*New* "ዘወትር እሻለሁ"| "Zeweter Eshalehu" ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን Zemarit Sister Fasika Mekonnen

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 03. 2019
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Sister Fasika Mekonnen "Zeweter Eshalehu"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Sister Fasika Mekonnen

Komentáře • 555

  • @-mahtot
    @-mahtot  Před 5 lety +201

    የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)

    • @user-nu7xi1bq8e
      @user-nu7xi1bq8e Před 5 lety +2

      እህተማርያም

    • @user-nu7xi1bq8e
      @user-nu7xi1bq8e Před 5 lety +3

      በስመአብወወልጅአሀዱአምላክ
      አሚን
      አድአድአምላክ
      በሆነበቅዱስሚካልስም
      አመከን

    • @asnakechemero4415
      @asnakechemero4415 Před 5 lety +2

      Amen amen amen
      Amen amen amen
      🙏🙏🙏💖💖💖

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 Před 5 lety

      Amen amen amen zemara melaeket yasemalen 🙇🙇🙇💕💕💕

    • @user-gy6qm7sz5k
      @user-gy6qm7sz5k Před 5 lety +1

      እሺ እናመሰግናለን

  • @user-cn9wm3mf2b
    @user-cn9wm3mf2b Před 5 lety +76

    ከሰይጣን ይጠብቅሽ በቤቱ ያኑርሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 Před 5 lety +158

    ዘወትር እሻለሁ
    +++++
    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር(2)
    ለዘለዓለም በቤትህ በደስታ መኖር(2)
    ቢርበኝ ቢጠማኝም ውሃ
    ቢከብድም ኑሮ እንደበረሀ
    ናፍቆቴ የልቤ መሻቷ
    መኖር ነው ሳትለይ ከቤቷ
    በዓለም ክብር ድንኳን ከምቀመጥ
    በስጋ ምንም ብንቆጠቆጥ
    በፀሎት ሁሌ የምለምነው
    በቤትህ ዘለዓለም መኖር ነው
    አላጎድል አትራፊ ነኝ እኔ
    በቤትህ ስቀኝልህ ቅኔ
    ምስጋናው ቅኔው ማህሌቱ
    ማረፊያዬ ነው ቅዳሴው ሰአታቱ
    ለምለም ነው መሰማሪያ መስክህ
    ፀጥታ ሰላም ነው መንገድህ
    መልካሙን ደስ የሚያሰኝህን
    አያለሁ እየኖርኩ በቤትህ

    • @Tawahido7627
      @Tawahido7627 Před 5 lety +1

      Ameen zimare melaiktn yasamaln ihitachn nurignl ima

    • @fkreselamlearyamlghulukers6698
      @fkreselamlearyamlghulukers6698 Před 5 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @kobe_star_24
      @kobe_star_24 Před 4 lety +1

      Bayan Bayan jbj dmdjs djdj nddj nfkdjdjs dhdj djd kdjdkdn nfkdk mdmdkd fndkkdkxnxkdm cmxj cnxk djxjkckdjxksk cmskck cmskdnxkdnxk dkjcjsjckdj jxdjxnd nckdjxksn jsm xjxkakcnxkxmxksnck kekskdnfkwncksjxksmdkkdmdkdkdjdjdjdj jdjdkdndj fjdkxnxk cjdkdnxkd cjdkdnx dndjx dnxjdnncjdjcnkcnxkcn mcndmckxkfmxodkxkd mxndmxkxkfnsodnxkdnxkxmdkdmcm ncmd cns xnxkdnxndkxnxkdnxjsmdjx
      Hchfbfbifjgbgbu

    • @mekdesmekdes4522
      @mekdesmekdes4522 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 4 lety +1

    ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ሓፍተየ መዓረይ ንብዓተይ ሙቁፃርዩ ዛብየኒ ቃል ኣምላከይ ክሰምዕ ከለኹ ኦቶዶክስ ሃይማኖተይ ንዘላለም ንበርለይ

