Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 10. 2022
  • Artist: Samon (Samuel Teferi)
    Executive Producer: Amen Adane (IMSOLACED)
    Director / Editor: Robel Birhanu
    Creative Director & Production Manager : Kirubel Bacha
    Color: Golden Abi
    Production: Rob films
    Music Producer: Dagmawi H Worku
    Lyrics and Melody: Samuel Teferi (Samon)
    SFX: Kirubel Bacha
    © Birrz Studio
    #SAMON #tizita #zemas #music #video #samonzemas #Birrz #shortfilm
    / samon_zemas
    / samonzemas
    / zemassamon
    / samon_zemas
    #SAMON #tizita #zemas #music #video #samonzemas #Birrz
    #Tizta #lewt #music #vidoe #album #Samon #teddyo #wenbersh #freedom #hiphop #ethiopianhiphop #rap #habesharap #film #ethiopian #ethiofilm #actor #hiphop #ethiodrill
    ethiopiandrill
    #ethiopianmusic #ethiopiansong #top15 #top #dirama #tv #ebs #donkeytube #fun #sad #love #viral
    #ethiopianmusic2022 #ethiopiansong2022
    #ethiopianlovemusic #ethiopianlovesong
    #ethiopianarabicmusic #hotethiopianmusic
  • Hudba

Komentáře • 1,8K

  • @samonzemas2458
    @samonzemas2458  Před rokem +554

    Thank you all!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @saif_gaming_01
    @saif_gaming_01 Před rokem +121

    ለምንድን ነው ግን ምንም ትርጉም የሌላቸው ሙዚቃወች ብዙ ሚደመጡት ይሄ ሙዚቃ ኮ አዋርድ ያስፈልገዋል
    የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ

    • @zeinabasalah7220
      @zeinabasalah7220 Před rokem +4

      እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ግን በራሱ ቻናል ስለለቀቀው ነው ብዙ ቪው የሌለው ሆፕ ላይ ቢሆን ከ 5m በላይ ይታይ ነበር

    • @TesfitKahsay-tm9sj
      @TesfitKahsay-tm9sj Před 2 měsíci +1

      Arifffffff musika

    • @Architecturaldraftsmanethio
      @Architecturaldraftsmanethio Před měsícem

      yetogadawu newu baleda

    • @OneDay-mv4yi
      @OneDay-mv4yi Před 2 dny

      የምር ይለያል በዛላይ Clipu ሚገርም ነው 🥰

  • @jelefochu1906
    @jelefochu1906 Před rokem +453

    Underrated artist

    • @ephratuseskias4571
      @ephratuseskias4571 Před rokem +3

      Eko 😤

    • @MirafBelyu
      @MirafBelyu Před rokem

      True that.

    • @antemick
      @antemick Před rokem

      I completely agree with you with that one.the thing is his song always ends unexpected way ( suddenly )

    • @alwayschange1100
      @alwayschange1100 Před rokem

      ገና ሁለተኛ ዘፈኑ አይደል እንዴ ምን underrated overrated ሚያስብል ነገር ሰራ

    • @antemick
      @antemick Před rokem +1

      @@alwayschange1100 album alew lemesmat mokri

  • @abrehamworku6869
    @abrehamworku6869 Před rokem +8

    ZEFENKLIGN....ameseginalehu

  • @Mame_tube10
    @Mame_tube10 Před 11 dny +6

    Ethiopia the weekend ❤

  • @adonay8010
    @adonay8010 Před rokem +309

    ለዚህ ድምፃዊ ትልቅ ክብር አለኝ የምትሰራው ስራ ጥበብ ይታይበታል

  • @kennedynegash6653
    @kennedynegash6653 Před rokem +58

    ሙዚቀኛ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ተዋናይ መሆን የሚችል

  • @Aksafos
    @Aksafos Před rokem +332

    I don't know why artists like you don't get the recognition they deserve.

