የፍቅር መቀስ | New Ethiopia Islamic Movie 2020 | Danya Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #danya-tube#የፍቅር-መቀስ#2020EthiopiaMovie
    #EthiopiaMovie2020 #Ethiopiaislamic #ነጃህሚዲያ #DanyaTube
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ላይክና ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ
    ካላመሰገንን
    • ካላመሰገንን | New Ethiopi...
    የነገር አምሮት
    • የነገር አምሮት New Ethiopia...
    በመንገዴ ላይ ክፍል 1
    www.youtube.co....
    በመንገዴ ላይ ክፍል 2
    www.youtube.co....

Komentáře • 562

  • @user-jx6qr4pc1u
    @user-jx6qr4pc1u Před 3 lety +9

    ባላህ በመጨረሻ ቀን ያመነ እግዳ ያክብር ብለዋል ረ ሰ ዕ ወ

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Před 3 lety +109

    ግን ምንም ይሁን ምን የመጣን ሰው ማስተናገድ ባህላችን ነው!!!! ይህ ጥሩ አይደለም ለትንሽ ሰአት ማስተናገድ ግዴታና ግዴታ ነው ወላሂ ምግብና መጠጥ ምንም ቁም ነገር የለውም ፈገግታ ሱና ነው ብለዋል ረሱላችን💕💕ስለዚህ ይህ ሊበረታታ የለበትም እግዳ ሊከበር ይገባል ሀቂቃ!! ባሌን ብቻውን ላግኝ ብላ እግዳዎችን ማሸማቀቅ አግባብ አይመስለኝም!!!

    • @tube-hi5sl
      @tube-hi5sl Před 3 lety +1

      እድንረዳው፡ለማስተማርያህልነው

    • @zasusu7454
      @zasusu7454 Před 3 lety +1

      ግን ደውለው መሄድ ነው ባሁኑ ሰአትማ ቴክኖሎጂ አልሀምዱሊላህ ዘዉ ብለውም መግባት ሸሪአ አይፈቅድም

    • @user-zy8nb4yo9g
      @user-zy8nb4yo9g Před 3 lety +3

      @@zasusu7454 ምንም ቢሆን እንግዳን ማክበር አለብን ማር

    • @momo4419
      @momo4419 Před 3 lety

      ልክነሽእህት

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety

      @@user-zy8nb4yo9g ረባሽ ከሆኑስ

  • @jumesmail9736
    @jumesmail9736 Před 3 lety +11

    የፍቅር መቀስ!። በትክክል ደስ የሚል አጭር መልክት ነው ።እስልምና ሙሉእ ነው የቤተሰብ አባል እንኳን ዝም ብሎ አይገባም ፣ድምጽ ያሰማል አይደለም ጓደኛ።እስቲ ለኔም እንደዚህ አስታውሱኝ ፣እንደዚህ ባለቤቴን በፍቅር እንድቀበለው ፣በነገር ሳይሆን ፣

  • @SofiaTube04
    @SofiaTube04 Před 3 lety +89

    በጣም አስተማሪ ድራመ ነው ሰዎች ቤት ሲኬድ ማስፈቀድ አደብ ነው

    • @user-fb4ls7zz6i
      @user-fb4ls7zz6i Před 3 lety +2

      በጣም ወላሂ አሪፍ ትምህርት ነዉ ሶፊ ሁቢ

    • @zyenbtube4260
      @zyenbtube4260 Před 3 lety +1

      ሶፊ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 Před 3 lety +2

      ትክክል የቅርብ ጓደኛም ቢሆን ጠይቀን ብንሄድ ጡሩ ነው

    • @user-rs7oq1lq5d
      @user-rs7oq1lq5d Před 3 lety

      ሶፍዬ በጣም ነው ምወድሽ እንሸአላህ በቅርቡ ከበለ ቤቴ ሀገር ልንገባ ነው አገኝሸለው ብዬ ተስፋ አረገለው

    • @hurelBoss
      @hurelBoss Před 3 lety

      ahhh tekkl sofe beka anch bet semta yesamt keterw new emyzew kkkk

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 Před 3 lety +166

    😂😂😂😁😂እዩ ሴቶችዬ የሰው ቤት ዘው ብላቹ አትሂዱ የፍቅር መቀስ አትሁኑ😂

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Před 3 lety +11

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን በጣምም ደስ ሚል ድራማ ነው በርቱልን አላህ ሆይ ውብና ማራኪ መስሊም ሷሊህ ባል ወፍቀኝ

