ልዩ አዲስ መዝሙር "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2020
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Seblewongel Eshete "Orthodox Tewahedo"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced byZemarit Seblewongel Eshete
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
    ልዩ አዲስ መዝሙር "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ ‪@-mahtot‬

Komentáře • 1,9K

  • @henokyeeyaya8477
    @henokyeeyaya8477 Před 4 lety +596

    ይሄኔ ዘፈን ቢሆን view ሚሊዮን ገብቶል አረብ ሀገር ያላቹ ትገርማላቹ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰብልዬ

    • @kyalk1235
      @kyalk1235 Před 3 lety +8

      ልክ ነሽ

    • @eexx7609
      @eexx7609 Před 3 lety +46

      አረብ ሀገር ብንሆንም እምነታችንን ግን አንክድም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እምነታችን ሳውድ አረብያ የመጣንው ለስራ እንጅ እምነታችንን ልንቀይር አይደለም

    • @henokyeeyaya8477
      @henokyeeyaya8477 Před 3 lety +15

      Ee Xx እምነት መቀየር ሌላ ያወራውት ሌላ አረብ ሀገር ያለ ሰው ነው ብዙ ጊዜ ሚጠቀመው you tube nw ለዛ ዘፈን ትታቹ ይሄን አድምጡ ያልኩት። ምንም አምነት ቢኖረን ተግባር ከሌለ ጥቅም የለውም እና ያልኩትን የተረዳሽ አይመስለኝም

    • @user-ex4ir5hk3w
      @user-ex4ir5hk3w Před 3 lety +4

      @@henokyeeyaya8477
      እናመሰግናለን ትክክል ነው 👏👍

    • @user-rn5vf9wb4n
      @user-rn5vf9wb4n Před 3 lety +3

      በትክክል

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 Před 4 lety +448

    ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመስገን።

    • @jone3981
      @jone3981 Před 3 lety +4

      አሜን

    • @user-lh2zp9dz5r
      @user-lh2zp9dz5r Před 3 lety +6

      አሜንንንን ተመሥገንእደዉ ማርያምን በሀይማኖቴ እደት ደስ እደሚለኝ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤

    • @umweyniqueen3764
      @umweyniqueen3764 Před 3 lety

      P.kez

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 3 lety +1

      አሜን

    • @yomiyualemayehu1398
      @yomiyualemayehu1398 Před 3 lety

      አሜን

  • @galhagretgray661
    @galhagretgray661 Před rokem +86

    ደጋጌሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር አድሜ ይሰጥሸ🙏💘

  • @henokgirma4870
    @henokgirma4870 Před rokem +15

    በዚ ምድር ትልቁ ደስታዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኞ በመፈጠሪ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይግባው ።ዝማሪ መልአክ ያሰማልን እህቴ

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ Před 4 lety +177

    ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ፀጋውን ብዝትትትት ያድርግልሽ
    እግዚአብሄር ከአሳቾች መንገድ ይጠብቅሽ

  • @user-rn5vf9wb4n
    @user-rn5vf9wb4n Před 3 lety +97

    ኦ አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ አድርገሕ ለፈጠርከኝ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባል ቢርበኝ ቢጠማኝ በስደት ብሰቃይ ቃለሕ ያፅናናኛል ተመስገን በእውነት ለእሕታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ እኔም ከስደት መልስ ዘማሪ መሆን ነው የምፈልገው ያሳካልሽ በሉኝ

    • @sosiadsho1831
      @sosiadsho1831 Před rokem +2

      ያሳካልሽ እህቴ የልብይሽን ይፈፅምልሽ በሰላም ይመልስሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @birukabi7016
      @birukabi7016 Před rokem +1

      አሜን የልብሽን መሻት ያድልሽ

  • @ye-habesha239
    @ye-habesha239 Před 3 lety +200

    በዉሃ ግድግዳ በደም መሰረት፡
    ለክብሩ የመረጣት በሰሙ የጠራት
    ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ናት በእርግጠኝንት ከ100 ጊዚ በላይ ያዳምጥኩትና የማዳምጠው መዝሙር ነው እስኪ ላይከ አድርጉላት ለዘፈን ቢሆነ እርግጠኛ ነኝ እስክ 10ሚሊዮን በደረሰች!!!

