🙏

  • @AliKhan-px3bj
    @AliKhan-px3bj Před 3 lety +25

    ሳኡዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት
    ህፃናት😭
    ፍትህ😭
    ፍትህ😭
    ፍትህ 😭

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +55

    ፍቅር ያሸንፋል ቢኒያም ።።።
    ለፍቅር መስዋት መክፈል እንደት ደስ ይላል።።።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety

      Yededya Likeleh
      እኛ ኢትዮጵያ ሞኝ ሆን እነዚኮ ነጮ ኢትዮጵያ ወንዶ እያማለሉ ልጅ እያስወለድ ዘራቸው ኢትዮጵያ እያደባለቁየራሳቸው ድብቅ ስራ እያከናወኑ ነው ( ማስረጃ ከፈለጋችሁ / የሳጥናኤ ጎል ኢትዮጵያ መፅ ብታነብ ነጭ ማነታቸው ያገልፃል እኛ እነሱ ድብቅ ማንነት አለማወቃችንና ኢትዮጵያ ህዝብ ከሃገሩ እያስወጡ እነሱ ትልልቅ ቤት እከ/ መሬት እየተቆጣጠሩ ነው ትውልድ በብልጭጭ ነገር በዶላር / ብር እየተሽወደነው እባባባባካካካችች እንንንንቃቃቃቃ ነጮ የግብረስዶም ናቸው ድብቅ የቤት ስራቸው እየስሩብን ነው እእእእእንንንቃቃቃቃቃ
      READ MORE

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 3 lety +43

    እረ ቢኒዬ በሰው ሀገር ሆነን በጣም በፍቅር ነው እምናያችሁ አንድ አንዴ ሚስትህ ደሜን ብታፈላም😃😍አይለያችሁ የኛ ጀግና በርታልን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 3 lety

      Ehita demrgni bekenenet endmamar

    • @user-bq8kp8rc5x
      @user-bq8kp8rc5x Před 3 lety

      በምን ነው ምታያቸው ዬቱብ አላቸው እንዴ

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 Před 3 lety +1

      @@user-bq8kp8rc5x 90 Day fiance የሚል ዩቱብ ቻናል ላይ ይተላለፋሉ የግል ዩቱዩባቸውን አላውቅም

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety +24

    ፍቅር ካለ በምንም አይነት ቋንቋ መግባባት ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብነሔር አምላክ ትዳራችሁን አብሮነታችሁን ይባርክላችሁ🙏💚💛♥

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 Před 3 lety +40

    እንደዚ ልጅ እሚያሳዝነኝ ሰው አላየሁም በትዳር ላይ ተፈትኗል 🙋

  • @user-hj7re9qm8b
    @user-hj7re9qm8b Před 3 lety +23

    ጎበዝ አላህ ካተጋ ይሁን ኩሩ ሀበሻ ሀገሩን ወዳጅ ከልጅህ ጋር አላህ ይደብልቅህ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před 3 lety +16

    ኧረ ቢንያም በዉጭ በብዙ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ትታወቃለህ በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ ስትነጫነኝብህ ሁሉ አመሏን የምትችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ አይነት ወጣት ባሁኑ ጊዜ በማዩቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አሁንም አድናቆትና ክብርን ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ!!

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 Před 3 lety +153

    የዋህ መሆንህ ጠቅሞሃል አገርህን ማስተዋወቅህ ደግሞ ያስመሰግንሃል።

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Před 3 lety +73

    ይሄ ህዝብ አክቲቪስት እያሳደደ ይይ እንጂ ስለሀገሩ እንዲ ተጨንቆ ባንዲራዋን ከፍ ለማረግ የሚተጋንማ ማን አሳዶ ያየዋል
    Am proud of u Bini❤

    • @shalommi12youtube98
      @shalommi12youtube98 Před 3 lety +1

      ሰሊና በጣም ልክነሽ እህቴ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 3 lety

      @@shalommi12youtube98 mare gora beye ledemereshe demerign

  • @heranm2630
    @heranm2630 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ሾ ነዉ ቢኒ በጣም የኢትዮጵያን ባህል፣እምነት፣ በደንብ አስተዋውቀሀል ትልቅ ክብር ይገባሀል።እንደገና ኩሩ ኢትዮጵያዊ መሆንህን አሳይተሐል። ልጅህን በቅርብ እንድታገኘዉ ፀሎቴ ነዉ።አሪ በጣም አሪፍ ሚስት ናት ፣ ሀገራችንን በደንብ እያስተዋወቀች ነው እናመሰግናለን !💚💛❤

