#ሊያዩት_የሚገባ_አስደናቂ_ትምህርት_ልሳን_ክፍል_አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
    ቡሩካን ናችሁ!

Komentáře • 56

  • @samrawitkassaye1003
    @samrawitkassaye1003 Před 3 lety +16

    ልሳን አትማረውም ትሞላዋለህ...The more you pray in tongue you will be communicating angels...speaking in tongue is the language of glory. Powerful teaching ♥️💛🧡🤎

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před 3 lety +14

    ምርጥ መምህር ነህ እዉቀት እና ጥበብ ያብዛልህ አሜን!!

    • @AmanuAbdu
      @AmanuAbdu Před rokem

      18 ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤
      19 ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ።
      በመጀመሪያ ቁጥር 18 ብቻውን አይደለም 19ን ይጨምራል ይህ ማለት ግን አትናገርም ማለት ሳይሆን መቼና የት መናገር መቻል እንዳለብህ እወቅ፣ ሐዋርያው ፓውሎስ እችላለሁ ብሎ ላደርግ የምወደው ግን ለሌላው የሚጠቅመውን ነው አለ ሌላው ስለ ቋንቋ የተናገረው አዎ ቋንቋን ትማረዋለህ ግን ማንኛችንንም እናታችን ይህ ጥቁር ነው ቀይ ንፕው ብላን አይደለም ቀለሙን የለየነው ለምደነውና ኖረነው ነው ስለዚህ ምኑንም ሳትረዱ ባባ ፓፓ ምናምን አትበሉ ዝቅ ብለህ አንብበው የሚያስብል አቅም ይኑራችሁ ዝም ብለህ ስሜትህን ለማነቃቃት እንደ ኤሮቢክስ ስትጮህ አትዋል ወዲያው ይሟሽሻል

  • @MinteTadege
    @MinteTadege Před 3 měsíci +1

    My blessings God bless you more 🙏🙏🙏

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b Před 6 měsíci +1

    Amennn Daddye Egeziabeher yebarekih

  • @milliayenalem770
    @milliayenalem770 Před rokem +2

    ጌታ የእውቀትን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ እወድሀለው።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Egzaibher Zamanachu Yetabareke

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 Před 7 měsíci +1

    🙏❤

  • @elbethelbekele910
    @elbethelbekele910 Před 3 lety +6

    Can't wait for part two!🙌🙌🙏

  • @meseretshibeshi6857
    @meseretshibeshi6857 Před 3 lety +3

    ተባረኩ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen
    Yes Tebarek Reverend Tezera
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14 : 22 - ፤ እንግዲያስ በልሳኖች መናገር ለማያምኑ ምልክት ነው እንጂ ለሚያምኑ አይደለም፥ ትንቢት ግን ለሚያምኑ እንጂ ለማያምኑ አይደለም።
    1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5 : 19 - ፤ መንፈስን አታጥፉ፤

  • @photon1613
    @photon1613 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንን
    ጌታ ይበርክ ፀጋ ይበዘልክ ❤

  • @mastewalwakjira1587
    @mastewalwakjira1587 Před 2 lety +3

    Thank you Daddiye for every teachings .....wow Tongues!

  • @neftalemgabrello3761
    @neftalemgabrello3761 Před 3 lety +2

    Amen

  • @haymanothaymi7870
    @haymanothaymi7870 Před 3 lety +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ፓስተርዬ

  • @biniamasfawosen5656
    @biniamasfawosen5656 Před 3 lety +2

    Bless

  • @rozakonjooo4988
    @rozakonjooo4988 Před rokem

    አሜንንን

  • @selamhaile3920
    @selamhaile3920 Před 3 lety +3

    You are so blessed I can easly understand the way u are teaching

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 Před 11 měsíci

    ameeeeeen ameeeeen💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Před 2 lety

    Woooooooow glory to jeues Woooooooow amennnnnnnnn Woooooooow

  • @selamawitkibru8683
    @selamawitkibru8683 Před 3 lety +2

    Thank you very much......

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 Před 3 lety +2

    wow...Praise God....powefullllll!!!!!!! Thank you Dady..

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 Před 2 lety +1

    Dear man of God bless you and your sweet familys

  • @woldemariam2466
    @woldemariam2466 Před 3 lety +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @selamhailu2031
    @selamhailu2031 Před 3 lety +2

    Thank you dady

  • @abebayeabera573
    @abebayeabera573 Před rokem

    Thank you አባቴ ❤️❤️❤️

  • @tsegabahre6386
    @tsegabahre6386 Před 3 lety +5

    እንለስናለን 😂😍😇😇😇💪💪💪💪💪 Thank you Papa !!!!