  • @user-qj7hv4cw6r
    @user-qj7hv4cw6r Před 5 lety +39

    †❤† እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። መዝ 27፥ 4.ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር(2) ለዘለዓለም በቤትህ በደስታ መኖር( 2) ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ? አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-mo7cw9vv3f
    @user-mo7cw9vv3f Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን እእታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq Před 3 lety +1

    ዘወትር እሾላሁ አምላኬ አንድት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር 😢😢😢😢😢 ለምለም ነው መሰማራው መስክ መልካሙ ደስ የማስየህ አያለሁ እየኖርክ በቤትህ አምላኬ በቤትህ እድኖር ፍቃድህ ይሁን

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የኔ ሸበላ እህት የተዋህዶ እንቁ ልጅ

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    እህ ይሄን መዝሙር ምን ያህል እንደምወደው በስመአብ✝✝✝ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @soopmon5718
    @soopmon5718 Před rokem +3

    ዘወትር እሻለኩ አምላኬ አንዲት ነገር ለዘላለም በቤህ በደስታ መኖር
    እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @serkylin3579
    @serkylin3579 Před 3 lety +1

    አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዴት ነገር ሁል ጊዜ ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር ፪

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Zemare Malakin Yasamalin🙏🙏🙏👏👏👏😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 5 lety +40

    ዝማሬ መእላክትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን
    እኔም ዘወትር እሻለው አምላኬ አዲት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር
    ከቤትህ ስኖር የልቤ አዘን ይጠፋንና ጌታ ሆይ ዘወትር ልቤ ከመስቀልህ ስር ይሻል ተስፋዬ ነሽና ድንግል አንችን ተስፋ አደርግሻለው የመስቀሉ ስር ስጦታዬ ነሽና

    ⛪♥♥♥⛪

  • @user-ip4rx8fs6c
    @user-ip4rx8fs6c Před 5 lety +9

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር በደጁ ያፅናሽ

  • @menbereketselazena7097
    @menbereketselazena7097 Před 2 lety +2

    🌈 ✍️ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ። 🍀🌻🍎

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 Před 5 lety +41

    ዝወትር ኢሻለው አምለኬ አንድት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖሪ ዬኔ ኢህት ታበራክ በፀጋ ያኑርሽ ለዝመሬ ቃለህይውት ያሰመልን

    • @hgfjjgjgg1906
      @hgfjjgjgg1906 Před 5 lety +1

      አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን

    • @alaluyetu1
      @alaluyetu1 Před 5 lety +1

      Zemarre melaeketen yasemalen....lemenashen semeto zewoter bebetu atseneto yanurelen. Betesebeshenem yebarkelesh.

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 Před 5 lety

      Amsalu Ayele አሜን።

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ውድ የተዋህዶ ልጅ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 3 lety +3

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር
    ለዘላለም በቤትህ መኖር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

  • @user-yv6cy6ud9x
    @user-yv6cy6ud9x Před 5 lety +19

    ዘወትር ኢሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር(፪)
    ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር(፪)
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ውድ የተዋህዶ ልጅ

  • @user-rc5rd1cd9o
    @user-rc5rd1cd9o Před 5 lety +25

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ስጠብቀው ነበር ይህንን ዝማሬ
    እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅቶት

  • @Ge2_Tube
    @Ge2_Tube Před 2 lety +1

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ ለዘለዓለም በቤትህ በደስታ መኖር!

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot2729 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ልኡል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @netsereabtesfalem5057
    @netsereabtesfalem5057 Před 5 lety

    Amen Amen Amen zmere melakt yesmealna fasika haftena agziabher Amlak Abi Adu werqu yxehafelki. xegaki yebzi

  • @tekleageba9071
    @tekleageba9071 Před 4 lety

    Amen
    Amen
    Amen zemari Melakti yesmalena &god bless you orthodox tewehado church ⛪💒💒🙏🙏🙏

  • @Kahsay068
    @Kahsay068 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ኣመላኽ የሰማለና ሓፈተና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ🌻🌻🌻🌞🌞🌞😍😍😍😍📙📙📙📘📘📘📘📕👋🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👏