  • @eyerusalemcherent5959
    @eyerusalemcherent5959 Před rokem +2

    Ehew ene edzi nbr yegefahut yejen setgn ..yekere belgn aba

  • @hailebee
    @hailebee Před rokem +66

    00:54 ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው ሚመስለው እስክትከዱበት 💯

  • @ROYAL54383
    @ROYAL54383 Před rokem +246

    Lighting አጠቃቀም 100%
    Cinematography 100%
    Editing 100%
    Directing 100%
    ዘፈኑ 100%

  • @tesfamichealadera4787
    @tesfamichealadera4787 Před rokem +83

    Bravo!የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአንተ አንድ እርምጃ ተራምዷል በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ
    በ4 ደቂቃ ትዝታ የሚል ፊልም ተመለከትኩ 👏👏✌✌🙏🙏

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 Před rokem +182

    ይገርመኛል ሰውነት
    ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት
    የሰረቀው እሚከበር
    እሚከዳው የሚፈቀር
    እሚፈቀረው ሚከዳ
    የተጎዳው ነው ባለ'ዳ
    ያስቀኛል ድካማችን
    ለማስመሰል ሩጫችን
    ቆይ ለየትኛው ስማችን
    መጀጋገን መጋደሉ
    እንቅልፍ አጥቶ መቀመሩ
    ቆይ ለየትኛው ጊዜያችን
    እነዚህ ስንኞች ሀገሬን ያስታውሱኛል፡፡ አሁን #ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ነው፡፡
    ሳሚ በጣም እናመሰግናለን
    ሰላም ለሀገራችን
    💚💛❤

  • @maktubtube1668
    @maktubtube1668 Před rokem +200

    The clip by it's self deserve best movie award 🙂

  • @aresetemertua4434
    @aresetemertua4434 Před rokem +31

    በህይወቴ እንደዚ አይነት ምርጥ አማርኛ ዘፈን ሰምቼ አላውቅም ዘመኑ በጣም እያስጠላ ነበር አማርኛ ዘፈን ባስጠላኝ ሰዓት ትልቅ ተዓምር ነው የፈጠርከው ሁሉ ነገሩ በጣም ምርጥ ነው 🙏🙏🙏

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před rokem +1

    አንደኛ NUMBER 1 ROBEL PRODUCTION አንደኞች ድምፃዊው አክቲንግ እረ ሚገርም ካሜራ ቦታ አመራረጥ ግጥሙ ዜማው WOW በኢትዮጵያ ታሪክ አይቼ አላውቅም ከዚህ ሌላው መማር አለበት ግጥሙ ከአክቲን ጋር ሲገጥም ቃል የለኝም ይገርማል በርቱ ሳሞንና ሮቤል

  • @davet3366
    @davet3366 Před rokem +931

    Bro ሊዘፈን ቀርቶ ለወሬ እንኳ ከባድ የሚመስለውን ታሪኬን ነው በጥሩ ዜማ ፣ ግጥም አሁን ደሞ ድንቅ video clip የሰራኸው!! ከዘመንህ ቀድመህ የምታስብ ድንቅ አርቲስት ነህ!! እወድሀለው🙏 keep it up!!

    • @amahara
      @amahara Před rokem +5

      Word 🙌

    • @kiaehe6292
      @kiaehe6292 Před rokem +1

      oh can i ask what happened?

    • @yonaszewdekassakassa6315
      @yonaszewdekassakassa6315 Před rokem +12

      Bro ምርጥ ዘፈን ነው በዚ ሰሃት የኔን ህይወት ነው የዘፈንከው ባፈቀሮት ሰው መከዳት በጣም ይከብዳ ግን ሆሉም ያልፋል ብሉ ወደፊት ማሰብ ነው የፊተኛው የሚመጣው የተሻለ ነው

    • @heruywondafrash7832
      @heruywondafrash7832 Před rokem +9

      አይዞን ወንድሜ። ስትገፋ እና ስትበደል ያማል ነገር ግን ህይወት በራሱ ጊዜውን ጠብቆ መልካም ነገር ይክስካል እስከዚያው አንተ መልካምነትክን እታቁም።

    • @dagmawitfikadu4723
      @dagmawitfikadu4723 Před rokem

      @@heruywondafrash7832 wooooow

  • @Robfilmproduction
    @Robfilmproduction Před rokem +500

    Its always great when the artist bring the vision to life. Your acting was on spot, even more. it was fun video to shoot.

