#መሌካምዜና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 21

  • @afomitube78
    @afomitube78 Před rokem +1

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ያምጣልን

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 2 lety +1

    ሰላምሽ ይብዙ እህታለም እኳን በሰላም መጣሽ የኔዋ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ሀዋየ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před rokem

    አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀቢብቲ እንኳን ደህና መጣሽሽሽሽ💐💐💐

  • @lubetuber
    @lubetuber Před rokem

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሺ አላህ ሀገራችንን ሰላምና የተረጋጋች ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ ውደ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ጦርነትን ያጥፋልን ሁሌ ሰበር ዜና ሰልችቶኛል

  • @emutube345
    @emutube345 Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ፍላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጥልን ሰላሙን ያዉርድልን ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ማማየ እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @omureyan
    @omureyan Před rokem

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር ቀጥይበት ገናብዙነገርእንጠብቃለን ካንቺውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይውረድልን ያረብ🌻🌻🌻

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Před rokem

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹 በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 Před 2 lety

    ተመሥገን መጨረሻውን ያሣምርልን አገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤️❤️🙏

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ለሀገራችን በሰላም ይመልስልን በህይውወታችን ደስታችን ሙሉ የሚሆነው ሀገር ሰላም ሲሆን ብቻ ነው አላህ ሰላም ያድርገን

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE Před rokem

    ስላም ስላም እንኳን ሰላም መጣሺ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ብዝዝት ይበል መልካምነት መተሳሰብን ፍቅርን አንድነት አላህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግል ዙሮ መግቢያችንንን

  • @asute_tube
    @asute_tube Před rokem

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ወድነ የተከበረቹ የአገሬ ልጆች በየለቹበት የአለም ደርቸ ሠለመቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ አገረችንም የዱሮ ሰለምወን ይመልስልን ለነበረን ቆይተ እነመሰግነለን

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሣሠብ ለሀገራችን ሀውውዬዬዬዬዬዬ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před 2 lety

    ነፍሴ ሆይ
    እባክሽ ተርጂኝ አዱኒያን ተይና
    ሁሌም እደባከንሽ ስትይ ደፉ ቀና
    አሄራን እረስተሽ ዛሬን አየሺና
    አብደሽ በምድር ላይ እያልሽ ፈታ ዘና
    ዙረሽ ቃኝተሽ ሁሉንም ቅመሺው
    ይሄ ሁሉ ስራ ነገ ሊቆጭሺ
    እዳልሆነ ሁነሽ ነፍሴ ተጎዳሺ
    ተመለሽ ወዳአላህ አሁንም ልገርሺ
    አዱኒያን ተይና አስቢ ላሄራሽ
    አልቻለችም ነፍሴ ብዙ ተመከርች
    ዛሬ ተመልሳ እረጥባ ነገ ትደርቃለች
    አዱኒያ አታለለሽ እስኪ ንገሪኝ
    የራሴዋ ነፍሴ ምን መሆን ተመኚ

