አብርሃም ደወለ? ቤተሰቦቿ ታሪኳን ሲሰሙ ምን አለሉ? እንተንፍስ #28 መዲና ኑሩ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • የመዲና ኑሩ የፍቅር ታሪክ እና የህይወት ውጣ ውረድ ሁላችሁም የተደነቃችሁበት ነው::ዛሬም በስራ ቦታዋ ተገኝተን ከቪዲዮው በኃላ ምን እንደተፈጠረ ጠይቀናታል::ቤተሰቦቿ ምን አሉ? አብርሃም ደወለ?
    የመጀመርያው ክፍል ታሪክ ከታች ባለው ሊንክ ይገኛ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    • በ14 ዓመቷ ጠለፋት! ያለቤተሰቧ ፈ...

Komentáře • 443

  • @hasinaal
    @hasinaal Před 27 dny +49

    ማን ያዘዋል ጀግና ነው እምትሉ ብዙ እምባችንን አብሰህልናል የኔ ወንድም እዲሜና ጤና ይስጥህ ይቺን ልጅ አበረታታት

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Před 27 dny +64

    መጽሀፍ ቅዱሰ እንዲህ ይላል በአመድ ፋንታ ዘይት በለቅሶ ፋንታ ሳቅ አለው እግዚኣብሄር🙏🏽🙏🏽

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 27 dny +2

      እውነት ነው😢❤

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Před 27 dny +5

      Keduse Quran endihe yilale hulame kehazene behula desta ale kechelmame behula berhane ale yiela 🙏

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Před 27 dny +38

    ማንዬ የኔ ወንድሜ ዓለሜ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ በአንተ ብዙዎች ተለዉጠዋል😍

  • @user-lz7hm1rk9z
    @user-lz7hm1rk9z Před 27 dny +63

    ታሪክሽ ያስደመማል፣ ተጎርተሻል፣ ተሳቃይተሻል፣ ተፈትነሻል።
    ፈተና በቃ አላህ ይበለሺ ።
    ነገር ግን አንችም ሰው ጎድተሻል=ወደ ቤተሰብ ስተሄጅ እየወደደሺ የጠላሺውን እያፈቀረሽ የከዳሺውን ካንች በፊት ሴት የማያውቀውን የቀድሞውን ባልሺን ሁሴንን አውፍ አስብይ። ሌላው ምክሬ ሶላት በደንብ ጠበቅሺ ስገጅ፣ዱአ አድርጊ፣ ላንች የሚስብልሺን አላህን የሚፈራ ባል አግቢ።
    ዱኒያሺንም አኼራሽንም አላህ ያሳምርልሺ ።

    • @user-sy8kn6bj6b
      @user-sy8kn6bj6b Před 27 dny +1

      ዉዴደሚሪኝ፣ለዱአዉ፣አሞን

    • @taybat536
      @taybat536 Před 27 dny +3

      የሱ ቀልብ ነዉ ህይወቷ የተበላሸዉ አዉፍ ብታስብለዉ ጥሩ ነዉ

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z Před 26 dny

      የሁሴን ግፍ አለባት።

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku Před 26 dny

      አሚን

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Před 24 dny

      በትክክክልልል የሚወደንን ረግጠን ሥንሄድ የምንወደው ደግሞ ለኛ መጥፎነው

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před 27 dny +16

    ፈጣሪዬ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የእኔ ቆንጆ። ዘመንሽ ብርክ ይበል

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před 27 dny +36

    የምር ጠንካራ ነሽ መዲና ያረብ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ካች ብዙ ሰው ይማራል ❤❤❤

    • @jtgghf3634
      @jtgghf3634 Před 27 dny +1

      የዝችልጅ ታሪክ ምኑነው የሚያስተምረው አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ማሽአላ ጎበዝ አይ እያላችሁ ሰውን ገደል የከተታችሁት አይዱኒያመጨረሻችንኖ ያሳምርል

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 Před 27 dny +3

      @@jtgghf3634 ያስተምራል ያልኩት ጥንካሬዋን ነው ቤት አልዋለችም አሏህ ቀድሮት አለፈች አሁን ግን ሌላ ሰው ስለ ትናንቱ ሳይሆን ስለ ዛሬው ነው አሏህ ደሞ እንደ ሰው አይደለም ማሪ ነው !!!

