በቀን 8 ሰዓት!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ጥቅሞቹ ምንድን ናቸው?
    አንድ የስዃር በሽተኛ ምን ማድረግ አለበት?
    ምን አይነት ምግቦች መመገብ ይኖርብናል?
    በማንበላበት ሰዓት እንዳይርበን ምን ማድረግ እንችላለን?
    መውሰድ ያለበን ጥንቃቄዎች

Komentáře • 14

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 7 měsíci +10

    ስላም ላንቺ ይውን እንደምታውቂው እኔ ስኳር እና ክሎስትሮል ልብ በሽታ እንዳለብኝ ከተነገረኝ ዓመት ሊሞላድ ነው ነገር ግን በቅርቡ የ3 ወር ምርመራ አርጌ ያልጠበኩት ነገር ነው የተነገረኝ መጀመሪያ መርፎ ነበር የምወስደው እሱም በ6 ወር ወደኪኒን ተቀየረልኝ አውን ጭራሽ ኪኒኑንን እንዳቃርጠው ተነገረኝ በጣም ደብ ብሎኛልም ተገርሚያለው በፍጥነት ስኳሩ መጥፋቱ እስኳውን አላመንኩም የሆነ ሆኖ ለዚ ሁሉ የአንበሳውን ድርሻ የምትወስደው አንቺ ነሽ ምክንያቱም ከታመኩ ጀምሮ ያንቺን ትምርት በመከታተል አበላሌን በማወቄ በስነስርአት በመመገቤ ነው እና በጣም ነው የማመሰግነው ለሁሉም የስኳር በሽተኛ እራሳችንን ከጠበቅን አመጋገባችን በማስተካከል ልናጠፋው እንችላለን

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 6 měsíci

      እኩዃን ደስ አለዎት። ለብዙዎች ብርታት እና ተስራ ስለሚሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል። እኔ መረጃ ብቻ ነው ያቀበልኩት እርሶ በተግባር አውለው ለዚህ ውጤት ስለበቁ በጣም ደስ ብሎኛል ለወደፊቱም እንድበረታ ያግዘኛል

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 6 měsíci +1

    Thanks ❤

  • @hiba6396
    @hiba6396 Před 6 měsíci +1

    እህቴ መልካም ላች ይሁን ❤❤❤

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤ በርች ❤❤❤

  • @YohannesAlem-ku5vz
    @YohannesAlem-ku5vz Před 7 měsíci +2

    I just joined this channel today; I like that all the explanations you give are career oriented.

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 6 měsíci +1

    E/r yestelgne D/R tebareki

  • @teg22345
    @teg22345 Před 6 měsíci +1

    Thank you dr. GOD bless you

  • @user-zv2bc5rl8b
    @user-zv2bc5rl8b Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን እህታችን እኔ ድርቀት ያስቸግረኝል ምን ልጠቀም

  • @sofiaworkicho3382
    @sofiaworkicho3382 Před 5 měsíci

    Hi doctor my mom have type 2 debit and her Ha1c rise from 9 to 12 and her doctor give us newu diet my question is can she eat otes bread with salad and otes soup with vegetables

  • @habtamaddis5976
    @habtamaddis5976 Před 6 měsíci +1

    ሰላም እንዴት ነሽ እኔ የስኳር በሽታ አለብኝ እና የምሰራው አዳር ነው 10pm-06AM የምተኛው ጥዋት ላይ ነው በቀን 5ስዓት ብቻ ነው የምተኛው A1C 7 ነው ምን ትመክሪኝለሽ ?ከመዳኒት ለመውጣት ነው ታዲያ ምን ተረመክሪኝለሽ? አመሰግናለሁ !

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 6 měsíci

      ይገባኛል የማታ ስራ ከባድ ነው ነገር ግን ባለዎት ሰዓት እስፖረት በመስራት እና አመጋገብ በማስተካከል ስዃሮን ማስተካከል እና ከህኪምዎት ጋር በመነጋገር መድሃኒትዎን ቀስ በቀስ ሊያቆሙ ይችላሉ። በራስዎት ዝም ብለው እንዳያቆሙት