ሪልስቴት ገዛሁ !

Sdílet
Vložit

Komentáře • 116

  • @naemamekonen5792
    @naemamekonen5792 Před 4 měsíci +40

    ይሄ ነገር ግን ማስታወቂያ መሠለኝ ቤት ገዛሁ የሚል በዛ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Před 4 měsíci +4

      ሁሉም ዩቱቤዎች ማስታወቂያ እየሥሩ ቤት ገዛን ይላሉ ዉሸታሞች ነችሁ ሰዉ እንደገዛ ነው

    • @eshetiejone613
      @eshetiejone613 Před 4 měsíci +1

      በ10 አመት አይሰሩትም!!! ዶላርሽን ይዢ አዳሚ

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 Před 4 měsíci

      እስኪ እንጠብቃለን ተጨርሾ መግባታቸዉና ???

    • @tube1359
      @tube1359 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @zdyoutube9583
      @zdyoutube9583 Před 4 měsíci

      New

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp Před 4 měsíci +6

    ዋዋዋዋውውውውውው በሚገባ ሰራችሁትኮ!!!!!! ሐንዮ አንደኛ በተለይ የምታብራራው ልጅ እሚገርም ብቃት እሚገርም ኮንፊደንስ ጀግና ነሽ በርች ምርጥ እነርጅ አለሽ ጎበዝ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 4 měsíci +8

    ሀኒቾ የሚሉት ሊላ ምናየው ሊላ አላለችም 😂😂😂የኔ ድብልብል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před 4 měsíci +11

    ሃንዬ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ ❤❤❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 4 měsíci +7

    ሀኒቾ❤ የሚሉኝ ሌላ ስመጣ ሌላ😂😂😂 የሚወራው እና ቀርበን ሰናየው ኡኡኡኡኡኡ ሪሊስቴት በጣም ውድ ነው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Před 4 měsíci +5

    የእኔ ምርጥ❤❤❤❤❤ ሃንዬ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 4 měsíci +8

    ሀኒኮ ቁጣዋ እራሱ ትወና ነው ሲያምርባት❤❤❤

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 Před 4 měsíci +4

    ማሻአላ የኔ ማር ደሜ ያድርግልሽ❤❤

  • @user-ep6ru7mk3o
    @user-ep6ru7mk3o Před 4 měsíci +14

    ❤ሀኒየ አንችን ነበር የከተማ አስተዳደር ማድርግ ምን ይሆኖል ያችን የከተማ አስተዳደር ተብየ አላህ ያሳት የሴት ጨቃኝ ስትታይ ቋቅ ነው የምትለው

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před 4 měsíci +6

    ሐኒ የኛ ፍቅር።❤❤❤❤

  • @user-xb3jz4sc5d
    @user-xb3jz4sc5d Před 4 měsíci +3

    Congratulations hana

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 4 měsíci +2

    በጣም የዋሻሉ እኔ የገዛሁበት ዋና መሰረታዊ የሆነውን እንካን ውሀ, መብራ አልቆ አላስረከቡንም ሊፍቱም እንደዛው በጣም ተቸግረናል. በቃ ሁሌ ቤሮዋቸው እየሄድን ስንጠይቅ እንካን በደንብ አያስተናግዱም.

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 4 měsíci +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 Před 4 měsíci +1

      በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ ይድናል ። ያላመነ ግን አሁኑኑ ተፈርዶበታል። አዳኝ የሕይወት እንጀራ የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። 🎉🎉🎉

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před 4 měsíci +4

    ሀንዬ የኔ ድቡሽቡሽ❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyube Před 4 měsíci +2

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ሀናቾዬ ቤተስቦች እንኳን ደስስስ አለሽ🎉

  • @ADDISETHIOPIA24
    @ADDISETHIOPIA24 Před 2 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ ሀና!!!!

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Před 4 měsíci +3

    እይየኔ እህት ሌላ ነግር ብትሰሪ ይሻልሻል እሁን ብዙ ሌብነት በሚካሄድበት እገር especially the RealEstate ባሉበት የሚማይገኙ ሰውን ገንዘቡን ወስደው የሚያስለቅሱ እርግጠኛ ነኝ ትከፍሎሽ ነው የምታደርጊው ትንሽ ሀላፊነት ይሰማሽ ሰው እንቺን ብሎ ገብቶ ብሩን ቢበላስ? My brothers and sisters be careful when you decide to buy . Most of them are crooks they are telling us it’s 26 floors and I live in a second floor and don’t have water . How do you expect to get the water all the way to twenty six floor. Too much promises and nothing to deliver . Believe me I am talking from experience.