    • @godisgoodallthetime9059
      @godisgoodallthetime9059 Před 3 lety +1

      ምንድነው papa ማለት በስርአት አትጠራውም እርስ በርስ ማሽቃበጥ

    • @tsegabahre6386
      @tsegabahre6386 Před 3 lety +1

      @@godisgoodallthetime9059 He is My Spiritual father ❤❤❤

  • @veeraperumal4843
    @veeraperumal4843 Před rokem

    Thanks you daddy ❤❤❤❤❤❤

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety

    እየተዝናኑ ቁም ነገር መጨበጥ ተባረክ ፓስተር ደስ ትላለህ እድሜክ ይርዘም የመጨረሻዋ ጥሪ ደስ ይላል እህት ተባረኪ

  • @bereketberekethalefome3781

    Wow powerful elabratoneyaseeee 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 Před 3 lety +1

    ትንሽ የምረብሽ ነገር አለው ለቃጠይ ይስታከከል ፓስቴር ጌታ ይበርክ

  • @kebedebedasa735
    @kebedebedasa735 Před 10 měsíci

    GOD BLESS YOU

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 Před 2 lety

    Really great service and Our Lord is very Helpful and Thank you for your unaccountabilty. 🤔🕊🎠🕊

  • @ezragirma8447
    @ezragirma8447 Před 3 lety +3

    I expect part two,three and four sooner please..its helpfull

    • @gospeltvethiopiaofficial
      @gospeltvethiopiaofficial  Před 3 lety +2

      dear Ezra yes we will be uploading every part according to schedule stay connected you are blessed

  • @amsalezewede8228
    @amsalezewede8228 Před rokem

    እባካችሁ፡አታጭሁ፡ትምህርቱን፡እንስማ፡፡

  • @brook_mily5457
    @brook_mily5457 Před rokem +1

    የዚህ ትምሀርት ስህተት ርዕሱን ከመናገር ይጀምራል። ቁጥር 18 ላይ የተነገረው ቃል አላለቀም ብቻውን ካየነው የተንጠለጠለ ሃሳብ ነው የግድ ቁጥር 19 ላይ ያለው ቃል ሲጀምር "ነገር ግን" ብሎ ይጀምር እና ከላይ የተነገረውን ቃል ሃሳብ ለመጨረስ ብሎም ለማነፃፀር ሲሞክር ይታያል።
    18"ከዅላችኹ ይልቅ በልሳኖች እናገራለኹና እግዚአብሔርን አመሰግናለኹ"፤
    19"ነገር ግን፥ሌላዎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ ዐምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለኹ"።

  • @iyuufufa6218
    @iyuufufa6218 Před 2 lety

    Barumsaa garii ture galatomaa

  • @kenaketdaraje790
    @kenaketdaraje790 Před 8 měsíci

    Ewnet new Eji SALNEKA yefewusal Many Times .. Oche new milugn ..ena men awkalew.. ⚽.. Feraw

  • @eliasmelese5916
    @eliasmelese5916 Před 3 lety

    i havent seen like this teaching blesse you pastor

  • @yayeyakob7385
    @yayeyakob7385 Před rokem

    U help me in Songs So Inspired ur Spirit to lead Fly In One Spirit concentrate U have more experience

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Před 3 lety +1

    what is the purpose of speaking in a new tongue? What can we understand about the teaching of Paul on 1 Corinth 14?

    • @gospeltvethiopiaofficial
      @gospeltvethiopiaofficial  Před 3 lety +3

      Dear brother keep listening to all the parts that will be released soon and all your questions will be answered, we love you, you are blessed!

  • @mike-mk1ll
    @mike-mk1ll Před 3 lety

    the background noise is very distracting try to reduce the background noise

  • @jockethejockey972
    @jockethejockey972 Před 3 lety

    Qualification atalay ganen rasih neh

  • @yonashaileselassie3392
    @yonashaileselassie3392 Před 3 lety +2

    ያወራኸው 97%ቱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈና 3%ቱ ከመፅሀፉ አውድ ያፈነገጠ ነው። በአጭሩ ስብከቱ ተረት ይበዛዋል። እውነቱ ሐዋ 2 ላይ በግልጽ የተቀመጠ ነው። ልሳን(የዓለማችንን የተለያዩ ቋንቋዎች) ሳትማር ማውራት መቻል ነው።

    • @persistence.3322
      @persistence.3322 Před 3 lety

      ተው እንጂ😂

    • @linadani6276
      @linadani6276 Před 7 měsíci

      ዳዲ ሰላምታዉም የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እሺ ከአፉ የሚወጣዉ ከማር ይጣፍጣል

  • @user-wy2lh4xw2p
    @user-wy2lh4xw2p Před 2 lety

    ይሄ ጤነኛ ትምህርት ሳይሆን ሰው ሰራሽ አባዜ ይባላል። ከዚህ ተኩላ እባካችሁ ነፍሳችሁን አድኑ።

    • @marymkomjo4343
      @marymkomjo4343 Před 2 lety +1

      geta meretun yabzaleh hoo

    • @elsateklay212
      @elsateklay212 Před 2 lety

      በጌታ በየሱስ ስም ወጋው ተቃዋሚመንፈስ