    • @yazzqal
      @yazzqal Před rokem +5

      bro EVERYTHING IS #PERFECT

    • @heavyhustler9957
      @heavyhustler9957 Před rokem +6

      Drop the behind the scenes

    • @Robfilmproduction
      @Robfilmproduction Před rokem +4

      @@heavyhustler9957 will do very soon

    • @heruywondafrash7832
      @heruywondafrash7832 Před rokem

      You did a very good job. You revealed the true pain and sorrow of the character on the lyrics. Simple, no flashy scenes, & realistic actions. Thank you.

    • @Robfilmproduction
      @Robfilmproduction Před rokem

      @@heruywondafrash7832 thank you

  • @betselotaddis4357
    @betselotaddis4357 Před 17 dny +1

    Bro very good because I guess love isn't true ❤💔🤕🤒💔🤒

  • @yohannesalelign9228
    @yohannesalelign9228 Před rokem +2

    Bro በጣም አሪፍ ስራ ነው የብዙ ሰው ታሪክ በምርጥ ዜማ

  • @sali8135
    @sali8135 Před rokem +99

    ግጥም፣ዜማ፣ቅንብር ቀረፃ፣ትወና
    እውነት፣ህመም ሳሚዬ የኔ ልዩ በምክንያት ነው የምወድህ የኔ ምርጥ ትችላለህ አንተ የእውነት አርቲስት ነህ❤💯

    • @heruywondafrash7832
      @heruywondafrash7832 Před rokem

      Did he made the music arrangement too?

    • @sali8135
      @sali8135 Před rokem +1

      @@heruywondafrash7832 He is a singer, song writer and producer🥰

  • @Adot340
    @Adot340 Před rokem +19

    ማነው እንደኔ ማንዴላ የመሰለው 😁 ምርጥ ሰራ ነው🔥

    • @kalabtube898
      @kalabtube898 Před rokem

      የመጀመሪያው ስራ አይደለም 3 ዘፈን አለው

  • @simontesfahun
    @simontesfahun Před 6 měsíci +2

    እስከ ዛሬ እዴት አልሰማሁትም በጣም ነው የተመቸኝ bro

  • @kiddysuse
    @kiddysuse Před rokem +1

    ዋው በጣም አሪፍ👏👏👏
    ስራነው ከመልክህእስከድምፅህ
    ከዊኬንድ ጋር ትመሳሰላላችሁ

  • @ibrahimjemal8793
    @ibrahimjemal8793 Před rokem +145

    I am from 🇪🇬 Egypt and i really enjoyed the song ብዬ ብሠክሣችሁስ

  • @henokk255
    @henokk255 Před rokem +60

    underrated artist, with pure talent. Beautiful music.

  • @shusbcr7192
    @shusbcr7192 Před rokem +1

    Kal ateregn ewunet beka tchilaleh 👏👏👏👏👏

  • @yabserabirhanu9721
    @yabserabirhanu9721 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ትወና አሪፍ ግጥም ነው ይመችህ የአመቱ አሪፉ ክሊፕ ነው ለኔ

  • @wisesola
    @wisesola Před rokem +9

    እባው የመጣ እስኪ ልክ እንደኔ 😢
    በጣም እናመሰግናለን ሳሚ

  • @axeykidist7522
    @axeykidist7522 Před rokem +59

    የሚገርም ዘፈን የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ, የሚገርም ክሊፕ እና ትወና, u deserve more respect🙏

  • @Kedamawi_Tech
    @Kedamawi_Tech Před rokem +1

    koyyyyyy min aynet seraa new minm enken yelelewwww adenakish negn . andande hasaben yemitzefen new yemimselgn adenakih negn beteleyyyy, amesegenalehu,yemegnote abate ena yemechereshawa ken bichaa arif album new bertaa brah!