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Před 3 lety +416

    ቢኒዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ስወድህ⛪🇪🇹💚💛❤😘😍

    • @sesawha9301
      @sesawha9301 Před 3 lety +6

      ምን ይደረግ ፈረንጅ ቀደመችሸ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety +4

      Yededya Likeleh
      እኛ ኢትዮጵያ ሞኝ ሆን እነዚኮ ነጮ ኢትዮጵያ ወንዶ እያማለሉ ልጅ እያስወለድ ዘራቸው ኢትዮጵያ እያደባለቁየራሳቸው ድብቅ ስራ እያከናወኑ ነው ( ማስረጃ ከፈለጋችሁ / የሳጥናኤ ጎል ኢትዮጵያ መፅ ብታነብ ነጭ ማነታቸው ያገልፃል እኛ እነሱ ድብቅ ማንነት አለማወቃችንና ኢትዮጵያ ህዝብ ከሃገሩ እያስወጡ እነሱ ትልልቅ ቤት እከ/ መሬት እየተቆጣጠሩ ነው ትውልድ በብልጭጭ ነገር በዶላር / ብር እየተሽወደነው እባባባባካካካችች እንንንንቃቃቃቃ ነጮ የግብረስዶም ናቸው ድብቅ የቤት ስራቸው እየስሩብን ነው እእእእእንንንቃቃቃቃቃ
      READ MORE

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ Před 3 lety +1

      @@sesawha9301 😃😃😃😃😃

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 Před 3 lety +3

      ምርጥ ልጅ ነው

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m Před 3 lety

      @@sesawha9301 እኮ አዝናለዉ😂😜

  • @Tube-ky2zq
    @Tube-ky2zq Před 3 lety +27

    በጣም የምወደው ልጅ ፈጠሪ የክብርህ እትዮን በትልልቅ ሚድያ የስተወዋቀ ልጅ ነው ፈጠሪ ከልጅህ አንድ ለይ የርግህ

    • @apkapk2019
      @apkapk2019 Před 3 lety

      Uuufff😭😭😭😭😭😭😭🕪

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 Před 3 lety +6

    ንጉስ በሀገሩ አይከበርም የሚሉት አባቶቻችን እውነታቸውን ነው ቢኒንያምን የመሰሉ ብዙ ኢትዮጵያዊያን አሉን ብዙ ለፍተዋል የሀገራቸውን ስም ከፍ ለማድረግ ክብር ይስጣችሁ ።

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ከልጅህ ጋር ያገናኝህ
    ከቢኒ የምወድለት ባህሉን እጅግ በጣም ያስተዋውቃል መልካም ዜና ያሰማን ስለ ልጅህ

  • @user-cx3qn4ef6u
    @user-cx3qn4ef6u Před 3 lety

    እኔ ሰይፉዬ አንተን ነው የማደንቀው ሰዎች ቀልድህን እንጂ ቁምነገርህን አያስተውሉትም ይሄ ያናድደኛል ዋጋህን ስለሚያሳንሱት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉም ከፍ እንዲል እንዲታወቅ የምታደርገው የታመመውንም እንዲታከም ድካምህን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @halima1020
    @halima1020 Před 3 lety +11

    እኔ አውቅሀለሁ የእውነት በጣም ልትደነቅ ይገባል ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ለየት ያለነው አላህ ከልጅህጋ ያገናኝህ ወድም

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 3 lety +78

    ስለ ልጁ ያለው ስሜት አስለቀሠኝ እኮ😓😢

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 3 lety +32

    ቢኒዬ መልካምና ጠካራ ሰው ነክ እግዛብሄር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም አሸንፍልን እመቤቴ ትርዳክ የልብክ መሻት ይፈፆልክ

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 3 lety +4

    በርታ ቢኒ ጀግናዬ አንተ ያገርክን ታሪክ ለአለም ታስተዋውቃለክ ደደቦቹ ደሞ ሀገር ያፈርሳሉ ሰላምክ ይብዛ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ጀግና ነክ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +8

