Video není dostupné.
Omlouváme se.

#miskinochu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • #miskinochu #habesha #drama #funny

Komentáře • 38

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +25

    ,ምራት ትውጣ የሚል👍👍👍

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Před měsícem +15

    እንኳን ለደዝች አይነት ሚስት ይቅርና ጥሩ ስነስራት ያላት ሚስት እንኳን ብትሆን እናት በክብር ከቤቷ ትቀመጣለች እንጂ እምዬ እናቴ አትወጣም

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 Před měsícem +23

    ሚስት ተብየዋን ማባረር ነው እምየ እናት እኮ ምትክ የላትም so

  • @hubifikir9232
    @hubifikir9232 Před 25 dny +2

    ሁለቱም አይዉጡ ጭቅጭቃቸዉ ደስስ ይላለ

  • @hewis9138
    @hewis9138 Před měsícem +2

    Miskinochu betam, betam arif sitcom new. Betam yaznanal. The actors are so talented and the writer should be praised. It's a wonderful art work. Good job!

  • @assajod5093
    @assajod5093 Před měsícem +7

    ምራት መውጣት አለባት

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp Před měsícem +5

    ምራት ትወጣ እንደ ከእናት አለወደደረትም

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY Před měsícem +3

    እኔ ግን ሁሉም ንግግራቸው ደስ ይለኛል ኣትጥፉብኝ ኣደራ ❤

  • @user-ei5fc1mo4w
    @user-ei5fc1mo4w Před měsícem +3

    እና ምርት ናት እምት ውጣዊ👍👍👍👍👍

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk Před měsícem +8

    ቆይ በሰነሥረት ለምን አትለቂም???

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g Před měsícem +2

    በጣም አድናቅያቹ ነኝ በርቱ😂😂😂😂❤

  • @ሀኒ
    @ሀኒ Před měsícem +6

    ላወቀበት አማት ማለት እናት ናት ከምን በለይ ክብር ይገባታል ባልሽን የሰጠችሽ ማን ሆነና መቸም አሁለይ እደዚህ አይነት ሴት ጥርቅም ሞልቶል ኤጭ ልብ ይስጠን

  • @janvs7133
    @janvs7133 Před 14 dny

    ልበዎ ተራራ ነው 😂😂😂😂

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před měsícem +2

    የአያት ልጆችን ልቀቁልን ይችን ምራት ተብየዋን ወደዛ ባላያት እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና ሁላችንንም 😢

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před měsícem +3

    ድራማነውእረተረጋጉ እውነትአማት እናምራትአደሉም

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Před měsícem +2

    ዮዮ በዚህም መጣህልንዴ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s Před 27 dny +1

    Amate necha!

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před měsícem +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před měsícem +1

    እናት ብትሄድ እናት አትመጣም ሚስት ብትሄድ ግን ሚስት ትመጣለች

  • @sitcomlover2894
    @sitcomlover2894 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birhane334
    @Birhane334 Před měsícem +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @BurteeBultuu
    @BurteeBultuu Před měsícem +2

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 Před měsícem +1

    Arfe neww

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj Před měsícem +3

    እንዴት ታምሪያለሽ ስልክሽን በውስጥ ላኪልኝ ⭐

    • @TabuTabuye
      @TabuTabuye Před měsícem +1

      kkkkk😂😂😂yema

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Před měsícem +1

      ለኔ ነዋ ለማን ይሄናል ደሞ

    • @TabuTabuye
      @TabuTabuye Před měsícem +1

      @@HabtamuTEwnetu ለነም ሹክ በሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamyestentube
    @selamyestentube Před 14 dny

    ሰላም ውዶቼ ለዩቲዩብ ታምኔል ስራ እና ግራፊክስ ዲዛይን እናም በድምፅ በጋዜጠኝነት ስራውችን መስራት እችላለው ስራን አሰሩኝ

  • @Mekbel-2016
    @Mekbel-2016 Před měsícem

    ወ/ሮ ማስተዋል ግን ድምጽዋ ያምራል ለምን ሙዚቃ አትሞክርም አሊያም መዝሙር

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před měsícem +1

    ግንእወነትነውወይ ምራት እናአማትነቸውእደንገሩኝ የምታቁአሣውቁኝ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před měsícem

    ማስተዋል ግን ያ ሁሉ ውበት የት ሄደ ፀጋው የተገፈፈ ሰው መሰልሽ በሰላም ነው😂

  • @aporoaporo4977
    @aporoaporo4977 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