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 26 dny

      ትክክል😢​@@zaburamohammed5672

  • @derejebekele8641
    @derejebekele8641 Před 27 dny +5

    መዲና የሚገርም ነዉ።እግዚአብሔር በጣም ደገነቱቱ ሰሰአሳየሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ትክለኛ የእዚአብሔር ሰዉ ነሽ።ማንያዘዋልም ሰዉን የመገዝ ባሐረ ሰለአለዉ።ጌታ ይመስገን ።ተባረኪ።

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 27 dny +19

    በርችልኝ የኔ እህት ሤት ልጅ ጠንካራ ሥትሆን ደሥ ይላል

  • @eskedarsemagn
    @eskedarsemagn Před 25 dny +6

    ማኔ እግዚኣብሔር ጨማምሮ ይስጥህ ሁሌም በሰው ዘንድ ግርማ ሞገስን ያጎናፅፍህ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 27 dny +5

    ተመስገን እንኳን ይዘው አስተማሪ ሆንሽ የኔ ቆንጆ ይቅር ባይ ኑሮው የደላ ይሆናል እግዚአብሔር የሚወደው ይቅር ባይን ነው 💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌹🌷💕🌺

  • @IbrahimKemal-uv5yi
    @IbrahimKemal-uv5yi Před 27 dny +6

    የልጅቷ ፖዘቲቭነት በጣም የሚገርም ነው ያሁሉ ችግር አልፋ ራሱ ሁልጊዜ ፊቷ ላይ የሚታየው ግን ስትስቅ እና እንደተመቸው ሰው ነው ፈጣሪም የውስጧን ንፁህነት አይቶ ከመልካም ሰዎች ጋር አገናኛት ማኔ big respect for you keep it up🙏

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye Před 27 dny +16

    ጀግኒት ነሸ በርቺልን እህታችን !

  • @bentsiraji6300
    @bentsiraji6300 Před 27 dny +11

    ሳልታይ እና ከተቻለ ድምፅ ተቀይሮ የሚተላለፍ ቢሆን አስተማሪ ታሪክ አለኝ በስደት ላይ የመደፈር ጥቃት ደርሶብኛል 😢 በተለይ ኩንትራት ቤት አልመች ሲላቸው ሲጠፉ በጣም ጥንቃቄ እና በሚታወቅ ሰው ቢጠፉ አሪፍ ነው እንድታይ ያልፈለኩት የእኔ መታየት አይጠቅምም አስተማሪነቱ ታሪኩ ስለሆነም ጭምር እና ቤተሰቤ ቢሰሙት ለነሱ ከባድ ሀዘን ይፈጥራል ብዬ ነው ያለሁትም አረብ ሀገር ነኝ

    • @Destavich
      @Destavich Před 26 dny +1

      አላህ ይጠብቅሽ የኔ እህት!

    • @wedajoche
      @wedajoche Před 20 dny +1

      Ayzosh wde

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem Před 18 dny

      አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርች በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Před 23 dny +2

    ፈጣሪ ሁለየ መልካም ነው ጌታሆይ በብርሀኑ መንገድ ምራኝ ጌታሆይ ለሀገሬ አብኛ ጌታሆይ አጢአተኛነኝና ለሀገሬ አብቃኝ በከቱ ነኝ

  • @FerdosJuhar-vv2qj
    @FerdosJuhar-vv2qj Před 27 dny +6

    ማንየ እናመሠግናለን ለእስልምና ያለህ ክብር

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Před 27 dny +33

    ማኔ እናመሰግናለን ለሙስሊም ሴት ያለህ ከብር ዴስስ ይለኛል ሰላምታን መጬባበጥን በተመለከተ❤😅

    • @TrtiuGTtrryiu
      @TrtiuGTtrryiu Před 27 dny +6

      ባደባባይ አትጨባበጡም አይደል😂እስከ መቼ እንደምታስመስሉ ሳውዲዎቹ እንኳን እንዲህ ማስመሰል ትቶዋሉ😂😂😂

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 27 dny

      የሰው ልጄ የትልያዩ ነኝ ግን በኢስላም ሀዲስ ይሁን ቁርአንም አመታች ቢቆዩ ሀዲስ ቁርአን ያው አንቀፅ ያው ሀዲስ ነው ይህ ማለት ሳውዲ ሴቶች ያልሹ ነው ሁሉም አጀብ አለቀቁም ሀገራችንን እንደው አሁን ነው ዲነን ኢስላም ትርጉሙ እየወቁ ሚመጡት​@@TrtiuGTtrryiu