    ቢኒዪ በጣም አክባሬህ ነኝ
    በአንተ ውስጥ 💚💛💕
    አለች በርታልን የኛ ጀግና
    ማተብህ ሲምር ከአንገትህ💌
    ሬያላዪ ሚስትህ ምርጥ ነች💖
    ሰይፍ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክልን
    Thanks💙

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 Před 3 lety +70

    ቢኒያም በጣም ነው የማከብርህ ሀይማኖትህን እና ሀገርህን ስለምትወድ

  • @tube-roha
    @tube-roha Před 3 lety +73

    ጀግና ነው ሀገርና ባህሉን ሃይማኖቱንም ጭምር ለአለም መነጋገሪያ ነው ያደረገው

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 lety +23

    ጀግናችን ቢኒየ ባህላችንን ሀይማኖተታችንን አሦተተዋወከ ጀግና ችን
    ደሞ ልጂህ እራሡ አባቴን ብሎ ይመጣል አይዞህ ወንዲም

    • @gjch5302
      @gjch5302 Před 3 lety

      በጣሞ ታምራላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ!!

  • @user-gs8tu2xe7d
    @user-gs8tu2xe7d Před 3 lety +1

    በጣም ሚስኪን ልጂ የሆነ የዋህ ነዉ የሚመስለዉ እኔ ለኔ አጀቴን በላኝ የኔ ወዲምዋ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብብብብብብብ

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z Před 3 lety +2

    ቢንዬ እኔም አይህ ነበር በዉጭወቹ ቲቪ ፌስቡክ ላይ እናም በልጅህ ክርስትናም ያደረከዉን ንግግር አይቼ በእዉነት ደስ ነው ያለኝ
    የተዋህዶ ልጅ❤❤❤

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 3 lety +41

    She's very lucky to have you. You're such a nice guy. እስዋ በጣም አስቸጋሪ ነበረች አንተ ግን ትዕግስትህን አደንቃለሁ 😄

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 lety +53

    አገርህን ባህልህን የምትወድ ምንም በምንም የማትደራደርጀግና ንህ በዚህ ላይ የዋህ የኢትዬፒያ አምላክ ይጠብቅሃልደሞ ወደፊትታገኝዋለህ የምታምንው አምላክ እመቤቴ እንደምትርዳህ ምንም ምንም አትጠራጠር👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 3 lety +77

    ቃላቶች አጠረኝ በሀገሩ ና በባህሉ የማያፍ የማይደረደር እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ጤናውን ይስጥህ

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 Před 3 lety

    ቢኒ የምንኮራብህ ምርጥ ኢትዩጵያዊ በጣም ነው የምንኮራብህ ለሀገርህ ባለህ ፍቅር ለባህልህ ለሀይማኖትህ ያለህ ነገር ይደንቀኛል ኢትዩጵያን በዐለም ለማስተዋወቅ ያለህ ጥረት በጣም ነው ማደንቅህ ትሁት ለትዳሩ ታማኝ ልጅ ነህ ፈጣሪ ከልጅህ ያገናኝህ good luck

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 Před 3 lety +3

    ቢኒዬ ሃገርህን እና ሃይማኖትህን በአለም አስተዋውክ ጎበዝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ💚💛❤😍🙏

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +9

    ኢትዮጵያን ብቻ ከልብህ ወደዳት አፍቅራት አለም ሁሉ ይወድሃል ኢትዮጵያ ሀገር እግዚአብሔር ናት እመቤታችን ድንግል ማርያም የረገጠችባት ምድር ናት መወደድ እንጂ መጥላት አልተፈቀደም ወንድም አሁንም የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ ያድረግህ እኔም እወድሀለሁ💚❤💛

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 Před 3 lety +30

    እር እኛም በደንብ እናውቅሀለን Ethiopia ወይኔ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ ቢኒያምን እደምታቅርብ እናመሰግናለን ሰይፍሺ ቢኒ እና አሪ ፍቅር እስከ መቃብር

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 3 lety +124

    ቢኒ የፈረንሳይ ለጋሲዬን ጀግና ኮርቼብሐለው ዞላ uk

    • @hanilili949
      @hanilili949 Před 3 lety +2

      የፈረንሳይ ሰፈር ልጅ ነኝ UK ላይ ግን የፈረንሳይ ልጁች እንዳሉ ባንተ አወኩ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 3 lety