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před rokem +16

    ኦርቶዶክሰ በመሆኔ እድለኞ ነኝ መዳንያለም ተመሰገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qq6mh7oj8o
    @user-qq6mh7oj8o Před 4 lety +170

    አሉን እኮ ብዙ ፀጋ ያላቸዝ ልጆች ታድለን 😘ሰብሊዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ከዚህ በላይ ካንች እንጠቅቃለን ውዴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😘😍

    • @ayalkibetmaheda1332
      @ayalkibetmaheda1332 Před 4 lety +1

      Channelachen lemasadege acher menged yeze kerebeyalhugn
      Emahos net yene channael new
      Hulachenm b whatsup connect madreg
      +972543724497 text yelaku

    • @masaratmisayee2215
      @masaratmisayee2215 Před 4 lety +1

      አልልልልልልል

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 4 lety

      ሰላም ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች ወንድሞቸ

    • @fafibaye7217
      @fafibaye7217 Před 3 lety

      ውድ እህቴ እግዚአብሔር ፀገውን ፣በረከቱ ያብሰልሽ ዝማሬ መላእክት ያሳማልን
      .👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 3 lety

      አሜን

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Před rokem +17

    ይህን የመሰለ ዝማሬ እስከዛሬ ድረስ አለመስማቴ በራሴ አዘንኩ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @yaredbirhanu7631
    @yaredbirhanu7631 Před 3 lety +122

    100% እውነት ነው።
    በጣም ደስ የሚል መዝሙር።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @habetamwhanaethio1177
    @habetamwhanaethio1177 Před 2 lety +83

    ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ አገርናት የሰጠች ክብር ነጸነት
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚ አብሔር ይብዛልሽ

  • @selam6473
    @selam6473 Před 4 lety +92

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክብርቲ ሓፍተይ
    ተሃህዶ ሃገር ናት ብሓቂ ጸጉኡ የብዙሐልኪ ፍቅርተይ

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 Před 2 lety +23

    እንባዬን መቆጣጠር እየከበደኝ ነው የምጨርሰው፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @yemariam
    @yemariam Před 3 lety +126

    የኔናት አቤት ድምፅ .. ተባረኪ 🌻🌻🙏🏼

  • @solomonaregawi5978
    @solomonaregawi5978 Před rokem +17

    ተዋህዶ መሆን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ ✝️💒🙏❤️❤️❤️

  • @regbezeru7526
    @regbezeru7526 Před 4 lety +156

    ሰብልየ በመጀመርያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ እግዝአብሄር ይባርክልሽ በጣም እንወድሻለን በርቺ በቅርቡ እንጠብቃለን ሌላ ደሞ

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 4 lety +1

      Gerum mazmur now 👂👂zemare malaikte yasemalen le ehetachin seblewangel . Berchi yene Konjo .

    • @ezunursport328
      @ezunursport328 Před 4 lety

      ታላቅ የሀይማኖት ክርክር እውነቱን አይተው ይፍረዱ czcams.com/video/GGA5z-xsyXc/video.html

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 4 lety

      @@ezunursport328 wandem krikir yemewad sexan becha now . Saitarutum abet yelal ezawu erasachun chalu ayezaboch dabelos hule erasun awake , ashanafe, ewunategna maslo hizbin yasasetal.

    • @darwichcelldarwichcell6160
      @darwichcelldarwichcell6160 Před 4 lety +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @malm7994
      @malm7994 Před 4 lety +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 3 lety +180

    ✞ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት
    በውሀ ግድግዳ በደም መሰረት
    ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት
    ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ናት
    አዝ
    አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው
    የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው
    ብትፈተን በእሳት በመከራ
    ትኖራለች ሁሉንም ተሻግራ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት
    የሰጠች ክብር ነፃነት /2/
    አዝ________________
    የማጠፋ በእሳት የተሰራች
    ከምድር ሆና ሰማይ የደረሰች
    የእግዚአብሔር የፀጋው ግምጃ ቤት
    ተዋህዶ ስንዱዋ እመቤት
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/
    የሰጠች ክብር ነፃነት /2/
    አዝ________________
    የፅድቅ ቤት የድህነት መርከብ
    መጠሪያ ነች ለሀገር እና ለሕዝብ
    ሕይወት ያላት እውነት የምትገልጥ
    የማታረጅ የማትለወጥ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/
    የሰጠች ክብር ነፃነት /2/
    አዝ________________
    ተዋህዶ ያለች በቅድምና
    ለኢትዮጵያ ሞገሷ ናት እና
    ያለ እርሷ ኢትዮጵያ አትኖርም
    መለያየት ከቶ አይቻልም
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/
    የሰጠች ክብር ነፃነት /2/
    መዝሙር
    ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 Před rokem +15