    • @wollokocha
      @wollokocha Před 27 dny +4

      ​@@TrtiuGTtrryiuዱቄት አማኝ ሙስሊም ውስጡም ወጪም አንድ ነው .አላህን ይፈራል.እናንተን የሚመስሉ ዘላኖች ናቸው ድናችንን የሚያሰድቡት .ድናችን ሙሉ ነው.አንዳንድ አደበቢሶች ጎደሎ ቢሆኑም.

    • @user-tj6be9nh7q
      @user-tj6be9nh7q Před 27 dny +2

      ሲጀመር ሙስሊም አመሥልም። አለባበሷ ውጥርጥር ኤጭ አላህ ይህዳና ​@@wollokocha

    • @TrtiuGTtrryiu
      @TrtiuGTtrryiu Před 27 dny

      @@wollokocha ለማያውቅሽ ታጠኚ እናንተ ከክርስቲያኑ ምትለዩት ከፈጣሪ ይልቅ ሰው ምን ይለኛል ብላቹ ስለምትሉ እና ለምትለሩት ጥፋት ሀላፊነት ስለማትወስዱ ጥፋታቹን ከማመን እና ከፈጣሪ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ ለጥፋታቹ ሌሎች ሰዎችን ምክንያት ስለምታደርጉ ነው።ክርስቲያን ግን ከሰው ይልቅ ፈጣሪውን ይፈራል ቢጠጣ ቢቅም ቢያጨስ ቢባልግ ሰውን አይፈራም ሀጢያት መስራቱ ሲገባው በንሰሀ ወደ ፈጣሪው ይመለሳል በግልፅ ሌሎችን አደባባይ ወቶ ያስተምራል ትውልድ ያድናል።ለምሳሌ ብንወስድ እንኳን እንዲህ ግንዛቤው ባልነበረበት ግዜ አደባባይ ወቶ ስለ ኤች አይ ቪ ሲያስተምሩ የነበሩት እነማን እንደነበሩ እናውቃለን።ክርስትያን ስግብግብ አይደለም እስኪ ከበፊት ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ተመልከቺ አረጋውያንን ችግርተኞችን አቅመ ደካሞችን ሲረዱ የነበሩት እነማን ናቸው።እናንተ ማስየሰሉ ላይ አንደኛ ናቹ።በየቤቱ በሼም ታፍነው የተቀመጡ እኮናቸው ዛሬ አደባባይ እየወጡ ብሶታቸን እየተነፈሱ ያሉት።

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 27 dny +6

    የኔ እናት ሁሌም ከፍ በይ❤ ማኔ የኔ ልዩ ወድም አተ መልካም ሰዉ ትለያለህ ወድም አለም❤️🥰

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 Před 25 dny +2

    በርቺ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያግዝሻል ለኔም ፀሎት አድርጊልኝ ከስደት እስከ ሃገር ምንም ለወጥ የለም ነዉጥ ብቻ አይይይይ ኢትዮጵያዬዬዬ እስኪ እርጂኝ ሃገሬ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ይባርክሕ ማኔ።።መዲናም ጀግና ነሽ🙏🙏🙏🙏

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 26 dny +2

    ተባርከ ማንዩ የኦርቶዶከሰ ትህትነኮ የተለየ ነው እግዛብሄር ይባርከህ ወንድሜ እነመሰግነለን ምርጥ ልጅ ነች የዋህ ነች እግዛብሄር ያግዛት🙏🙏 በተርፈ እኔንም ፈጣር ጠንካራ ያድርገኝ የዋህ ነኝኮ ከኀደኘበጀምሮ እሚከዳኝ ሰንት ሆኘ ብቻ ተመሰገን እንዳንች መማር በቻልኩ 🥹