      @@hanilili949 ehita demrgni bekenenet endmamar

    • @ethioghion9089
      @ethioghion9089 Před 3 lety

      czcams.com/channels/8A088jtcG6GN4yK3Ff-pbA.html

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 3 lety +19

    I live in America and my name is Biniyam too. When I introduce myself to clients at work, people smile and start telling me about this dude. . I have learned about this show from my clients. I am glad he's doing good for himself

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 3 lety

    ዋው አቤት የሀገር ፍቅሩ አገላለጹ በጣም ደስ ይላል ሀይማኖቱን መውደዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከልጂህ ጋርም ድንግል ማሪያም ታገናኝክ የሚገርመው ብዙ ጊዜ የኛ ሠወች ወደ አሜሪካ ከሄዱ ቡሀላ ባህላቸውን ይረሣሉ ይሄ ልጂ ግን ነጮንኮ እደት እደሣባት ተባረክ ብያለሁ

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 Před 3 lety +28

    እንዲህ ነው ሀገርን ማስጠራት እንዲህ ነው ኢትዮጰያን ደስ ስል በሀይማኖቱ የማይደራደር ባለማህተቡ በርታ ትልቅ ደርጀ ደትስህ ሀገርክን በአለም መድርክ እድታስተዋውቃት ምኝቴ ነው ።

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s Před 3 lety +10

    ሴፊዬ በጣም እናመሰግናለን ቢኒዬን ስላቀረብክልን በጣም የማደንቀው ልጅ ነው

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +6

    ድምቅ ብለዋል 😍🥰በሰንደቅ ማነው ባንዲራውን ሲያይ ደስ ሚለው ቢኒ ልጅህን እግዚአብሔር ያገናኝህ ፌመስ ስለሚወዱ ነጮች ፌመስ መሆንህን ስሰማ ታሳይሀለች አይዞህ አባትህ ፌመስ ነው ብላ ታሳይሀለች አይዞህ ሚሰሰትህ ደስ ትላለች እቺ 🥰

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 Před 3 lety

    ቢንዬ እና አሪያ በጣም ነው ምከታተላቹ የነ መልካም ቢኒ ጠንካራ ሀገሩን ወዳጅ ቅር ይለኝ ያልተወራልክ ይሄ ሁሉ ዝና ይዘክ ዛሬ ነው ብዙውን ስራክን የሰማሁት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 Před 3 lety +17

    Ari the great mother i love just how she is protective over her baby like lion

  • @alember9524
    @alember9524 Před 3 lety +12

    እሚገርመው መዳሜ አፍጣበት ነው የምትውል ከነ መላ ቤተሰቦቿ እኔንም ያስተዋወቀችኝ መዳሜ ነች ቢኒያም እናመሰግናለን ሃገራችን እና እምነትክን ስለምታስተዋዉቅ😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 3 lety

      የት ሀገር ወይም ዜጋ ናት ፧

    • @alember9524
      @alember9524 Před 3 lety

      @@tenalehulum አሜሪካዊይ መሰለችኝ

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g Před 3 lety +7

    I followed the show. What I admire abt him is his love and respect for her. Like she said, he has a good heart. I think that’s why people love him. He is a genuine person.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +82

    የእዉነት ዛሬ በጣም ከፍቶኛል
    እስኪ አይዞሺ በሉኝ እህ።።።።።።

  • @maximaxi1259
    @maximaxi1259 Před 2 lety

    ምርጥ ኢቶጲያዊ ቢኒ አሜሪካን ትቶ ሀገሬ ብሎ ባህሉን አይማኖቱን እሚያከብር የልጅ ፍቅር የወለደ አጀት አያስችልም አይዞክ ወድሜ በጣም ያሣዝናል

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 Před 3 lety +1

    ቢኒ መወደድን እግዚአብሔር አድሎሀል መታደል ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ ባህልህን እምነትክን አክባር ነህ በጣም ነው በፌስቡክ እምከታተልህ ጀግና መልካም እድል ይግጠምህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 3 lety +30

    እንደት አናውቅህም ቀላል እናውቅሀለን ሁሌም የኢትዮ ባንድራ አይለይህም ፍቅር የሆንክ ልጅ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia Před 3 lety +54