  • @asneask
    @asneask Před 4 měsíci +3

    Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 😊

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 4 měsíci +4

    ❤❤❤❤ ሀንዬዋ ድንቡሽቡሽ

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 Před 4 měsíci +1

    ሃኒዪ ቆንጆ ደስ ይበልሸ

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 4 měsíci

    ሀንቾዬ if u trust them u sure can too! ኣንቺማ ያመንሽበት👍🏻

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Před 4 měsíci +3

    ሀና የኔ ቆጆ ሰወድሽ❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před měsícem

    ሀንዬ የኔውድ❤❤❤

  • @Azmera-hg9io
    @Azmera-hg9io Před 3 měsíci

    ሀኑ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Před 4 měsíci +1

    የኔ ድብሺብሺ ሀኒየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt5pv5xq1d
    @user-dt5pv5xq1d Před 4 měsíci +4

    ሀኒቾ ❤❤❤❤የኔቢጤ ንዴታም

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Před 4 měsíci +3

    ሀኒቾ የምወድሺ❤❤❤❤❤

  • @HuvGih-eh3sp
    @HuvGih-eh3sp Před 4 měsíci

    mash alh

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h Před 4 měsíci

    ሀንዬ የኔ ድቡሽቡሽ ውድቅ ንስት እያልሽ ነው በርቼ ❤❤❤

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 3 měsíci

    ድምፅሽን ስወደው ማርያምን በ90ዎቹ ድራማ የሮብ የወደድኩሽ በማርያም ባገኝሽ ደስታዬ ነው

  • @agazitube3982
    @agazitube3982 Před 4 měsíci +2

    ቤት ለእንቦሳ

  • @amarch8112
    @amarch8112 Před 3 měsíci

    Dese stey eko ❤❤❤❤❤

  • @user-bz8ex2vg3zamen
    @user-bz8ex2vg3zamen Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-qg9yo7ji3u
    @user-qg9yo7ji3u Před 4 měsíci

    ሀና በጣም ነው የምወድሸ። ባገኚሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር።

  • @adaneshrock2527
    @adaneshrock2527 Před 2 měsíci

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Před 4 měsíci

    ሀንዬ የእኔ ውብ የኔ መልካም እህት ❤❤❤

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Před 4 měsíci

    ሐኒዬ አንድ ቀን አጠገብሽ ሆኜ ብትቆጭኝ ቁጣሽ በጣም ነው ምወደው

  • @user-nb2rs3nk8h
    @user-nb2rs3nk8h Před 4 měsíci +4

    Gobez.abesa❤❤❤

  • @adaneshrock2527
    @adaneshrock2527 Před 2 měsíci

    4:30

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 4 měsíci +1

    Advertisment is getting better...👍

  • @delleorks903
    @delleorks903 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před 4 měsíci

    ሃንዬ ብሩ በጣም ዉድ ነው

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 4 měsíci +1

    ሀኒየ😊🙏😍😍

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Před 4 měsíci

    አንኒቾ የኔ ዉድ አንቺ ካመንሽበት በቃ እንደ ጉድ ይገዛል😅❤❤

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 Před 4 měsíci +2

    ሸርርርርር፣ላይክክክክክ

  • @benben3820
    @benben3820 Před 4 měsíci

    ብርቅ ነው እዴ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Před 4 měsíci +2

    የሴፍቲ አለባበስ ሳትለብሱ ይሄን ትልቅ ሳይት መጎብኘት ስህተት ነው ሚስማር በዕግራቹ ቢገባስ

  • @captain3267
    @captain3267 Před 4 měsíci

    I will be there❤

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před 4 měsíci +1

    I’m not going to buy a house in adis abeba. If I want I want buy a house in Bahir Dar near lake tana.