  • @user-qq2sl2pc4d
    @user-qq2sl2pc4d Před 3 dny

    ጄግናነሽ መድና ቃል የለኝም ላንች አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před 27 dny +6

    አብሽሪ አላህ ትልቅ ደረጀ የድርስሽ

  • @Momo-wm9sf
    @Momo-wm9sf Před 27 dny +5

    በጣም እሚገርም ታሪክነው 😢

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 27 dny +3

    የስንቶች ህይወት ተበላሽታ በክፉ ወዶች ብቻ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ለተበዳይም ብርታትን የይቅርታ ልብን ይስጠን ለበዳይም ልቦና ይስጣቸው

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k Před 27 dny +6

    ድጋሚ አላህን አታስቆጪ አለባበስሽንም አስተካክሊ ጆሮ አውጥቶ ሂጃብ ፀጉር እንደዚህ መስያዝ የሰውነት ቅርፅ ማሳየት አላህን ፍሪ ሞት በማንኛውም ጊዜ ይመጣል አያማክርም መጀመሪያ ዲንሽን እወቂ አላህ ያግዝሽ ድጋሚ ግን ድንበር አትለፊ የሰው ፍቅር ያልቃል የአለማቱ ጌታ የአላህ ፍቅር ሲቀር

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Před 27 dny

      Enako andande Muslim satoche alchehu betame yemtegermo yache degemo base enda Allah ersu benana bebarawoche yimemlketew enane enje lalawn ayidelme belole yachen ayibe seldebekelshi ejeshien atekseri edfelgeche telbese tehun eswan lfeterate lgatawa teyate worga ache betetayi bezu godolo aleshi kotete

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Před 27 dny

      @@fiyametalovefiyametalove8690 ጅል ጅላጅል ቆሻሻ ምን አገባሽ እሷ ሙስሊም እህቴ ናት ያየሁባትን ጉድለት የመናገር መብት /ግዴታም አለብኝ ደንቆሮ አንቺን እዚህ ውስጥ ምን ከተተሽ መሀይብ ነሽ እሺ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 26 dny

      ​@userትክክል😢❤-fz6gg6cp7k

    • @user-jd7ui1mr8h
      @user-jd7ui1mr8h Před 25 dny +1

      አቺ ትክክል ነሽ አዳድ ጅሎች እንደ እርጎ ዝብ ኢገባሉ ለምክርሽ አላህ ይጨምርልሽ አይዞሽ ለነሱ ወሬ ቦታ አትስጪ

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Před 25 dny

      @@user-jd7ui1mr8h አሚን እህቴ ወረቢ ትእግስት ያስጨርሳሉ አንናገረም ብለን ዝም ስንላቸው መሀይብ ያረጉናል ወላሂ መሳደብ አልወድም ነበር ግድ ብላ አናገረቺኝ አላህ ከሰው ሰይጣኖች ይጠብቀን

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s Před 25 dny +2

    ማንያዘዋል ምርጥሰዉነህ ተባረክ በፈኪ አይቸህነዉ

  • @MubarekBedru-mf5ok
    @MubarekBedru-mf5ok Před 27 dny +3

    የኔ እናት አላህ ያግዝሽ እሱን የገጠሙአት አይነት ወዶች ደሞ ምንም አልልም እረፉ

    • @user-fk9zf4np7z
      @user-fk9zf4np7z Před 17 dny

      ታዋቂነት ይበልጥባቸዋል እኮ😢 አላህ ይጠብቀን

  • @istme4224
    @istme4224 Před 27 dny +11

    ወላሒ ምርጥሰውነክ🎉🎉🎉🎉

  • @HappyLightning-et6fe
    @HappyLightning-et6fe Před 27 dny +5

    የኔህይወትነውያሣረፍሽው ግንአልሀምድሊላሂ እማያርፍነገርየለም💗💗💗💗💗

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 Před 26 dny +1

    አይዞሽ ባጠፋሽዉነገር ተዉበት አድርጊ ወዴአላህ ካሁን ቡሃላ ዴሥእሚል ህይወት ይኖርሻል ለልጅሽ ያለሽ አመለካከት በጣም ዴሥ ትይለሽ ወላሂ ቁርአን እዴቀራ አድርጊያት

