LIYA SHOW is live! ፍትህ ለሄቬን ጆን ዳኒኤል ምን ገጠመው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 108

  • @kidistbeyenne1892
    @kidistbeyenne1892 Před 19 dny +10

    ሊያዬ በልተሽ እስክትጨርሺ ስፒከሩን አትጠቀሚ ስታኚኪ ያስተጋባል የኔ ቆንጆ የሴት ወንድ

  • @samsunga-rx3ip
    @samsunga-rx3ip Před 19 dny +15

    በልተሺ ወይም አቡክተሺው ስትጨርሺ እሠማሻለሁ ስትበይ ሌላ ክፍል ሁኖ ይሠማል አበላልሺን አስተካክይ እባክሺ፣

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před 19 dny +12

    አሁን በማያገባሽ አትግቢ እዚህ ሚዲያ ላይ የምትመጡ ሰዎች በማየገባችሁ ትገባላችሁ አሁንም አንቺ ልክ እንደዛ ነው የሆንሽው ያንቺ ጃን ዳንኤል የድፍረቱ ድፍረት ደህንነትን የቀረፀ ስድ አደግ ነው በአለም ላይ ይሄ ትልቅ በጣም ትልቅ ጥፋት መሆኑን አታውቂም ሊያ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Před 19 dny +7

    ትንሽ ጠግቦ ነበር አተንፍሰዉለት ይወጣል ይሄ ወጠጤ አየር መንገዱን አዋርዳል መቀጣት አለበት ይሄ ሰገጤ

  • @EyuEndu
    @EyuEndu Před 19 dny +24

    ጆን ዳንኤል ይታሰር በሐገር ቀልድ የለም ሐገርን የሚያዋርድ ውርጋጥ አላበረታታም ይቀጣ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před 18 dny +2

    ፍትህ ለሄቨን ልጃችን😢 ፎቶውን አላየሁትም ማየትም አልፈልግም እናትየዋን አምኛታለው ህመሟም አሞኛል እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጥ

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij Před 19 dny +9

    ዮኒ ማኛ የሚባል ወረኛ ሲያበረታታው ነበር

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před 19 dny +8

    ሊያ ዘመዴን መከተልሽ ገረመኝ እንደዘመዴ አይነቶቹ እኮ ናቸው በሁለት ቢላ በይዎች አገር የሚረብሹት ብልጥ አሰተዋይ ትመስኝ ነበር ዘመዴ ብሎ ክርስትያን።

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 Před 19 dny

      በትክክል ዘመድኩን ቀላል ሰይጣን አይደለም ብዙ ሰው አልገባውም 👍👍👍

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 19 dny +3

    እኔን ያስደነቀኝ ከልጁ ጥጋብ ሌላ 27,000 ላይቭ ተመልካቾቹ እነ ዮኒ ማኛ በል በል እንጅ የአየር መንገዱን ህግ አትተላለፍ ብሎ ያለው እንድም የለም!! እሱም ተከታዮቹ ከእውቀት ነፃ አሰኝቷቸዋል❗ ያለ ማወቅ ካለተጠያቂነት አያስመልጥም!!

  • @AstuLove-k7r
    @AstuLove-k7r Před 19 dny +3

    አረ ሊ አበላልሸን አዳምጫው ወይ ሰትበይ ማይኩን ንቀይ ሲያሰጠላ በሲሊፐር የምትሂጂ ነው የምትመሰይው አረ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před 19 dny +20

    ጆን በመልካም የምናውቀው ወንድማችን ነው አጥፍታል ይቅር በሉት🙏🏾

    • @msrak4498
      @msrak4498 Před 19 dny +1

      እሡን,,ያሥበሉት,እዛው,,,አብረውት,,ጀግና,,ሢሉ,,የነበሩትነው,,የእውነት,

    • @ruthruthone5893
      @ruthruthone5893 Před 19 dny +1

      አት ሊስት እንደ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ጀኘራል ኖሌጅ ሊኖረው ይገባል በኘሌን ተሳፍረክ አደለም ተርሚናል ውስጥ እንኳን ቴረሪስት ብለት ቃሉን መጥራት እንኳን ያስቀጣል አደለም ደህነትን በካሜራ ውስጥ ማስገባት!