  • @asineg2890
    @asineg2890 Před 3 lety +11

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩ እውነትም የፍቅር መቀስ ወላሂ እኔም ባሌ እቤት ሢውል እኳንስ ሠው ወፍ ዚር ሲል አልወድም 😜😜😂😂😂😂😂

  • @user-ri7tz7ne3b
    @user-ri7tz7ne3b Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ ነው የባልን ነገር የሚያቀው ያቀዋል
    እኔም ዛሬ ሀላልዬን ወደ ስራ ሸኝቼም ወላሂ ዱንያ አስጠላችኝ ሲለዬኝ ባዶነት ተሰማኝ እኔ ጠለብ ነው የምሰራው ስፈልግ መውጣት አልችልም እስኪ ዱአ አርጉልን ደግሞ በቶሎ እንድንገናኝኝኝ ያረብ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety +5

    እውነትም የፍቅር መቀስ😂😂😂😂😂😂
    አሪፍትምህርትነው እሰውጋርስንሄድ ቀደምብለን ማሳወቅአለብን ደሞ ሄደን ጥሩሁኔታካላየን ቶሎመመለስ የዝህንያክል ሙጭጭ የረሼምነው ባሉኳዋን በናፍቆትስትጠብቅ ጉድአረጓት

  • @user-jt7gf6gl9c
    @user-jt7gf6gl9c Před 3 lety +18

    መሸአላህ ሀሪፍ ነው ደግ አደርግሻቸው ከከከከ ዋው ጲም ያለው ሰው እንደት ያምራል መሸአላህ

    • @qamariya.nanya.yewallogaw.6908
      @qamariya.nanya.yewallogaw.6908 Před 3 lety

      Baxam.naw.yamimeraw.inma.baxam.naw.yimewadew....allah.indesixanya.du.a.naw

    • @user-jo4vo1py8i
      @user-jo4vo1py8i Před 3 lety +1

      ከሀገር ሳኡዲ ከቦታ መካ ያላችሁሰወች አላህ ወዷችሁዋል አልሀዲበሉ

    • @user-jt7gf6gl9c
      @user-jt7gf6gl9c Před 3 lety

      @@user-jo4vo1py8i አው ወላሂ ትክክልል ወንድም

    • @tyube1246
      @tyube1246 Před 3 lety

      ክክክክክ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +5

    ማሻ አላህ 😀😀😀😀 የፍቅር መቀስ አትሁኑ አሉ 😀😀በሳቅ ኸኸኸ ወይኔ በሳቅ ደግሞ እሰው ቤት ዘው ብሎ ገብቶ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 Před 3 lety +21

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ውድ ባል በጣም ናፈከኝ ሀቂቃ

    • @tube2660
      @tube2660 Před 3 lety

      Ywefqeshi tolo

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 Před 3 lety

      @@tube2660 amin

    • @tube2660
      @tube2660 Před 3 lety

      Flgiga satfelgi satfelalgi aygegn

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 Před 3 lety

      @@tube2660 በመፈለግ ነው እንዴ የሚገኘው

    • @tube2660
      @tube2660 Před 3 lety

      Be dua nwa eshi bedua berch

  • @zuzukassimtube6144
    @zuzukassimtube6144 Před 3 lety +21

    ወይኔ ልክ እደኔ እኔ በፊት ባለትዳር እደሆንኩ እሱን ለማግኘት በጣም እጓጓ ነበር ግን እደሷ ፊቴን አልከሰክስም ሆሆሆ አበዛችው እኮ እንግዳ ማክበር ግዴታ ነው