  • @dhdhsbsbsb3558
    @dhdhsbsbsb3558 Před 4 měsíci +1

    🥰🥰🥰💏💏

  • @selamhg7188
    @selamhg7188 Před 4 měsíci +2

    Surprise adrgun eski or giveaway 😂

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 4 měsíci

    ወይ ሐኒቾ በቃ ዲኤምሲ ሪል ስቴት አንቺንም ከተቡሽ

  • @fadilalovem7322
    @fadilalovem7322 Před 4 měsíci +1

    Kkkk😅😅

  • @Auiopui
    @Auiopui Před 4 měsíci +9

    ኣዳነች ኣበቤ ታፈርሳዋለች ምን መላ ኣለው😂😂😢😮

  • @rakebabreham6112
    @rakebabreham6112 Před 4 měsíci +2

    Ere ‼️construction site safety shoe 👟 😅

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 měsíci +1

    ሪል እስቴቶች ለዩቱበሮች ቤት መስጠት ጀመሩ ? ወይም ማስታወቂያ ነው የሚሰሩት?😃መልካም እድል ሃንዬ🙏🏾

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před měsícem

    ሀኒቾ ምነው ጠፍሽ በሰላም ነው??

  • @Amenbiniyam516
    @Amenbiniyam516 Před měsícem

    ሀኒ ጠፍተሻል በሰላም ነው?

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 Před 4 měsíci

    ሀኒ አንቺም? ትልቅ ሰዉ አይደለሽም እንዴ. አረ ተይ

  • @user-pw4td8ln7u
    @user-pw4td8ln7u Před 4 měsíci

    አንዬ፣ሰላም ፣ስለጠፋሽብኝ፣አስቤነበር፣ሰላየውሽ፣ደስብሎኛል

  • @efremgebo346
    @efremgebo346 Před 4 měsíci

    lets have party ,party party

  • @smdn13
    @smdn13 Před 4 měsíci

    እንዴ ሀኒቾ እስከአሁን ቤት አልነበረሽም

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 4 měsíci +1

    25 ሌቭል 👀👀...??? ኤሌትሪክ በተራ በሆነበት አግር ???… 😳 እንግዲህ እንደ እርግብ እንበራለን ማለት ነው 😂😂😂 .... አይይይይ... ክርስቶስ ድረስልን …..

  • @haimanotterefe
    @haimanotterefe Před 4 měsíci

    እዴት ነው እኔ እፈልጋለሁ

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht Před 4 měsíci

    What is the name of the real Estate ?

  • @selamalemayehu3381
    @selamalemayehu3381 Před 3 měsíci

    WHEN PRICE IS CHEAP CONCERNED ABOUT THE QUALITY MATERIALS

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před 4 měsíci +1

    ሐኒቾ.ሰላም.በናትሽ.ሀስቤዛ
    ግዢልኝ.ቤትግዢልኝ.ስወድሽ
    ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 Před 4 měsíci +2

    ሀንየ፣ውዷ

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 4 měsíci +5

    ሀናዬ የእኔ ውብ ስወድሽ ❤❤❤

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před 4 měsíci

      አይቻልም የእኔ ብቻ ናት።እወዳታለሁ

    • @hanichotube
      @hanichotube Před 4 měsíci

      @@muluTam7471 የምሬን ነው ፍልቅልቅ ስትል ጸባዬ ሰናይ

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před 4 měsíci

      @@hanichotube እኔም በጣም ነው የምወዳት። ሐብታም ብሆን ያሳየችኝን ቤት ገዝቼ ነበር የምሰጣት

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před 4 měsíci

      @@hanichotube ከራሷ ጋር የታረቀች። በራሷ ላይ ሙሉ ቁጥጥር ያላት። ተግባቢ ሰው ወዳጂ፣ confidence.etc

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 4 měsíci +1

    ምንም ብትይን Realstate አፋቸው እንጂ ስራቸው በሙሉ ውሽት አለበት ከምትገዙበት ብር በተጨማሪ በጣም ብዙ ብር ነው የሚያስወጡት እንደ እኔ ሀሳብ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ካልሆነ ማንም እንዲገዛ አልመክርም ደጋግሞ ማሰብ ይጠይቃል ይኔኛው ሳይት ምንም የሚታይ ነገር የለውም አየር እና ምላስ ወሬ ነው የሚሸጠው😅

    • @Tigist1995kk
      @Tigist1995kk Před 2 dny

      ሙሉ በሙሉ ያለቀለት ቤት በ3.6 milion birr alegn መተክ አይተህ ካርታ ያለቀለት ቤት መረከብ ትችላለክ

  • @EyerusAbye
    @EyerusAbye Před měsícem

    አረ ጠፋሽ ሀኒቾ

  • @beetyube
    @beetyube Před měsícem

    ሀናዬ ጥፍሽ ውዴ እኔ ሙሉ ስው የት ነሽ😢ውዴ

  • @kasahunshimels225
    @kasahunshimels225 Před 4 měsíci

    You playing game.

