የጠ/ሚ ዐቢይ የስንዴ ልማት ጉብኝት በሶማሌ ክልል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2022
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በክልሉ እየለማ ያለን የስንዴ እርሻ ጎብኝተዋል:: በክልሉ በዚህ ወቅት 127 ሺህ 277 ሄክታር መሬት በስንዴ ተሸፍኗል::በክልሉ ከዚህ የእርሻ ወቅት ከ8 ሚልየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል::

Komentáře • 147

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 Před rokem +30

    የመሪ ችግር እንጂ ኢትዮጵያ አገራችን ለስንዴ ልመና የውጮች ደጅ ባልጠናች።በርታ ጀግና መርያችን!!!

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem +35

    አይ አንተ! እንዴት ውድና ድንቅ መሪ ነህ!!!! ዘመንህ ይባረክ! የሚረግሙህ የተረገሙ ይሁኑ! የገባሀቸውና አብረውህ የሚደክሙ ፈጣሪ መቶ እጥፍ ያብዛላቸው!!!!!

    • @kuncho11
      @kuncho11 Před rokem

      This is Mustefe work. Dont give all credit to Abey.

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 Před rokem +1

      @@kuncho11 👌🏾ayzoh 🤣🤣

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 Před rokem

      @@kuncho11 Are you kidding me? Have you lost your mind.

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před rokem +20

    አስገራሚ ስራ የግብርና ተአምር ነው‼️
    እውነትም ኢትዮጵያ ራዕይ በሌላቸው መሪዎች ስትመራ የሶማሌ ክልል የአርብቶ አደር ብቻ ነበር።

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 Před rokem +17

    በርታ ውዱ መሪያችን! የተነገረው ትንቢት ነው፥ የሶማሌ ክልል መሪ አክብሮት ይገባሃል ስሟን ቀየረከው🙏

  • @chomwachomwa4964
    @chomwachomwa4964 Před rokem +16

    Leadership in action! 👑

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Před rokem +45

    ሙስጠፌ አንተ እኮ ትለያለህ የእውነት ከሱማሌ ክልል ይሄንን ፍፁም በአልጠብቅም ነበር። አብያችን የአስተሳሰብ ጥግ አንተን አየሁ። ከለማኘኝነት አወጣኸን። እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️💚💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ወደ ስራ እያንዳንዳሽ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před rokem

    የውነት ሰወድህ ከልቤ ነው በማንም አፍ ሰትጠራ ስስማ በጣም ነው የምናደደው እግዚአበሔር ከምረጦች መሪወች ጋር ይሁንልን💚💛❤😍🙏🙏🙏

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 Před rokem +10

    ትክክል አፈር መቼ ጠፋ የሚያስተዉል አህምሮ እንጂ፡፡ በርታልን መሪያችን፡፡

  • @user-qd7sw6we3n
    @user-qd7sw6we3n Před rokem +11

    አብችዬ እንኳን ተወለድክ የማቱ ሳላን እድሜ አላህ ይስጥህ የኛ ጀግና

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 Před rokem +11

    One Ethiopian bartulin jegnachachin 🇪🇹👑❤️💪🙏

  • @user-qd7sw6we3n
    @user-qd7sw6we3n Před rokem +22

    አብቹን መልካም ልደት በቡ ጅታ ክልሆናችሁ ሽኔ ካልሆናችሁ ያገሬ ጀግኖች

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před rokem +1

      ዛሪልደቱነውእደ. መልካምልደትአብቹየ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před rokem

      አዋጅ አዋጅ የሠውን ደም አፍሶ ለሚጠጣው ኢትዮጵያ ላይ የሠፈረ ለባለ ጆፌው አራጁ አጋንንት አብይ አህመድ ልቀቅ አገሬን ልቀቅ አገሬን መከራዋን የምታሳይ ጂኒ

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 Před rokem +6

    ሙስጠፌ የሰዉ ልክ፡፡ከጠቅላዩ ጋር የሚትናበበዉ አንተ ብቻ ትመስለኛለህ፡፡በርቱልን፡፡

  • @toybamuhammed905
    @toybamuhammed905 Před rokem +8

    ማሻአላህ ትባረክአላህ አላህ እረሜና ጤና ለሁላችንም አላህ የዉፈቅን ያረብ አላህ ሀገራችነን ሰላም ያደረግልን ያረብ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před rokem +1