  • @RastaLove-bu8kq
    @RastaLove-bu8kq Před 21 dnem +1

    Tileyalh 🤙🤙

  • @enbeentertainment1449
    @enbeentertainment1449 Před rokem +158

    አዎ ፍቅር የሚሰብር አዎ ሰው የሚቀየር
    ተስፋ ቢስ አረግሽኝ በጨለማ ትተሽኝ
    ፍቅር ትልቅ ውሸት መውደድ ቃል ለሚቀደድ
    ይኸው በሷ ክህደት ነፍሴን ነፍሴን እዩት ሁሌ በእሳት ስትነድ
    አዎ ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው የሚመስለው እስክትከዱበት
    ኑሩ በጊዚያቹ በሉ ሁሉን እዩበት
    ስጡ ልባችሁን እስክትቀጡበት
    አዎ ፍቅር ለካ የልብ ስር
    ሰው የሚያየው ከባድ ሀዘን ሲኖር በዚች ምድር
    ስንጀምረው ትዝ ይለኛል ነው በተስፋ
    እንዲ ሊሰባበር ቃልሽ ሲጀመር ሊጠፋ
    ክፉ አንቺ አደለሽ እድሌ ነው ያጠፋው
    ካንቺ ጋር በደም ክር ሁሌ ይህን ልቤን የሰፋው
    ትዝ ይለኛል ያ የደስታ ጊዜ ነህ የኔ ልቤ ጌታ
    አዎ ያልሽው ቃል ኧረ የት ገባ (የት ገባ)
    ያልሽው ቃል የሰጠሽኝ ቃል ኧረ የት ገባ (የት ገባ)
    የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ
    የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ
    ቆይ እንዳትዘጊው ስልኩን
    ቢያንስ የኖርነውን ፍቅር አስታውሺ ትላንቱን
    ላንቺ የሩቁን እኔ እምኖረውን አሁን
    ትዝብት የነገን መግቢያ ዘግቶብኛል በሩን
    ሄሎ አትሰማኝም ዘግታዋለች ልብን አታየኝም
    ጨክናለች በኔ አትወደኝም እረሳችኝ ክዳ አሁን አታቀኝም
    ሀሰት መልሱ ፍቅርን እንደዛ ብቻ ማን ነው ያረገው
    ተረቱ ላይ አሉ ፍቅር መባረክ ነው ውሸት ውሸት
    ሁሉም አለው ሰባራ ልብ እሱ ነው እውነታው
    ቆይ እንዳትሉ የሚሆነው ሁሉም ለበጎ ነው
    የውሸት ሳቅ የደበቀው ሀዘን ሁሉም ጋር ነው ያለው
    ይገባል እያንዳንድሽ ያቀዋል የሚያቀው
    ለዛ ነው ምትስቀው አይኖችህ እንባ አዝለው
    አልረሳሁትም ትዝ ይለኛል ልክ እንደ ህልም
    ያ የደስታ ጊዜ የማይገኝ የትም
    ያሰረኝ ያ ፍቅርሽ አይለቀኝም
    ያ ክፉ ትዝታሽ አይለቀኝም
    የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ
    የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ
    ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት
    የሰረቀው የሚከበር የሚከዳው የሚፈቀርበት
    እሚፈቀረው የሚከዳ የተጎዳው ነው ባለ እዳ
    የተጎዳው ነው ባለ እዳ
    ያስቀኛል ድካማችን ለማስመሰል እሩጫችን
    ቆይ ለየትኛው ስማችን መጨካከን መጋደሉ
    እንቅልፍ አቶ መቀመሩ ቆይ ለየትኛው ጊዜያችን
    ከፈልኩኝ ከፈልኩኝ መስዋዕትነት
    ላንቺ መኖር ላንቺ መኖር ሆኖ እብደት
    ለእውነት ለፍቅር ስንከራተት በጨለማ ብቸኝነት
    ጠፍቷል የኔ መንገድ አዎ ፍቅር ልቤ ሲነዳው አዎ
    ቀረው ይሄ ትዝታሽ አዎ ሆኜ መንገደኛሽ አዎ
    የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ
    የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ
    አዎ ፍቅር የሚሰበር አዎ ፍቅር ሰው የሚቀየር
    ተስፋ ቢስ አረግሽኝ በጨለማ ትተሽኝ

  • @cr-ow6ww
    @cr-ow6ww Před rokem +6

    ይሄን ዘፈን ክሊፕ አልጠግበው አልኩ
    ትችላላህ bro 🔥🔥🔥🔥

  • @orooffice48
    @orooffice48 Před rokem +1

    Great Artisti i sayd wooww,
    Kep't

  • @msfozi8789
    @msfozi8789 Před rokem +2

    ዝም ልበል እንጂ አሁን አንተን በምን ቃል ነው ምገልፅህ ምንስ ቃል ይገልፅሀል👏አንተ ትለያለህ

  • @Ethiosport21
    @Ethiosport21 Před rokem +49

    Voice 💯
    Music 💯
    Directing 💯
    Filming 💯
    Editing 💯
    Color Grading 💯
    Story telling 💯
    💌💌💌

  • @LijAnteneh
    @LijAnteneh Před rokem +26

    True talent is here 🫡

  • @biruktawitmulu8242
    @biruktawitmulu8242 Před 16 dny +2

    Hulem yihe music wusten yinegregnal.. please model argegn ketay video lay ebakih samon.

  • @baba-fc3qf
    @baba-fc3qf Před rokem +1

    Bro zefenn ante bcha zfenew🔥🔥🔥🔥🔥

  • @GKPOEMETHIOPIA
    @GKPOEMETHIOPIA Před rokem +4

    🔥🔥bro በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌
    ለውጥ አልበምም በጣም ሚገርም ነበር
    ይሄ ዘፈን ደሞ ለብዙ ሰዎች በጣም ትልቅ ትርጉም አለው የብዙዎች ስሜት ነው
    አና videoውም የሌለ እብድ ነው man
    በርቺ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @bitanyaasmare2361
    @bitanyaasmare2361 Před rokem +18

    I feel like he just acted a whole movie in just 1 song 🎤👏👏👏

  • @birugemechu653
    @birugemechu653 Před rokem +1

    No comment brother
    Keep up
    Real music and vidio

  • @tennytube8526
    @tennytube8526 Před rokem +1

    Gobez Berta mirt sira nw

  • @muazeeizu9794
    @muazeeizu9794 Před 6 měsíci +4

    Betamiiiiiii new gobezzzzz qetelalllll 😘😘😘😘😘

  • @03susu44
    @03susu44 Před rokem +3

    wow betam des ylal betam mrt music new ewnet yene tarik ymeslal

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před rokem +2

    You are legend broook 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @derejebayisa6426
    @derejebayisa6426 Před rokem +2

    ምንም እንከን ማላገኝበት ሙዚቃ ነው:: ስለጮሁ የዘፈኑ ለመሰላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ሚሆን ጥሩ ስር ነው::🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dawitberhanu417
    @dawitberhanu417 Před rokem +28

    Underated artist, perhaps a head of time for Ethiopian music. feel like am listening to The weeknd's "After Hour" album.

    • @emm7729
      @emm7729 Před rokem +2

      Stop the cap 🧢

  • @yakobtadesse2429
    @yakobtadesse2429 Před rokem +64

    Inspired by z weeknd, bro የሚገርም ዘፈን የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ, የሚገርም ክሊፕ እና ትወና, u deserve more respect🙏

  • @YOMINSPIRATION
    @YOMINSPIRATION Před měsícem +2

    ትችላለህ ፤ keep it up brother

  • @abebeanjulo104
    @abebeanjulo104 Před 24 dny +2

    Eskekahun semich alaweki endih ayinet zefen no.1 betamignim&bataminim eshi

  • @josiahjosy
    @josiahjosy Před rokem +7

    ኧረ የኔ ህይወት በዜማ
    "ከስካር እና ከሞት" ውጭ😭😭

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 Před 3 měsíci +3

    ያለ ቲፎዞ ከሚሰሙ ባለሞያዎች አንዱ ነህ ❤❤❤❤

  • @samuelsoli3276
    @samuelsoli3276 Před 8 měsíci +2

    እንዴት ይሄ ዘፈን አልሰማሁትም እስካሁን thank u ቀጥልበት

  • @mafiman7418
    @mafiman7418 Před rokem +1

    ልክ እንደሰማሁት የወደድኩት የመጀመሪያው ዘፈን .....
    የሙዚቃ ባለሙያ አይደለሁም ግን ልክ እንደ ባለሙያ እያንዳንዱን ነገር ደግሜ ደጋግሜ ያየሁት ሙዚቃ
    እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ተመስጬበት አስተያየት የሰጠሁበት ሙዚቃ ....ትዝታ
    የተዋጣለት ስራ ❤

  • @yonasguadie772
    @yonasguadie772 Před rokem +3

    ይሄ ነው ጥበብ ማለት በቃላት እንኳን ለመግለጽ የሚከብድን ስሜት እንዲህ አጣፍጦ ቀምሞ ለታዳሚ መለገስን የመሰለ ድንቅ ጥበብ የትም አይገኝም wow

  • @redaitkassahun6093
    @redaitkassahun6093 Před rokem +4

    ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው የሚመስለው እስክትከዱበት
    ስጡ ልባችሁን እስክትቀጡበት
    I felt that

  • @ashagrederisha4498
    @ashagrederisha4498 Před 7 měsíci +2

    i wanna see more your talent..... your r from the future.....

  • @kedirhassan9502
    @kedirhassan9502 Před rokem +1

    ትችላለክ ቡሮ ከምር ሰራህ በጣም ነው ሚያምርው በርታ 👏👏👏👏

  • @AHSPlus
    @AHSPlus Před rokem +2

    3:58
    ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት
    የሰረቀው የሚከበር የሚከዳው የሚፈቀርበት
    እሚፈቀረው የሚከዳ የተጎዳው ነው ባለ እዳ
    የተጎዳው ነው ባለ እዳ
    ያስቀኛል ድካማችን ለማስመሰል እሩጫችን
    ቆይ ለየትኛው ስማችን መጨካከን መጋደሉ
    እንቅልፍ አቶ መቀመሩ ቆይ ለየትኛው ጊዜያችን

  • @yebeltalberihun9639
    @yebeltalberihun9639 Před rokem +5

    Lighting አጠቃቀም 100%
    Cinematography 100%
    Editing 100%
    Directing 100%
    ዘፈኑ 100%
    berta berata

  • @diyam5210
    @diyam5210 Před rokem +2

    No word #1 ስራ ነው ይገባናል

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 Před rokem +2

    ሁሉንም ወጣት ህይወት የነካ ፊልም የመሰለ የጥበብ ሙዚቃ ነው ምንም የምለው የለኝም በቃ ትችላለክ👏

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 Před rokem +3

    ኧረ ገራሚ ሙዚቃ ነው በ6 ደቂቃ ብዙ ነገሮችን ነዉ የነገረን...አንደኛ የሆነ ሙዚቃ ነዉ🙏

  • @kidistm2311
    @kidistm2311 Před rokem +5

    Oscar winning acting bravo

  • @solomonkebede4839
    @solomonkebede4839 Před rokem +1

    ዋው ዋው ስራዎችህ ለየት ያሉ ናቸው በርታ ስሞኔ ይመችህ

  • @hanaamha3335
    @hanaamha3335 Před rokem +2

    ይገርማል ሁሌ የምዘፍነው ዘፈን የተኖረን ነው ትችላለህ በጣም👏🏻𝒓𝒆𝒔𝒑𝒆𝒄𝒕

  • @YizetAbdi-cg4ld
    @YizetAbdi-cg4ld Před 3 měsíci +3

    Bro wow❤❤❤❤❤❤❤❤berta

  • @abbysanimation4113
    @abbysanimation4113 Před rokem +3

    I am feeling it's pain.
    Great music bro. Keep it up.✌🏾✌🏾

  • @zerubabelkebede4222
    @zerubabelkebede4222 Před rokem +1

    እረ አንተ ትለያለህ ሁሌ ማስደመም !!! real artist 👏👏👏

  • @Kalvloging
    @Kalvloging Před rokem +1

    💪🏾 am big fun good job 👏🏽 Keep it up

  • @dagimhayilu6698
    @dagimhayilu6698 Před 8 měsíci +2

    የ አሷ ነው ስጦታ ይሄ ሁሉ ትዝታ 😔😔😔😔😔😔

  • @abelhamu
    @abelhamu Před rokem +4

    የዚ ዘፈን ክሊፕ እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰሩ ሁሉ ፊልሞች ይበልጣል፣ ዘፈኑ አንደኛ🤍

  • @robeldemssie9988
    @robeldemssie9988 Před rokem +2

    The bast music bast music of the year!