  • @user-dv2km5xe4f
    @user-dv2km5xe4f Před 19 dny +6

    ግን አንቺ ብቻ መብላት ጠሩ አይደለም ፀልይ ዉሺማ ተይው ባል አግቢ 😂

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Před 19 dny +2

    እኔ ልጇዋ እራሱ በጣም አናዳኛለች ሳምሪ የምትባለው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 19 dny +2

    ጂጁ ሞጣ የደረሰበትን ሥላየች ፈርታ ነው ዝም ያለችው እንጂ ሕዝብ በህፃኗ ላይ በ መረባረቡ በጣም ተናዳለች

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs Před 19 dny +1

    ሊያዬ ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ ውድድ ነው የማረግሽ❤❤❤❤

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 17 dny

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ ባለጌዎቹን አዋርጃቸው ግን በክብርና በስርአት ተናገሪ አንቺ ቤትሽን አክባረና ሰራተኛ ነሽ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Před 19 dny +3

    Ere abeleshen astekakeyi. Setajeki buch buch. Atadergi. Ere wesh newe endezihe yemibebelawe. Vidio shene eye meleseshe.

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Před 19 dny +2

    Menewe zare demo base. Ere setebeye burecheke burcheke atadergiwe. Eraseshen vidio melesesh eyewe. Vidio mayete alchalkum

  • @user-hp8fy3qr2n
    @user-hp8fy3qr2n Před 18 dny

    ሁሌም ሳህኑ እስከሚያበራ ጥርግ ነው ምታደርጊው አንዳንዴ ለሳህኑ እዘኒለት እንጂ😂😂❤

  • @abarega692
    @abarega692 Před 19 dny

    You are incredible human being God bless you and your child 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 Před 19 dny +1

    Justice for Heaven 😭😭😭

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před 19 dny

    ትክክል እውነትሽን ነው

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Před 19 dny +1

    😂😂ወይ ሊ አቺ ባትኖሪ በምን እንስቅ ነበር

  • @tigist6457
    @tigist6457 Před 17 dny

    ዛሬ ቁምነገር ተናግረሻል ልጁ ታክሲውስጥ ያለ ነበር የሚመስለው አግባብ አይደለም።

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Před 19 dny

    በትክክል ሊዬ በጣም ወጣት ነው አለብሰሉ ነው ያሳዝናል

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Před 19 dny

    I like the way you eat this wonderful meals every time I watch you in this channel keep it up and you kind of funny also so congrats sister

  • @zabishayele
    @zabishayele Před 19 dny +9

    በድንግል ጆ ይቅርታ ይድረግለት ምክንያቱም ሕግና ደንብን ያዎቅነው ራሱ አሁን ነው ሁላቺንም እባካችሁ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 18 dny +2

      በትእቢት የተወጠረ ድንቁርና ከተጠያቂነት አያድንም

  • @user-bn7fz6qz3c
    @user-bn7fz6qz3c Před 19 dny

    ሊያያ የኬካን እናት እወድሻለሁ።

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 Před 18 dny +4

    ሊያ ስፒከሩን ስትበይ አታርጊው ስትውጭ ጉሮሮሽ ሁሉ ይሰማል ከበላሽ በዃላ አርጊ

  • @user-xe7fv2do4w
    @user-xe7fv2do4w Před 19 dny +2

    ቢል አፊያ ምነዉ ጠቆርሽ ዛሪ

  • @TigistAbeje-d2s
    @TigistAbeje-d2s Před 17 dny

    LIYA KMER MIRT NASH

  • @AbleAbaba
    @AbleAbaba Před 18 dny

    ሊቾዬ የእኔ ውድ ❤❤

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 Před 19 dny

    I really agree with you 💯

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 19 dny +1

    ዘመድኩን ሰው አድርገሺው እንከተልሀለን አልሽ አሊያዬ ዘመድኩነደ የአማራ ጠላት ነው ሰው አይደለም እንዴት ትከተዩዋለሽ ሁለተኛ እንዳይለመድሽ እባክሽ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Před 19 dny +2

    Ere ede wesha buche buche atadergi. Betam yedeberal

  • @HabibaMohammed-sk7ej
    @HabibaMohammed-sk7ej Před 18 dny

    አይዞሽ በይ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 19 dny

    በትክክሊ,,ጆን,ተብየው,እሸኮለሌ,ሢል,አሥገቡለት😂😂😂😂,እሥኪ,,አሁን,,ያሥወጡት

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 Před 19 dny +1

    Ayedele yagereshe sewe sihone tishfafegeletalesh. Wey abesha Telangana weregoche

  • @melegnatube4241
    @melegnatube4241 Před 19 dny +2

    ሊዬ ቆንጆ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 19 dny

    ሊያ ሾ ይህ ልጅ 27, 000 እንደሱ ከእውቀት ነፃ ናቸው ሲያዩት የነበሩት ላይቭ እያዩ ነው ሲዘባርቅ የነበረው በእርግጥ ከእውቀት ነፃ እንደሆነ ነው ያየነው ታክሲ ውስጥ ያለ ነው እሚመስለው😂 ባለማወቅ ነው ያደረገው እሚባል ነገር የለም የአቬሽንን ህግ ነው የተላለፈው ያልውማወቅ ካለተጠያቂነት አያስመልጥም!!!

  • @user-hp8fy3qr2n
    @user-hp8fy3qr2n Před 18 dny +2

    በቀን በቀን እንጀራ በወጥ እየዋጥሽ እንዴት አትጠቁሪ

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před 19 dny

    ፍትህ ለልጃችን ህፃን ሄቨን 😭😭😭

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Před 18 dny +1

    Hoda amelaka yehonech seteyo😅😅😅

  • @tutumelaku3757
    @tutumelaku3757 Před 19 dny

    በጣም ትመችኛለሽ።

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g Před 19 dny

    ሊቾ የኬኳ እናት ዱከም የሚሸጥ ቦታ አለኝ የሚፈለግ ካለ

  • @Saadah-ni1lj
    @Saadah-ni1lj Před 19 dny

    ሊ ምን በልተሽነው ፀጉር ሽ ባንደዬ የረዘመው😅

  • @rawadarawada7786
    @rawadarawada7786 Před 19 dny +1

    Dr abiyi sint gize be saw nebs polotica sera????....

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 19 dny +3

    ፍትህ ለፊቨን 😢😢😢❤❤❤🎉

  • @SabaMeko-nj6vy
    @SabaMeko-nj6vy Před 19 dny +2

    No Bale temchtognal Lee Enebela

  • @MeronMesfinAklilu
    @MeronMesfinAklilu Před 19 dny +1

    እኔ በጣም እወድሻለው

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb Před 19 dny

    ለምንድን ነው ግን ደሰሰሰ የምትይኝ🤔

  • @Tgeste
    @Tgeste Před 19 dny +1

    ❤❤❤

  • @ahlamahlu-vf8zk
    @ahlamahlu-vf8zk Před 18 dny

    Ay liya😂😂😂😂😂😂

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 Před 19 dny +1

    ፍትህ ለሄቨንየ ሰላም ነው ጠፉሽ

  • @BezaBeza-xm5bf
    @BezaBeza-xm5bf Před 18 dny +2

    እንቺ ግን ምን አይነት ሰው ነሽ ወንድምሽ ቢሆንስ ኖሮ እንደዚ ታወሪያለሽ አንቺ ይሄ ሁሉ አመት የሌለሽን ፎለር ካንቺ ኋላ መጥቶ ነው ያፈራው ይበልጥሻል በጊዜ ብትወልጂ ታደርሺዋለሽ ልጅ ነው አጥፍቷል እግዚያብሔር ይርዳው ወደበጎ ይቀይርለት

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před 19 dny +4

    ያባቱ ባጃጅ መሰለው እንዴ ይበለው 😂😂😂

  • @senaitademas
    @senaitademas Před 18 dny

    betam 😊eko new yemewedshe

  • @melegnatube4241
    @melegnatube4241 Před 19 dny

    አልወድም አንቺ ሲደብርሽ ፍትህ ለሄቨን

  • @genetgizaw-u5j
    @genetgizaw-u5j Před 19 dny +1

    እኛ እንወድሻለን

  • @Hirut-f3c
    @Hirut-f3c Před 19 dny

    Licho debere brhan Yale bota teshechiyalesh

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Před 19 dny

    አሁን ገና እመንኩ ፈረሰኛውን ስበይ 😅😂

  • @YirgeHabtamu
    @YirgeHabtamu Před 19 dny +1

    ሚዲያ ስለሆነ ሁለቱን ነው መስማት

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Před 19 dny

    ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭

  • @rahelhailemichael795
    @rahelhailemichael795 Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @LidyaBedada
    @LidyaBedada Před 19 dny

    ፍትህ ለሄቬን

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před 19 dny +1

    Zelda koxhsaaaaa bee

  • @ritatyub3148
    @ritatyub3148 Před 19 dny

    Enem feresegna nw yebelaut mesa lay

  • @angeldiaz8590
    @angeldiaz8590 Před 19 dny

    Liyaye beq yiqirta yargulet sew yisaseta

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před 19 dny

    ትክክል

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před 19 dny

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 19 dny +1

    እንዴት እንደዚያ ትያለሽ ደክሞን ነው

  • @MuzitTarekegn
    @MuzitTarekegn Před 19 dny

    Be Ken 10 yhonlshal

  • @tutumelaku3757
    @tutumelaku3757 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 Před 19 dny

    ሊቾ ቤቱ የት ነው

  • @genetteklekidane8511
    @genetteklekidane8511 Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤😂

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 19 dny +1

    ሰላም ሊያ ጠፋሽ

  • @user-dv2km5xe4f
    @user-dv2km5xe4f Před 19 dny

    ፀግሩ ዬት ሂዶ ነው ቀለም ይትቀባው 😂

  • @angeldiaz8590
    @angeldiaz8590 Před 19 dny

    Fitih le jon

  • @MeseretSemeru
    @MeseretSemeru Před 19 dny

    Fithi Le Hevennnnnnn

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 19 dny +1

    ጠፋሽ ሶለል

  • @melegnatube4241
    @melegnatube4241 Před 19 dny

    ሊዬ❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 19 dny

    ለኪሱ ነዋ በድሪዳዋ ትራፍክ ይማር

  • @hanalema8781
    @hanalema8781 Před 19 dny

    የሌለውንም ስታስቢ ነው

  • @YordanosWeldu-ee5yi
    @YordanosWeldu-ee5yi Před 19 dny

    Betam Tru sera new Traffic Control yemiragw endza klhun yedgaw bezat mat new
    German metsch betyu tru neber

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 19 dny +1

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @lwamalemu4933
    @lwamalemu4933 Před 19 dny

    ❤❤❤😅😅

  • @ay4965
    @ay4965 Před 19 dny

    It is your fault for your safety

  • @user-vz9fh7ni9x
    @user-vz9fh7ni9x Před 19 dny

    ሊዬ

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g Před 19 dny

    በጣም አሞናል ሊያ እስካሁን ቤት ዱከም የሚፈልግ ካለ ንገሪልኝ

  • @CheerfulQuetzalBird-ph4iq

    EWntNaw Liyaye
    Enem Ethiopia AirLine TitkameNgn

  • @user-dm3mu6pn6c
    @user-dm3mu6pn6c Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Před 19 dny +6

    በጣም ጠግባለች ሊያ ተከታታዮቿን ማክበር አለብሽ አንቺ የድሀ ልጅ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před 19 dny +2

      ቆሻሻ ገረድ ምናባሽ ታርግሽ።!

    • @haymanot9041
      @haymanot9041 Před 19 dny +1

      ምናባሽ ታርግሽ አንች ጋለሞታ በሰው ሂወት የምትቀኝ

    • @ZemzemMehamed-dn1fr
      @ZemzemMehamed-dn1fr Před 18 dny

      የድሀልጅ አይባልም ሁላችንም የድሀልጅ ነን
      የገንዘብድሀ በመስራት ይወገዳል ዋናው የአስተሳስብ ድሀ አለመሆን ነው ልክ እንዳንች/እንዳንተ ማለት ነው

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 19 dny +1

    ፍትህ ለሄቨን😭😭😭