    #MUSTEPHE M. UMER ✅
    A MAN OF PRINCIPLES
    Thank you

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem +8

    በዶ መሬት ነበር በጣም ይገርማል🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před rokem +11

    መልካም ልደት! 🎂
    ለሀገር ህልውና የድል ታሪክ ሰሪ
    የጠላትዋን አድማ በታትኖ አሳፋሪ:
    ዶ/ር አብይ አሕመድ አስተዋዩ መሪ
    እንኳን ተወለዱ ኢትዮጵያችን ኩሪ ።
    የወሬ ቋት ወናፍ ሀሰት ፈጥሮ አወራ
    እርስዎም በተግባርዎ ታይተዋል በስራ::

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před rokem +8

    Abbch Anbsaw you waking up from deep sleep 💤😴. No more snooze 😴. Because we have young and brilliant leder working hard for our development and to motivation all Ethiopians. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen. Love and peace for all Ethiopians.

  • @technologybygirma5245
    @technologybygirma5245 Před rokem +4

    ይህ ግሩም ድንቅ ሥራ ነዉ። ይህ የሚያሳየዉ ከወሬ ወጥቶ የተግባር ሰራ ላይ መጠመድን ነዉ ወሽካቶችን ዞር በሉ ማለት መቻል አለበት። ኢትዮጵያ እድሜ ላባቶቻችን በተለያየ ጊዜ ከሚመጡ ጠላቶች ሁሉ ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀዉ ድንቅ ሰፊና ለሁላችንም በቅቶ የሚተርፍ ሃገር ለም መሬት፣ ዉሃ ፣ተስማሚ አየር ንብርት አስረክበዉናልና የሚያስፈልገዉ መስራት ነዉ ከሰራን ከተባበርን ደግሞ ልመና፣ ሰደት፣ ሃገር ለሃገር እየዞር በጓዳችን ጠብ የማይል ዉሽትን መወሽከት እስከ ውዲያኛዉ ሆነ ማለት ነዉ።

  • @louletesfatsion3667
    @louletesfatsion3667 Před rokem +2

    My thanks for Dr Abiye and Mustefe. All peace loving Ethiopians trust you can deliver peace and prosperity.
    We wish you victory in the fight against poverity and dark forces internal and external enemies of all types.

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 Před rokem +8

    እሰይ የኛ ጀግና መሪ

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Před rokem +2

    የተናገርከው በፈጣሪ ፈቃድ እንደምታሳካው እያየን ነው! አላህ ይርዳህ! ሙስጠፌ እንወድሀለን !

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před rokem +1

    ሃገሬ ተስፋዋ ብዙ ነው። ይህን አካባቢ በመስኖ በመደገፍ ምርታማነቱን ማሳደግ ይገባናል። ስራና ልማቱ ሲያድግ እዚህም እዚያም የሚረብሹ ሃይሎች ይዋጣሉ። ክቡር ጠሚ እናመሰግናለን።

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před rokem +6

    Happy birth day hero 👑🎂

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před rokem +11

    الحمد لله رب العالمين ثم الحمد لله رب العالمين الهم حفظ بلدان إثيوبيا الهم حفظ ابي احمد من كل سوء

    • @Ethiopia556
      @Ethiopia556 Před rokem +1

      Praise be to God, Lord of the worlds, then praise be to God, Lord of the worlds, Inspire, save the countries of Ethiopia, Inspire, save Abi Ahmed from all evil..........

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 Před rokem

      Ameen yaa raab.

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem +5

    Happy birthday to our Leo, Abiy Ahmed! The natural leader!!!

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 Před rokem +2

    መሸአለህ የኘጀገኑ ሀብብነ አብቾየ አለሀሞድልለህ አለህ አኑቱ ን ስለሰጠን አለሀሞድልለህ በጠሞ ደስ ይለል

  • @Adis001
    @Adis001 Před rokem +3

    ትፕሪዜዳንት ሙስተፊ, አንተ ጀግና ነእ ስለአንተ ጉብዝና ቃላት ያንሰይል በርታ ከልመና አውታን፣አመሰግናለውይ።

  • @sirfashm7480
    @sirfashm7480 Před rokem +5

    ምንአይነትሠዉነዉፈጣሪየሠጠንዉነትአገራችንልትቀየርነዉ

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Před rokem +3

    Happy birthday my hero ❤ 💙 💓

  • @nurunnnn8258
    @nurunnnn8258 Před rokem +3

    ጠቅላዩም የክልሉም ጀግና ናቸው

  • @adnanahmed6808
    @adnanahmed6808 Před rokem +3

    amazing...
    Allah bless you all

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596 Před rokem +6

    እስቲ ከሙስጤ ተማሩ!!!