  • @robelzerihun9437
    @robelzerihun9437 Před rokem

    በጣም ያበደ ዘፈን በጣም ያበደ ዳይሬክተር ያበደ ቀረፃ ያበደ ኢዴተር ምን ልበልክ በጣም ያበደ ነው

  • @natnaelkebede2559
    @natnaelkebede2559 Před rokem +11

    አባ ላይቱ ምናምን አልልሀም ያንተ መቻል ሁሉን ምርጥ አርጎታል በቃ ጀግና ነህ ፡፡ በርታ

  • @yonilocx
    @yonilocx Před rokem +4

    In Robel Birhanu We Trust, Everything is match with Everything .

  • @adamhaile5259
    @adamhaile5259 Před rokem +1

    Yehonen yewchi video maye nw yemslgn keep it up

  • @binyambeyene4578
    @binyambeyene4578 Před rokem +2

    Techelalehe👌🤞👊👏 berta

  • @beykasoabayneh8947
    @beykasoabayneh8947 Před rokem +3

    ጀግና 👏👏👏👏👏👏

  • @yazzqal
    @yazzqal Před rokem +3

    PURE!! ... THIS IS A FULL MOVIE with a few minutes , BRO💥💥💥💥💥

  • @israelteshome3157
    @israelteshome3157 Před rokem +1

    ትችላለህ አባ ቀጥልበት አንደኛ ነው

  • @Eyuff1034
    @Eyuff1034 Před rokem +1

    The weekend temeslaleh lebel

  • @footballonly3561
    @footballonly3561 Před rokem +3

    The best music of the year respect for camera editor

  • @nebasetotaye
    @nebasetotaye Před rokem +48

    Proud to call you My Generation !!
    Great Work

  • @jobyoab2198
    @jobyoab2198 Před rokem +1

    Lemndnw gn Amharic movies endezi ayinet video matiserut
    Respect betam🔥🔥🔥🔥

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před rokem +1

    ወዉወዉ ያበደ ዘፈን ነው ትክክለኛ ታሪክ ነእ በርታ ወንድሜ👍👏

  • @selam_ethiopia
    @selam_ethiopia Před rokem +4

    i did watch CZcams Ad for the first time to support you dear you are amazing keep going. big fan🥰😃

  • @user-pn5hw7gs3j
    @user-pn5hw7gs3j Před 6 měsíci +3

    You like brother ❤

  • @amurapstnsae
    @amurapstnsae Před rokem +2

    Fetari ybarkh yewsten new yetenagerkew akebrhalew🙏

  • @firomsashumi-rn8zd
    @firomsashumi-rn8zd Před 3 měsíci +2

    I don't have a word this music 🎶 DAM

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 Před rokem +3

    Yene maree sewodhe 1gn🥰🎼

  • @natu2492
    @natu2492 Před 6 měsíci +3

    Samon👍

  • @efremabraham-dz6gt
    @efremabraham-dz6gt Před rokem

    አንደኛ ነህ ምንም አይወጣለትም ሳሚ ትለያለህ ትችላለህ 👏👏👏👏👏👏👏✌

  • @habeshanation886
    @habeshanation886 Před rokem +1

    ይገርማል በተመስጦ ሆኜ ነው ያየሁት ወንድሜ የሚገርም ዘፈን ነው አይገርምም በፍቅር የተጎዳሁ ያክል ነው ውስጤን የተሰማኝ ትችላለህ አንደኛ አድናቂህ ነኝ በርታ ዋው ዋው 👌

  • @henokmulugeta4159
    @henokmulugeta4159 Před rokem +15

    Like I told you before he is different
    He already take the spot 💪🏾

  • @gifftioromyaajerry9535
    @gifftioromyaajerry9535 Před rokem +15

    ችሎታህ ሲገርም ስራህ ውስጥ ድረስ ይገባል 🔥

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Před 10 měsíci +1

    tefeterin enji fetari yelem yalut sintochu alefu bakih🔥

  • @aydahisibnualiofficalpage6929

    በጣም ከባድ ዜማ ነው ወንድሜ ቀጥልበት👌