  • @toybatube
    @toybatube Před 2 lety

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉዲናየተከበራችሁያገሬልጆች አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁዘትይጠብቅልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አህለን🌹🌹አላህ ይህን ጦርነትበቃችሁይበለን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emumalik6718
    @emumalik6718 Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁባንቱ እኮ ነው
    ከጤዛ እንክብል የምታንስ እውቀቴ
    ከሰማይ ስባሪ ገዝፋ የታየችው
    ከዚህ ግቢ ማይሏት እንጭጯ ብልሃቴ
    በጠቢባን ሚዛን የተመዘነችው
    ወንጀል ዘሃ አዝግቶ የሸመናት ነፍሴ
    ፃዲቅ መስላ ታይታ የተወደሰችው
    እንደ ጃርት ገላ የሾከች ሃለቴ
    ሐር ነዶን አልፋ የተሞካሸችው
    አስመስየ እንደ አጥሪ ስቼ እንደ አሳማሪ
    ሰርቄ እንደ ታማኝ በድየ እንደ ማህሪ
    ቀጥፌ እንደ ብፁዕ ክጄ እንደ መካሪ
    በርግጌ እንደ ገስጋሽ፣ ነፍጌ እንደ ለጋሽ
    ባልሰለፍኩት ወረት ምታይ እንደ ደጋሽ
    ሳይዘልቅ ማንነቴ በጭፍን ተሞጋሽ
    እንደ ባህር ማሽላ ተሸፍኖ ነውሬ
    ባልሆንኩት ባልዋልኩት ልክ መቆጠሬ
    ባንቱ እኮ ነው ነቢ መድመቄም ማማሬ
    صلى الله عليه وسلم
    جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ደስስስ የምትል አጭር
    ግ ጥ ም
    ➻➻➻➻➻➻➻➻➻
    ሁሉም ባዶ
    ሁሉም ዜሮ
    ሁሉም መና
    ➪➪➪➪➪➪➪➪
    ሀብታም ቢሆን ዱንያው አምሮ
    ዶክተር ቢሆን ተመራምሮ
    ቆንጆ ሴትጋ ቢኖር አብሮ
    ልጀች ቢወልድ ትዳር ሰምሮ
    ንጉሥ ቢሆን ምድርን ዞሮ
    ያለ ኢስላም ሁሉም ዜሮ
    " " " " "
    ምን ቢለፋ ኽይርን ወዶ
    ቀኑን ቢፆም ለይሉን ሰግዶ
    ሁሉን ቀድሞ ቢጓዝ ማልዶ
    ሀጅ ቢያደርግ መካ ሄዶ
    ያለ ተውሂድ ሁሉም ባዶ
    " " " " "
    ሌትቀን ለፍቶ ምን ቢፅና
    ቢኖረውም ቅን ልቦና
    ንያው አድጎ ምን ቢቃና
    ቢደጋገም በምርቃና
    ቢያሳምረው እንደገና
    ያለ ሱና ሁሉም መና
    ➪ መጠኗ ቢያንስም መልዕክቷ ግን
    ሰፊና ጥልቅ የሆነች ግጥም ነች።

  • @sw9jm3tc7w
    @sw9jm3tc7w Před rokem

    ለሆነ ጥናት ተብሎ እናቶች ወደ አንድ ማዕከል ተጠሩ።
    ከፊሎቹ ሴት፣ ከፊሎቹ ወንድ ልጆቻቸው ጋር ነበር የሚኖሩት። ያመጧቸዉም ያላገቡ ሴት እና ወንድ ልጆቻቸው ነበሩ።
    አንዲት ነርስ እናቶቹን ዞራ ካየቻቸው በኋላ "አንችን ወንድ ልጅሽ ነው ያመጣሽ፣ አንችን ደግሞ ሴት ልጅሽ ናት ያመጣችሽ።" ትልና "አይደል እንዴ?" ብላ መልሳ ትጠይቃቸዋለች። እነርሱም ትክክል እንደሆነች ያረጋግጡላታል።
    ነርሷ በምን መነሻ እንዲህ እንዳለች አላስተዋልኩም ነበርና ወደርሷ ጠጋ ብዬ 'እንዴት ልታውቂ ቻልሽ?' አልኳት።
    "አየህ አለችኝ ወደ አንዲት እናት እያየች። ሴት ልጅ ያመጣታቻት እናት ሙሽራ ነው የምትመስለው፣ በደንብ አልብሳ፣ አሳምራ እና ኩላ ነው የምታመጣት። ወንድ ልጇ ያመጣት ግን ለየት ያለ ነገር አይታይባትም፣ እሷ ራሷን ካልተንከባከበች በስተቀር። ወንድ ልጇ 'እማዬ እባክሽ ያገኘሽዉን ልበሽና እንውጣ' ብሎ አጣድፎ ሊያመጣት ሁሉ ይችላል።
    በቀደም በቅርቡ ነበር ይህን ነገር የታዘብኩት። ከወንድ ልጆቻቸውና ከሴት ልጆቻቸው ጋር የሚኖሩ እናቶች የእንክብካቤ ሁኔታ ይለያያል እንደማለት።