  • @pee2694
    @pee2694 Před rokem +3

    My 21’st Century Hero Abiy Ahmed. May God bless all the work of your hands. You are a true inspiration not only to Ethiopians but all Africans. The world chooses not to acknowledge your hard work but our eyes are wide open. We see the determination you have to bring us out of poverty and slumber. Your name is already in the history books whether our enemies like it or not. This is just the beginning for Ethiopia. Ethiopia will make her mark in history as a resilient and persistent nation just like it has before. God bless Ethiopia.

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před rokem +11

    መልካም ልደት ለንጉሱ 👑 ዶ/ር አብይ አህመድ

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Před rokem +6

    እሰኪ ሁላችሁም ከሙስጤፊ ኡመር ተመሩ እና ተየአማራ ውሾች እሰበሳችንን ከማጋደል ኦሮሞ አማራ እያላችሁ ከምታጋድሎን

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Před rokem +3

    Very nice work. 👌

  • @ges4450
    @ges4450 Před rokem

    የኛጀግና አብቹ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +1

    Happy Birthday my prime minister ❤️

  • @antnhebayu2746
    @antnhebayu2746 Před rokem +1

    mustefea have a great potential not only for somali region but for the whole Ethiopia

  • @henokwubishet7968
    @henokwubishet7968 Před rokem

    ሙስጠፌ ጎበዝ በርታ

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Před rokem +2

    Virgin land! God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @toybamuhammed905
    @toybamuhammed905 Před rokem +2

    አልሀምዱሊላህ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před rokem +4

    የአገራችን ምድር የየአካባቢው የአየር ሁኔታነ የአፈሩ ዓይነት በባለሙያ እየተጠና ሠብል እንዲያበቅል ቢደረግ የሕዝቡ ኑሮ ሊቀረፍ ይችላል።
    ለምሳሌ በኦጋዴን የጎዴ እርሻ ልማት በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን በጥሩ ሁኔታ መካሔድ ጀምሮ ኋላ በሶማሊያ ወረራ ንብረቶች ስለተዘረፉ ስለወደሙ ቀረቶ ነው እንጂ።

  • @mahamedahmed8493
    @mahamedahmed8493 Před rokem +4

    ጥሩመሬትነው

  • @jesusislordkifleyohannes5299

    Praise the lord Jesus Christ 🙏🙏Dear Prime Minster Abyi you are blessed 🪴🌴

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 Před rokem +1

    God bless you Ato Mustefe and PM Abey. Both of you are the best leaders.

  • @fekadugeberesillassie7504

    Please mustefen selame belulegen ,I love ❤ him.

  • @stifaosniguse6517
    @stifaosniguse6517 Před rokem

    ክብር ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይና ለታለቁ ሙስጠፌ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelalemtilahun5801
    @zelalemtilahun5801 Před rokem +1

    ሱማሊያ የተላያዩ ስፍራዎችን በስራ ምክንያት የማየት እድል ነበረኝ ፤ ሁል ግዜም የማዝነው ይህ ለም መሬት እና ወንዞች ዘመናትን ባለፈ ሁናቴ ለምርት ባለመዋላቸው አዝን ነበር ፤ አሁን ይህንን በማየቴ እጅግ ተደስቻለሁ እንዲሁም በመጀመሪያ ሥራ ይህንን ያህል መሬት ማረስ በመቻሉ አድናቆቴና ደስታዬ ከፍ ያለ ነው ፤
    እንዲሁም ጦርነት ባይኖር ከዚህም በላይ ይሰራ ነበር እላለሁ ።
    በአፋርም ቢቀጥል ባይ ነኝ !!!

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před rokem

    ድንቅ ስው ዳ/ር አብይ በርታ ከጎንህ ነን እናመሰግናለን

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 Před rokem +1

    Happy birthday our hero p.m. Dr.Abeiy ahmed.

