ሰላም አታላይ ፡ ከመጡም እሰየሁ፥ ካልመጡም እሰየሁ | Selam Atalay (የመጨረሻ ክፍል)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #Dejaf #Selam #ቁጥር፲፩ #ethiopia #psychology #selfimprovement #selfhelp #peaceofmind #personaldevelopment #personalgrowth #selfcare #podcast #dawittesfaye #selfdevelopment #motivation

Komentáře • 78

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer Před 6 měsíci +27

    የዝህች ልጅ ለስላሳነት ( የበሃሪ ) ይገርማል ምቾት ይሰጣል : እውቀት ከባህል ከእምነት ሳይጋፋ በውስጡ የታጨቀበት ሰው እንዲህ ሰምተህ የማትጠግበው ማንነት ያለው ሰውን ይፈጥራል : እለት እለት አብረውሽ በሚሆኑት ሰዎች ቀናሁ... !!🤗

  • @amanuelmengste3261
    @amanuelmengste3261 Před 6 měsíci +21

    በዚህ ደጃፍ በጣም አሪፍ አሪፍ ሰዎች ናቸው አየገቡ ያሉት❤

  • @tilahunargaw5253
    @tilahunargaw5253 Před 5 měsíci +6

    ዴቫ በጣም ነው ምትመቸኝ የምታመጣቸው ሠዎች የምትሠጣቸው ነፃነት እንደው በነካ እጅህ ቡርሃን አዲስን አቅርብልን🙏🙏🙏🙏

  • @Dani21
    @Dani21 Před 6 měsíci +9

    ሰላም❤
    ምን አይነት ሰላም ያለው የህይወት መረዳት ነው? አንዳንዴ ህይወትን በመኖር የተረዱ ሰወችን ማዳመጥ እወድ ነበር። ካንች እድሜ በዚህ ልክ ህይወትን መረዳት ግርምት ነው።

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 Před 4 měsíci +5

    ሰላምዬ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን ትንሽ ቅር ያለኛ ዴቭ ለሚጠይቅሽ ጥያቄ ቀጥታ መመለስ የሚኖርብሽ ነገር ላይ ለመመለስ ዙሪያ ጥምጥም ስትሄጂ ለጠየቀሽ ጥያቄ መልስ ሳሰጪ መልስ የሰጠሽ መስሎሽ ትቋጪያለሽ በ እኔ እሳቤ ሁሉም ጥያቄ ረዝም ትንታኔ ያለዉ መልስ ያስፈልገዋል ብዬ አላስብም ።
    በተረፈ ሁለታችሁም በሳል ናችሁ ❤

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před 2 měsíci +1

    ደስ የሚል አስተማሪ ውይይት ደጃፎች በርቱ የምንሰማው አተናል ተዘጋጅተህ ስለምትመጣ አከብርሀለው ጋዜጠኛ ደረጀን የማደንቀው ምላሳም የበዛበት ሽሙጥ የበዛበት ጆራችን ታሟል በርቱልን የናንተ ዝግጅት የሚቀርብት ሰዎች አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @girmagetahun2568
    @girmagetahun2568 Před 6 měsíci +5

    Really Nice dawit.. I watched most of ur podcast. Ur question flow & how u race z issue#Amazing..!
    Keep up z good work & Thanks.

  • @yosefworku8773
    @yosefworku8773 Před 3 měsíci +3

    ተመስገን ማለት ነው ዋናው መተንፈስ ነው !!!

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 Před 6 měsíci +1

    Just finished watching this podcast and I have to say, I'm truly impressed by the interviewer's knack for asking solid questions and choosing thought-provoking topics. Each question had me saying 'WOW' aloud. Keep up the fantastic work!

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Před 4 měsíci +1

    ጥሩ ነው!ነገርግን ለኔ ከእግዚአብሔር ቃል እና ከእየሱስ በላይ ካውንስሊንግ የለም!