  • @MubaMuba-we9gx
    @MubaMuba-we9gx Před 26 dny +2

    ማሻ አላህ አላህ መጫራሻሽን ያሰምርልሽ በዲንሽም ጣክሪ አላህ ሁላችንንም ቃጥታኘዉን መንገድ ይምራን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 27 dny +3

    ማንያዘዋል:ማርያምን:ላተያለኝክብር:የብዙሰውህይወት:ቀይረሀል:እማምላክ:ትጠብቅህ:እህቴም:ታሪክሺ:ትግስትን:ያስተምራል:ጀጣሪካቺጋርይሁን

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt Před 15 hodinami

    ምርጥ ነህ ምንተስኖት ምርጥ ፈርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ ደስ ብሎኛል!!!እኔም ደፍሬ ያሳለፍኩትን ህይወት ባወራው ይቀለኝ ነበረ

  • @haleluyasiyum1113
    @haleluyasiyum1113 Před 26 dny +1

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ለቀጣይ ህይወትሽ እግዚአብሔር መሪ ይሁንሽ

  • @abdukefeyisa8406
    @abdukefeyisa8406 Před 27 dny +7

    ገበናውን የሸፈነ ስው ገበናውን አላህ ይሸፍንለታል የሚለውን ሀዲስ እንዴት አየሺው

  • @semeratube4098
    @semeratube4098 Před 27 dny +7

    ያሳካልሽ የኔ ጠካራ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před 27 dny +2

    ጀግና ነሽ በርቺ ይቅር ባይነትሽ በጣም የሚበረታታ ነው

  • @hayat1896
    @hayat1896 Před 15 dny

    የሰፈሬ ልጅ ሱብሀን አላህ ግዜ ግን ድሮም ፍልቅልቅያለች ልጅ ነበረች ከስት አመት ቡሀላ አየሁሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ልጅነት ብዙ ያሳስታል ቤተሰቦችሽን አፋታ ጠይቂ ጠንካራ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před 27 dny +6

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንኳን አልፎ አውራሽው እኔም አንድ ቀን አዎራዋለሁ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 27 dny +12

    ማሜ በርታ እንዲህ ለሰው መለወጥ ምክንያት መሆን መታደል ነው

    • @wollokocha
      @wollokocha Před 27 dny +1

      ማኔ ነው ማሜ😂

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 27 dny +1

      ​@@wollokocha😂😂እደኔ ግራየገባው ኮማችአገኘሁ

  • @MAuyhu
    @MAuyhu Před 27 dny +2

    ማሻአላህ.የሀገሬልጂ.የወለጋዋወለዬ.ደሜበርችልኝ.አላህለምክንያትነው.የመጣሺ.እዚበዚህ.ሰአትወለጋያለውስቃይ.ብቻአልሀምዱሊላህ😢😘😘

  • @user-zy6rr1wd2x
    @user-zy6rr1wd2x Před 27 dny +11

    እማያልፍኮ የለም ወላሂ

  • @taybat536
    @taybat536 Před 27 dny +1

    ታሪክሺን ሰምቻለሁ በባለፈዉ ጥንካሬሺን ታለደንቅ አላልፍም አላህን ምህረትህ ጠይቂ አላህን አስቆጥሻል ዝሙት በጣም ወንጀል ነዉ ደግሞ የኒካ ባልሺን ቀል አድርጎብሻል ህይወትሺ ለዛ ነዉ የተበላሸዉ አዉፍታ ጠይቂዉ