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 Před rokem

    Great works.
    Heroes of Black Africans.

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Před rokem +3

    ሙስጠፊ መሀመድ ትለያለህ😍😍😍😍😍አንት አባዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Před rokem

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele
    Thank you Jesus! God bless you and your family! You are amazing man, just like my dear father. I hope to see you soon! Thank you millions of times!

  • @hangma8983
    @hangma8983 Před rokem +1

    Abichu yenezemen jegena kalene betegeber

  • @ethio2023
    @ethio2023 Před rokem +1

    ድንቅ ነው

  • @gashawdejenu3433
    @gashawdejenu3433 Před rokem

    ጥረት የእድገት መሰረት

  • @Abdulwahab-gr4co
    @Abdulwahab-gr4co Před rokem +1

    Anbesa abechu berta

  • @thomasaboye3872
    @thomasaboye3872 Před rokem +1

    BERTULN YEGNA JEGNOCH ENAMESAGNALEN LELIFATACHU HULU

  • @fikredemlow5587
    @fikredemlow5587 Před rokem +1

    Our hero leader love you

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +1

    ጥሩ ነው አብይ💚

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n Před rokem +1

    ሙስጠፌ የሰላም የፍቅር የልማት ተምሳሌት ነህ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Před rokem

    Good and Dandy! Sir! PLEASE PM ABYIE AHEMED ALI, SOLVE THE PROBLEM OF AMHARA PEOPLE TRAVEL to ADDIS ABABA. Your mayor, Adanetch Abebie is giving us heart burn every chance she gets!

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n Před rokem +1

    ሱባሀን አላህ እኔምንምያበቅል አይመስለኝም ነበር

  • @djman474
    @djman474 Před rokem

    Thank you Dr. Abiy.egzabeher yemesgen.

  • @samuelnega2817
    @samuelnega2817 Před rokem +2

    You must plant a trees!!to get more rain!!!!

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Před rokem

    Ejochehe yebareku kefuwoch eyayu ante hagerachenen tashageralehe zemenehe yebarek kebur Doctor setotachen

  • @milliongebretsion1646

    Very nays

  • @Wondistudio
    @Wondistudio Před rokem

    አሳፋሪዉን የስንዴ ልመና በቅርቡ ካጠፋን ሀገሬ ሰላም ትሆናለች! ይህን የምታነቡ ለሀገር ክብር ቁሙ ! መሪዎች አላፊ ናቸው፤ ስራቸዉ ግን ይወሳል !

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před rokem

    Bertalin bdratkin festar yekifelik Dink meryachin Dr Abiyachin

  • @fifiaddis
    @fifiaddis Před rokem

    Good Job 👏

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před rokem +1

    Here yiu go

  • @muzemilsultan9947
    @muzemilsultan9947 Před rokem

    Happy birthday Dr Abey

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před rokem

    No doubt that Ethiopia will be great again in your leadership!!!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před rokem +4

    Ethiopians we have massive land and plenty of water 💧. 💧. No more starvation for us. Thanks for our brilliant leder. Love and peace for all Ethiopians cost to cost. Amen ✌🙏✌🙏✌🙏.

  • @addisd5661
    @addisd5661 Před rokem

    Viva Abiychuuu!!!