    የፈረንሳይ ልጆች እኮ ልዩ ናቸው❤️❤️

  • @kukutsione8246
    @kukutsione8246 Před 3 lety +75

    Hii Beneyam!! Greetings all the way from South Africa🇿🇦🇪🇹
    We love and respect you so much. TLC is literally our favorite channel and we've been watching it for years now. The day we realized a habesha was on the show my mother and I were so excited that someone from our country was being shown on a worldwide platform and it also really intensified our liking towards the show. We've been glued to this side of the screen thanks to you and Ari and I would just like to say thank you for everything you are and for honoring our country and tradition in all your ways. You have made our country Ethiopia very proud.🇪🇹🎊
    Keep it up, stay strong. We love you! ❤️

  • @user-dn2cs8hw5m
    @user-dn2cs8hw5m Před 3 lety +2

    ትልቅ ጀግና 🟩🟨🟥ተባረክ ህይወትህ ይባረክ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ልጅህን ለማየት ያብቃህ 🟩🟨🟥

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 3 lety +4

    ከሞት በሗላ የዘላለም ሒወት በነፃ የሚሰጣችሁን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ሒወታችሁ ጋብዙት!

  • @etalemkassa7034
    @etalemkassa7034 Před 3 lety +32

    እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አፈር ልሼ ነው የተነሳሁት ስትል እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አይዞህ እግዝአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ትዳርህንም ልጅህንም ይባርክልህ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety

      Yededya Likeleh
      እኛ ኢትዮጵያ ሞኝ ሆን እነዚኮ ነጮ ኢትዮጵያ ወንዶ እያማለሉ ልጅ እያስወለድ ዘራቸው ኢትዮጵያ እያደባለቁየራሳቸው ድብቅ ስራ እያከናወኑ ነው ( ማስረጃ ከፈለጋችሁ / የሳጥናኤ ጎል ኢትዮጵያ መፅ ብታነብ ነጭ ማነታቸው ያገልፃል እኛ እነሱ ድብቅ ማንነት አለማወቃችንና ኢትዮጵያ ህዝብ ከሃገሩ እያስወጡ እነሱ ትልልቅ ቤት እከ/ መሬት እየተቆጣጠሩ ነው ትውልድ በብልጭጭ ነገር በዶላር / ብር እየተሽወደነው እባባባባካካካችች እንንንንቃቃቃቃ ነጮ የግብረስዶም ናቸው ድብቅ የቤት ስራቸው እየስሩብን ነው እእእእእንንንቃቃቃቃቃ
      READ MORE

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 Před 3 lety +6

    በሀገሩ የሚኮራ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ👏👏👏👏🎊👏

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 3 lety +55

    ስወዳችሁ ቢኒዬ የኔ ትግስታም ❤️❤️❤️❤️😙😙😙😙

  • @user-vf9lp5zo2p
    @user-vf9lp5zo2p Před 3 lety +1

    ሀገር አክባሪ ሀገር ወዳድ ሀገርህን በአለም ሁሉ እድትታዬ ነዉ መሻትህ በጣም ምርጥ ሀገር ወዳድ ወድማችን ነህ ብንዬ በርታ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ሁሌ ከአንተ ጋ ይሁን ዉዷ ባለቤትህን ከነልጅህ ይባርክልህ ከዚም በላይ ትልቅ ቦታ ድረስ እንወድሀለን በርታልን ልኡል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🇪🇹🇧🇴❤️

  • @Ethiopia716
    @Ethiopia716 Před 11 měsíci

    ይህን ባህል ነው እናጥፋው የሚሉት ። My brother may God bless you. U r wonderful person 💚💛❤️ ✊🏽