    ይህንን ዝማሬ ስሰማ ሆድ ብሶኝ ሳላለቅስ ያለፈኩት ቀን የለም፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +5

    የሚገርም ትርጉም ያለው መዝሙር ተባረኪ ስሰማው ሆድ ይብሰኛል

  • @firyetube891
    @firyetube891 Před 4 lety +66

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት።
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘወትር የማዳምጣት ከልቤ ዘወትር የማትለይ መዝሙር ሆናልኛለች💒💐። እስቲ እንደሜ ዘወትር የምታዳምጧት?

  • @firomyabera7725
    @firomyabera7725 Před 4 lety +78

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +50

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ አገር ናት እውነት ነው

  • @adisanimaw6426
    @adisanimaw6426 Před rokem +7

    ክብር ፀጋ ያብዛልሽ ደጋግሜ ብሰማት የማልጠግብው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-ou4ju1gy5d
    @user-ou4ju1gy5d Před 4 lety +77

    እልልልልልልልልልል
    አሜን አምን አሜን
    ማህቶትች የምትደነቁ ናቸው በጸጋው ይጠብቃቸው

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 4 lety +39

    {{{ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት 👍🌹}}}
    በውሀ ግርግዳ መደም መሰረት
    ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት
    ቤተ ክርስቲያን ተዎህዶ ናት{2}
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን🤲🏻🌹🌹🌹

  • @tebeber532
    @tebeber532 Před rokem +1

    ድንቅ መዝሙር ነው ከመብረቅ ድምጿ ጋር መልእክቱ ልብ የሚነካ ነው:: ወደ 10 ጊዜ ደጋገምኩት እንባዬ እያቀረረ ምክንያቱን ባላውቀውም:: ኦርቶዶክስ ብከዳሽ ነፍሴ አይማር::

  • @user-in6qm6yo4h
    @user-in6qm6yo4h Před 3 lety +11

    የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ 🙏🙏 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትንገስ 🙏🙏አባታችን መዳኒአለም አገራችንን🇪🇹🇪🇹 ከክፋ ተብቅልን 🙏🙏

  • @antenehasfaw2259
    @antenehasfaw2259 Před 4 lety +141

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ በሐይማኖት በሕይወት በቤቱ በቅድስት ቤተክርስቲያን ይሰብስባችሁ ይሰብስበን። አሜን።

    • @ezunursport328
      @ezunursport328 Před 4 lety

      ታላቅ የሀይማኖት ክርክር እውነቱን አይተው ይፍረዱ czcams.com/video/GGA5z-xsyXc/video.html

    • @oromoappii765
      @oromoappii765 Před 4 lety

      Amen amen amen

    • @saronmikael1034
      @saronmikael1034 Před 4 lety

      Amen

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች ወንድሞቸ

    • @habshawimedia47
      @habshawimedia47 Před 3 lety

      አምፈሜን

  • @udfh7364
    @udfh7364 Před 4 lety +33

    ወይኔ ደካማ እልልልልልልልል🤲🤲🤲
    እልልልልልልልል🤲🤲🤲⛪⛪⛪
    እልልልልልልልል🤲🤲🤲⛪⛪⛪
    ኦርቶዶክሲ ለዘለአለም ትኑር እህታች ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን🤲🤲💐💐

  • @yalewaklilu2690
    @yalewaklilu2690 Před 2 lety +7

    እህታችን ከማርና ከወተት በሚጣፍጥ ዝማሬ መንፈስ ቅዱስ በውስጥሽ ባኖረው መልዕክት በፍስሀ አረስርሰሽናልና ተባረኪ።

  • @user-fs8dc1dp5x
    @user-fs8dc1dp5x Před 3 lety +33

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን ሀገር ናት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን ቤተክርስቴያናችን

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 Před 4 lety +35

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሪ መላአክእት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልል
    ተባሪክ በጣም ነው የወደድኩሽ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምሪልሽ😍

