የዘንባባ ቀለበት አሰራር 3 - የመርከብ ቀለበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እንኳን ወደ ምናለሽ በደህና መጡ! በቻናላችን ላይ የተለያዩ ጠቃሚና አዝናኝ ቪዲዮዎችን የምንለጥፍ ሲሆን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና ማሕበራዊ ድረ ገፆቻንን በመከተል ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
    በዚህ ቪዲዮ የዘንባባ ቀለበት እንዴት በቀላሉ መስራት እንደሚችሉ እናሳያለን። ሌሎች የቀለበት አሰራሮችን በቻናላችን ላይ ያሉ ቀጣይ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ። ቪዲዮን ከወደዱት ላይክ ያድርጉት አስተያየታችሁንም ስጡን። ሌሎች ተመሳሳይ ጠቃሚ ቪዲዮዎችን መስራት እንድንችል ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ በተጨማሪም አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲመጡ ማስታወሻ እንዲደርስዎ የደወል ምልክቷን ይጫኗት። ይህንን ቪዲዮ ስለተመለከቱ እናመሰግናለን። መልካም በዓል!
    ሙዚቃ ለሰሩልን ለጩኸት (t.me/Chuhet) እናመሰግናለን!

Komentáře • 4