  • @አይናችንነሽማርያም

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና በደስታ በልጅ በኑሮ ይባርካችሁ💚💛♥

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +28

    በርታ ጎበዝ ጥሩ እና እርጋታ ያለህ ልጅ ነህ እግዝብሔር ይርዳህ፡፡

  • @jemilayoutube6333
    @jemilayoutube6333 Před 3 lety +6

    ሪአሊቲ ሾ እከታተላቸዋለው ሚስቱ ደሜን ነው የምታፈላኝ ጎበዝ ነው እሱ በርታ ትግስት አለው

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 Před 3 lety +3

    እኔ እራሱ እውነት በጉጉት ነበር የምከታተላቸው አንድ ጊዜ ግን የቢኒ ቤተሰቦች አናደውኝ ነበር ለማንኛው የምወደው ሾው ነው

    • @user-dq1fz4wi9p
      @user-dq1fz4wi9p Před 3 lety

      Men lay naw

    • @alemegirma1558
      @alemegirma1558 Před 3 lety +1

      @@user-dq1fz4wi9p ፌስብክ ላይ 90 dayብለሽ ሰርች አድርጊ ታገኛቸዋለሽ

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt1416 Před 3 lety

    ቢኒያም ቲሌሲ እከታተላለሁ ጥሩ ልጅ ልብህ
    ንፁህ ነው ስነስራአት አላህ ለሃገርህ ክብር አለህ አድናቂህ ነኝ እግዛብሄር ልጅህ የማግኝትና መብትህ እንዲከበር ይርዳህ

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f Před 3 lety +10

    ደስ ትላቹ ቢኒ ለሀገርክ ያለክን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም.. .አሹካ ተርጉሞት አይቸዋለው .

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Před 3 lety +114

    ወንድ ነክ ከአበበ ቢቂላ ቀጥሎ ነጮችን ለብቻክ ያሸነፉክ:: የባህል ወረ ራ ንክች!!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 3 lety +5

    ቢንያም በሀይማኖትህና በ ኢትዮጵያዊ ማንነትህ የማትደራደር 👏👏👏 ድህነትህ የማንነት አካል እንጂ የምታፍርበት ነገር እዳልሆነ አስመስክረሀል👏👏 # TLC 90 day fiance

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 Před 3 lety +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህክ ለወደፊቱ በብዙ ስራዎች ኢትዮጵያን በደብ ታስተዋውቃለህክ ተስፋ ያለህክ ልጅ ነህክ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před 3 lety

    ሰይፍዬ ተባረክ በጣም በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም የኢትዮጵያውያንን ባህል የሚያስተዋውቅ ልጅ ነው በጣም ታሪካዊ ልጅ ነው እባክህ ሰይፍዬ ልጁን የሚያገኝበት ነገር መላው ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያም በአለም ደረጃ ያሉ ልጁን የሚያገኝበት ነገር በተለይ ኢትዮጵያዊ መሆኑ ልጁ እንዲያውቅ የምታደርግበትን መንገድ አሣካለት አሁንም ፈጣሪ ክሶታት ቢኒ እግዚአብሄር አንተን፣ባለቤትህን ልጆችህን መላው ቤተሰብህን ይባርክ፡፡ ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ፣ለባለቤትህ፣ለልጆችህ፣ለመላው ቤተሰብ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g Před 3 lety +12

    ቢኒያም ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያውያን💚💛❤️ ልብሳችሁ ሲያምር

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 Před 3 lety +20

    ወይኔ አሹሩካ ሲፈተፍትልህ የበርኽው ቢኒያም እንጅ😊😊😊😊😊😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 Před 3 lety +28

    አረ የሰይፋን ኢንግሊዘኛ ብታሰሙኝ😂😂😂😂

    • @monagirma6363
      @monagirma6363 Před 3 lety +1

      🤣🤣🤣

    • @shegercommonsense8744
      @shegercommonsense8744 Před 3 lety +6

      አልሰማሀዉም ጂሚ ከማል ሲል jimmy kimmelን😂😂😂😂😂

    • @henokkoneh2391
      @henokkoneh2391 Před 3 lety +1

      @@shegercommonsense8744 😂😂😂😂 ጣልያንኛ እያወራ ስፓንኛ ነው ይላል😬

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 3 lety

      @@henokkoneh2391
      ⚽ ላሊጋ እና ሴሪያ አ ተምታቶበት ነው ። 😀

    • @nabylly
      @nabylly Před 3 lety

      😄😄😁😊😆🥰😅

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +4

    አሽሩካ ፈትፍቶ ልጁን እንድንጠላ አረገን እኮ😂ዋው ደስ ትላላችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ❤

    • @romanabate4151
      @romanabate4151 Před 3 lety

      ተሳስተሀል አሹሩካ ነው ከኢትዮጵያውያን ጋር ያስተዋወቀው

  • @yonasgellan3497
    @yonasgellan3497 Před 3 lety +1

    I watched almost all episodes ቤተሰቦቿ የመጡ ጊዜ እንባ ነበር የቀረኝ ድህነት የጠላሁበት እጅግ የተፀየፍኩበት ቀን ነበር anyways ሁሉ አልፎ they are happy today