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 4 lety +1

      እልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

    • @qtrnew5573
      @qtrnew5573 Před 4 lety +1

      ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰብልዬ የኔ ደምፀ ምርዋ እንኳን አመሠገንሽበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም ብከዳሽ ቀኝ ይክዳኝ እምዬ ተዋህዶ

    • @yesunehasefa6466
      @yesunehasefa6466 Před 4 lety

      እናት ወልዳለች ዝማሬ መላአክእት ያሰማሽ

  • @fifififi-ms6bj
    @fifififi-ms6bj Před 3 lety +48

    I am proud to be orthodox tewahdo follower...may lord jesus Christ protect our faith from evil works.....⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💖💖💖 from eritrean

  • @mesfingetachew7883
    @mesfingetachew7883 Před 2 lety +7

    እህታችን ምን ብዬ ልግለፅሽ እግዛብሔር ፀጋውን ያድልሽ ይሔንን ድንቅ መዝሙር እያለቀስኩ ነው የማዳምጠው ለዚህ ክፉ ዘመን አፅናኝ የሆነ መዝሙር በደም የሰራት ኦርቶዶክስ ዛሬም ነገም ሀገር ናት !!!!!!!!!! ሰብልዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tsehayeabebae8018
    @tsehayeabebae8018 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @user-wz1yt3up3b
    @user-wz1yt3up3b Před 4 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላይክትን ያስማልን
    ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰወች ግን እጃችሁ ይስበር የመዝሙር ምርጫ የለውም ማንኛውም መዝሙር የእግዚአብሔር ቃል እስከሆነ ድርስ ።

  • @bemaledaneku3135
    @bemaledaneku3135 Před 3 lety +14

    አሜን የተመሰገነ ይሁን ሰብልዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-hw2bv9dh7y
    @user-hw2bv9dh7y Před 3 lety +12

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላክ ተመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 Před rokem +5

    የዚህች ሀገር የጀርባ አጥንት የሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈተናው ቢጠናባትም እኛግን መፀለያችንን ማመስገናችንን አናቋርጥም
    አዛኝቷ ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አስቢያት 😢

  • @user-rr7mg3rh1i
    @user-rr7mg3rh1i Před 3 lety +20

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 💐
    የተዋህዶ ፍሬ በቤቱ ያፅናልን

  • @tigistaweke9828
    @tigistaweke9828 Před 3 lety +19

    ይሄ መዝሙር በጣም ደሲላል😘😍❤

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 Před 3 lety +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰብልዬ

  • @fffme9427
    @fffme9427 Před rokem +2

    ኦርቶድስ ያደረከኝ ተመስገን🙏
    እስክ በእምነቱ የማያፍር😉👏

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před 4 lety +36

    ግሩም ድንቅ መዝሙር ስላሰማሽን፣
    ሥጋችን ደስ አላት ረካች ነፍሳችን።
    መዝሙርሽ ጸሎት ነው ሁልጊዜ ማለዳ፣
    የሚጠብቅ ሁሉን ከኃጢአት ፍዳ።

  • @lamreyone2851
    @lamreyone2851 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማል
    እልልልልል

  • @axmedcabdishiikh280
    @axmedcabdishiikh280 Před 3 lety +11

    ቃለ ሂወት ያሠማልን የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ በተለይ ወጣቶች የእውነትን መንገድ ተከተሉ

  • @tayewendmagne836
    @tayewendmagne836 Před rokem +2

    በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ስለሀይማኖትህ ቁም ዝም አትበል ይሄን መዝሙር ሼርና ላይክ አድርግ ዘማሪት ሰብልዬ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እናመሰግንሻለን

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 4 lety +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሄር ይባርክሽ እህት 👏👏👏👏💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤💙💙💙💙⛪⛪⛪⛪

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před 4 lety +22

    ስብሊየ በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ በአለሽበት ትጠብቅሽ ዝማሬ መላዕክት ያስማሽ

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b Před 3 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤💛💚🙏