  • @user-ir1kk7iu9h
    @user-ir1kk7iu9h Před 3 měsíci

    ቆንጆ ልጅ በሳል ሴት በቂ እውቀት እና የጠነከረ እምነት መታደል ነው እንደ ስምሽ ሰላምሽን ያብዛልሽ....ዴቭ ይህቺ ልጅ ሶስተኛዬ ነች ከደሞዝና ከበረከት ቀጥላ ምርጫህም እንግዶችህም ምርጥ ናቸው በርታልን

  • @abrahammeuz4868
    @abrahammeuz4868 Před 6 měsíci +3

    ዴቭ እግዚአብሔር ያግዝህ። በርታልን። የቀጣዩን እንጠብቃለን።

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s Před 6 měsíci +3

    Interview yemiyaderegew betam admach nw♡ .Wow.

  • @MrTsemma
    @MrTsemma Před 4 měsíci +2

    ይህ ሁለተኛ እንግዳህን ነው ያዳመጥኩት። የመጀመሪያው የእያዩ ፈንግልን ጸሀፊ/ደራሲ ነው ከባህር ማዶ ከሰሜን አሜሪካ ያዳመጥኩትና subscriber ያረኩህ። ጠያቂዎች በሚጠይቁት ሰው ዙርያ በቂ መርጃ ሰብስበው ቢገቡ ልክ እንዳንተ እንዲሁም ከሚመልሱት በመነሳት ማብራሪያ ቢጠይቁ እንዳንተ ሙሉ ይሆኑ ነበር። በተለያዩ እንግዶችህ ዙርያ አንተም ከአነበብከውና እነእርሱም ከሆኑት በመነሳት ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ባርኔጣዬን አንስቼአለሁ። ይህች ወጣት ደግሞ ልክ እንደምትመኘው የሆነች ይመስለኛል እኔን በሀይማኖቴ ዙርያ ከሰባኪዎቹ በተለየ ቀልቤን ስባዋለች። እግዚአብሔር የአንተንም የእርሷን ቀሪ ዘመን ይባርክልን። የምትደመጥ ነች። እኔ በነጻ ታክሜአለሁ።

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před 2 měsíci

    እባክህ ብዙ እንደዚች አይነት እህቶች ሌሎች ሚዲያ የማያቃቸው ለማህበረሰቡ ለሀገር የሚጠቅም ፈልጓቸው በርታልን ከአርቲስት ወጣያሉ ፈልጓቸው

  • @bizuayehugebeyehu2983
    @bizuayehugebeyehu2983 Před 2 měsíci +1

    እኔም ከራሴ ስንቴ ተረፍሁ ስንት ጊዜ ....መድሀኒዓለም ግን በምህረቱ በቸርነቱ ብዙ ጊዜ ጠበቀኝ!!!

  • @ያዳ
    @ያዳ Před 6 měsíci

    ቆንጆ ነው ዴቭ እናመሰግናለን #ደጃፍ ሀሳብ ራሱ የቀድሞ ደጃፍ የምታወጉ ነው የሚመስል ሰላም ቡና በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት በርቺ ደንቅ ነሽ ከሕይወት የምታክም
    እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለታችንም!!

  • @daninadew539
    @daninadew539 Před 3 měsíci

    ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት
    ሰላምሽ ይብዛ

  • @SamuelAtlaww
    @SamuelAtlaww Před 6 měsíci +1

    ከሁሉም ብዙ ነገር እየተማርን ነው በርታልን ወንድሜ

  • @mahletmelaku1724
    @mahletmelaku1724 Před 2 měsíci

    Thank u for inviting her.i've no words to express her. i was like hearing myself,her knowledge is beyond....., thank u selam very very much.