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary Před 4 lety

    Amen Amen Amen zmari melaket yesmalen xgeu yebzhalshe tbarki ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-fv2tp1og8e
    @user-fv2tp1og8e Před 5 lety +8

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንድት ነገር
    ለዘላለም በቤትህ ደሥታ መኖር
    ዝማሬ መላክት ያሠማ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +18

    በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😍😍

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety

    ኡፍፍ ታድለሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-id5ns3ce4w
    @user-id5ns3ce4w Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን የኣገልግሎት ዘመንሽ እግዚኣብሔር አምላክ ይባርክልሽ🙏 እሜቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን🙏

  • @addisdersu4317
    @addisdersu4317 Před 5 lety +8

    አምላኬ እኔም ዘወትር እሻለው በቤትህ መኖርን እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @masialmualmu890
    @masialmualmu890 Před 5 lety +1

    የመዝሙር ባለቤት እግዚአብሔር አምላክህ ስሙ ይክብር ይመስግን ለዝማሬ እህታችን ዝማሬ መላህክት ያስማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልሽ ።
    ድንግል ሆይ እኔንም ስድተኛ ሐጥያተኛ ልጅሽን ከስድት መልስሽ ለድጅሽ አብቂኝ እንዳምስግንሽ አንቺ እርጂ

  • @user-ck1yj9hk5c
    @user-ck1yj9hk5c Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽ የተባርከ ይሁንልሽ ዘዉተር እልሻለው አምላኤ አንዴት ነገር፪

  • @godolays1408
    @godolays1408 Před 5 lety +5

    አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን በበቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን በቤቱ ፅኝ ከተኩላውች ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-nn9cs7ud6i
    @user-nn9cs7ud6i Před 5 lety +1

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር/2/
    ለዘለዓለም በቤትህ በደስታ መኖር ዝማሬ መላዕክት
    አምላኬ ሆይ ከጨለማ አለም ወደ ብርሃን አምጥተህኛል ከዚህ ብኋላ በቤትህ እድሜየ ይለቅ

  • @selameyhanestezazueselamey7062

    Amen Amen Amen Zemra Melakete yasemalen Mengeste Semayte yawerselene💒💒💒💒💚💛❤❤💚💛❤❤❤❤💚💚💚❤💛❤❤❤❤

  • @user-zr5df2vn2y
    @user-zr5df2vn2y Před 5 lety +2

    የመላእክትን ጣእመ ዝማሬ ያሰማልን እህታችን የእስራኤል አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ !!!!

  • @samri_thebutterfly3599

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen.
    End kalh yehun amlakey🙏🏽

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k Před 5 lety +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታች በቤቱ ያጸፅናሽ እስከ መጨረሻው እህቴ አሜን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲😭

  • @agfds1531
    @agfds1531 Před 5 lety +6

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሠማልን አሜን

  • @alemitukebede4620
    @alemitukebede4620 Před 5 lety +2

    ዘወትር እሻለሁ አምላክ አንድት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር ነው!! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 5 lety +1

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር
    ዘወርት እሻለሁ አምላኪ አንዲት ነገር
    ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር
    ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ti9lx8cc7f
    @user-ti9lx8cc7f Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tamirubasena5082
    @tamirubasena5082 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርከው ሙሉ አልበምሽ ሰምቼዋለሁ እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምንልን

  • @haietetshuma2332
    @haietetshuma2332 Před 4 lety

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አዲት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር

  • @seenaawalisoo1556
    @seenaawalisoo1556 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen 💘💘💘
    Zemer malet yesamal leeeel 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f Před 5 lety +1

    እግዚአብሔርዬ የተዋህዶ ልጆችን ከተኩላዎች ጠብቀን ኢትዮጵያንም አንተ ጠብቃት😭ዘማሪ መልአክትን ያሰማልን እህታችን😍😍ኢትዮጲያዬ 💚💛♥️ለዘላለም ትኑር አሜን🙏🙏🙏