  • @user-zq2qc3wo9e
    @user-zq2qc3wo9e Před měsícem +1

    ዉይይሄንመዝሙር.እንደኔ.አድርጎ.የሚወደዉ.አለ.ደጋግሜ.ነዉ.የማዳምጠዉእህቴ.ፈጣሪ.ይስጥሽ

  • @marie9698
    @marie9698 Před 4 lety +6

    በውሀ ግድግዳ በደም መሰረት
    በክብር የመረጣት በስሙ የጠራት
    ቤተ ክርስቲያን ተዋህዶ ናት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎤🎤🎤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🍃🍃🍃🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ዘማሪት ሰብለ በርችልን

  • @user-ib3uu7tw2w
    @user-ib3uu7tw2w Před 4 lety +7

    በትክክል ምዳራዊ አገር ብቻ ሳይሆን ሰማያዊ አገር ናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💚💛💓

  • @ROSE-tt8jx
    @ROSE-tt8jx Před 2 lety

    ኣቤት ድምፅ ኡፉፉፉፉፉ ኣጥንተ የሚያለመልም ፀዴ መዝሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን🥺🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ajman5835
    @ajman5835 Před rokem +1

    24ሳት ቡስማው የመልጥግበው መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ በቤቱ የፅናሽ

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 4 lety +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ታላቋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ።

  • @tartr486
    @tartr486 Před 4 lety +18

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማለን እህታችን ድንግል ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tube-fz1so
    @tube-fz1so Před 2 lety +2

    በደሙ የመሰረታት እናታችን
    እውነትም ሀገር ናት እምዬ

  • @emu1693
    @emu1693 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @digsiehabtie8315
    @digsiehabtie8315 Před 4 lety +90

    100% እውነት ነው።!!!

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @user-qu5um7cr8p
    @user-qu5um7cr8p Před 3 lety +8

    ❤❤❤ዝማሬ መለከት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @familytube6637
    @familytube6637 Před 3 lety +3

    እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚመስጥ ምርጥ ድምፅ አለሽ በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ የኔንም የንስሐ መዝሙር ታዳምጪዋለሽ በቅርብ ቀን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +9

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛላሽ💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @banechayehuwereku7795
    @banechayehuwereku7795 Před 4 lety +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች
    እውነት ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነፃነት

  • @user-zy3bd9ul1x
    @user-zy3bd9ul1x Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክስ በመሆኑ የሚኮራ እስኪ ላክ አሳዩን እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henoktena8154
    @henoktena8154 Před 2 lety +1

    የማታረጅ የማትለወጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሰጠች ክብር ነፃነት።

  • @merasweet3227
    @merasweet3227 Před 4 lety +8

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና🤲🤲🤲❤.

  • @user-bt3tc5gw4k
    @user-bt3tc5gw4k Před 4 lety +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 3 lety +6

    እህቴችን እግዚአብሔርን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +5

    ይህንመዝሙርDislike ያደርጋችሁ የዳቢሎስ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ!! አወ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት እግዚአብሔር ይመስገን😘🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @user-bx7rp2sl6f
      @user-bx7rp2sl6f Před 10 měsíci

      😢😢 ayiii tefatachin eko😢😢😢😭💔
      bemayalekew mhiretune alen eko🙏🙏🙏⛪
      Egziabeahre hamilake yemsgen 🙏🙏🙏❤

  • @azizalol8821
    @azizalol8821 Před 4 lety +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን💚💛❤👍🙇

    • @debebeyimer8390
      @debebeyimer8390 Před rokem +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን

  • @user-wj7xp2hv2t
    @user-wj7xp2hv2t Před 4 lety +16

    ዝማሬ መላይክትን የስማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ይብዛልሽ ድቅ መዝሙር አቤት እግዚአብሔር ሲወድ እና ሲፈቅድ እድዝህ አምስጋኝ ይድርጋል 🙏🙏

  • @danigetnet-qm8bo
    @danigetnet-qm8bo Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እትቴ ፈጣሬ ለሁላችንም ልቦናችን ያቅናልን ለስሙ ቀዳሾች ለማዕዱ ቆራሾች ያድርገን

  • @user-cj8zu8vv8k
    @user-cj8zu8vv8k Před rokem +1

    እውነት ነው ኦርቶዶክ ተዎህዶ ሀገር ናት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ስብልዬ ድንቅ መዝሙር ነው ባዳምጠው የማልጠግበው

  • @emutiwoldesenbet5856
    @emutiwoldesenbet5856 Před 4 lety +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ያድልሽ😘