  • @alelmunur
    @alelmunur Před rokem

    🌹🕊🌹🕊ማይግሬን 🕊🌹🕊🌹
    ራስ ምታት የብዙ በሽታትዎች መገለጫ የሆነ የህመም ስሜት ምልክት ነው።
    ከድካም ፣ ከስራ ጫና እና ከእንቅልፍ እጦት የመሳሰሉ አነስተኛ ችግሮች አንስቶ፣ ከቀላል እስከ ከባድ ደረጃ የሚደርሱ ተለያዩ ኢንፌክሽኖች ሲኖሩ እና፣ እንዲሁም እንደ የእምሮ እጢ ያሉ ጠንከር ያለ የህክምና እርዳታ የሚያስፈልጋቸው የጤና ችግሮች ድረስ፣ ከተጓዳኝ የህመም ስሜቶች ባሻገር፣ የራስምታት፣ አንደኛው የህመም ስሜት መገለጫ ነው።
    በህክምናው ረገድ ከ200 በላይ የሚሆኑ የራስምታት አይነቶች አሉ።
    አንዳንዶቹ የራስ ምታት እነቶች ቀላል እና የማያሰጉ ሲሆኑ፣ አንዳንዶቹ ደሞ ለህይወት አስጊ የሆኑ የራስ ምታት አይነቶች ናቸው።
    የራስ ምታት ህመም፣ በደፈናው፣ በሁለት ዋና ዋና መንገዶች ይከፈላል
    የራስምታቱ የመጣው ከተጓዳኝ የጤና እክል ከሆነ በህክምናው (Secondary Headache ) ተብሎ ይጠራል።
    ነገር ግን ራስምታቱ የጀመረው በራሱ ከሆነ ፣ወይም ደሞ የራስ ምታት አምጪ የሆነ ተጓዳኝ የጤና እክል ሳይኖር የሚመጣ የራስ ምታት ከሆነ፣ በህክምናው የመጀመሪያ ደረጃ የራስ ምታት ወይም ( Primary Headache) ተብሎ ይጠራል።
    የመጀመሪያ ደረጃ ራስ ምታት ህመምሞች ተብለው የተከፈሉት ወደ 20 የሚሆኑ የራስ ምታት አይነቶች ናቸው።
    አብዛኞቹ ተመሳሳይ የሆነ የህመም ባህሪን ያሳያሉ፣ ነገር ግን በተወሰነ መልኩ አንዳቸውን ካንዳቸው መለየት የሚያስችል የራሳቸው የሆነ የህመም ባህሪዎች አሏቸው።
    ከነዚህ ውስጥ ታዲያ ዋነኛው እና በብዛት የሚታወቀው የራስ ምታት አይነት፣" ማይግሬን "ተብሎ የሚጠራው የራስ ምታት አይነት ነው።
    ማይግሬን ፣ማይግሬን ተብሎ ከመጠራቱ በፊት፣ "Hemikrania "በመባል ይታወቅ ነበር፣ የግሪኮች ቃል ነው፣ ትርጉሙም ግማሽ የጭንቅላት ክፍል እንደማለት ነው።
    በቆይታም ይህ ቃል ወደላቲን ቋንቋ ሲቀየር "Hemigranea" ተባለና፣ በግዜ ሂደት ወደ ፈረንሳይኛ ቋንቋ ተቀይሮ አሁን ላይ በሚጠራበትን ማይግሬን የሚባለውን ስያሜ ይዞ ይገኛል።
    የማይግሬን ራስምታት ከመለስተኛ እስከ ከባድ የሚሆኑ የራስምታት ደረጃዎች በውስጡ ይይዛል። እነዚህም በ6 የማይግሬን የራስ ምታት አይነት የተገለፁ ናቸው።