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 2 měsíci

    እውነት ደጃፍ ፓድካስት ሰላም አለው ጥርት ያለ ድምፅ :I’m glad there is no background music::

  • @dasa4008
    @dasa4008 Před 5 měsíci +1

    ዳዊት እንዴት ነው? በሰላም አታላይ የተታለልከው😁። ለማንኛውም ግን እድሜና ጤና ከበለጠ ማስተዋል ጋር ይስጥልኝ።

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy Před 6 měsíci +2

    ስለሚቀጥለው ትውልድ ሳስብ ፡በናንተ ተስፋ አደርጋለሁ ።
    የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ።

  • @demissewmengesha.7951
    @demissewmengesha.7951 Před 3 měsíci

    wow betam migerm sra new tiyake myalkbh sew neh ena bizu eyastemarken new hullum podcast motivation eyehonebgn techegren neber thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @haleluyatesfa4015
    @haleluyatesfa4015 Před 5 měsíci

    What a blessing to have heard you two have this conversation.

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Před 2 měsíci

    Yes, dance is therapeutic absolutely! Good for you Selam.
    Good questions Dawit....

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 Před 6 měsíci

    “ስሜትን መመርመር” ደስ የምትል ቃል ናት።

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 Před 6 měsíci +1

    Am enjoying dawit’s laugh 😂 and wonderful, genuine and curiosity questions ❤ shega new!

  • @LakeabAcham
    @LakeabAcham Před 6 měsíci +3

    Deve ketay teraki andualem tsfaya yekrbeln ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LakeabAcham
      @LakeabAcham Před 6 měsíci +1

      Awo lek nw andualm yekrbeln abo❤❤❤

  • @jazzk99
    @jazzk99 Před 6 měsíci

    the interview was amazing but the most interesting thing is the questions you ask lets the other person express themselves more it is very impressive like steve bartlett and tom bilyeu hope to see more interviews like this

  • @enkumariamdejene4587
    @enkumariamdejene4587 Před 6 měsíci +2

    Mrt podcast new ketlbet🎉👏👏❤

  • @yosefworku8773
    @yosefworku8773 Před 3 měsíci

    ከእስክታው በላይ establishment of a trust worthy rapport with a client is a key, for counseling results to end up well!!!

  • @user-me5hb5tx5n
    @user-me5hb5tx5n Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ነበር ሰላሟ ይብዛላት አቦ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 6 měsíci +3

    Ofcourse part #2 setabk nber
    I don't how gn endat endasabkut rophana is a single she is too I promise I cover their date 💛 I wish

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Před 4 měsíci

    ተባረክልኝ ያኔ እህት ❤

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 Před 6 měsíci

    I learned a lot from you selamye

  • @user-oh5ue8lb6s
    @user-oh5ue8lb6s Před měsícem

    ሰሊና ዋውዋ❤❤

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 Před 6 měsíci

    Ewnetem Selam 😊

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 6 měsíci +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ግን እስከዛሬ ከቀረቡት ሰወች አንፃር የአሁኗ ግራ ነዉ ያጋባችኝ በኔ አመለካከት።

    • @user-mw8ku9jp1u
      @user-mw8ku9jp1u Před 6 měsíci +1

      😂😂❤

    • @user-zs6bp4zc7t
      @user-zs6bp4zc7t Před 13 dny

      አዎ የእውቀት ውይይት ነዋ እንዴት ግራ አይገባሽ😂

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 Před 13 dny

      @@user-zs6bp4zc7t ሀሀሀሀ አደል የገባህን ስላስረዳኸኝ ቴንኪዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀንልጂ እዉቀት መልክ ቢኖራት አንተን ትመሥል ነበር

    • @user-zs6bp4zc7t
      @user-zs6bp4zc7t Před 13 dny

      @@semiraweleyewa3586 ያንቺ ቦታ አደለም ይሄ ሽሺ🤣

  • @nohaminhailu2822
    @nohaminhailu2822 Před 3 měsíci

    Btm gobez gazetegna nh? Emititeyikachew tiyakewoch gerami nachew! One love❤

  • @Ali21-g3i
    @Ali21-g3i Před 6 měsíci

    This is really a great conversation

  • @behailunurlign1538
    @behailunurlign1538 Před 3 měsíci

    በጣም አሪፍ ውይይት ነው።

  • @user-di9ok6zk2q
    @user-di9ok6zk2q Před 2 měsíci

    ጋዜጠኛው ትክክለኛ ጥያቄ ነው የምጠይቀው😂😂😂👏👌

  • @tigistephrem866
    @tigistephrem866 Před 6 měsíci +1

    አውቀት, አምነት ባህሏ ያልተምታታባት ጀግኒት!