  • @zaharlovemamatube5810
    @zaharlovemamatube5810 Před 3 lety +8

    ያአላህ እንደዚህ አይነት ሴት ከመሆን አላህ ይጠብቀን ሴቶችዩ ሩህሩህ ሴት ሰው አክባር ለሰው አዛኝ ሁኑ አባካቹ💐💐💐💐💐

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 Před 3 lety +7

    ኒናዬ አምሮብሻል ስላየሁሽ ደስብሎኛል ግን እደዚህ አይነት ሰዉ አለ ሆ

  • @rabeyakemal4873
    @rabeyakemal4873 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል መልክት ዋው ኒና የየሆት መሰለኝ ሂጃብ ያምርብሻል ማሻ አላህ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 3 lety +4

    ማሻ አላህ እጥር ምጥን ያለች አስተማሪ ዲራማ ነዉ በናንተ ዲራማ ብዙ ተምሬያለሁ ።የናንተ ዲራማ ነዉ ማለት አይቻልም እሳሱን የቻለ ትምህርት እንጂ ።እዉነት ለመናገር እኔም ከባሌ ጋ መጫወት በምትፈልግበት ሰአት ሰዉ ማንም ባይኖር ደስ ይለኛል 💚ቀጥሉበት 🥀🌹👌ኒናዬ የኔ ቆንጆ ዲሮም የምታምሪ ፀባየ ሰናይ ነሽ የበለጠ ደሞ ሂጃብ ስትለብሺ ዉብ ሆንሽብኝ 😘😘😘

  • @user-hd1li1dy1t
    @user-hd1li1dy1t Před 3 lety +5

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት ማሻ አላህ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 3 lety +2

    ከከከከከከ ማሻ አላህ ኒና ምግብ አቅርባልን ይሆናል አለች
    ማሻ አላህ ደስ ሲል አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን

  • @user-tn8wn2qp2y
    @user-tn8wn2qp2y Před 3 lety +3

    ማሽ አላህ ባያችሁ ባያችሁ አልጠግባችሁም ሁሌም እሩጨ እናተኑ ነው የማየው ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it Před 20 dny

    ,,,ማሻአላህ❤❤❤በጣም,አስተማሪ,ተምህርትነዉ,በርቱ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 3 lety +7

    ያ ሰላም ናዝሬቶች ማሻ አላህ አሪፍ ትምርት ነው በርቱ።
    ይቺ ልጅ ናኒ ዩቱበራ አይደለችም እንዴ አላህ ሂዲያውን ይወፍቃት ያሰላም ሂጃቡ አምሮባታል

  • @maramshwkorsar909
    @maramshwkorsar909 Před 3 lety +17

    ማሻላ ቀጥሎበት በቅርብ ቀነው ቻላናችሁን ያገኘሁት

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  Před 3 lety +1

      እንኳን ደህና መጣሽልን

    • @user-dj9xf1hw5z
      @user-dj9xf1hw5z Před 3 lety

      አረ በሳቅ ሞ እግዳ ትቶ ቁላ ጥበቃ😀😂😅

    • @leylaradiwane3809
      @leylaradiwane3809 Před 3 lety

      @@danyatube7892 መሻአላህ በጠም አስተማሪነው ግን ስውከመጣ ዎድ በፍግግታ ተቅብልን ዉነትን ትናግረን በይቅርታ ለሌላ ቅን መቅጥር ስዉን እንድማድርግ ይከብዳል

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ
    ደግአረግሻቸዉ
    ለሰዉእሉታብለሺ ባልሺን እዳጢይ ሆሆሆ
    ወላሂሷሊሁንባልይስጠኚእጂ ሁሌምፍቅራቺንአድስእድሆንእፈልጋለሁ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ
    ምርጥ ትምህርት አለዉ በርቱ ኒና ሂጃቡ አምሮብሻል አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሸ

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf Před 6 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ማሻ አሏህ

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j Před 3 lety +7

    አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 Před 3 lety +6

    እዉነትም የፍቅር መቀስ 😂😂😂😂😂 ለቤታችዉ አዲስ ነኝ ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱ ሴቶቹ ግን 😀😀😀

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 Před 3 lety +13

    እውነት ነው ባል ለሚሰቱ ጊዜ ከሰጠ ትዳር ባልፈረሰ ነበር ሚሰትም እንደዛዉ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @ruki1536
      @ruki1536 Před 3 lety

      ሳህ

  • @user-gf8nw4ol9l
    @user-gf8nw4ol9l Před 2 lety

    እኛ ኢትዮጵያኖች እንግዳ ለመቀበል አንታማም ።

  • @ContentBaseball-md2zs
    @ContentBaseball-md2zs Před 4 měsíci +1

    እንግደ መክበር አለብን ❤❤❤❤

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h Před 3 lety +8

    እዚህ አገር እንግዳ ሲመጣ በሩቅ ቀን ተናግሮ ነው እኛ ጋር እቤትሽ በር ላይ ነኝ እኮ ይላሉ ክክክክክክ ግን ደግሞ ከመጡ ማስተናግድ አለብን ክክክክክ እቃዋን ስታተረችው እኮ

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv Před 2 lety +9

    ባጣም አስተማሪ ታሪክነው ወላሂ አሏህ ይጨምር ላችሁ

  • @user-qv9wy3rg9d
    @user-qv9wy3rg9d Před 3 lety

    ሳይናገር የሚመጣ እግዳ በጣም ደስ ይላል ለምን ብትሉ ባለው ነገር ተከባክባቹሁ ትሸኛቸዋላቹሁ አይደል ደሞ እግዳ በጣም እወዳለው ወላሂ በድገት ኑ እኔ ቤት ደስ ይለኛል አህለን ብያለው ደሞ አላህ ይወደዋል እግዳ በጣም እግዳ ሲመጣ እኔቤት አላህ በጣም እደሚወደኝ አውቃለው

  • @umuelhammadi5607
    @umuelhammadi5607 Před 3 lety +7

    ማሻ አላህ ደሥ ይላል አላህ ብርታቱን ይረዝቃችሁ ያ ረቢ ለኛም ውብ ዘውጅ ወፍቀን ያረቢ አሚን በሉ እህቶቼ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 lety +3

    መሻአላህ ጀዛኩሙላህ አስተማሪ ነው በርቱ ውዶቸ

  • @bd2971
    @bd2971 Před 3 lety +3

    ወይ እኛ ሴቶች እዳውኮ ሙጭኝ ነውኮ ልክ እደሙጫ ሀሀ አስተማሪነው የነብዩሱና ሰ,ዐ ሲፀባረቅ ይስተዋላል በወንድማችላይ ወንዶችዬ ከሱ ተማሩ