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 4 lety

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln
    Zewetir eshalew amlace 1dit neger lezelalem bebetih bedesta menor ♥️♥️♥️

  • @waliawalia1109
    @waliawalia1109 Před 5 lety +4

    ዝማሬ መእላክትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን
    እኔም ዘወትር እሻለው አምላኬ አዲት ነገር ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር

  • @user-fv1rf6of6n
    @user-fv1rf6of6n Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላክት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesyedingllij5008
    @mekdesyedingllij5008 Před 4 lety +1

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +6

    *ዘወትር እሻልሁ አምላኬ አንዴትነግር ለዝላልም በቤትክበድስታ መኖር አምላኬ ሆይ ክአንዛብ አግር አውጣኝ !*

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před 2 lety +1

    ፅጌ ማርያም አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @user-sh7ey7ul1r
    @user-sh7ey7ul1r Před 5 lety +6

    እግዜብሔር የባርክሽ እህቴ በርቺ ጸጋውን የብዛልሽ

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 4 lety

    ዘወትር እሻለሁ አምላኪ አንዲት ነገር
    ለዘላለም በቤትህ በደሥታ መኖር
    ዝማሪ መላዕክትን ያሠማልን ሢሥተር

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 Před 2 lety

    Zimaree Melikti Yasemalin ihitachin Sister Zemariti Fasika bebetu yatsinashi Abizito Abizito Egzabiher Yibarkish

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን🌷🌷🍀🍀🍀🌹🌹🌹

  • @tiruyeaddis6015
    @tiruyeaddis6015 Před 5 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ከተኩላወች ይጠብቅሽ

  • @manala778
    @manala778 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen
    Zimaria melaktin yasemalin

  • @memimime5701
    @memimime5701 Před 2 lety

    Amen Amen Zemar Meleket ysemash Tebarekiy

  • @tiiiohth6ghjifgjj898
    @tiiiohth6ghjifgjj898 Před 5 lety +1

    Wedi yortodoxs batseboch enkuwan adrsacuh kiralayso kiralayso kiralayso zemary mlakiten ysemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @user-pu1tx4os8d
    @user-pu1tx4os8d Před 5 lety +6

    ያገልግሎት ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የኔ ልዩ

  • @user-ng1ju8ft6b
    @user-ng1ju8ft6b Před 5 lety +5

    ልቤን እንዲከፍትልኝ ፀልዩልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ልቤ ተደፍኗል

    • @adiamissac896
      @adiamissac896 Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰላም ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን እህቴ ሁላችንም ዝለናል ድንግል የፍቅሮን ሙቀት ታድለን 🙏🙏🙏

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      አይዞሽ እመአምላክ ልብሽን ትከፍትልሻለች

  • @betiabebe306
    @betiabebe306 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በቤቱ ያፅናን

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን በበቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +1

    የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የ #መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
    አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-ze4xm6mh6x
    @user-ze4xm6mh6x Před 5 lety

    አሜን፫ ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አዲት ነገር ፪ ለዘላለም በቤትህ በደስታ መኖር፪ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዉድ እህታችን በቤቱ ያኑርሽ የኔ ማርር!

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +1

    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር ለዘለአለም በቤትህ በደሥታ መኖር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያሠማን በርቱልን

  • @user-fq8wg6mi8c
    @user-fq8wg6mi8c Před 5 lety +6

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ

  • @abebaworknehabebaworkneh3492

    ቃለህወት ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማይትን ያውርስልን እግዚአብሔር በደጁ ያፅናሽ

    • @saraalharbi2594
      @saraalharbi2594 Před 4 lety

      ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር[፪]
      ለዘላለም በቤትህ በቤትህ በደስታ መኖር[፪]
      ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @fidj8353
    @fidj8353 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን😥😥😥😥🙏🙏🙏

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety +1

    ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሺ ሁላችንንም እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k Před 5 lety +1

    😭💔😭💔😭💔😭💔😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ነው

  • @elenigizachew7897
    @elenigizachew7897 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቲ ያፅናሽ

  • @peacepage
    @peacepage Před 4 lety

    Really heart breaking I will not running after money 😭😭😢😢. Emanuel loving GOD life with out u it's like living in darkness.