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 Před 5 měsíci

    She is great

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 6 měsíci

    I love her ❤gobeze lije 👏

  • @kind9580
    @kind9580 Před 5 měsíci

    Counseling መማሬን እንድወደው አደረግሽኝ ። እስካሁን ሰዎችን አላገዝኩበትም ቆጨኝ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 2 měsíci

    ሰላምየ❤

  • @antenehsamson7383
    @antenehsamson7383 Před 6 měsíci +1

    First🙌🙌

  • @abdijemal491
    @abdijemal491 Před 6 měsíci

    Dave bertaln weekly yilekekln❤❤❤

  • @ashenafitenekir
    @ashenafitenekir Před 2 měsíci

    Please Host #eshetumelse
    Tiyakewocheh selmimechugn nw

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci

    ሰሊና❤❤❤

  • @helenbeyene9112
    @helenbeyene9112 Před 6 měsíci +1

  • @Abdu_red
    @Abdu_red Před 6 měsíci +1

    She has a beautiful smile 😍

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn4365 Před 6 měsíci

    በሳል ሴት💪💪💪

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MeleseGetahunb-sx1wp
    @MeleseGetahunb-sx1wp Před 2 měsíci

    ከምኔዉ ኣለቀ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayeligntsega3178
    @ayeligntsega3178 Před 6 měsíci +1

    its great work Dawit.

  • @yosefworku8773
    @yosefworku8773 Před 3 měsíci

    እውነት ወይስ እምነት ፈጠረ ነው ያልሺው ክልያንቱ የኔ ውድ???

  • @mahedernegash6725
    @mahedernegash6725 Před 3 měsíci

    😍🙏

  • @Eliyab1855
    @Eliyab1855 Před 6 měsíci

    Beautiful and smart women ❤❤

  • @user-zc1fk1bs8i
    @user-zc1fk1bs8i Před 6 měsíci

    Story tellers negne nw Yalkew harif.. Des yemil estori alegne lemen alchawetehimm..

  • @Eyobseyfu12196
    @Eyobseyfu12196 Před 6 měsíci

    ደጃፍ አረ ው እየጠፋ ስትመጣ እየባሰብ ነው

  • @yared_tesfaye
    @yared_tesfaye Před 6 měsíci

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄኛዉ Episode የሆነ Dating Vibe የሰጠኝ❔🤔

    • @lidiyadebebe8098
      @lidiyadebebe8098 Před 6 měsíci

      Dating,like how?

    • @SelamSelam164
      @SelamSelam164 Před 6 měsíci +1

      አንተ ብቻ ነህ

    • @yared_tesfaye
      @yared_tesfaye Před 6 měsíci +1

      @@lidiyadebebe8098 When I say it seems like that, I don't mean to say that it is like that, I mean, I haven't seen it in any other way, but when he asks her a question, she looks like she's flirting and her expression when she laughs has that kind of vibe, you know what i mean

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 Před 6 měsíci

      Have you ever watched her own podcast ቡና ከሰላም ጋር
      I think she is so naturally and it may be misunderstood as flirting.
      She is calm , and organized and unusually smooth.

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
    @weldetekelhaimanotwegebrem1284 Před 5 měsíci +1

    መያዣ መጨበጫ የሌለው ትርኪ ምርኪ ሃሳብ አንችን በማዳመጥ ያገኘሁት ምንም ጥቅም የለም ::

    • @user-ns9ng6vd1m
      @user-ns9ng6vd1m Před měsícem

      ከመፃፋ በፊት ራስህን ጠይቅ መጀመሪያ

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl Před měsícem

    ይቺ ልጅ ሴቷ "ኢንጂነር ዶክተር "ሳሙኤል ዘሚካኤል ትሆን እንዴ?እስኪ የምታወቁ ጀባ በሉ።