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Před 27 dny +10

    እስራአል አገር እዳኬጅ እስራኤል ያሉ ኢትዮጲያኖች የሁዳ ናቸው ሙስሊም ጠል ናቸው መቸየም ቢሆን ድጋሜየ ስህተት እዳሰሪ

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 Před 27 dny +1

      አይባልም ያናገሯት ኢትዮጵያዊያኖች ናቸው።

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 27 dny

      አረ መጃጃል ኢስራኤል ሀገር ሙስሊም ሁኗ አሏህ ቀልቧን ይመልስላት ሌላ ምንም አልልም

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 27 dny

      አረ መጃጃል ኢስራኤል ሀገር ሙስሊም ሁኗ አሏህ ቀልቧን ይመልስላት ሌላ ምንም አልልም😂😢

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 27 dny

      አረ መጃጃል ኢስራኤል ሀገር ሙስሊም ሁኗ አሏህ ቀልቧን ይመልስላት ሌላ ምንም አልልም😂😢

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 27 dny

      አረ መጃጃል ኢስራኤል ሀገር ሙስሊም ሁኗ አሏህ ቀልቧን ይመልስላት ሌላ ምንም አልልም😂😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 27 dny +2

    ❤❤❤ማኔ በርታልን❤ ጥሩ ስራ ነው ሀይማኖት ሳትለይ እደዚህ እቶቻችን ስለምታግዝ እናመስግናለን❤

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Před 27 dny +4

    ብዙ ጥፋት አትፍተሻል ግን ፈጣሪሽ እዲል ስጥቶሻ ሙሉ ለሙሉ ትኩርትሽን ወደ ፍጣሪሽ ፊትሺል አዙሪ እና አብሽሪ በዲንሽ ጠካራ ሁኝ ❤

    • @selamaitbirhanu868
      @selamaitbirhanu868 Před 25 dny +2

      ማን በማን ይፈርዳል? ሁላችንም ያልጠፋነው በፈጣሪ ምህረት ነው::

  • @asfd5625
    @asfd5625 Před 26 dny +3

    እኛ ኢትዮጲያን ፍቅር እዝነት አለን ከፓለቲከኞች ና በሀይማኖት ስም የሚነግዱ ሰውን የሚያባሉ አሉ እነሱን ይያዝልን ህዝባችን የዋህ ነው ክፉወቹን ይያዝልን አላህ አይዞሽ እህት

  • @ShienLove-rl6mu
    @ShienLove-rl6mu Před 27 dny +1

    ማኔ እግዚአብሔር ይስጥህ የምር እና አንቺም እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሪ ልጅሽንም ያሳድግልሽ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ስደት መሮኛል እስክ ከስደት እድዎጠ ከአለህ በታች ሰባቢ ሁኑልኝ ደሚሩኝ

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 27 dny +3

    ማኔ ሁሉንም በእኩል ስለምታይ እናመሰግናለን በዚህ ዘመን ሚዛናዊ ሰው መሆን ከባድ ሆኗል።

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Před 23 dny +1

    አይገርምም ተስፋ የሚሰጠኝ ሰው የለኝም ሁለየ ነው የማለቅሰው አሁንግን ሰደት ሰለቸኝ ግን አንችን ሳይ ፈጣሪ ሁለየ መልካም ነው

  • @nabah8797
    @nabah8797 Před 26 dny +1

    የኔ ወድ የሴት ጠካራ እደት እደሚስደስተኝ ዋው አይዞሽ መዶ ወደፌት💪💪

  • @FatumaAbdu2
    @FatumaAbdu2 Před 27 dny +4

    አላህ ያጠክርሽ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Před 27 dny +8

    አለባበስሽ ግን በጣምነው ሚደብረው ራቁታችሁን ትወጡና ተደፈርን ምትሉሴቶች ......

    • @tt381
      @tt381 Před 27 dny +3

      ሥራ ሰው ነች አለባበሳ ምን የስጨንቀሃል /ሽ ወሬ ብቻ

    • @mukemilnurgeba8620
      @mukemilnurgeba8620 Před 26 dny +1

      😮ምን

    • @EthiopiaHagere-d9q
      @EthiopiaHagere-d9q Před 26 dny +1

      @@tt381 በስረአት ለብሶ ስራየለምያለውማነው ወሬ።የአይን ዝሙት ስለምቶዱ እዳይቀርባችሁነውእጂ ።ገልቱሁላ ለሰውክብርየሌላችሁ የሰውንሂወትማጨለምብቻ ነውየምታቁት አወ አለባበሷአያምርም ሰውነቷንያሳያል በደብ ተግባባን ገለቴ።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 27 dny +1