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 Před 4 lety +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ።

  • @fikirlove8049
    @fikirlove8049 Před 3 lety +7

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mersyyekal3239
    @mersyyekal3239 Před 3 lety +8

    በጣም ደስ የሚል እና መንፈሳዊ የሆነ ዝማሬ ነው እህቴ በርችልን❤

  • @rebkatages2738
    @rebkatages2738 Před 4 lety +15

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏🏼🙏🏽😍

  • @alemituayana1663
    @alemituayana1663 Před 4 lety +19

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር👏

  • @sara17-oc6nv
    @sara17-oc6nv Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻🌻🌻

  • @sossytoolbox8336
    @sossytoolbox8336 Před 3 lety +5

    Kale hiywet yasemalen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 4 lety +13

    እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅሽ አሜን🙏

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 Před 4 lety +12

    እልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን እህታለም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናሽ ውዴ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 4 lety

      ሰላም ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች

    • @shewerkeq8144
      @shewerkeq8144 Před 3 lety

      እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 Před 3 lety +1

    በስመአም እንዴት ደስ የሚል ዝማሬነው ዘመንሺ ይባረክ ድምፅ 100%ነው በርቺ በቤቱ ያፅናሺ

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk Před 3 lety +6

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን! ድንቅ ዝማሬ ነው!

  • @user-uy7om2op6p
    @user-uy7om2op6p Před 4 lety +10

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @semhartesfamariam6879
    @semhartesfamariam6879 Před 4 lety +26

    Ohhhh yene konjo I am so proud of you 👍 always great job e/g yebarkeshe yene marr zemre malikte yasmaleni 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @user-vi4rk4mq5j
    @user-vi4rk4mq5j Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን. ያሰማልን. እህታችን እግዚአብሄር. ይባርክሽ

  • @tsionasnake3257
    @tsionasnake3257 Před 3 lety +3

    Zmare melaek yasemalen❤

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 Před 3 lety +6

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሰብልዬ በርቺ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነዉ ለምንድነዉ ያልታየዉ ?

  • @fhdydygurudhddydg4643
    @fhdydygurudhddydg4643 Před 3 lety +7

    ዝማሬ ምልክት ያሰማል እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ እኔን ከጨለማ ወደ ብረሀን ያመጣኸኜ አምላክ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ዝማ ሬ መላእክት ያሰልን

    • @tesfubelay1045
      @tesfubelay1045 Před 2 lety +1

      ሰብልየ እውነት ነው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜነ ፀጋ ይስጥልን እህታችን

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 13 dny +1

    የኔ ዉድ ታድለሽ ቃሊዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን

  • @meskeremfekadu2429
    @meskeremfekadu2429 Před 4 lety +7

    ተዋህዶ እምነቴ ምን አባቴ ምን ልሁንሽ
    ከቤትሽ የሚያስወጣ ነገር ሢገጥመኝ መላከ ሞት ይቅደም አሜን

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y Před 4 lety +9

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    💕💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před 3 lety +2

    ክርስትያን ነኝ መዝሙር ማዳመጥ አልወድም
    ለመጀመርያ ጊዜ ያችን መዝሙር ሳዳምጥ በጣም ደስ እያለኝ ብስማው ምንም አስለችኝም በጣም አመስግናለን ደስ የሚል መዝሙር ነው
    🙏🙏🙏🙏

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 Před 3 lety +1

      እህቴ ሁሉም መዝሙሮች የወንጌል ቃልናቸው አዳምጭ የመንፈስ ምግብ ነው የምትመገቢው

    • @user-lh2zp9dz5r
      @user-lh2zp9dz5r Před 3 lety

      😢😢አዳምጭ እኔሥ ሲከፋኝም በመዝሙርነዉ እምናናዉ እወዳለሁ⛪⛪⛪❤🙏🙏🙏🙏

    • @user-lh2zp9dz5r
      @user-lh2zp9dz5r Před 3 lety

      @@hanabekelakasa7006 ⛪⛪⛪❤😘🙏💒👏

  • @user-zg5ki4tz3k
    @user-zg5ki4tz3k Před 3 měsíci +1

    Waqayyoo bara tajaajila umurii kee siif hadherusu yeroo dhufti isaa dhalitu motummaa isaa sii ha godhatu♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