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 Před 3 lety +4

    ትክክል ናት እኔም ገጥሞኛል እሄ ነገር የዛሬን አያርገውና አግብቼ እያለሁ ቤት መተው ሰወች ሲቆዩ ያስጠሊኝ ነበር

    • @hloveomer7926
      @hloveomer7926 Před 3 lety

      ክክክክክ

    • @user-bi9td7jo7y
      @user-bi9td7jo7y Před 3 lety

      @@hloveomer7926 እኔም እንዳች በተለይ የባለቤቴ ጓደኞች ከሆኑ እስከሚሂዱ በመጋረጃ ነው የምደበቀው ሲጨንቅ

    • @hloveomer7926
      @hloveomer7926 Před 3 lety

      @@user-bi9td7jo7y እኔግንገነአላገባሁለወደፊቱለኔምትመህረትሆነኝ

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ Před 3 lety +8

    እረ በሳቅ ዛሬ አይ ሴቶች በሉ ሻይ በጨው እንዳይቀርብላችሁ ከፈለጋችሁ ደውላችሁ አሳውቁ😂

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 Před 3 lety +2

    ክክክ አሪፍና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety +2

    አስተማሪ ድራማ ነው ግን ትንሽ ተጋነነ ማለት እንግዳን መንከባከብ በፈገግታ መቀበል የነብዩ ሰ ዐ ወ ሱና ነው እንደ ኢትዮጵያዊነት ባህላችንም ነው የሰው ቤት ሳይደውሉ ዘው ብሎ መግባት ትክክል አይደለም ሆኖም ግን በቃ እንግዶቹ ከመጡ በኋላ ፊትን አፍጨግጭጎ ለእንግዶቹ መጥፎ ስሜት ማሳየት በጣም ይደብራል ለባሏ ጊዜ ለመስራት ተብሎ እንግዶችን ማባረር አግባብ አይደለም

  • @user-gq5kh6md9u
    @user-gq5kh6md9u Před 3 lety +3

    የአላህ ሁላቺንም. ለባላቺን ያለን ፍቅር እደዝ ይሁን ልበል ብቻ ደስ ይላል።

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው ወላሂ ቀጥሉበት

  • @youtube6708
    @youtube6708 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ጡሩ ትምረት ነዉ

  • @Sara-hs8gc
    @Sara-hs8gc Před 22 dny

    ምርጥአሥተማሪማሸአላህ

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w Před 3 lety +3

    በጣምደሰይላል ሴቶችየ ቲያሳችሁነዉ🧐🤣🤣🤣

  • @tube2609
    @tube2609 Před 3 lety +3

    ከ አረቦች በጣም ምወድላቸው ነገር ለሰው ደውለው እንደ ሚመጡ ሳይናገሩ ሰው ቤት ኣይሄዱም እንደውም ለመሄድ 1 ወይም 2 ቀን እያላቸው ነው ደውለው ሚባገሩት
    እኔማ አልሃምዱሊላህ ሰውቤት መሄድ ኣልወድም

    • @user-ry8mc2mf6p
      @user-ry8mc2mf6p Před 3 lety

      የምን አድ ቀን ሁለቀን ሳምትሲቀረዉ ነዉ ግብዣ የሚጠራሩት ሳትደዉል ጎረቤት ያለችዉ እናታም ትሁን እህቷ አትመጣም

    • @iberahimwello2608
      @iberahimwello2608 Před 3 lety +1

      ሡና ሥለሆነ ነው እዴዛ የሚያዴረጉት

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety +1

      እነሱኮ ኢስላምን በደንብያቁታል ሃይማኖታችን ሁሉምነገር ያሟላነው

    • @tube2609
      @tube2609 Před 3 lety

      @@Alhamdulillah_2534 የእውነት ኢትዮም እንደዚ ቢለመድ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @sekinasekina-wq7zf
    @sekinasekina-wq7zf Před 8 dny

    ከሰው ቤት ዘው ተብሎ አይኬድም አደብም አይደለም❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 3 měsíci

    ዋወወወ🎉🎉🎉❤❤❤😂😂ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @mekdi5359
    @mekdi5359 Před 3 lety +4

    ውድ የኢስላም ልጆች እዴት ናቹሁ

  • @user-fb4ls7zz6i
    @user-fb4ls7zz6i Před 3 lety

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ትምህረት ነዉ ማሸአላህ

  • @user-lc4rn7rb4u
    @user-lc4rn7rb4u Před 3 lety +2

    ክክክክክክክ ወላ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂 እወነትም የፍቅር መቀስ 🤓😜😂😂

  • @mohmmedomer82
    @mohmmedomer82 Před 3 lety +2

    ዋዉ ቀጥሉበት

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j Před 3 lety +1

    ለቤቱ አዲስ ነኝ በጣም ትምርት ይሰጣል ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @mmmnnn7878
    @mmmnnn7878 Před 3 lety +10

    ነሽዳውን ተውት ነሽዳ እስማ ወይስ እነሱን

  • @sabbontuuwallookamisee6317

    ምርጥ ትምርት ነው

  • @emufrdos235
    @emufrdos235 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ወዴ ሰው ቤት ሰንሄድ ዘው እዳንል

  • @jfghjgh9278
    @jfghjgh9278 Před rokem +1

    ክክክየፍቅርመቀስብቻ

  • @emamaubelete8031
    @emamaubelete8031 Před 3 lety +1

    የፍቅር መቀስ በጣም ደስ ይላል

  • @mahafaisal9145
    @mahafaisal9145 Před 3 lety

    እንግዳሢመጣ ደሥይላልእንጅእንደዚህ አረሸነዉ የሠዉልጅመብላትመጠጣትሣይሆን ዋናዉፈገግታነዉ ያረብ

  • @user-vv3ww1xy7d
    @user-vv3ww1xy7d Před 3 lety +2

    አይ ሴቶቺ ምነሰ አለበት ብትፋቶት 😂😂😍😍😍😍😂😂😂😂

  • @user-hd1li1dy1t
    @user-hd1li1dy1t Před 3 lety +3

    አላህ በቃሉ አዞናል የኛ ህዝብ ዲኑን ትቶ ባህሉን ስለ መከተል ነዉ እንጂ በጣም ዉብ መልእክት

    • @user-il4jl2sc3d
      @user-il4jl2sc3d Před 3 lety

      ማፈሪያ አንችስ ድንች የት ነው ፊልም ላይ ክክክ። ለምን ዝም አትይም

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps Před 3 lety +1

    ረሱል ሰ.ዐ ወሰለም እንዲህ ብለዋሉ ወደ ሰው ቤት ስትሄድ አስፈቅድ ብለዋል ኢሄ ከሱና ነው።

  • @munajemal7816
    @munajemal7816 Před 3 lety

    masha allah des yemile asetmari yehon temheret new yesetachun betelye tebarke masha allah allah yetbkeke

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @alal4548
    @alal4548 Před 3 lety +1

    አስተማሪ ነዉ ለባሎቻችን ጊዜ መሰተ ተ እነሱንበደብ ብታስተናግጅ ቱሩ ነበር

  • @user-yd3ry3xy9t
    @user-yd3ry3xy9t Před 3 lety +2

    ማሻአላህ በርቱ በጣም አስተማሪነው

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @taibahussin4381
    @taibahussin4381 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @sigveihe3426
    @sigveihe3426 Před 3 lety

    ማሻአላ፣ተባረከላ፣ቀጡሉበት

  • @Werwer-es8um
    @Werwer-es8um Před 3 lety +1

    አቤት የሙስሊም ለዛ የኔቆጆ ባሏጓን ለማገኘት ጓጉታ ኩም አረጓት እኔ ደሞ ሰዉ መቶ እቤት ካደረ ያብስከስከኛል ክክክክክክ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Před rokem