    ላንቺ አይደለም ዩሚያለቅሱት። ለራሳቸው ነው። የሰው ልጅ. አንድ አይነት ባይሆንም ተመሳሳይ አይነት ችግርን ያሳልፍነል። ያንቺ ደፍረሽ ድብቅ የሆነውን ታሪክሽን ማውራት ሁሉም አፍኖ የያዘውን ድብቅ ታሪኩን ትቆሶቁሽበታለሽ። ሁላችንም አንድ አይነት ባይሆንም ተመሳሳይ አይነት አፍነን የያዘነው ታሪክ አለን።

  • @KemeryaMuhammed-zo6yt
    @KemeryaMuhammed-zo6yt Před 27 dny +1

    የምር ጠንካራ ነሽ ዋው በርቺ ወደፊት እንጂ ወደኋላ ማለትየለም ካንቺ የተማርኩት ጥንካሬን ነው

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Před 27 dny +1

    የኔ ውዴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ታሪክ ይቀየራል በርቺ

  • @user-wv4lx9rk4c
    @user-wv4lx9rk4c Před 25 dny +1

    የማኔን ጥርስ እኔ ነኝ ያስተዋልኩት ተቀይሯል ምርጥ ማኔ❤ አንደኛ

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 27 dny +2

    በርችልኝ የኔ እህት ሤት ልጅ ጠንካራ ሥትሆን ደሥ ይላል ማንየ እናመሠግናለን

  • @user-ih1hy2gz2t
    @user-ih1hy2gz2t Před 26 dny +1

    ይገባሻል የኔ ጀግና እህት

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 27 dny +2

    በርች እህታችን🎉🎉🎉ጠካራነሽ ሁሉምያልፊል

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Před 18 dny

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @fiyora-m7i
    @fiyora-m7i Před 3 dny

    ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏የኔ እህት🥰🥰🥰

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Před 27 dny +3

    አሁንም. አላህ ይርዳሸ አይዞሸ እሰኪያልፍ ያለፍሀል

  • @selima4387
    @selima4387 Před 27 dny +1

    ማኒለብዙወችሥለምደርሥመገድህንሁሉአላህያቅናልህ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 24 dny +1

    ማሻአላህ ጀግና በርቺ በዚህ ሐልኩ ድጋሜ ሥላየሁሺ ደሥ ብሎኛል

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv Před 27 dny +1

    ማሻአላህ እድህ ሥቀሽ ማየት በጣም ደሥ ይላል አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 27 dny +1

    እውነትም እንተንፉስ ስራህን ሳላደንቅ አላልፉም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2mn6bl2e
    @user-fz2mn6bl2e Před 27 dny +1

    ke harar negni mane bexam enameseginalen broyee endegenam hed zeyilirat benat

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 Před 27 dny +2

    ማርያምን ማኔ ስወድህ ❤

  • @KonjoKonjo2323
    @KonjoKonjo2323 Před 27 dny +1

    ማኔ እናመስግናለን የኔ ምርጥ ጎደኛ በርችልኝ❤❤❤

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před 27 dny +1

    እኔ የባለፈውን ኢንተርቪው ሙሉውን ስምቼዋለሁ ግን ወላሂ ልኮምትልሽ እያልኩ ስንተየ እየጀመርኩ ተውኩት. ምክንያቱም. ሀሳቤ በጹሁፍ አላልቅ አለኝ. አይዞሽ በርች. ለስከዛሬው ነገር አሏህን ምሀርታ ጠይቂ. ቀሪውን ዘመንሽን አሏህ በሀላል ያሳምርልሽ.