  • @yosephtamrat5552
    @yosephtamrat5552 Před rokem

    Hbd abichu

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 Před rokem

    በኢትዮጵያ የውሀ አፈር እና ተፈጥሮአዊ ሀብቶች በሁለንተናዊ እድገቶቻችን ላይ የሚኖራቸው ጠቀሜታ ወደ ልማትና እድገት የሚያሸጋግሩ የአያያዝ የአጠቃቀም እና በዘላቂነት ለማስቀጠል የሚያግዙ እውቀት ምርምርና የአስተዳደር ሥርዐቱ የሚገኝበትን አጠቃላይ ይዘት ከልሶ በማጥናትና በውጤቱ መነሻነትም መከወን የሚገቡትን ለይቶ መፍትሔ በማቅረብ ረገድ መንግሥት ዩኒቨሲቲዎች፣ በግል ደረጃ በሀገርና በውጭ ያሉ ሙያተኞች፣ አህጉርና አለምአቀፍ ተቋማትን ለዓላማው ስኬት መሠለፍም ማሠለፍም ላይ ጊዜው የሚጠይቀው ወሣኝ ጉዳያችን ነው።
    በሀገር በቀል እውቀትና ተሞክሮዎች ከቤተሰብ ጀምሮ ጠቀሜታ ያስገኙ ባሕልና ልምዶች ወደ አካባቢያዊና ሀገራዊ ጠቀሜታ የሚጎለብቱበትን መንገድ ማመቻቸት፣ ለመመረቂያ ጽሁፍ የሚሰጡ ርዕሶችም ዋናውን የጽሑፎቻቸው ይዘት መስፈርት የጠበቁ አላማቸው እኒህን የሚደግፉ እንዲሆኑ በማድረግ ረገድ የትምሕርት ተቋማት በእቅዶቻቸው ቢያካትቱ ክቡር ጠ/ሚ አብይ አሕመድ የጎበኙት ይህ መስክና አካባቢ በማሣያነት የተገኘው ውጤት በቴክኖሎጂ ጭምር እየታገዘ በሌሎች አካባቢም በተሻለ ውጤት ሊተገበር ያስችለናል።

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy Před rokem

    አብቹ በርታ ከልመና ከስደት እድታወ ጣን አላህከና ተጋርነው በርቱልን

  • @hopehope7889
    @hopehope7889 Před rokem +1

    This is super duper incredible!

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 Před rokem

    አብይየ አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 Před rokem

    የኔ ጀግና አተ የነካህው የተባረከነው ትጉና ቅን ሰው ተባረክ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před rokem

    መሪያችን በእውነቱ ትለያለህ በርታልን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    Dr Abeiy thank you for all you do.

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Před rokem

    ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ጀግና ማሪ ነው እግዚአብሔር ሃይል ጉሉበት ይሁኒልህ 🇪🇹💚🇪🇹💔🇪🇹💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖤🇪🇹💜🇪🇹💛🇪🇹💙🇪🇹👍👍👍💚💛💙💓💔👍🇪🇹

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h Před rokem

    የጉራጌ ክልል ይመለስልን በበፊት ጉራጌ አውራጃ ነን ክልል ይመለስልን

    • @mubeabdella5872
      @mubeabdella5872 Před rokem +2

      ኝኝኝኝኝኝ አትበይ እዚህ ጋር ስለሥንዴ ነው ስለ ክልል የሚወራበት ቦታ አለቃቅሺ

  • @Mrsh-18
    @Mrsh-18 Před rokem

    Egzhabher zemenkn ybarklk.

  • @user-AbuIbrahim
    @user-AbuIbrahim Před rokem

    Men you can!

  • @AbdulKareem-bg7wx
    @AbdulKareem-bg7wx Před rokem

    ሙስጠፌ አብቾ ኑሩልን

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 Před rokem

    hero happy birtday

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 Před rokem +1

    ሡማሌክልል በላይ ዘለቀ የሚባልቦታ ወይም ሑቺሗቺ የሚያበቅለውን ማሽላ መቼአያችሑት

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 Před rokem

    Happy Birthday dink bruk merachin Bruk Abyiyachin!! Dink sira!!

  • @mekuriaalemu1893
    @mekuriaalemu1893 Před rokem

    Bless you perime minester

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před rokem

    ሙስጠፌ ወንድሜ በርታ ድንቅ ናቹሁ።

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 Před rokem

    የአንተን ጥሩ ነት ለምን ማየት ተሳናቸው አብይ ጀግና ታሪክ ማይረሳው መሪ እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @jesusislordkifleyohannes5299

    Happy birthday 🎉🎊🎁🎈

  • @gezesh001
    @gezesh001 Před rokem +1

    ተባረክልን አቢቹ የፈጠረ አምላክ የኢትዮጲያ መንግስት ራስ ምልክት ያደረገህ ያለምክንያት አይደለም ሚስጥር ነው ። ሚስጥሩ የተገለጠለት ያንተን አካሄድ ተረድቶ ገብቶታል
    የተዳፈነባቸው ግን ጠልተውካል ጥላቻቸው ሌላ አይደለም አንተን በደንብ ስለሚያውቁህ ነው

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Před rokem

    Long Live P.R

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před rokem +1

    What ????????? Prease the Lord

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 Před rokem

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን