ዘሩባቤል ሞላ - ግልጡን ስሚኝ | Zerubabbel Molla - Giltun Smign | (Official Video 2022)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2022
  • Bass - Asrat Ephrem
    Guitar - Zekarias Getahun
    Drums - Hunate Mulu
    keys - Yamlu Molla
    Lyrics, Song, Mix and Arrangment - Elias Melka
    Mastering - Yamlu Molla
    Directing - Dess
    Cinematography, Editing and color - Tsegaye Desta
    Album - Enfalot
  • Hudba

Komentáře • 755

  • @berhanuhagos4103
    @berhanuhagos4103 Před 2 lety +430

    እንደዚ አይነት ግጥምና ዜማ ከነ ቅንብሩ ከነመልእክቱ ማን ሊሰራ ይችላል??? ኤልያስ መልካ ይባላል The Legend ❤️💘❤
    ዘሩ ያምራል በርታ bro 👋👏👍

  • @mediaproduction9321
    @mediaproduction9321 Před rokem +388

    It deserves 1 Billion View. ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው

    • @pinamelkamu1926
      @pinamelkamu1926 Před rokem +3

      so true

    • @Jeru-e8t
      @Jeru-e8t Před rokem +7

      Fact

    • @yidenekuanagaw-fm3qz
      @yidenekuanagaw-fm3qz Před 11 měsíci

      ​@@pinamelkamu1926😊

    • @tigistaneley8631
      @tigistaneley8631 Před 9 měsíci +1

      @@Jeru-e8tጸኀበጸጸጸ 1:58 ሀሐሐ 1:59

    • @JJ-by8pb
      @JJ-by8pb Před 9 měsíci +2

      With an approximate population of 127 million, plus an additional 3 million from Eritrea, we are just 130 million. But we could reach even more people and make a stronger impact if we incorporate English. This song definitely deserves a billion views!

  • @genettamiru2733
    @genettamiru2733 Před 2 lety +319

    You are One of those underrated artist. Hopefully time will come for you to shine.

  • @BereketZergaw
    @BereketZergaw Před rokem +160

    የሆነ የተለየ ስሜትን ይፈጥርብኛል...ደጋግሜ ሰምቼው ባላለቀ እያልኩ የምሰማው ምርጥ ዘፈን ነው። ዘፈን ነው!!!!!!!!

  • @calvindevries
    @calvindevries Před rokem +485

    Dutch-Canadian here, I don’t understand a word but I listen to this regularly, what a quality song!

    • @noone-zy3sw
      @noone-zy3sw Před rokem +26

      the song is all about telling his girlfriend to trust him and believe his words

    • @calvindevries
      @calvindevries Před rokem +8

      @@noone-zy3sw cool! So kinda the opposite of Sew Endalwedede by Haleluya Tekletsadik

    • @natnaeltedros552
      @natnaeltedros552 Před rokem +23

      @@calvindevries lol I didn’t expect this reply. You’re right! It’s the opposite! His girl is an over-thinker and he’s just telling her to listen to him and not overthink

    • @calvindevries
      @calvindevries Před rokem +2

      @@natnaeltedros552 haha thanks!

    • @yemiserach5666
      @yemiserach5666 Před rokem +3

      I here this song every dag it is a masterpiece

  • @zhabesha3522
    @zhabesha3522 Před rokem +32

    የት ሄጄ ነው እስካሁን ይህንን ዘፈን ሳልስማ 😊😢 ቲክታከሮች የስራቹን ይስጣቹ ዝባ ዝንኬ እያስማቹ ዘፈን ሞቶዋል ታስብሉናላቹ😅 ይህንን የመስለ ዘፈን አገራችን ላይ እያለ በርታ ወንድ🙌🏾

    • @negestqueen
      @negestqueen Před 5 měsíci +1

      እኔም ዛሬ ነዉ የሰማሁት

  • @tombolaabebaw1703
    @tombolaabebaw1703 Před 2 lety +81

    "ኤልያስ መልካ የዚህን ዘመን ክስ ሊሰርዝ የተፈጠር ድንቅ ሰው"
    ዘሩ ይኼን ሀሳብ በምስል ለመግለጥ አለመሞከራችሁ ያስከብርሃል። እንዲህ የገዘፈን ሀሳብ እንዲህ ማለት ነው ብሎ መተርጎም አይቻልም። ይኼን መረዳትህ ምን ያህል በሳልና መልካም ልጅ እንደሆንክ ምስክር ነው።
    ሁኔ፣ ዘኪ፣ያሙና አስራት ሳያችሁ በጣም ነው የተደሰትኩት። ኤላ ሁሌ ያነሳችሁ ነበር። live ስትጫወቱ ብሰማ?

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 Před 2 lety +15

    ይሄንን ቀድሞ አዳም ለሔዋን ሊዘፍንላት ይገባ የነበረኮ ነው
    ገራሚ 👌

  • @mamcalvert177
    @mamcalvert177 Před 2 lety +32

    እንዴት ያለ ዜማ ...እንዴት ያለ ሀሳብ ...ምን ያለ አሬንጅመንት ...ነው ???!! ኡፍፍ ዘርዬ ኤላ እኮ በልክ ክሽን አርጎ ነው የሰፍው !! አንደኛ ስራ !!

  • @anchineshgetachew5732
    @anchineshgetachew5732 Před 2 lety +102

    this album is so underrated... Elias_Melka 💚💛❤

    • @bilalgetahun4616
      @bilalgetahun4616 Před rokem

      💯💯

    • @minyahelmamotsegaye5500
      @minyahelmamotsegaye5500 Před rokem +2

      Actually the singer's brother composed the songs, if I'm not mistaken

    • @Infoleak1
      @Infoleak1 Před rokem

      @@minyahelmamotsegaye5500 look 0:25
      Elias Melka 🥰🥰

    • @calvindevries
      @calvindevries Před rokem

      @@minyahelmamotsegaye5500 If you look in the description they credit him there too.

    • @Abnzr3es
      @Abnzr3es Před 3 měsíci

      Yamlu molla produced the album, except this track

  • @birukgegziabher5744
    @birukgegziabher5744 Před 2 dny

    Elias Melka.....how could smone could be perfect on Lyrics..,Melody and Arrangement...
    He was a great musician of 'll time...
    Wow ❤❤

  • @merongebreyohannes134
    @merongebreyohannes134 Před 2 lety +20

    የማይጠገብ ሁሌ ቢሰማ...በጣም ጊዜውን ሰቶ የተሰራ ትልቅ ዘሩዬ አክብሮቴና ለስራዎችህ ያለኝ ቦታ ትልክ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @teddatsehaye
    @teddatsehaye Před 2 lety +5

    ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው 👏👏👏👏

  • @yoseflemlemu9838
    @yoseflemlemu9838 Před rokem +2

    ይሄን ግጥም ፈጣሪ ለሰዎች ያስተላለፈው ነው የሚመስለኝ። ያልካችሁን ስሙ አትራቀቁ

  • @yibeltalzewdu937
    @yibeltalzewdu937 Před 2 lety +15

    የምወደው ሙዚቃ ነው ። በ clip በመሰራቱ ደስ ብሎኛል ኤልያስ መልካ ምርጥ አድርጎ ነው ግጥሙን ከነዜማው የሰሰራው ዘርሽ ደሞ በድምፅ አስምረከዋል ።

  • @Selambehere
    @Selambehere Před 2 lety +89

    Oooh I love this song!
    I think we are in a new Era of wonderful Amharic 🎶!!
    Rophnan, kassmasse, Zerubbabel!
    I'm delightedl👏🏾👌🏾

  • @AndandeNegeroche
    @AndandeNegeroche Před 2 lety +4

    ያልተረዳንህ ገና ወደፊት በደንብ የምንረዳህ ምረጥ ሙዚቀኛ

  • @tigistkebede4945
    @tigistkebede4945 Před 6 měsíci +10

    I'm high on this base guitarist yall, he killed it 👌

  • @edenhabtamu7844
    @edenhabtamu7844 Před 3 měsíci +5

    listening to this song after listening the interview of Zeru with Dave at Dejaf podcast. It brought me tears when I learnt how much price you have paid for the song. Zeru, I am glad you found it again!!! its a beautiful song. Elias, our generation's inspiration Rest in power. 🙏🙏🙏 !

  • @gelilawendmagegn7588
    @gelilawendmagegn7588 Před 2 lety +11

    😍😍😍 my fav music of all time
    Big ups

  • @emptyy_y
    @emptyy_y Před 11 měsíci +4

    እንደ መድሃኒት በቀን አንድ❤

  • @henokteshome886
    @henokteshome886 Před 2 lety +70

    We deserve a concert!!

  • @ephremnegassa2134
    @ephremnegassa2134 Před 3 měsíci +1

    ድሮም የኤልያስ መልካ ስራዎች አድናቂ ነኝ።ነገር ግን ይሒ ጥልቅ ሙዜቃ የሱ የቅርብ ጊዜ ስራ መሆኑን ስሰማ ደስስስ አለኝ

  • @MrBzmn
    @MrBzmn Před 2 lety +17

    ሁሌም የሚደንቀኝ ሃሳብ ነው። እህቶቻችን የሚገልጽ ነው። big up zeru and Ela!!

  • @daudyesuph2988
    @daudyesuph2988 Před 2 měsíci

    እንዴት ሁሉ ነገሩ የተሟላ መሆንን አይቻለሁ። ግጥም ዜማው ቅንብሩ ቀረፃው ...❤❤❤

  • @davboy6769
    @davboy6769 Před rokem +11

    እኔ አሜሪካዊ ነኝ ምንም ኣማርኛ ኣይገባኝም ግን ግጥሙ ደስ ይላል:: በርታልን 😂❤❤❤

  • @solomonteshome6457
    @solomonteshome6457 Před 2 lety +4

    ገና አልበሙ አየሰማው ጆሮዬ ላይ ልቤ ላይ የቀረ ስራ ነው 3/4 ግዜ ላዳምጠው እችላለሁ ሁላ ዘሩ ኤላ ያምሉ 👏👏👏👏

  • @medifunk
    @medifunk Před 2 lety +117

    I always can’t get enough of listening to Elias's arrangements but Zeru ur performance makes it even more tasteful! 🙏🙏🔥🔥🔥

    • @yonatanshewamoltot8893
      @yonatanshewamoltot8893 Před rokem

      yamlu molla eko naw yeseraw

    • @Infoleak1
      @Infoleak1 Před rokem +1

      @@yonatanshewamoltot8893 0:25 ላይ እይ ግጥም ዜማ ቅንብር ኤሊያስ መልካ ይላል።
      ወይም Description አንብብ

  • @zeriyhunlukas3769
    @zeriyhunlukas3769 Před rokem +3

    የዘፈንህ መልእክት ጆሮ ለአጠለጥለ ሳይሆን ጆሮ ለአለው ብቻ ነው የሚገባው keep your jobs 👏👏👏👏👏👍😝

  • @jahnnyVLOGS
    @jahnnyVLOGS Před rokem +10

    gives a good vibe.. something i use to feel back then idk its just 🔥🔥

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t Před 2 lety +16

    Omg this literally brought my mood up so much.

  • @user-og9vt1es9f
    @user-og9vt1es9f Před rokem +2

    እኔ በጣም የምወደው ዘፈን ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ሁሌ ጠዋት መኪና ዬ ውስጥ ሰማዋለው እና ስሙን አላውቀውም በአይምሮዬ የምስለው ሰው ነበር ዘፋኙን ዛሬ ስሙን ሰማሁና ሰርች አርጌ ይኸው አነሁት እናም ያበአይምሮዬ የምስለው ምስል ጋር አንድ ሆኖ አገኘውት 😍😍😍 እባክህ ሌላም ዝፈን

  • @beki7717
    @beki7717 Před rokem +2

    የዚህ ዘመን ሙዚቃን በግጥሙ ለሚተቹ የተሰጠ ድንቅ ምላሽ የሚገርም ቅንብር ዘሩም አሪፍ መሰማት ያለበትን ያለመሰማቱ ግን ያሳዝናል በርታ ወንድማችን

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 měsíci +1

    My the great man ዘሩዬ እንዴት እንደምወደው ዘፈኖቹ ከድምፁ ጋር ግጥም ያለ 😍😍😍

  • @Aster2122
    @Aster2122 Před rokem +2

    🎉የምትገርም ሰዉ ነህ
    keep up❤❤❤🎉🎉🎉

  • @afrostyl1788
    @afrostyl1788 Před 2 lety +2

    ዘሩየ ከአልበምህ ውስጥ ሁሉ የምወደው ይሄንን ነው በርታ🙏🙏🙏🙏🙏😍😘

  • @bezaaddisu883
    @bezaaddisu883 Před 2 lety +7

    ዘርሽዬ ይሄንን የመሰለ ሀሳብ በክሊፕ ለመስራት አለመሞከርህ ግጥሙን ከመረዳት በላይ ሀሳቡ እንደተዋሀደህ ያሳያል ። በዛ ላይ ማንም ጋር የሌለ ውብ ድምፅ ነው ያለህ ድምፅህን የመጠነ ቅንብርና ሙዚቃ ነው ኤላ ለክቶ ቀዶ ሰፍቶ የሰጠክ ዘላለማዊ ክብር ሁሌም ከልቤ ለማጠፋው መምህሬ ኤሊያስ መልካ ።

  • @anwarmifta9748
    @anwarmifta9748 Před 2 lety +1

    ኤልያስ በህይወት ኖሮ ዘሩን ከሱ ጋር በተጨማሪ ስራ ባየው ደስ ይለኝ ነበር። ነገር ግን አሁንም ከዚ በላይ የምጠብቅ ሰው ነህ በአሁኑ ሰዓት ሙዚቃን አንተ አዚማት

  • @samuelchrispaul610
    @samuelchrispaul610 Před 2 lety +3

    ዘርሽዬ አሪፍ ነው በርታ ፣ ዘኪ ፣ ሁኔ አብራችሁ ስላየዋችሁ ደስ ይላል ምርጥ ስራ ነው የ ኤሉካ ድንቅ ሐሳቦች እና የእጅ ስራ ቁልጭ ብለው እንዲታዩ አድርገካል ወድጄዋለሁ በድጋሚ

  • @bobbab9304
    @bobbab9304 Před rokem +5

    ይህ ዘፈን የዘሩባቤልን የቀጣይ የሙዚቃ ህይወት ላይ ትልቅ አደጋ የሚያመጣ ይመስለኛል ምክንያቱም ይህ ዘፈን የሱን ደረጃ በጣም ሰቅሎታል ለኔ ሁሌም 1ነው

  • @codeinjs
    @codeinjs Před rokem +4

    The most underrated artist...

  • @user-nq4ht8wi7q
    @user-nq4ht8wi7q Před rokem +1

    ኤልያስ❤ ዘሩባ ምን ልበልክ ዘፈኑ ቶሎ እያለቀብኝ ተቸገርኩ እረ ድገመው ።።ራስ ብሩክ። one love ጃ ።ከአዱገነት ቶቢያ

  • @dannydan4423
    @dannydan4423 Před 6 měsíci +2

    The most underrated musician zerubabel 👏👏

  • @-zufanmediashow726
    @-zufanmediashow726 Před 10 měsíci +1

    ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ በትንሹ ሶስት ጊዜ ደግሜ ነው

  • @kalkidanamdemichael4512
    @kalkidanamdemichael4512 Před 2 lety +5

    Glad to see a video made to one of my favorite songs🤗🤍

  • @henok467
    @henok467 Před rokem +1

    ይሄ ዘፈን የበለጠ ሰቅሎካል በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ከዚ በላይ ነው ምንጠብቅህ በዚህ ዘፈን ልክ ይመችክ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před 2 lety +1

    ኤልያስ መልካ 😥❤ ዘሩባቤል እና ያምሉ 🔥🔥👏👏❤️

  • @eyosiyemane
    @eyosiyemane Před rokem +1

    be fetari sem mn aynet sew endet new michl
    ew koy zafen endet 1000 gize tesmto aysalchem ere be fetari zerubabel is underrated
    be ahun sat zerubabel emiyahal zefangn manm yalem manm ye mn dawit tsige new
    😇🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @buzuayewteshome3514
    @buzuayewteshome3514 Před 2 lety +5

    ኡፍፍፍፍፍ ዘሩብ አቤል ሞቼነው
    የምውድህ የኔ ምርጥ ሰው ኑርልኝ.

  • @imadhassen9183
    @imadhassen9183 Před rokem +14

    Elias Melka. How could someone could be perfect on Lyrics, Melody, Arrangement. He was a phenomenal guy

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 Před 8 měsíci

      Make the speed 0.75 and listen
      Elias is great but I wonder why

  • @samuelteshale3962
    @samuelteshale3962 Před rokem +1

    ሁሌም ይህን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር የሚሰማኝን ስሜት መግለፅ እስኪከብደኝ ድረስ ልቤን ጨምድዶ ለምን እንደሚይዘኝ...IDONT KNOWWWWW

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Před rokem +2

    ደጋግመው ያጣጣምኩት የግጥም የዜና የቅንብር የድምፅ ድንቅ ጥምረት በውበት ጎልተው የወጡበት ምርጥ ስራ respect all especially "ዘመን የማይሽርህ የሙዝቃ ሰው ኤልያስ መልካ ..ነብስህ በሰላም ትረፍ!!

  • @bereketyitbarek8438
    @bereketyitbarek8438 Před 2 lety +6

    ገራሚ ዘፈን... I love it,...
    Amazed to notice Elias's touch

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Před 7 měsíci +3

    I didn’t even know him 😮 I just saw his music and love it.

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 2 lety +5

    ሁሌም አዲስ ነገር ይዘህ ለመምጣት የምታደርገው ጥረትህን ቀጥልበት። ሙሉ የባንድ ሥራ በጠፋበት ዘመን የተሰራ ድንቅ ሥራ ነው በርታ።

  • @gelilawendmagegn7588
    @gelilawendmagegn7588 Před 10 dny

    My all time fav music.........i love how mature the song is❤❤❤

  • @Dagi_Media
    @Dagi_Media Před 2 lety +2

    በናትክ አትጥፋ
    ስራዎችህ በጣም ይመቹኛል😍😍😘

  • @meronmulugeta9117
    @meronmulugeta9117 Před 2 lety +12

    This is what we call music 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 Před 2 lety

    ዘሩዬ የኔ ጌታ ስንቴ ላርግልህ ላይክ ።ገራሚ ስራ ።እወድሀለሁ

  • @lifeofabel
    @lifeofabel Před 4 měsíci +1

    Man the bass guitarist is just absolutely killing it

  • @GSR7108
    @GSR7108 Před 9 měsíci +1

    ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው its complete work,go on zeru Big man!!!

  • @NohMussie-u3u
    @NohMussie-u3u Před 28 dny +1

    From 🇪🇷 eritrea kurubell like u

  • @firiwaktolesa8141
    @firiwaktolesa8141 Před 6 měsíci

    ግቢ ተማሪ እያለሁ ቀኑን ሙሉ ነበር ይህን ሙዚቃ የማዳምጠው። በተለይ የፈተና ጊዜ ነበር የወጣው።Legendary music

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 Před 2 lety +1

    ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ........። ብቻውን አልበም የሆነ ሙዚቃ!!!

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Před 3 měsíci +1

    Another teddy right here
    I have big respect this guy

  • @suchms2025
    @suchms2025 Před 2 lety +7

    I listen it every night before I go to bed 🛌 🖤🖤🖤

  • @nettsm
    @nettsm Před 8 měsíci +5

    This is another level!
    Go go Amharic Music!

  • @henokalebachew1506
    @henokalebachew1506 Před 2 lety +8

    THERE'S NOTHING LIKE "GELTUN SEMEGNE" 😍😍😘😘😘🤩🤩🤩🤩🤩❣❣❣

  • @eyueleyu6877
    @eyueleyu6877 Před 2 lety +2

    The One And Only ❤ Elias Melka ❤

  • @passenger8683
    @passenger8683 Před rokem

    ምን አይነት ሙዚቃ ነው?!? በዚህ በኛ ዘመን ይህንን የመሰለ ሙዚቃ ፈልጎ ማግኘት ከባድ ነው። ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው_ ኤሊያስ ማን እንደሆነ ያስመሰከረበት ዘሩ ደግሞ በሚገርም ሁኔታ የተጫወተው ሙዚቃ "ግልጡን ስሚኝ"_ የኔ ሙዚቃ!!!

  • @nak2754
    @nak2754 Před 9 měsíci

    ዙርዬ በሰራኸዉ ልክ መሆን ነበረበት የሳንቾ ዘመን የሆነበት ዘፈን አዋቂ የጠፋበት

  • @frezersamuel2538
    @frezersamuel2538 Před 11 měsíci

    ይሄን ያህል ጊዜ እንደዚ ከልቤ ለምን እንዳልሰማሁት ሊገባኝ አልቻለም በስመአም በጣም ገራሚ እኮ ነው

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie Před 2 lety +1

    ምርጥዬ ስራ አባዬ ይመችህ

  • @samuelkibret7654
    @samuelkibret7654 Před rokem +4

    criminally underrated

  • @Rufael3
    @Rufael3 Před 6 měsíci +2

    Elias Melka ❤❤❤

  • @habeshantiktok6308
    @habeshantiktok6308 Před rokem +1

    Wow 😍😍😍 gitmu 👌 zemaw 👌 betam new yetemechengi 😍😍👏👏 gitm ena zema ye eliyas melka new meselengi 😍👏👌

  • @kooled2245
    @kooled2245 Před 2 měsíci +1

    ኤላ rare breed among my generation!

  • @yasinabdu7685
    @yasinabdu7685 Před 7 měsíci +3

    I've no idea how i don't lessen this song .its been 2 weeks since I lessen. It's beautiful keep up the good work respect ❤❤

  • @i.am.the.son.of.the.king.27

    i listen for 101 time ..i listen pr day 3 time minime

  • @dawitadinew2921
    @dawitadinew2921 Před 7 měsíci +3

    ዘሩ ሁሌ አዲስ የሆነ music album ነው የሰራኸው። ትኩረት የሚሰጥህ ግን ቆይቶ ነው እያደር እንደ ወይን🙌

  • @mleinternationalW
    @mleinternationalW Před 11 měsíci +2

    Elias eyob zerubabel zekarias teddy zeritu haile roots their friendship, talent and contribution will never be forgotten. They are underated international talent. እናመግናለን

  • @user-qs6jv1er3m
    @user-qs6jv1er3m Před 9 měsíci +2

    Great song, it is unique and sounds a bit like Eyob. 🔥

  • @marthamekonnen9449
    @marthamekonnen9449 Před rokem +2

    Legend Elias melka

  • @derejedemelash4644
    @derejedemelash4644 Před 2 lety +4

    Elias's touch is just wholesome 🖤🖤

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 2 lety +1

    በጣም ደጋግሜ እማዳምጠው የወደድኩት መዚቃ

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp Před rokem

    የብሉዝ ሙዚቃ ንጉስ 👑 ዘሩባቤል ትችላለህ

  • @semtachihual
    @semtachihual Před rokem

    የኔ ኩሩ ዘር እንዳባክ እንደምወድክ፡፡ ያምሉ ደግሞ ይለያል፡፡ ዘር ሲባረክ እንዲህ ነው፡፡ ያኑራችሁ!!

  • @Myname-pt8lt
    @Myname-pt8lt Před 2 lety +5

    You are so different, wonderful arrangement and very good lyrics, keep it Zeru .

  • @yodit6426
    @yodit6426 Před rokem +1

    ድምፅህ በጣም ያምራል።አይሰለችም 😍😘😘

  • @user-ce8sg3tz4s
    @user-ce8sg3tz4s Před 6 měsíci +1

    Omg! min aynet mirt music new betam new yewededkut beken sent gize endemisemaw!!! zeru you are the best 🙏

  • @Kgb18K
    @Kgb18K Před 3 měsíci

    In this song i see your talent n elias melka creativity 👌 i remember listening to this song while driving to beherawi theater for elias funeral 😢 zeru my brother your days has come the stage is yours keep on shining.
    Thank you commentors i mean look at it all postive i hope zeru understand his fan base as i did. Am the happiest to be your generation. LOVE N RESPECT BROTHER!!

  • @TT-he6mo
    @TT-he6mo Před 3 měsíci

    አቦ ስትመቸኝ ደሞ ኮ ለዛው 💚

  • @birabiromedia9237
    @birabiromedia9237 Před rokem +1

    ምንማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጭኛለሽ፡
    ምንማለት አይደል በቀር ካልኩሽ ቆንቆ ካልኩሽ ፊደል!!💯✍🔊

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 Před 2 lety +10

    I listen this song nodding my heading whole time. I like the guitar that is based a solo, easy to catch and best composition.

  • @abibeniyam5302
    @abibeniyam5302 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙌🙌ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @asnakewbewketubelete4108
    @asnakewbewketubelete4108 Před rokem +25

    This dude definitely excels many of the commonly known artists! He is great for sure!

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 Před rokem

    በቃ ከዚ ዘፈን የሚያፋታኝ ይጥፋ 🌪👌

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 Před 3 měsíci +2

    omg ብደግመው ብደጋግመው የማይሰለች ስራ ነው የሰራህው ዘሩ ኤሊዬ ቅመማ 🥰🙏

  • @b8n960
    @b8n960 Před 2 lety +1

    Arif sera new mimtnewn clip serthltal tnq

  • @esmaellapulga6403
    @esmaellapulga6403 Před rokem

    ኤሉ እኮ ይለያል በእውነት ❤️❤️❤️ ዘሩ ትችላለህ 😍😍