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl Před 23 dny +1

    መተንፍስ ይህን ያህል ለቀቅ እሜረግ ከሆነ እኔም በህይወቴ በተደጋጋሚ ጊዜ ተበድያለሁ ግን ከፍጣሪየ ውጭ አውጥቸ በውስጤ ያለውን ቁስል አውርቸ አላውቅም ብተነፍሰው ቀለል እሚለኝ ይመስለኛል

  • @Ksa-ll1nh
    @Ksa-ll1nh Před 27 dny +4

    አይዞሽ ውዴ አላህ ያበርታሽ ጠክሪ እሽ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Před 27 dny +1

    መዲናየ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ❤❤

  • @ስዩምዘዉዱጥላነህ

    አይዞሽ የኔ እናት በርቺ ጠንካራ ነሽ

  • @hasinaal
    @hasinaal Před 27 dny +1

    አይዞሽ መዲየ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺውደ❤❤❤❤

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im Před 27 dny +1

    ማን ያዘዋል ጀግና መድየ ለብዙ እህቶች ተምሳሌት ነሽ በርች የኒቃቧ ንግስት ማነዉ እንደ እኔ በሶስት ያያት ማሻአሏህ

  • @kozak8520
    @kozak8520 Před 27 dny +1

    አልሐምዱሊላህ🙏

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před 27 dny +1

    አሚንአሚንአሚን

  • @user-mn3dr6ji2g
    @user-mn3dr6ji2g Před 21 dnem

    መዲና የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ብዙ ነገሮችን አሳልፈሻል በእውነት ጎበዝ ነሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs Před 24 dny +1

    አብሽሪ ጀግና ነሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናየለን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 25 dny +1

    በያይነቱ ያስጎመጃል በርጅ ጀግኒት❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 27 dny +1

    ማን ያዘዋል መልካም ሰዉ ነህ ለሙስሊም ሴቶች ሰላም አለማለትህ ማክበርሀን ያሳያል

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ

    አይዞሽ በርች
    ማናዘዋል ስደት ስልችት ብሎኛል እዴው ከቻልክ የስራ ቦታ ብትፈልግልኝ 😢😢😢

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Před 27 dny +1

    Masha Allah berchi mane shukran❤❤

  • @user-zr9ey4fe8i
    @user-zr9ey4fe8i Před 27 dny +4

    ማኔ የኔ ሂወት ቀያሪ❤❤❤

  • @ZMaybe-b2c
    @ZMaybe-b2c Před 25 dny +1

    ውድ የአገር ልጅ አብሽሬ አይዞሽ እኔብዙ አሠልፋለሁበይ አስብነበር ግን አንችን ስሰማበጣም ነው ያደንኩሽ ሉዩ ነሺ ❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet Před 26 dny +2

    ማንየ ትለያለህ ወላሂ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 Před 27 dny +1

    አላህን ይዘሽ በርቺ ወደኃላ እንዳትይ ❤❤❤

  • @AhmedTadesse-n7t
    @AhmedTadesse-n7t Před 16 dny

    የኔ ቆንጆ በጣም ጀግና ነሽ ጥንካሬን ካንቺ አይቻለሁ

  • @MedinaMohammed-ku3zt
    @MedinaMohammed-ku3zt Před 24 dny +3

    በስልክ እያወራችሁ ካሜራው ግን እየቀረፃት ነበር ተወ አታስፎግሩ 😂

  • @mihretkibret-kh2dm
    @mihretkibret-kh2dm Před 19 dny

    በርቺ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ

  • @SumeyaUkasha
    @SumeyaUkasha Před 25 dny +1

    ያአላህ አላህ ዪርዳሺ

  • @lloveyemaryamlije7802
    @lloveyemaryamlije7802 Před 26 dny +1

    በርች በጣም ጠንካራ ነሽ ❤❤❤

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 Před 26 dny +1

    ማኔ የኔ ልዩ ወድም አተ መልካም ሰዉ ትለያለህ ወድም አለም😂😂😂😂😂😂

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Před 27 dny +1

    መልካም የሆነ ሰው😮❤❤❤❤

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Před 23 dny +1

    ፈጣሪ ያበርታሽ አንች ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሞገስ ይሁንሽ

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 23 dny +1

    በጣም አዋቂ ስማርት የሆነች ልጅ ናት። ሀብታም መሆን ነው የፈለግሽው አደል ፧ ሀብት የሚሰጥ ሰማይ ምድርን የፈጠረ አምላክ ነው። እሱ ሀብት ትዳር ፍቅር ልጆች ደስታ ሰላም ይስጥሽ ❤❤❤❤ ❤

    • @MariLove-w2f
      @MariLove-w2f Před 13 dny

      አሚንንንንንንንንንንን❤