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před 4 měsíci

    ሀኒ ንፁህ ኢቶጲያውይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506 Před 4 měsíci +1

    ምነው በማስታወቂያ አሰለቻችሁን ዛሬ ሁሉም ዩትዩበሮች ኤጭ ድራማ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před 4 měsíci

    ደዉየ በደንብ ነው እሜያብራሩት

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 4 měsíci +5

    አንቺም ጋር መጡ 😏 መገንቢያ፣ ብር፣ ሳይኖራቸው፣ ለምን፣ ፈቃድ ተሰጣቸው??? I don't spend my penny ነገ አንዱ የኔ ነው ብሎ ቢያለቅስ ማስተማመኛ የሌለባት። why are the buildings so close to each other? It looks like a low income project housings, very ugly በነፃ ሲታደል፣ ቀስቅሱን

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel Před 4 měsíci

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢 😭 😿 😢 😭 😿 😢

  • @beamnetmengistu5001
    @beamnetmengistu5001 Před 4 měsíci

    19million🤣🤣🤣

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před 4 měsíci

    Hanicho Advertise eyaderegish new weys ewnet new? Please tell us the truth ?
    Ene real estate eminete 2% bihon new,
    Ewnet kehone grebet binihon dess yilegn nebere.
    Anyway thank you

    • @Tigist1995kk
      @Tigist1995kk Před 2 dny

      መተህ አይተህ/ሽ ያለቀለት ቤት የብድር አገልግሎት ያለው አለን 3,6 ብር ሙሉ ክፍያ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 4 měsíci

    ሃኒ አንችም ሽዋሽዋ ልትሰሪብን እንዳይሆን ብቻ

  • @YonatanErmiyas-yf7ey
    @YonatanErmiyas-yf7ey Před 4 měsíci

    All youtubers are saying thise dmc real state .i am sure thise is advertising.

  • @getit5763
    @getit5763 Před 4 měsíci

    ውሽት ነው የሚያወሩትና ሲገናኙ ወሪ ብቻ

  • @peace3791
    @peace3791 Před 4 měsíci

    ስለ ጥራቱን እና warranty አለው ወይ? ይህንን የመሰለ ጥያቅዎች ቢኖሩ ጥሩ ነበር:: የሚያወዳድር ዩቱበር ነበር እየፋለግኩ ያለሁት መቼም ቤት ለልጅ የሚተላለፍ ትልቅ ኢንቨስትምንት ስለሆነ::

    • @Tigist1995kk
      @Tigist1995kk Před 2 dny

      መተህ አይተክ ሁሉ ነገር ያለቀለት ቤት

  • @user-zaneb1234
    @user-zaneb1234 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማስታወቂያ ብትይ ይሻላል ምክኔቱም ቃላቶቻችሁ አንዳይነት ዶክተር ሰይፍም ሲጠይቅ ነበር😂😂😂😂

  • @seadi5
    @seadi5 Před 4 měsíci

    ደበክበክትላለች

  • @aminathussen414
    @aminathussen414 Před 4 měsíci +3

    አቤት ጅንጀና እና ትወና ስትቺሉበት

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 Před 4 měsíci +1

    Hanna you are good person but it’s fake only skeleton I know you make money for commercial this is Abiy that means fake false .

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Před 4 měsíci

    Drama....

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 4 měsíci

    ዙፋን አወቀን ወይም ታንታንቾን አቅርቢያት።
    👺👺👺👺

  • @user-dm9bj4gs4b
    @user-dm9bj4gs4b Před 4 měsíci

    ይሄ ሁሉ ዮትዮበር ያለበት መንደር ሰላም እንደሌለው ማረጋገጫ ነው።

  • @user-yo2qo6uo5i
    @user-yo2qo6uo5i Před 4 měsíci

    ሪል ስቴቶች ቤታቸውን መሸጥ ስላልቻላችሁ ,ዩCZcamsr እየተጠቀማችሁ ለመሽጥ እያመቻቻሁ ነው,ዋጋ ቀንሱ ዋጋችሁ በጣም የተጋነነ ነው

    • @Tigist1995kk
      @Tigist1995kk Před 2 dny

      በ3,6 million ብር ብቻ መተክ አይተህ ካርታ ያለው መገናኛ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 4 měsíci

    ጋላ ቤትና አገር እያፈረሰ እናንተ ቤት ትሰራላችሁ ገንዘባችሁን መጣያ አጣችሁ መሰለኝ