    ማሻአላህ👌❤

  • @HayatwelloyewaHayat
    @HayatwelloyewaHayat Před 3 lety +3

    ውይ የሤት ወሬ ከተጀመረ ማለቂ የለውም እውነትም የፍቅር መቀስ ግትር አሉኮ😂 ናኒ በዚም መጣሽ😍

  • @mxmax9419
    @mxmax9419 Před 3 lety +2

    ልጆቹ ግን የፍቅር መቀስ ናቸዉ አይ እሷ እምጠበቀዉ ባሏን ሆሆሆ

  • @bedriahusane5374
    @bedriahusane5374 Před 3 lety +3

    ሰው ቤት ሳይደወል አይመጣም ደውለን እንምጣ

  • @elsafikadugsilasie2565

    Wellahi ewnet new masha. Allah ketlubet

  • @user-te2bp8yr9p
    @user-te2bp8yr9p Před 10 měsíci

    Mashalla astamari filmi naw bart

  • @zemzeyoutube8121
    @zemzeyoutube8121 Před 3 lety +1

    በጣም አርፍ ነዉ በሪቱ😍😍😍

  • @user-fb4ls7zz6i
    @user-fb4ls7zz6i Před 3 lety +2

    ቀጥሉበት በጉጉት ነዉ የምንጠብቃቹህ

  • @swsw9316
    @swsw9316 Před 3 lety +1

    ጥሩ መልክት ነው ዘው ብሎ መግባት ባይለምድብን ጥሩ ነው

  • @sumeyabilal9300
    @sumeyabilal9300 Před 3 lety

    ወላሂ በጣም ተመችታቹኛል ልጅትዋ ችላበታለች🥰

  • @addasd262
    @addasd262 Před 3 lety

    Masha Allah Arif Naw Bertu

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Před 2 lety

    ማሻ አላ አሪፍ ነው በርቱ

  • @najutube9779
    @najutube9779 Před 3 lety +2

    Waswrwb walhii baxxam arif arif tamartaa yalew daramanew msarutaa bartuu alhaa yachamarlachuu

  • @seadaseada3616
    @seadaseada3616 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል የጥሉበት

  • @user-wi6eu2fd6j
    @user-wi6eu2fd6j Před 3 lety +2

    አሪፍነው በርቱ ውዶች

    • @wollo-zt8vx
      @wollo-zt8vx Před 3 lety

      ማሻአላህ ለምክርህ አላህ ይጨምርልህ ወድም

  • @user-tu9je2eq3o
    @user-tu9je2eq3o Před 3 lety

    መሽ አላ አሏህ እሚል ፁሁፍ አየሁ

  • @ufudi7958
    @ufudi7958 Před 3 lety

    ክክክክክክክ ወይኔኔኔኔ የፍቅር መቀስ በትክክል ነው።

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሬ ነው

  • @bintmohammed3075
    @bintmohammed3075 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ፈገግ አደረጋችሁኝ ኢክሩ ደስ የምትል ልጅ ናት ወላሂ ውድድድድ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 3 lety

    ወይኔ ኒናዬ አምሮብሻል 😍😍😂😂ፈገግ አረጋቹኝ

  • @genetwoldemichael7755
    @genetwoldemichael7755 Před 3 lety

    ማሻ አላሕ በጣም አሥተማሪ ነበር ...

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před 3 lety

    ቀጥልበበት። ማሻአላ

  • @yeemanafaqi9958
    @yeemanafaqi9958 Před 3 lety

    ማሻአላህ አሥተማሬ ነው
    ወጀዛኩም ኸይር

  • @zenetahmed3857
    @zenetahmed3857 Před 3 lety +1

    aselamalekum werahemetulahi weberekatu betam teru temeret new jezakumallh keyir

  • @nuraliis7du7jk8u
    @nuraliis7du7jk8u Před 3 lety

    ቤት የእንግዳ ነው በሀይማኖታችንም በባህላችንም ሠው ሲመታ ፈገግታ ግድ ነው ያለውን መሥጠት ግድ ነው እንግዳ ወይም እንድ ሠው ቤት መቶ ሲወጣ ቤቱ ውስጥ ሸር ካለ አብሮ ይወጣል ይላሉ

  • @aaass2298
    @aaass2298 Před 3 lety

    ወላሂ ማሻ አላህ ፍቅር ታሲዛለህ አላህ ይጨምርላቸሁ

  • @amenittube3506
    @amenittube3506 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ በርቱ

  • @oromiagirls4057
    @oromiagirls4057 Před 3 lety +1

    Wow ninaye tiwan betam nw yemitichiwu

  • @famaaur2837
    @famaaur2837 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ያረብ አላህ ይወፍቀን