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446

    Amen Amen Amen zemare melayiketn yasemaln elelelelelelelele

  • @mahim672
    @mahim672 Před 4 lety

    yene mar yene konjo zemare mlekatn yasemalen lzelalmu bebetu yatsenalen kalhiwot yasemalen mngesetsmayaten yawereselen enwodeshalen

  • @zeinayetayeh7866
    @zeinayetayeh7866 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘማሬቃለህይወትያሰማል፣ዘወትርእሻለሁአምላኪአንዴትነገር፣ለዘላለምበቢትህበደስታመኖር፣አምላኪሆይ፣ለኔምፀሎቴነው፣እባክከስደትህይወትአውጥተህ፣ለንሳሃአብቃጌታየ።

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba8387 Před 5 lety +2

    እህትየ ለዘላለም በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-zs9cf5qt5v
    @user-zs9cf5qt5v Před 5 lety

    እልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 5 lety

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷🎤🌷👏🎤🌷👏🌷🎤🌷👏👏👏🎤🌷👏🌷🎤🌷👏🌷🎤🌷👏🎤🌷ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @meri2336
    @meri2336 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንን ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚአብሔር ጸጉኡ የብዝሃልኪ

  • @Hibsti
    @Hibsti Před 4 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏 eelllll zimare melaekit yasemalin

  • @yewubyenew7840
    @yewubyenew7840 Před 4 lety

    "ዘወትር እሻለው አምላኬ አንዲት ነገር ለዘላለም
    በቤትህ በደስታ መኖር"🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 5 lety +3

    በዚሕ ክፉ ዘመን በቤቱ ፀንቶ መኖር ፈተና ቢሆንም ለፅናትሽ ጥርጥር የለኝም ተኮትኩተሽ ያደግሽው በቤቱ ነው እና በርቺልኝ ።

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q Před 5 lety

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
    ዘወትር እሻለሁ አምላኬ አንዲት ነገር(2)
    ለዘለዓም በቤትህ በደስታ መኖር(2)
    ቢርበኝ ቢጠማኝም ውሃ
    ቢከብድም ኑሮ እንደበረሀ
    ናፍቆቴ የልቤ መሻቷ
    መኖር ነው ሳትለይ ከቤቷ
    በዓለም ክብር ድንኳን ከምቀመጥ
    በስጋ ምንም ብንቆጠቆጥ
    በፀሎት ሁሌ የምለምነው
    በቤትህ ዘለዓለም መኖር ነው
    አላጎድል አትራፊ ነኝ እኔ
    በቤትህ ስቀኝልህ ቅኔ
    ምስጋናው ቅኔው ማህሌቱ
    ማረፊያዬ ነው ቅዳሴው ሰዓታቱ
    ለምለም ነው መሰማሪያ መስክህ
    ፀጥታ ሰላም ነው መንገድህ
    መልካሙን ደስ የሚያሰኝህን
    አያለሁ እየኖርኩ በቤትህ
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @fdfe8425
    @fdfe8425 Před 5 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አህታችን 👏👏👏🌱🌳🌷

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M Před 2 lety

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ውዴ እግዚአብሔር ለዘለዓለም በቤቱ ያፅናሽ።🙏❤

  • @eashaeasha4861
    @eashaeasha4861 Před rokem

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 Před 5 lety +2

    ድክመቴን ታውቃለህ እና በቤትህ ተክለህ አኑረኝ የድግልጅ 🙏ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን

  • @hamzihamzi3899
    @hamzihamzi3899 Před 5 lety +3

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱም እንድንኖር ያስበን

  • @user-re5ej4nb7b
    @user-re5ej4nb7b Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክት
    ያሰማልን

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ውድ የተዋህዶ ልጅ

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @fdge128
    @fdge128 Před 5 měsíci

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